Fascist Abiy Ahmed’s Eritrean Mercenaries Commit Atrocities in Tigray
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 2, 2021
😠😠😠 😢😢😢
እውነት እንደሚሉን በትግራይ ጦርነት እየተካሄደ ነውን? አይመስለኝም! የሚመስለኝ “ውጊያ አለ” እያሉ በሁሉም በኩል የተቀነባበር ጭፍጨፋ በትግራይ ክርስቲያን አባቶቼ፣ እናቶቼ፣ ወንድሞቼና እኅቶቼ ላይ እየተካሄደ ነው። ይህ ደግሞ የሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያንና እስማኤላውያን ጭፍሮች የሆኑት ኦሮሞዎች፣ አማራዎች፣ መሀመዳውያንና ኢ-አማንያን ሁሉ ምኞትና ፍላጎት መሆኑ የታወቀ ነው። በዓብያተ ክርስቲያናት፣ በገዳማትና ታሪካዊ ቦታዎች አካባቢ፤“ውጊያ እየተካሄደ ነው!” መባሉንና ጭፍጨፋዎቹም በእነዚህ ቦታዎች እየተካሄደ እንደሆነ ልብ እንበል። “እዚህ አለን!” እያሉ በመጥራት በወገኖቻችን ሕይወት ላይ የኩኩሉሉ! ድብብቆሽ ጨዋታ የሚጫወቱ ይመስላል። 😠😠😠
በእውነት ህወሀቶች ከሠሩት በጣም ግዙፍ ስህተት ተምረው የወገኖቼን ስቃይ እና ሰቆቃ ማቆም ቢፈልጉና ለደቡባውያን የሰጡትን በረከትና ዕድል ወደ ሰሜን የመመለስ ፍላጎት ቢኖራቸው ኖሮ ትግራይ ሆነው ሳይሆን ጥይት መተኮስ የነበረባቸው፤ ወደ አዲስ አበባ ተጉዘው ግራኝን በደፉትና የጦርነቱንም አቅጣጫ ወደ ደቡብ በቀየሩት ነበር። ላለፉት ሦስት ዓመታት ስለፍፍ የነበረው ይህን ነው፤ “ባካችሁ ጡት አጥባትችሁ ያሳደጋችሁትን ሰይጣን ድፉትና ወደ አስኩም ጽዮን መጥታችሁ ንስሐ በመግባት ኢትዮጵያን የመንፈሳዊ ማንነትና ምንነት ላላቸው ትክክለኛዎቹ ኢትዮጵያውያን አስረክባችሁ ታሪክ ሥሩ!” ስል ነበር። እውነት ለመናገር ልክ ጦርነቱ እንደተጀመረ ህወሀቶች በሦስት ቀናት አዲስ አበባ ይገባሉ የሚል እምነት ነበረኝ። እንዴት ነው በወሬ ካልሆነ፤ አንዴም በአግባቡ ሲበቀሉ የማናያቸው?
የሚገርም ነው፤ እንደ ጋዛ ገላጣማ ከሆኑና እስራኤል 24/7 ዓይኖቿን ከምትተክለበት ትንሽ ቦታ ፍልስጤማውያኑ አሸባሪዎች ለዓመታት ሮኬቶችን ወደ እስራኤል መተኮስ ችለው ያው ከእስራኤል ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመድረስ በቅተዋል። በሌላ በኩል እነ ሳውዲና ኤሚራቶች እንዲሁ 24/7 ክትትል ከሚያደርጉባት ከገላጣማዋ የመንም የአሥር ዓመት ዕድሜ እንኳን የማይሞላቸው ‘ሁቲ‘ ነፃ አውጪዎች እስከ ጂዳና ሪያድ ድረስ የሚደርሱ ሮኬቶችንና ድሮኖችን በመላክ የበቀል እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ናቸው።
ታዲያ የኔ ጥያቄ፤ ለሃያ ሰባት ዓመታት ኢትዮጵያን ሲያስተዳድሩ የነበሩት ህወሀቶች ተመሳሳይ ተግባር ለመፈጸም እንዴት ተሳናቸው? ምንም ዓይነት የወታደራዊ ዕውቀት የሌለን እኛ ታዛቢዎች እንኳን የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች በአሰብ ቤዛቸው ተዋጊ አውሮፕላኖችንና ድሮኖችን ለክርስቲያን ኢትዮጵያ ጭፍጭፍጨፋ እያሰፈሩ መሆናቸውን ከሁለት ዓመት በፊት ከሩቅ ሆነን ስንጠቁም ነበር። እውነት የህወሀት ጄነራሎች ይህ መረጃ ሳይኖራቸው ቀርቶ ነውን? ዛሬም ኤሚራቶች የየመንን ደሴት ለዚሁ ተግባር በማዘጋጀት ላይ ናቸው፣ ግራኝ ከቱርክ ድሮኖችን ሊሸምት ነው ወዘተ” እያልን ነው፤ ነገር ግን የትግራይም ሆኑ የኢትዮጵያ ሜዲያዎች ለዚህ ትልቅ ጉዳይ ተገቢውን ትኩረት ሲሰጡት አይታዩም።
ለመሆኑ ለምን ይሆን በትግራይ ህፃናት ላይ የኬሚካል ቦምቦችን ሲጥል የነብረውን ምርኮኛ ኦሮሞ ፓይለትን ለቅቀውት ወደ ደብረ ዘይት እንዲመለስ ያደረጉት? የትግራይ ቀሳውስትና ካህናት በሰበባሰቡ እየተገደሉ ነው፤ እያለቁ ያሉት ክርስቲያኖች ናቸው፤ ታዲያ ምናልባት ዛሬም የስጋ ማንነትና ምንነት ላላቸው ደቡባውያን እየሠሩ ስለሆኑ ይሆን፤ “ሕዝቤ” የሚሉትን ሕዝብ ሊከላከሉት ያልቻሉት/ያልፈለጉት? የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው “ብሔር በሔረሰቦች” በጋራ ተናብበው በትግራይ ሕዝብ ላይ ጭፍጨፋ እያካሄዱ ግፍ እየሠሩ ታዲያ ህወሃቶች ዛሬም “የብሔር–ብሔረሰቦች እኩለነት” የሚለውን የተሰወረና የተሸፈነ ንድፈ ሀሳብ ተጠቅመው ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በሃገረ ኢትዮጵያ የነገሰውን የስጋን ማንነትና ምንነት ማለትም የስጋን አካል እንደ መንግስት አካል (ህግ) ፣ የሞትና ባርነትን ሥርዓት ለማስቀጠል ይሻሉን? ዛሬ በደንብ ግልጽ የሆነልን የህወሀት/ኢሀዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን/ኢዜማ የተዘጋጁበት መልክና ምሳሌ ይህ መሆኑን ነው። የኢትዮጵያ ባንዲራ ላይ እና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ካለው የትግራይ ሕዝብ ታሪክ ጋር ምንም ዓይነት ግኑኝነት በሌለው “የትግራይ ባንዲራ” ላይ ያረፈው ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ በሕዝባችን ላይ ያስከተለብንን ስቃይና ሰቆቃ ካየን በኋላ ዛሬም ሲውለበለብ ማየታችን እውነትም እነዚህን ቡድኖች ሉሲፈር ለስሙና ለክብሩ ፈጥሯቸዋል፣ ምኞቱንም እያሟሉለት ነው ማለት ነው። እንድምናየውም አራተኛ ትውልድ የተባለው የምኒልክ መንግስት መጨረሻ ወይም ፍጻሜ የህወሀት/ኢሀዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን/ኢዜማ አገዛዝ ነው። እነዚህን ቡድኖች የፀነሳቸው የምኒልክ የስጋ ምኞት ነበርና። ዛሬ ያለው አገዛዝ/መንግስት የምኒልክ መንግስት ነው።
በትግራይ ሕዝብ ላይ ከዚህ በፊት ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ ግፍና በደል እየደረሰበትና በደል ፈጻሚዎቹም አረመኔዎቹ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ መሆናቸው በግልጽ እየታወቀ፤ እንዴት ነው ህወሀቶች የበቀል እርምጃ የመውሰድ ከበቂ በላይ ብዙ ምክኒያቶች ኖሯቸው በግራኝ አገዛዝ አባላት ላይ እስካሁን አንድም የጥቃት እርምጃ መውሰድ ያልቻለው/ያልፈለገው? ዲያ ህወሃት እና ኦነግ/ብልጽግና/ብአዴን/አብን በእነ ሳሙራ ዩኑስ፣ ኬሪያ ኢብራሂም እና አረከበ እቁባይ በኩል አብረው ተናብበው እየሠሩ ይሆንን? ምርጫው” ባለፈው መስከረም የተካሄደው ሳይሆን ዛሬ የምናየው፤ ለተቀረው የኢትዮጵያ ክፍል በመጪዎቹ ወራት ለታቀደው “‘እኔ ብቻ’፤ ሌላ ምርጫ የለህም!” የሚለውን “አማራጭ የለሽ” ሁኔታ ለመፍጠር ይሆን ጦርነቱ በሁሉም ሃይሎች ዕቅድና ፍላጎት የተካሄደው? “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution”
💭 ይህ ጥርጣሬየ ከንቱ ሊሆን የሚችለው የሚከተለውን ካየን ብቻ ነው፦
👉 ፩ኛ. እነ ግራኝ አብዮት አህመድ ባፋጣኝ በእሳት ሲጠረጉ
👉 ፪ኛ. ‘ህወሀት‘ የሚለው የመጠሪያ ስም ሲቀየር
👉 ፫ኛ. ባለ ሁለት ቀለሙ እና ኮከብ ያረፈበት የሉሲፈር ባንዲራ ከትግራይ ሲወገድ
Despite claims by both Ethiopia and Eritrea that they were leaving, Eritrean soldiers are in fact more firmly entrenched than ever in neighbouring Tigray, where they are brutally gang-raping women, killing civilians, looting hospitals and blocking food and medical aid, The Associated Press has found.
Multiple witnesses, survivors of rape, officials and aid workers say Eritrean soldiers have been spotted far from the border in Ethiopia, deep in eastern and even southern Tigray, sometimes clad in faded Ethiopian army fatigues.
Rather than leaving, witnesses say, the Eritrean soldiers now control key roads and access to some communities.
At a hospital in Mekele, capital of Ethiopia’s northern Tigray region, children are being treated for horrific injuries of war.
12-year-old Haftom Gebru’s hand was too mangled during fighting in his village to be saved.
15-year-old Akhbaret Tadesa has deep trauma after a shell detonated near her house.
It has left her trembling all the time, unable to speak or eat on her own.
Her sister and father care for her around the clock, feeding her, talking to her, holding and squeezing her shaking fingers.
These are the scars of the fighting between Ethiopian armed forces and the Tigray People’s Liberation Front.
Since the violence erupted last November, there has been an ever-growing number of war-wounded in Tigray, including women and children.
But many at the hospital say that their wounds were caused not by Ethiopian or Tigray fighters – but by fighters from Ethiopia’s one time foe across the border: Eritrea.
Teklemariam Gebremichael is a farmer and says that Eritrean soldiers targeted him for this very reason.
He recounts that he and his neighbours were told that they were no longer allowed to farm.
When Eritrean soldiers came upon him tending to his cattle and harvesting crops, they shot both him and his cows, killing all his livestock.
He survived, but with food now in short supply, his wound is slow to heal.
He appeals for help from the international community.
“They should take immediate action to save the people of Tigray and stand by Tigray, because they are here to ethnically cleanse us,” he says.
Health workers say that they have seen a spike in sexual violence too.
Sister Mulu Mesfin is a nurse at the Ayder Referral Hospital in Mekele.
She has treated 400 rape victims and says that the wards are still full to overflowing.
Some of the women who sought treatment said they had been held in camps and gang-raped by dozens of soldiers for weeks.
Some were so badly injured that they were unable to walk, with complications like fistulas and prolapses.
The sister says most of the gang rapes were carried out by both Ethiopian and Eritrean soldiers.
“Most are from Eritreans, but both soldiers are raping,” she says.
Compounding the problem, hospitals in the region have been attacked and ransacked.
Some of them were taken over by fighters and turned into garrisons.
As a result, people have to go further and further to get medical care as the hospitals they once went to are no longer able to function.
The Hawzen Primary Hospital still shows signs of an occupation that doctors and patients say was by Eritrean soldiers.
Birhan – who didn’t want to give her last name – came to seek treatment for her one-year-old baby, who’s been coughing a lot.
She left her two other children at home on their own; she says her husband had fled, as men of fighting age are more likely to be killed by soldiers.
She recalls how Eritrean soldiers took the hospital as a garrison after looting it.
Aid convoys were also being turned back.
__________________________________________
Leave a Reply