Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for June 18th, 2021

የፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር | የኢትዮጵያ አመራር ትግራውያንን ከምድረ ገጽ የማጥፋት እቅድ አለው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 18, 2021

የጀነሳይድ ዕቅዳቸውን ለፊንላንዱ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር የቀባጠሩት ግራኝ አህመድ እና ደመቀ መኮንን ሀሰን ይሆኑን? ከሁለቱ ጋር ነው ፊንላንዳዊው እንደተገናኙ የተነገረው። አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ቃለ መጠይቅን ነው እንጂ የሚፈራው፤ ስለ ‘ኦሮሞ ኡማ’ ተልዕኮውማ ፍዬላዊ ድፍረቱን ከአባ ገዳይ ወርሶታል ስለዚህ ቀባጣሪው እርሱ ሊሆን ይችላል። የአሜሪካው ልዑክ አምባሳደር ጀፍሪ ፊልትማንም ስለ ግራኝ ፋሺስታዊወፈፌነትም ጠቁመውን ነበር።

እንግዲህ ይህ “ኧረ ኡ! ኡ!” የሚያሰኝ ጉዳይ ብቻ ለዓመት የሚዘልቅ የሜዲያዎች መነጋገሪያ ርዕስ መሆን ነበረበት፤ የማፈሪያ፣ ጥቁር የማስለበሻና የማስለቀሻ ጉዳይ መሆንም ነበረበት። ይህ “ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለው ከንቱ ትውልድ ግን ይህን አያደርገውም፤ ምክኒያቱም ውዳቂ፣ ከሃዲ፣ አረመኔ እና “ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ” ያልሆነው ትውልድ ነውና። ምክኒያቱም ትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያንን ከምድረ ገጽ አጥፍተው አክሱም ጽዮንን ለመውረስ የሚሹና የሚያልሙ የሰይጣን ጭፍሮች ናቸውና። ይህ ትውልድ ለእኔ አብቅቶለታል፤ ከአህዛብ ጋር ተያይዞ ወደ ገሃነም እሳት ለመግባት በፈቃዱ ወስኗል! አባታችን አባ ዘ-ወንጌል ከዓመታት በፊት፤ “ዋ!ተጠንቀቁ” ብለው በማስጠንቀቅ፤ የኢትዮጵያን ትንሣኤ የማየት ዕድል የሚኖራቸው ፲/10% የማይሞሉት እና በትግራይ ኢትዮጵያውን ላይ ጥላቻን የማያሳዩት ወገኖች ብቻ እንደሚሆኑ በግልጽ የጠቆሙኑን በትግባር እያየነው ነው፤ የትክክለኛዋን ኢትዮጵያ ጠላቶች በፍሬዎቻቸው እያወቅናቸው ነው። አዎ! በዓለማችን ገዳዩን ለሚመርጥ ብቸኛው ለዚህ ክፉ ሕዝብ እንደ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ዓይነቱ ክፉ መሪ ይገባዋል። ወደ ሲዖል የሚመራው!

[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፳፰፥፪] “ስለ አገሪቱ ዓመፀኝነት አለቆችዋ ብዙ ሆኑ”

_____________________________________

Posted in Infos, Life, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Finland FM Haavisto | Ethiopian Leadership Have a Plan to Wipe out Tigrayans

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 18, 2021

ይህ ጉዳይ ብቻ ለዓመት የሚዘልቅ የሜዲያዎች መነጋገሪያ ርዕስ መሆን ነበረበት፤ የማፈሪያ፣ ጥቁር የማስለበሻና የማስለቀሻ ጉዳይ መሆንም ነበረበት። ይህ “ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለው ከንቱ ትውልድ ግን ይህን አያደርገውም፤ ምክኒያቱም ውዳቂ፣ ከሃዲ፣ አረመኔ እና “ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ” ያልሆነው ትውልድ ነውና። ምክኒያቱም ትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያንን ከምድረ ገጽ አጥፍተው አክሱም ጽዮንን ለመውረስ የሚሹና የሚያልሙ የሰይጣን ጭፍሮች ናቸውና። ይህ ትውልድ ለእኔ አብቅቶለታል፤ ከአህዛብ ጋር ተያይዞ ወደ ገሃነም እሳት ለመግባት በፈቃዱ ወስኗል! አባታችን አባ ዘ-ወንጌል ከዓመታት በፊት፤ “ዋ!ተጠንቀቁ” ብለው በማስጠንቀቅ፤ የኢትዮጵያን ትንሣኤ የማየት ዕድል የሚኖራቸው ፲/10% የማይሞሉት እና በትግራይ ኢትዮጵያውን ላይ ጥላቻን የማያሳዩት ወገኖች ብቻ እንደሚሆኑ በግልጽ የጠቆሙኑን በትግባር እያየነው ነው፤ የትክክለኛዋን ኢትዮጵያ ጠላቶች በፍሬዎቻቸው እያወቅናቸው ነው። አዎ! በዓለማችን ገዳዩን ለሚመርጥ ብቸኛው ለዚህ ክፉ ሕዝብ እንደ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ዓይነቱ ክፉ መሪ ይገባዋል። ወደ ሲዖል የሚመራው!

💭 When I asked the EU Envoy, Finland Foreign Minster Pekka Haavisto about Abiy AhmedAli + IsaiasAfewerki committing War Crimes in Tigray, he replied:

..when I met the Ethiopian Leadership😈 in February they used this kind of language, that they are going to destroy the Tigrayans, they are going to wipe out..”

👉 I Thank you, FM Haavisto for proving my observations correct. Now, from this fascist Oromo regime, the usual denials, lies and condemnations will follow you. Denial is detrimental to peace, reconciliation, and justice. I like Finns and Estonians – they are the most honest and sincere Europeans.

👉 You’re right, Mr. FM. This is a hundred + year Oromo/Amhara mission to wage War and Genocide against ancient Christian Tigrayans (Tigray + Eritrea):

💭 History repeats itself:

🔥 Amhara & Oromos bombing Tigray, Using Rape, Hunger & forced resettlement (Mengistu did it back then, Ahmed will do the same now) as a Weapon against People in Tigray for the past 130 years:-

👉 1. Menelik II. (1844 – 1913)

The Great Ethiopian Famine of 1888-1892

The great famine is estimated to have caused 3.5 million deaths. During Emperor Menlik’s Reign, Tigray was split into two regions, one of which he sold to the Italians who later named it Eritrea. Only two months after the death of Emperor Yohaness lV , Menelik signed the Wuchale treaty of 2 May 1889 conceding Eritrea to the Italians. It was not only Eritrea that Menelik gave away, he also had a hand in letting Djibouti be part of the French protectorate when he agreed the border demarcation with the French in 1887. Some huge parts of Tigray were put under Gonder. The Southern part, places like present day Alamata, Kobo etc were put under Wello Amhara administration.

👉 2. Haile Selassie (1892 – 1975)

In 1943, at the request of the Emperor Haile Selassie, the Royal British Airforce bombed two towns – Mekelle and Corbetta. Thousands of defenseless civilians lost their lives as a result of aerial bombardment. It is recorded that ‘on 14th October [1943] 54 bombs dropped in Mekelle, 6th October 14 bombs followed by another 16 bombs on 9thOctober in Hintalo, 7th/9th October 32 bombs in Corbetta’.

Between 2 and 5 million’ people died between 1958 and 1977 as a cumulative result. Haile Selassie, who was emperor at the time, refused to send any significant basic emergency food aid to the province of Tigray,

👉 3. Mengistu Hailemariam (1937 – )

1979 – 1985 + 1987

Due to organized government policies that deliberately multiplied the effects of the famine, around 1.2 million people died from this famine. Mengistu & his Children still alive & ‘well’ while Tigrayans starving again.

👉 4. Abiy Ahmed Ali (1976 – )

2018 – Until today: probably up to 500.000 already dead. 😠😠😠 😢😢😢 Unlike the past famine there is no natural or man-made drought, rather, Abiy simply uses war and hunger as a weapon. Abiy Ahmed sent his kids to America for safety, while bombing & starving Tigrayan kids!

In the past, and at present, the OLF (Oromo Liberation Front/ OLA) works together with Isaias Afewerkis’ ELF, TPLF, PP, ANM, EZEMA etc. So, are they all conspiring together against the ancient Christian people of Tigray so that they could be able to replace Ethiopia and create an Antichrist Islamic ‘Cush’ Caliphate of Oromia?

✞✞✞ [ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፬፡፱፤፲] ✞✞✞

እግዚአብሔር። ሕዝቡን ወደ እኔ ሰብስብ፥ በምድርም በሕይወት በሚኖሩበት ዘመን ሁሉ እኔን መፍራት ይማሩ ዘንድ፥ ልጆቻቸውንም ያስተምሩ ዘንድ ቃሌን አሰማቸዋለሁ ብሎ በተናገረኝ ጊዜ፥ በአምላክህ በእግዚአብሔር ፊት በኮሬብ በቆምህበት ቀን ዓይኖችህ ያዩትን ነገር እንዳትረሳ፥ በሕይወትህም ዘመን ሁሉ ከልብህ እንዳይወድቅ ተጠንቀቅ፥ ነፍስህንም በትጋት ጠብቅ፤ ለልጆችህም ለልጅ ልጆችህም አስታውቀው።

[Deuteronomy 4:9-10]
“Only give heed to yourself and keep your soul diligently, so that you do not forget the things which your eyes have seen and they do not depart from your heart all the days of your life; but make them known to your sons and your grandsons.”

_________________________________________

Posted in Ethiopia, Life, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: