Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for June 22nd, 2021

Food is Being Used as a Weapon of War in Tigray, Ethiopia | ABC

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 22, 2021

👉 Conflict spurs famine in Ethiopia’s Tigray region.

😠😠😠 😢😢😢

‘ምርጫ’ የወጣችሁ፤ የኢትዮጵያ አምላክ፤ የአብርሃም የይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ ለትግራይ ግፍ ይበቀላችሁ!

__________________________________

Posted in Ethiopia, Health, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

“Abiy Ahmed is Picked by The Pentecostal Church to Create an ‘Oromo’ Empire”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 22, 2021

“ዐብይ አህመድ ‘የኦሮሞን’ ግዛት ለመፍጠር በጴንጤቆስጤ ‘ቤተክርስቲያን’ ተመርጧል”

ኦሮሞየሚለውን ቃል ባያወሳም ቅሉ፤ ማንን ለማለት እንደሆነ ግን ግልጽ እና 100% ትክክል ነው። ከኢትዮጵያ አምባሳደር ተብዬው ፈረንሳዊው የተሻለ ኢትዮጵያዊ ነው! ከዚህ ጋር በተያያዘ የትግራይ ተዋሕዷውያን አንዳንድ ፕሮቴስታንቶችለትግራይ ጉዳይ ጠበቃ ሆነው የሚታዩት ለዚህ ከኦሮሚያ ጋር ለተያያዘው የምንፍቅና እንቅስቃሴ በጣም ስለሚረዳቸው ነው። በኢትዮጵያ ከ130 ዓመታት በፊት የተተከለው የፕሮቴስታንቲዝም ትልቁ የኦዳ ዛፍ የሚገኘው በኦሮሚያ ነው። ታላቋን የጀርመን ፕሮቴስታንት ምስራቅ አፍሪቃን ለመመስረት በአስራ ዘጠነኛው ምዕተ ዓመት ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ጎራ ብሎ የነበረውን እና ኦሮሞየሚለውን ስም ለጋሎች የሰጠውን ሉተራኑን ዮሃን ክራፕፍን እናስታውስ።

እንግዲህ የትግራይን ሕዝብ እየጨፈጨፉት ያሉት ጴንጤዎች፣ ኦሮሞዎች እና አማራዎች ሆነው እያለ። ጨፍጭፈው፣ ደፍረው፣ አሳድደው፣ አዋርደው፣ አዳክመውና ተስፋ አስቆርጠው ካበቁ በኋላ እነርሱው እራሳቸው የበግ ለምድ በመልበስ እንደ ወዳጅ እና አፍቃሪ ሆነው በመምጣት ምንፍቅናቸውን በመፍትሔ መልክ ያቀርባሉ። ይህን ዲያብሎሳዊ መመሪያ ተንኮለኛው ፕሮቴስታንት ፈላስፋ ጆርጅ ሄገል፤ “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solutionብሎታል። ታዋቂው የስዊዘርላንድ ፕሮቴስታንት ካርል ባርት ጆርጅ ሄገለን “የፕሮቴስታንት አኳዊናስ (ታዋቂ የጣልያን ካቶሊክ ፈላስፋ” ሲለው፤ ፈረንሳዊው ፈላስፋ ሞሪስ መርላው ፖንቲ ደግሞ፤ “ባለፈው ምዕተዓመት የነበሩ ሁሉም ታላላቅ የፍልስፍና ሀሳቦች የማርክስ እና የኒቼሽ ፍልስፍናዎች ፣ ፍልስፍና ፣ የጀርመን ነባርነት እና የስነልቦና ትንተና በመጀመሪያ በጆርጅ ሄግል ውስጥ ነበሩ” ብሏል። አዎ! ጆርጅ ሄገል እንደ ኮሙኒዝም፣ ብልጽግና፣ አብዮታዊ ዲሞክራሲ ወዘተ የመሳሰሉት ር ዕዮተ ዓለማት ከፕሮቴስታንት አምልኮ ጋር ተጣምረው በመራመድ በመላው ዓለም እንዲስፋፉ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከተ የሉሲፈር ጭፍራ ነበር።

እንግዲህ ቀጣዩ የምስራቅ አፍሪቃ ጦርነት እስላማዊት ኩሽ ኦሮሞ ኡማን ለመመስረት በሚያልሙት አህዛብ እና ፕሮቴስታንታዊቷን ምስራቅ አፍሪቃ ለመፍጠር በሚመኙት መናፍቃን መካከል ይሆናል። የእኔ ትልቅ ህልም ደግሞ ትግራይ + ኤርትራ + ወሎ መንፈሳዊቷን ሰሜን ኢትዮጵያ እንደገና መስርተውና እነዚህን ሁለት የሉሲፈር ባሪያዎች ከግዛቶቻቸው ጠራርገው በማስወጣት አንድ ትልቅና ክብ የሆነ የመከላከያ የእሳት ግንብ መገንባት ነው። ሌላ መፍትሔ አይኖርም። ፈረንሳዩ ደራሲ እንዳለን፤ በኢትዮጵያ ብዙ የተለያዩና እርስበርስ ሊስማሙ የማይችሉ ብሔሮች፣ ጎሳዎችና ነገዶች አሉ፤ ዛሬ የሚታየው ችግር መንስኤ በሰላም ሊያኖራቸው የሚችል አስማት ነገር ባለማግኘታቸው ነው። አዎ! የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ሕዝቦች የመንፈስ ማንነት ካላቸው ሕዝቦች ጋር በሰላምና በብልጽግና ሊኖሩ አይችሉም። አንዱ ሌላውን አጥፍቶ ካልነገሰ በቀር።

👉 Please be a witness to the lies of this ambassador of Oromia/ Ethiopia to France. Listen what he told France 24 seven months ago, and compare it to the current state of the truth. Amazing! Birds of a feather flock together – this virus spreads from the evil Prime Minster to the Ambassador – they all lie, lie and lie! Won’t these liars show a little shame to the people they say they represent?

💭 Mr. Prunier is 100% right. In fact he is telling us what true Ethiopians knew three years ago.

This very Election is held on this very June day, when Abiy Ahmed cold-bloodedly planned the murder of Amhara Leaders two years ago. Wow! Shame on those who participate in this sham election. They will be regretting it shortly​

Mr. Prunier: A decision to attack Tigray on November 4 was a catastrophe! Now, Tigrayan forces are coming back stronger than Ever.

👉 Now, please tell us, who is more Ethiopian in appearance & thoughts?

The clown Ambassador in suit & tie + lie in his tongues or the truthful Mr Gerard Prunier in traditional Axumite/ Ethiopian clothing?

One doesn’t automatically become an Ethiopian – a true Ethiopian – because he or she was born in Ethiopia. Any ‘HUMAN’ being is an Ethiopian as long as he or she has biblical qualifications, or fulfills the New Testament requirements for Ethiopia/ Spiritual Israel.

👉 So, in this case Mr. Gerard Prunier is more Ethiopian than the Oromara Henok Teferra and 90% of the current Ethiopian generation of hypocrites and ignorants.

_____________________________________

Posted in Ethiopia | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: