________________________________
Archive for June 28th, 2021
Axum Zion | አክሱም ጽዮን
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 28, 2021
Posted in Ethiopia, Faith, Life, War & Crisis | Tagged: Airstrike, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ምርጫ, ምኒልክ, ረሃብ, ትግራይ, አረመኔነት, ወንጀል, የጦር ወንጀል, ግራኝ አህመድ, ጭካኔ, Election, Eritrea, Famine, Genocide, Human Rights, Rape, Tigray, War Crimes | Leave a Comment »
መቐለ ብእልልታ | ፳፩/21 ሰኔ ፪ሺ፲፫ ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 28, 2021
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
👉 ስለ ጽዮን ዝም ያላችሁ ምን ይውጣችሁ?! 🙄
😲 የጀርመንኛው የ ማይክሮሶፍት ቢንግ ‘BING’ ድህረ ገጽ አሁን እነዚህን የማርያም መቀነት ቀለማት አሳየኝ ፦

__________________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Airstrike, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, መቀሌ, መቐለ, ምርጫ, ምኒልክ, ረሃብ, ትግራይ, ቶጎጋ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ወንጀል, የማርያም መቀነት, የጦር ወንጀል, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጠላት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮን ማርያም, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Children, Election, Eritrea, Famine, Genocide, Human Rights, Massacre, Mekelle, Rape, Tigray, Togoga, War Crimes | Leave a Comment »
ግዙፍ እሳት በለንደን | G7 + Tigray | እስቲ ይህንን ልብ እንበል
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 28, 2021
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
☆ በብሪታኒያ ዋና ከተማ በለንደን ክፍለ ከተማ፤ “Elephant & Castle (ዝሆን እና ቤተመንግስት)“ ግዙፍ እሳት ከሰዓታት በፊት ተቀስቅሷል።
የሰው ሕይወት እንዲተርፍ ምኞታችን ነው!
☆ የምኒልክን የ ‘ፒኮክ ቤተ መንግስት‘ ለአጭር ጊዜ እንዲወርስ የተፈቀደለት 😈 አረመኔው የጦር ወንጀለኛ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እኮ እንዲህ ብሎን ነበር፤
👉 “ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን፣ ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን…”
🐘 እንግዲህ፤ በጽዮን አንበሣ የሚመሩት የአክሱም ዝሆኖች የዋቄዮ–አላህን ፍዬሎች እየደቆሷቸው ነው። ለአንዴ እና መጨረሻ ጊዜም ማጥፋት አለባቸው። ወደ አራት ኪሎ አምርተው ግራኝን፣ መንጋውን እና ሰዶምና ገሞራ ፒኮኩን 🔥 በእሳት ሲጠርጉት ታሪካዊቷ ኢትዮጵያ ከመቶ ሰላሳ ዓመት የስደትና የባርነት ዘመን በኋላ ነፃ ትወጣለች።
👉 በነገው ዕለት እንግሊዝ እና ጀርመን በአውሮፓው ዋንጫ በለንደን ይፋለማሉ። ነገ እመለስበታለሁ!
A huge fire has broken out underneath Elephant and Castle station leading to explosions and evacuations.
Fifteen engines and 100 firefighters were sent to the south east London station, where the fire had started in garages in the arches of the railway station.
_________________________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Airstrike, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ለንደን, ሕፃናት, መቀሌ, ምርጫ, ምኒልክ, ረሃብ, ቃጠሎ, ትግራይ, ቶጎጋ, አሉላ አባ ነጋ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, ኢሳያስ አፈወርቂ, እሳት, ወንጀል, የትግራይ መከላከያ, የአውሮፕላን ጥቃት, የጦር አውሮፕላን, የጦር ወንጀል, ጂ7, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጠላት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Children, Election, Elephant & Castle, Eritrea, Famine, Fire, G7, Genocide, Human Rights, London, Massacre, Mekelle, Military Plane, Rape, TDF, Tigray, Togoga, War Crimes | Leave a Comment »
A Tigrayan Mother’s Journey to Safety | የትግራይ እናት ጉዞ ወደ ደህንነት
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 28, 2021
😲 ዛሬ በቅድስት እናታችን በ ማርያም ዕለት “ራዕየ ማርያም”ን እያነበብኩ ስለ እናቶቻችን በጥልቁ በማሰብና በማሰላሰል ላይ ሳለሁ፤ ያው ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ይህን ቪዲዮ የብሪታኒያው እርዳታ ሰጭ ቡድን ልኮልናል። አይገርምምን? ፈረንጆቹ እንኳን ሳይወዱ በግድ የእናቶቻችንን ለቅሶ እያዩና የልብ ትራትችንንም በማዳመጥ ላይ ናቸው።
When Mulu fled conflict in the Tigray Region of Ethiopia with her family, she used a jerry-can as a boat to cross the river to Sudan. They arrived at Gedaref refugee camp with almost no possessions.
Conflict and violence has forced more than 60,000 refugees like Mulu to seek safety in Sudan.
The IRC is working with the European Commission to provide support and healthcare to families in the area.
_____________________________________
Posted in Ethiopia, Life, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ሱዳን, ስደተኞች, አረመኔነት, አብይ አህመድ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ዘር ማጥፋት, ጀነሳይድ, ግራኝ አህመድ, ጭካኔ, ፋሺዝም, Famine, Genocide, Human Rights, Hunger, Mothers, Refugees, Sudan, Tigray, Women, Zion | Leave a Comment »
Prayer in Memory of The Togoga + MSF Martyrs
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 28, 2021
😈 አርዮስ ኢሬቻ በላይ የተደመረባት የአዲስ አበባ ቤተ ክህነትስ፤ የት ገባች?
______________________________________
Posted in Ethiopia, Faith, Life, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Airstrike, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ሕፃናት, መቀሌ, መድፈር, ምርጫ, ምኒልክ, ረሃብ, ትግራይ, ቶጎጋ, ኖቤል ሽልማት, አሉላ አባ ነጋ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኤርትራ, ወንጀል, የትግራይ መከላከያ, የአውሮፕላን ጥቃት, የጦር አውሮፕላን, የጦር ወንጀል, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጠላት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፋሺዝም, Children, Election, Eritrea, Famine, Genocide, Human Rights, Isaias Afewerki, Lawlessness, Massacre, Mekelle, Military Plane, Oromos, Rape, TDF, Tigray, Togoga, War Crimes | Leave a Comment »
የጽዮን ልጆች | የትግራይ እናት እንባ እያነባችም ቢሆን ሊገድሏት ለመጡት ምርኮኞቿ እንዲህ ከቀራት ምግብ ታካፍላለች
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 28, 2021
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
✞✞✞[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፫፥፲፯]✞✞✞
“ነገር ግን የዚህ ዓለም ገንዘብ ያለው፥ ወንድሙም የሚያስፈልገው ሲያጣ አይቶ ያልራራለት ማንም ቢሆን፥ የእግዚአብሔር ፍቅር በእርሱ እንዴት ይኖራል?”
💭 አዎ! አንድ ምስል አንድ ሺህ ቃላትን ይናገራል / A picture tells a thousand words
😇 በዛሬው የእናታችን የድንግል ማርያም ዕለት ይህን ማየቴ ያለምክኒያት አይደለም፤ በእውነት አስደስቶኛል። ግን “ዓይን ያለው ይመልከት! ልብ ያለው ያስተውል!” የሚባልበት ጊዜ እያበቃ መሆኑ ደግሞ በጣም አሳዝኖኛል።
የትግራይ እናት የሰላም ሽልማት አልተሰጣትም፤ የሰላም ሚንስትርም ትሆን ዘንድ አልተፈለገችም፤ ሽልማቱንም የሚንስትር ወንበሩንም ተሽቀዳድመው የወሰዱት የጽዮንን ልጆች በጥላቻ እያሳደደዷቸው፣ እያፈናቀሏቸው፣ ማሳዎቻቸውን እያቃጠሉባቸው፣ እህል እንዳይዘሩ የከለከሏቸው፣ ያስራቧቸው፣ አንቡላንስ እንዳያልፍ ያደረጉባቸው፣ የሚደፍሯቸው የሚጨፈጨፏቸው አህዛብ የጽዮን ማርያም ጠላቶች፤ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸውና ነው። ለጊዜው፤ ለአጭር ጊዜ ይህችን ዓለም ወደ ገደል በመምራት ላይ ያለው ዲያብሎስ አለቃቸው ነውና ብዙ በደልና ግፍ ለማድረስ ተችሏቸዋል።
ይህ ሁሉ ገሃነማዊ ሁኔታ ከሁሉም አቅጣጫ ተፈጥሮባቸው እንዲሁም ለስቃይና መከራ ተዳርገው እና የበላይነቱንም መያዝ በቻሉበት በዚህ ወቅት እንኳን ይህ የትግራይ ትክክለኛዎቹ ኢትዮጵያውያን ርህራሄ፣ ደግነት፣ ይቅር ባይነት የተሞላበት ራስ ወዳድ ያልሆነ የመንፈሳዊ ማንነት እና ምንነት ዛሬ በግልጽ ታይቷል።
የአውሬውን ዓለም ለመከተል የወሰነው ጠላትና የኢትዮጵያዊነትን ክብር፣ ፀጋና በረከት የተነጠቀው አህዛባዊውን የስጋ ማንነትንና ምንነትን የመረጠው ወገናችን ይሄንን በውስጡ በደንብ ስለሚያውቅ፤ “በትግራዋይ ላይ የፈለግኩትን ያህል ግፍ ብሰራ እንኳን፤ ደጎች ናቸውና ልክ እንደ አባቶቼ ዘመን ይቅርታን እና እርቅን በቀላሉ በድጋሚ አገኛለሁ” በሚል እባባዊ አካሄዱ ፈሪሃ እግዚአብሔር የሌለው ከንቱ ወገን መሆኑን አረጋግጧል፤ ላለፉት ሰባት ወራት፣ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ኦሮማራዎች በትግራይ ሕዝብ ላይ ለፈጸሙትና ንስሐ ለመግባት ፈቃደኝነትን ያላሳዩበትን ግፍ ተበቃዩ አምላካችን አሁን ዝም ብሎ እንደማይልፍላቸው ለመገንዘብ እንኳን ተስኗቸዋል። ልባቸው ጨልሟልና!
አዎ! ዛሬ ፺/ 90% የሚሆነው “አማራ ነኝ” የሚለው ወገን እና ፺፭/95% ኦሮሞዎች ልባቸው ስለጨለመ፤ ማርያማዊ የሆነውን የትግራይ እናቶችን ደግነት፣ ርህራሄ እና ይቅር ባይነት ልክ እንደ ቃኤል እና እስማኤል በቅናት መንፈስ ነው የሚያዩት። ይህ ቅናታዊ እርኩስ መንፈስ የፈጠረው መርዝ ነው ልባቸውን ያጨለመው፤ በጥልቁ ውስጣቸው እግዚአብሔር አምላክን ስለካዱት ዲቃላነታቸው ወይንም የስጋ ማንነታቸውን ምንነታቸው ስላሸነፋቸው ነው የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸውን የትግራይን ኢትዮጵያውያን ለመበደል፣ ለመጨፍጨፍ ብሎም “ከምድረ ገጽ ለማጥፋት” ከፍተኛ የጥላቻ ወኔ ይዘው ወደ ትግራይ የዘመቱት።
👉 ዛሬ፡ ክርስቲያን እና ኢትዮጵያውያን አይደለንም በሚሉት ላይ ስለተፈረደባቸው ምንም ማብራሪያ አያስፈልገውም፤ በሌላ በኩል ግን “ኢትዮጵያዊ ነን፣ ክርስቲያን ነን” የሚሉትንና ፺/ 90% የሚሆኑትን አማራዎች የሚከተለው የሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት በደንብ ይገልጸዋል፤ ድንቅ ነው! ወዴት እያመሩ እንደሆነ እንየው፤
✞✞✞[ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፩]✞✞✞
፲፯ ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና።
፲፰ እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤
፲፱ እግዚአብሔር ስለ ገለጠላቸው፥ ስለ እግዚአብሔር ሊታወቅ የሚቻለው በእነርሱ ዘንድ ግልጥ ነውና።
፳–፳፩ የማይታየው ባሕርይ እርሱም የዘላለም ኃይሉ ደግሞም አምላክነቱ ከዓለም ፍጥረት ጀምሮ ከተሠሩት ታውቆ ግልጥ ሆኖ ይታያልና፤ ስለዚህም እግዚአብሔርን እያወቁ እንደ እግዚአብሔርነቱ መጠን ስላላከበሩትና ስላላመሰገኑት የሚያመካኙት አጡ፤ ነገር ግን በአሳባቸው ከንቱ ሆኑ የማያስተውለውም ልባቸው ጨለመ።
፳፪ ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ፥
፳፫ የማይጠፋውንም የእግዚአብሔር ክብር በሚጠፋ ሰውና በወፎች አራት እግር ባላቸውም በሚንቀሳቀሱትም መልክ መስለው ለወጡ።
፳፬ ስለዚህ እርስ በርሳቸው ሥጋቸውን ሊያዋርዱ እግዚአብሔር በልባቸው ፍትወት ወደ ርኵስነት አሳልፎ ሰጣቸው፤
፳፭ ይህም የእግዚአብሔርን እውነት በውሸት ስለ ለወጡ በፈጣሪም ፈንታ የተፈጠረውን ስላመለኩና ስላገለገሉ ነው፤ እርሱም ለዘላለም የተባረከ ነው፤ አሜን።
፳፮ ስለዚህ እግዚአብሔር ለሚያስነውር ምኞት አሳልፎ ሰጣቸው፤ ሴቶቻቸውም ለባሕርያቸው የሚገባውን ሥራ ለባሕርያቸው በማይገባው ለወጡ፤
፳፯ እንዲሁም ወንዶች ደግሞ ለባሕርያቸው የሚገባውን ሴቶችን መገናኘት ትተው እርስ በርሳቸው በፍትወታቸው ተቃጠሉ፤ ወንዶችም በወንዶች ነውር አድርገው በስሕተታቸው የሚገባውን ብድራት በራሳቸው ተቀበሉ።
፳፰ እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤
፳፱ ዓመፃ ሁሉ፥ ግፍ፥ መመኘት፥ ክፋት ሞላባቸው፤ ቅናትን፥ ነፍስ መግደልን፥ ክርክርን፥ ተንኰልን፥ ክፉ ጠባይን ተሞሉ፤ የሚያሾከሹኩ፥
፴ ሐሜተኞች፥ አምላክን የሚጠሉ፥ የሚያንገላቱ፥ ትዕቢተኞች፥ ትምክህተኞች፥ ክፋትን የሚፈላለጉ፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥
፴፩ የማያስተውሉ፥ ውል የሚያፈርሱ፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ምሕረት ያጡ ናቸው፤
፴፪ እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም።
_____________________________________
Posted in Faith, Infos, Life, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Airstrike, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ሕፃናት, መቀሌ, መድፈር, ምርኮኞች, ምርጫ, ምኒልክ, ረሃብ, ትግራይ, ቶጎጋ, ኖቤል ሽልማት, አሉላ አባ ነጋ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኤርትራ, ወንጀል, የትግራይ መከላከያ, የትግራይ እናት, የአውሮፕላን ጥቃት, የጦር አውሮፕላን, የጦር ወንጀል, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጠላት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፋሺዝም, Children, Election, Eritrea, Famine, Genocide, Human Rights, Isaias Afewerki, Lawlessness, Massacre, Mekelle, Military Plane, Oromos, Rape, TDF, Tigray, Togoga, War Crimes | Leave a Comment »