Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Mercenaries’

ይህን ቪዲዮ ካቀረብኩ ከወር በኋላ የሕንድ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አረፉ | ምልክቱ ምን ሊሆን ይችላል?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 25, 2021

💭 ሐምሌ ፲፪/፪ሺ፲፫ ዓ.ም (አቦ፣ ጾመ ሐዋርያት መፍቻ፣ ሊቃነ መላዕክት ሳቁኤል)

ብፁዕ ወቅዱስ ባስልዮስ ማርቶማ ጳውሎስ ዳግማዊ፤ የሕንድ ማላንካራ ሶርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አረፉ

❖❖❖ ነፍሳቸውን በቅዱሳኑ ዕቅፍ ያኑርንል ከማህበረ ፃድቃን ይደምርልን!❖❖❖

❖❖❖ገድለ ሃዋርያ ቅዱስ ቶማስ ፥ ፆመ ሃዋርያት(በትግርኛ)❖❖❖

ይህን ዜና ገና ዛሬ መስማቴ ነው፤ ያውም በቅዱስ ቶማስ ወርሃዊ በዓል፣ በቅዱስ ያዕቆብ የጌታችን ወንድም ዓመታዊ ኃዋርያዊ/ወንጌላዊ በዓል።

ብጹዕነታቸው ከማረፋቸው ከወር በፊት እሳቸውን እና ኤንዶሶልፋን የተባለውን መርዛማ የተባይ ማጥፊያ ኬሚካል አስመልክቶ ታች የሚገኘውን ቪዲዮና ጽሑፍ አቅርቤ ነበር። አሁን ሁሉም ነገር መገጣጠሙን ሳሰላስልበት ምን እንደምል በጣም ግራ ገብቶኛል። ምን ሊሆን ይችላል? ብጹዕነታቸው ከጽዮን ጋር፣ ከቅዱሳኑ መላዕክት ጋር፣ ከፃድቃን አባቶቻችን ከእነ አቡነ አረጋዊ፣ አቡነ ሳሙኤል፣ አቡነ ተክለ ሃይማኖት፣ አቡነ አብየ እግዚእ፣ አቡነ ሐብተ ማርያም፣ አባ ዘወንጌልጋር ሆነው በጽዮን ልጆች ላይ የተቃጣውን የባሱና የከፉ ጭፍጨፋዎችን እንዲሁም የኬሚካሎችና መርዛማ ምግቦች ጥቃቶች በመመከት የዋቄዮ አላህዲያብሎስ ሰአራዊትን ለመዋጋት ይሆን አስቀድመው ከእኛ የተሰናበቱት? በሺህ የሚቆጠሩ ሥውር ቅዱሳን እየተዋጉልን እንደሆኑ 100% እርግጠኛ ነኝ። ይህን የማያውቁና ለማወቅ የማይፈልጉ፤ ቢያውቁም እንኳን ከጽዮን ልጆች ጎን ለመሰለፍ “አሻፈረን! አምብዬው! ምናልባት ነገ!” የሚሉ ትዕቢተኛ፣ ሰነፍ፣ ግብዝና ልበ ደንዳና ወገኖች ምን ያህል ያልታደሉ ቢሆኑ ነው?! ምን ያህል ቢዘቅጡስ ነው?! ምን ያህልስ በዋቄዮአላህዲያብሎስ እጅ ውስጥ ቢገቡ ነው?!

እነዚህ ወገኖች ዛሬ ክርስቶስ መጥቶ ቢሆን በድጋሚ ይሰቅሉታል። አይይ! ይብላኝ ለእነርሱ ንጉሡ ክርስቶስማ ከእናታችን ድንግል ማርያም ተወልዶ አስተምሮ፣ ተሰቅሎ፣ ዓለምን አድኖ ከሞት ተንሥቶ አርጓል፤ ዳግም ለመፍረድ እና ዓለምን ለማሳለፍ እንደ መብረቅ ይመጣል፤ እረኛ በጎቹን ከፍየሎቹ እንደሚለይ ጻድቃንን በቀኙ ኃጥዓንን በግራው ለይቶ ያቆማቸዋል። በቀኙ ያሉትን “እናንተ የአባቴ ቡሩካን ወደ እኔ ኑ ወደ አባታችሁ መንግስተ ሰማያት ግቡ፡፡” ብሎ ለዘለዓለም ሕይወት ይጠራቸዋል፡፡ በግራው ያሉትን ደግሞ እጅግ በሚያስፈራና በሚያስደነግጥ የቁጣ ቃል “እናት ርጉማን ለሰይጣንና ለመላእክቱ ወደ ተዘጋጀው ወደ ዘላለም እሳት ከእኔ ሂዱ” ይላቸዋል፡፡ እግዚአብሔርን መፍራት ያቆሙት፣ የትግራይ እናቶች እርግማን የሚያመጣውን ከጦር የከፋ መዘዝ ለማወቅ የተሳናቸው ፺/90% የሚሆኑት የዛሬዎቹ “ ኢትዮጵያውያን ነን” ባይ ከሃዲዎች በስተግራ የሚቆሙ ፍዬሎች ናቸው። የዘጠኝ ወር ጊዜ ነበራቸው፤ ሆኖም ዛሬም የፍዬል ተግባራቸውን በተጠናከረ መልክ ቀጥለውበታል። አባታችን አባ ዘወንጌል /10% የሚሆኑት ተዋሕዷውያን ብቻ ናቸው የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማየት የሚተርፉትሲሉን ትክክል ናቸው፤ ቄስ ነኝባዩ ጎንደሬም ሆነ እራሱን ለዋቄዮአላህ ኦሮሞ ባሪያ ለማድረግ የወሰነውና በአህዛብ ቡና፣ ጫትና፣ ሺሻ የታሠረው አብዛኛው አማራ ከትግራይ ተዋሕዶ ወንድሞቹና እኅቶቹ ጎን ቆሞ የአቴቴን አገዛዝ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከአዲስ አበባ አባርሮ እራሱንም የአማርኛ ቋንቋንም እንደማዳን፤ ዛሬ እንደገና ለአቴቴ ጋኔን የደም መስዋዕት ለመገበር ወስኗል። ስለዚህ በጭራሽ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ሊሆን አይችልምና ከክርስቶስ ተቃውሚዎቹ አባገዳይ ኦሮሞዎች ጋር ወደ ጥልቁ ይወርዳል፤ በጣም አዝናለሁ ግን ይህ ሊሆን ግድ ነው።

በድጋሚ የምመለስበት በጣም ከባድና አስፈላጊ የሆነ ጉዳይ ነው ግን ጂኒው ግራኝ አብዮት  አህመድ አሊ “መቀሌን ተቆጣረናል” ብሎ ‘አባ ገዳዮችን’ ወደ መቀሌ እንደላካቸው እንዲህ ብዬ ነበር፦

አባገዳዮቹ የሞጋሳ ወረራ አጀንዳ ነው ይዘው የሄዱት፤ የደከመውን ሕዝብ እንደ ጥንብ አንሳ ለመብላትና በእርዳታና ትብብር ስም አምስት ሚሊየን ኦሮሞ በትግራይ ለማስፈር ሲሉ ነው። ወራሪ ምንግዜም የራሱ የሌለው ወራሪ ነው!

ሁሉም የሚያውቀው ጉዳይ ነው አብዛኛው ዛሬ ኦሮሞ ነውየተባለው ኦሮምኛ ተናጋሪ በውስጡ ጋላ አይደለም፤ ደጋግሜ የምለው ነው ለመጥቀስ የማልፈልጋቸውና ለረጅም ጊዜ የማውቃቸው በቅርብ የማውቃቸው ምርጥ የሆኑ ኦሮምኛ ተናጋሪ ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን አውቃለሁና/70% የሚሆኑት ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ጋሎች አይደሉም አይደሉም የሚል እመንት አለኝና! በሞጋሳ ሥርዓት ተገድደው ጋላ ለመሆን የበቁትን ወገኖቻችንን ከዚህ አስከፊ የሞትና ባርነት ማንነትና ምንነት ነፃ የሚወጡበትን ስልት (በግድም ቢሆን) መፍጠር አለብን፤ እላለሁ። ዛሬ በመጮኽ ላይ ያለውን የኦሮሞ ሥርዓት የፈጠረው የአባገዳዮች ኦሮሞ ግን እኔ እንደሚሰማኝ፤  በመጽሐፈ ሄኖክ “የወደቁ መላእክት” ተብለው በተገለጹት እና በሰው ልጆች መካከል የነበረው ጾታዊ ተራክቦ ውጤት የነበሩት “ኔፊሊም” ወይም “ረዓይት” ስለተባሉት ፍጥረታት ዲቃላዎች  ናቸው። እነዚህ ሰውመሰል ፍጥረታት በእብራይስጡ ኔፌሊም፣ በግዕዙ ደግሞ ረዓያት ከሚባሉት የወደቁ መላዕክት የተገኙ ዘሮች በአውሮፓ፣ እስያ እና አሜሪካዎች እንዳሉ እናውቃለን፤ በኢትዮጵያም በመካከላችን እንዳሉ ያለፉት ሦስት ዓመታት በተለይ ደግሞ እነዚህ ዘጠኝ ወራት  እየጠቆሙን ነው።  ረዓይት” + “ራያ” …”ራያ ኬኛ” ማለት ጀምረዋል አይደል!?

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፴፱]❖❖❖

አቤቱ፥ ከክፉ ሰው አድነኝ፥ በልባቸውም ክፉ ካሰቡ ከዓመፀኞች ሰዎች ጠብቀኝ፤ ቀኑን ሁሉ ለሰልፍ ይከማቻሉ።

ምላሳቸውን እንደ እባብ ሳሉ፤ ከከንፈራቸው በታች የእፉኝት መርዝ ነው።

አቤቱ፥ ከኃጢአተኞች እጅ ጠብቀኝ፥ እርምጃዬንም ሊያሰናክሉ ከመከሩ ከዓመፀኞች አድነኝ።

ትዕቢተኞች ወጥመድን ሰወሩብኝ፥ ለእግሮቼም የወጥመድ ገመድን ዘረጉ፤ በመንገድ ዕንቅፋትን አኖሩ።

እግዚአብሔርንም። አንተ አምላኬ ነህ፤ የልመናዬን ቃል፥ አቤቱ፥ አድምጥ አልሁት።

አቤቱ፥ ጌታዬ፥ የመድኃኒቴ ጕልበት፥ በሰልፍ ቀን ራሴን ሸፈንህ።

አቤቱ፥ ከምኞቴ የተነሣ ለኃጢአተኞች አትስጠኝ፤ በላዬ ተማከሩ፤ እንዳይጓደዱ አትተወኝ።

የሚከብቡኝን ራስ የከንፈራቸው ክፋት ይክደናቸው።

የእሳት ፍም በላያቸው ይውደቅ፤ እንዳይነሡም ወደ እሳትና ወደ ማዕበል ይጣሉ።

፲፩ ተናጋሪ ሰው በምድር ውስጥ አይጸናም፤ ዓመፀኛን ሰው ክፋት ለጥፋት ይፈልገዋል።

፲፪ እግዚአብሔር ለድሀ ዳኝነትን ለችግረኛም ፍርድን እንዲያደርግ አወቅሁ።

፲፫ ጻድቃንም በእውነት ስምህን ያመሰግናሉ፤ ቀኖችም በፊትህ ይኖራሉ።

❖❖❖በግንቦት ፲፰/፪ሺ፲፫ ዓ.ም ያቀረብኩት ቪዲዮ❖❖❖

ሐዋርያው ቶማስ + ሕንድ + ትግራይ + ኤንዶሰልፋን/ Endosulfan ኬሚካል ☠”

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

💭 ቅዱስ ቶማስ ወደ ሕንድ እና አርሜኒያ ተጉዟል፤ ሐዋርያት ቅዱስ ማቴዎስ(በኢትዮጵያ/አክሱም ነው የሰማዕትነትን አክሊል የተቀዳጀው)፣ ቅዱስ ማትያስ፣ ቅዱስ በርተሎሜዎስ ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘዋል፤ ዛሬ ግንቦት ፳፮/26 የቅዱስ ቶማስ ክብረ በዓሉ ነው።

✞✞✞እንኳን ለሐዋርያው እና ወንጌላዊው ቅዱስ ቶማስ ዓመታዊ በዓል አደረሰን!!!✞✞✞

ጰራቅሊጦስ በጽዮን አደባባይ በቅዱስ ቶማስ ላይ በቅዱስ ነቢይ ፊት የበራ ነው።

ሐዋርያው እና ወንጌላዊው ቅዱስ ቶማስ እ.አ.አ በ፶፪/52 ዓ.ም ወደ ሕንድ ተጉዞ በመስበክ የማልያላም ቋንቋ ተናጋሪዎች የሆኑት የኬርላ ወገኖቻችን ክርስቶስን እንዲቀበሉ ረድቷቸዋል። የዚህ የደቡብ ሕንድ ኬረላ ግዛት ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ወንድሞቻቸንና እህቶቻችን በ፪ሺ፲ ዓ.ም ቱ የደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ደመራውን በደመቀ መልክ ከእኛ ጋር አብርተውት ነበር። የሕንድ(ኬረላ)ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን፤ ፓትርያርክ እና መዘምራን በመስቀል አደባባይ ተገኝተው ክርስቲያናዊ አንድነትን እና በወንድማማቾች/በእኅትማማቾች መካከል ሊኖር የሚገባው የእግዚአብሔር ፍቅር ምን እንደሚመስል አሳይተውን ነበር። እግረ መንገዳቸውንም በዚሁ የ፪ሺ፲ ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት በጥንታውያን ክርስቲያን ሕዝቦችን ላይ ጦርነት እንደተከፈተባቸው እና ይህን ኬሚካል አስመልክቶም በኬረላ ግዛት ምን እይተሠራ እንደሆነ መለኮታዊ ጥቆማ አድርገውልን ነበር።

ይህም፤ ልክ በዚሁ በ ፪ሺ፲/2010 ዓ.ም ዓመት ሥልጣን ላይ እንዲወጣ የተደረገው የባራክ ሁሴን ኦባማ + የግብጽ + የሳውዲ + የኤሚራቶች + የሸህ አላሙዲን ምልምል ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በመላው ዓለም ክልክል የሆነው እና ጊዜው ስላለፈበት ቀደም ሲል በዘመነ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ወደ እስራኤል እንዲመለስ የተደረገውን☠ አደገኛ “ኤንዶሰልፋን/Endosulfan Pesticide“ መርዛማ የተባይ ማጥፊያ ኬሚካል ከእስራኤል መልሶ ወደ ኢትዮጵያ እንዲገባ አደረገ። ለምን?

ቅዱስ ቶማስ ወደዚህ አንገብጋቢ/አሳዛኝ ጉዳይ መራኝ፤

በዚህች እኅት ኦርቶዶክስ ክርስቲያን የኬረላ ግዛት ከ1978 .ም ጀምሮ

ኤንዶሰልፋን/Endosulfan የተባለውና በመላው ዓለም የተከለከለው የተባይ ማጥፊያ ኬሚካል በሰብል ላይ ተረጭቶ በሕዝቡ ላይ ዛሬም ድረስ በጣም ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ ላይ ነው።

😈 አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ግዜው ያለፈበትን አደገኛ “Endosulfan Pesticide“ መርዛማ የተባይ ማጥፊያ ኬሚካል ከእስራኤል ወደ ኢትዮጵያ ያስገባው ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ሊመርዝበት መሆኑ ዛሬ በትግራይ የምናያቸው አሰቃቂ ሁኔታዎች ማስረጃዎች ናቸው። የእግዚአብሔርን ፍጡር እንዲራብ ሰብሉን የሚጨፈጭፍና የሚያቃጥል፣ ሕፃናት በኬሚካል ተቃጥለው እንዲሰቃዩ የሚያደርግ አውሬ ምን ያህል ሰይጣንን የሚያስንቅ አወሬ እንደሆነ መገንዘብ አለብን። ሰይጣን እኮ እግዚአብሔርን እጅግ በጣም ይፈራዋል!

☠“ሙሉ አ/አን ማፈንዳት የሚችል ኬሚካል ተከማችቶ ተገኘ!” የሚል ዜና በቅርቡ ሰምተን ነበር። እንግዲህ ይህ ዜና በምን መልክ እና ለምን እንዲናፈስ ማስፈራሪያ መሆኑ ነው። እንግዲህ ይህን ኬሚካል መልሶ ያስገባው በትግራይ ላይ ለመረጭት አስቦ ለጦርነቱ ገና ያኔ መዘጋጀቱ ነበር።

😈ግራኝ አብዮት አህመድ የሰይጣን ቁራጭ ነው!😈

በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ ለማፈንዳት ገና የኑክሌር መሳሪያዎችን ለማግኘት ይጥራልይህ ስሜት የዛሬ ሦስት ዓመት ገና ፎቶውን እንዳየሁ ተሰምቶኝ በጦማሬ ገልጬ ነበር። የዚህን አውሬ ድምጽ የሰማሁትና ተንቀሳቃሽ ምስሉንም ያየሁት ስልጣን ላይ ከወጣ ከዓመት በኋላ ነበር። በምክኒያት! አንድ ወቅት ላይ ቴሌቪዥን ላይ ሲታይ፤ አጠገቤ ለነበሩ፤ “ይህ ሰው ማን ነው?” ብዬ ስጠይቃቸው፤ “እንዴ አታውቀውም እንዴ ጠቅላያችን እኮ ነው!” ብለው በመደነቅ ሲመልሱልኝ አስታውሳለሁ። አዎ! በመንፈስ ነበር የማውቀውና ዲያብሎሳዊ የሆነውን ቆሻሻ መንፈሱን አይቸዋለሁና

ለማንኛውም፤ እያንዳንዱ የጽዮን ልጅ፣ የክርስቶስ አርበኛ ትግራዋይ ወደ ትግራይ ብቻ ሳይሆን መዝመት ያለበት ወደ አዲስ አበባ ወይም ወደ ደብረ ዘይት አምርቶ ይህን ቆሻሻ 😈 ባፋጣኝ 🔥የመጥረግ ግዴታ አለበት። ይህን የሚያደርገው ጀግና የፀደቀ ነው!100%!

✞✞✞በትግራይ እጅግ በጣም አሰቃቂ ግፍና ወንጀል በመፈጸም ላይ ያሉት እነ ግራኝ ከሃዲዎች የኤዶማውያንና እስማኤላውያን ወኪሎች ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ! ነበልባላዊ በሚሆን በሥላሴ ቃልና ሥልጣን ይንደዱ! ይቃጠሉ! በሲኦል የጨለማ አዘቅት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ! ኃዘን ከላያቸው አይራቅ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ! እንደ ቃየልና ይሁዳ በዱርና በበርሃ ተበታትነው ሲቅበዘበዙ ይኑሩ! አሜን! አሜን! አሜን!✞✞✞

________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Somali Terrorists in The #AxumMassacre | It’s Jihad against Christian Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 9, 2021

💭 የሶማሊያ አሸባሪዎች በአክሱም ጭፍጨፋ | በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ/በአክሱም ጽዮን ላይ የታወጀ ጅሃድ ነው

👉 The handwriting is there on the wall for anyone who will see it.

It happened 500 years ago with the 1st Jihad campaign of Ahmed (Gragn) ibn Ibrahim al-Ghazi and Ottoman Turkey, it’s happening now courtesy of Abiy Ahmed (Gragn) Ali. We won’t be surprised if the whole the massacre was planned and carried out with the help of Mohammed ‘Farmajo’ (Somali) + Mustafa Mohammed Omar (President of the Somali Regional State in Ethiopia, who is a wolf in sheep’s clothing and brother-in-Jihad to evil Abiy Ahmed) + Minnesotan Somali Jihadi Ilhan Omar who went to see cruel Isaias Afewerki in Eritrea, two years ago. She even visited the St. Mary Church of Asmara. Wow!

It’s Jihad against Ethiopia’s Holy of the Hollies St. Mary of Zion Church:

😈 Ahmed ibn Ibrahim al-Ghazi = Somali Jihadist

😈 Abiy Ahmed Ali = Oromo Jihadist

ለኢትዮጵያ የቅድስት ቅድስት በሆነችው ጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያን ላይ የተካሄደ ጂሃድ ነው፤

😈 ግራኝ አህመድ ፩ኛ = ሶማሌ ሙስሊም ነበር

😈 ግራኝ አህመድ ፪ኛ = ኦሮሞ ሙስሊም/መናፍቅ ነው

ከ፭መቶው ዓመት የግራኝ አህመድ ቀዳማዊ የአክሱም ጭፍጨፋ በኋላ በታሪካችን ለሁለተኛ ጊዜ በአክሱም ጽዮን ላይ ግራኝ አህመድ ዳግማዊ ጭፍጨፋውን አካሄደ። በጽንፈኛውና አረመኔው የኦሮሞ አገዛዝ አቀነባባሪነትና መሪነት ለአክሱም ጽዮን ጭፍጨፋ ተባባሪ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የተሳተፉት፤

፩ኛ. ኦሮሞዎች

፪ኛ. አማራዎች

፫ኛ. የኤርትራ ቤን አሜሮች

፬ኛ. ሶማሌዎች

፬ኛ. አፋሮች

፭ኛ. የደቡብ ብሔረሰቦችና ነገዶች

፮ኛ. ኤሚራቶች

፯ኛ. የአሜሪካ የሳተላይት ስለላ ተቋማት

👉 በዚህ አረመኔያዊ ድርጊታቸው “ክርስቲያን ነኝ የሚለውን አማራን” ጨምሮ ሁሉም አህዛብነታቸውን ፻/100% አረጋግጠዋል።

👉 በዚህ አረመኔያዊ ድርጊታቸው “ነፃነት አግኝተው ነበር” ሲባልላቸው የነበሩት የኦሮሞ እና ደቡብ ብሔሮች ፀረኢትዮጵያና የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ እንዳላቸው አረጋግጠዋል።

👉 “ክርስቲያን ነኝ!” የሚለው አማራ አርቆ አሳቢነት ጎድሎት ከዚህ አረመኔያዊ ድርጊት ጋር በመተባበሩ ከአክሱም ጽዮን መነጠሉን አረጋግጧል። አማራው በዚህ ተባባሪነቱ የአማራ ልሂቃን “ኢትዮጵያ” በሚል ካባቸው “የሳጥናኤል ጎል” አማራ + ተዋሕዶ፤ “አማራን እና ተዋሕዶን ለማጥፋት ነው” እንደሚሉን ሳይሆን የጥቃት ዒላማዎቹ ትግራዋይ/አክሱም/ኢትዮጵያ + ተዋሕዶ መሆናቸውን በሚገባ አረጋግጦልናል። አጥቂ + ከአጥቂዎች ጋር ተባባሪና ተጠቂ በአንድ ጊዜ መሆን ፈጽሞ አይቻለውም። የሌሎቹስ የሚጠበቅ ነበር፤ ግን አማራዎች ከሶማሌ፣ ቤን አሚር እና አረብ መሀመዳውያን ጋር ተባብራችሁ አክሱም ጽዮንን ስላስጠቃችኋት አብቅቶላችኋል፤ አሁን ወይ አረብኛ መማር ጀምራችሁ ለጨረቃ አላህ መስገዱን መለማመድ አለባችሁ፤ የበግ ለምድ ለብሰ እየመጣ በድጋሚ ሊያታልላችሁና ሊጨፈጭፋችሁ ለተዘጋጀው የግራኝ እና ሙስጠፌ ሰይጣናዊ/ሰዶማዊ ጥምረት ተንበርክካችሁ ትገዛላችሁ፣ አሊያ ደግሞ አንገታችሁን ለአህዛብ ሰይፍ ትሰጡ ዘንድ ግድ ይሆና! እጅግ በጣም አዝናለሁ! እኔ እንኳን በአቅሜ ይህ እንዳይመጣ ላለፉት ሃያ ዓመታት ደክሜ ነበር። ግን የአማራ ልሂቃን ይባስ ብለው ጦማሬን እና ዩቲውብ ቻኔሎቼን እንዲዘጉ እያደረጉ በከንቱ ይፈታተኑኛል። ለምሳሌ “ዘማሪ ሉልሰገድን (ሉሌ ቋንቋዬ) እና “ሰማያት” ( ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤል) የተሰኙትን ቻነሎች በመጠቀም የእኔን የቀድሞውን “ኢትዮጵያዊ እና ፀረ-ግራኝ” የሆነውን ዩቲውብ ቻነሌን ያዘጋብኝ ወስላታው ዘመድኩን በቀለ እንደሆነ ደርሼበታለሁ። ይህኛውን ቻነሌን ደግሞ በ “ቤተሰብ ሜዲያ” በኩል ውክልና የተሰጠውና ዛሬ የቻኔሉን ስም “ምንያህል በንቲ/ minyahil benti film production“ በሚል ቀይሮ የመጣው የ “ተሃድሶ” ቻኔል ሊያዘጋብኝ ሞክሮ ነበር። እንደሚታወቀው ቤተሰብ ሜዲያ + አደባባይ ሜዲያ + ጽዋዕ ቲውብ + ምኒልክ ቲውብ + ኢትዮ360 + አዲስ ታይምስ + ዘ-ሃበሻ + ዘመድኩን በቀለ እና ብዙ ሌሎች የአማራና ኦሮሞ ሜዲያዎች ሁሉ ከሰባት ወራት በፊት በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተውን የዘር ማጽዳት ጭፍጨፋ በጋራ እየተናበቡ በግልጽ ደግፈውት ነበር። ጦርነቱ እንደተጀመረም ሆነ ከመጀመሩ በፊት የሠሯቸውን ዝግጅቶች ገብተን እንመለክት።

👉 በዚህ አረመኔያዊ ድርጊታቸው ፤ “የብሔር ብሔረሰብ እኩልነት‘” የተባለው የፈጠራ ንድፈ ሀሳብ በውስጡ የጥፋት ዓላማን ማንገሱን በግልጽ ለማየት እንችል ዘንድ ረድቶናል። ይህ በአክሱም ጽዮን ላይ የሚካሄደው የጭፍጨፋ ጦርነት፤“እኩልነት” የተባለውና ዲያብሎስ የፈጠረው ይህ ንድፈ ሃሳብ በአንዱ ወገን ሞትና ጥፋት በኩል ተሰውሮ፣ ተደብቆ፣ ተመስጥሮ የሚሰራ የሉሲፈር መንግስት አካል መሆኑን አሳይቶናል። “እኩልነትና ዲሞክራሲ” በሚል ካባ ተሰውሮ ዲያብሎስ እንደሚነገስ በሚገባ አሳውቆናል። የእግዚአብሔር ቃል “የተኩላ ለምድ” ያለው አንዱ “እኩልነት” የተባለው የፈጠራ ቃል (ህግ)/ የሀሰት(ፈጠራ) ስም መንፈስን ለመግደልና ስጋን ለማንገስ የሚሠራ የተሰወረ፣ የተደበቀ፣ የተሸፋፈነ የፈጥራ ንድፈ ሀሳብ መሆኑ ዛሬ በገሃድ ተገልጦ ለሁላችንም ይታያል። እንደ ኦሮሞዎች፣ ሶማሌዎች፣ የደቡብ ነገዶች ባጠቃላይ የዋቄዮአላህ አህዛብ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ሕዝቦች ስለሆኑ “መብታችን ይጠበቅ! እኩል እንሁን! ይህም ኬኛ ያም ኬኛ” በማለት ሲጮኹና ሌት ተቀን ሲለፍፉ ስንሰማ መንፈስን በመጨፍለቅ የስጋን የበላይነት ለማንገስ ስለሚመኙ ነው። ተፈጥሯቸው ነውና!

የኢትዮጵያ የጥፋትና የውድቀት ምስጢር የተገለጠበት የእግዚአብሔር ቃል በሁላችንም ፊት ምስከር በሆነበት በዚህ በእኛ ዘመን የእግዚአብሔር የመጨረሻው ፍርድ በዚህ የጥፋት ዙፋን ላይ ይሆናል ማለት ነው። በሌላም አገላለጽ የሞትና ባርነት አምልኮ የአራት ትውልድ ዕድሜ ያህል በተቀደሰችው ምድር ላይ ቆይቷል ማለትም ይሆናል። ይህም ማለት አሁን ያለውን የእኛን ትውልድ ፩/1 ብለን ወደኋላ ፪/2፣ ፫/3 እና ፬/4 ትውልድ ስንቆጥር ባለው ጊዜ ውስጥ ይህ የጥፋት አምልኮ ወደ ምድሪቱ ገብቷል ማለት ነው። ከሶስትና አራት ትውልዶች በፊት ነው የሉሲፈር ዙፋን በኢትዮጵያ የቆመው። አሁን ያለንበትን ትውልድ አንድ ብለን ተነስተን ወደኋላ ሶስትና አራት ትውልዶች ስንቆጥር ይህ የዲያብሎስ አምልኮ በኢትዮጵያ ምድር የተተከለበትንና ይህ ርኩሰት ወደ ምድሪቱ የገባበትን ጊዜ/ዘመን እንደርስበታለን። እዚህ ጋር መጽሐፍ ቅዱስ የአንድን ትውልድ ዘመን/እድሜ የሚገልጸው በጊዜው ያን ትውልድ ይመራ በነበረው መንግስት የጊዜ ቆይታ (ዘመነ መንግስት) ነው። የትውልዱ ዕድሜ የሚወሰነው በዘመነ መንግስቱ ነው ማለት ነው።

👉 ከዚህም በመነሳት ከባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

☆፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን ትውልድ

☆፪ኛ. የደርግ ትውልድ

☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ

☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ትውልድ

ናቸው።

😈 እንግዲህ ይህ ምኞታዊ የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የዲያብሎስ ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው በአፄ ምኒልክ ትውልድ ነው ማለት ነው።

ለዚህ የምኞች መሻት ምኒልክ የቀደመውን የእግዚአብሔር ስምና ክብር የተገለጠበትን የትክክለኛዋን ኢትዮጵያን መንፈሳዊ አካል ዙፋኑ ላይ ለነገሱበት የሸዋ ግብር መስዋዕት አድርገው አቀረቡት። በዚህም የምኒልክ መንግስታዊ ራዕይ(ፈቃድ) የተገደለውና የሞተው ደግሞ የቀደመው የኢትዮጵያ ምድር ስምና ክብር ሆነ። እንግዲህ በዚህ ያ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ነበር የተገደለው። በደንብ መታወቅ ያለበትና ትኩረት ሌሰጠው የሚገባው የኢትዮጵያ ምድር ስምና ክብር የተዘጋጀበት ህግ ነበር። ይሁን እጁ ይህ ሳይደረግ ቀርቶ ባልተማሩና ክፉ በሆኑ ነገስታት ኢትዮጵያ እስከ ዛሬ ድረስ እንዲሁ ስሟንና ክብሯን ስታጣ፣ ስትዋረድ እንመለከታለን። የኢትዮጵያ ምድር ስምና ክብር የተዘጋጀበትን የተፈጥሮ ሀብት ለተፈጠረበት ትክክለኛ መለኮታዊ ዓላማ ለጥቅም ማዋል የሚችል ይህ ገዥ አካል ብቻና ብቻ ነበር። የፈጠራት የእግዚአብሔር መንግስት በተፈጠረችበት ህግ በኩል እንድትመራና እንድትተዳደር እንዲሁም እንድትገዛ የፈለገበትም ዋናው መለኮታዊ ዓላማ የተፈጥሮ ሀብቷን ለተፈጠረችበት ትክክለኛ ዓላማ ለጥቅም ማዋል የሚችለው ይህ የፈጠራት የመንግስት ህግ ብቻ ስለሆነ ነው። የኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ ስምና ክብር የተዘጋጀው ምድሪቱ በተፈጠረችበት ህግ በኩል ሲሆን ይህም ደግሞ ስለ መንፈስ አካል ይናገራል። ያ ህይወትና ነፃነት(ሳራ፣ ይስሐቅ ወዘተ)የተባለለት የመንፈስ ህግ ሞተ ማለት ደግሞ ምድሪቱም ትሁን ሕዝቦቿ እንዲሁም መንግስቱ ለሞትና ለባርነት ተላልፈው ተሰጡ ማለት ይሆናል። አፄ ምኒልክ ግን ይህን መንግስታዊ አካል (ሕዝብ) ልክ እንደ አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ እንደ መንግስቱ ኃይለማርያም እና እንደ ግራኝ አብዮት አህመድ ለስጋ ምኞት (ብልጽግና)መስዋዕት አድርገው ለሸዋው ግብር ባቀረቡበት ጊዜ የኢትዮጵያ ምድር ሞትና ባርነት ዕውን ሆነ።

የኢትዮጵያ መንግስት በስጋ አካል ላይ የተመሠረተ ከሆነ፤ ሕዝቦቿም በስጋ ህግ የተዘጋጀ ማንነትና ምንነት ካላቸው ምድሪቱ ለሞትና ለባርነት ተላልፋ የተሰጠች ትሆናለች። ባርነትን፣ ጥፋትን፣ ዕልቂትና ሞትን ብቻ ነው የሚሠሩት። የስጋ ራዕይና ዓላማ ይህ ነውና። “እኔ ወይም ለእኔ ብቻ/ኬኛ”የሚል ዛሬ በአክሱም ጽዮን እንደምናየው ወንድሙን የሚገድል፣ የሚሰርቅ፣ የሚዘርፍ፣ የሚበድል፣ የሚክድ፣ ከጠላት ጋር አብሮ የሚያርድ፣ የሚያስጨንቅ ህግ ወይ ስግብግብና ራስ ወዳድ የስጋ ማንነትና ምንነት ነው። ስጋም ሲነግስ ሞትና ባርነት ይነግሳል። በስጋ ህግ (መንግስት) የኢትዮጵያን ብልጽግና፣ ነፃነትና ልዕለኃያልነት ዕውን ማደረግ በጭራሽ አይቻልም። የበረከትና የህይወት ምድር እንዲሁም ነጻነት ያላቸው ሕዝቦች አገር መሆንዋን በስጋ ማነነትና ምነነት (ህግ) ለመግለጥ መሞከር አላዋቂነት፣ ጅልነትና ከንቱነት ብቻ ይሆናል። የስጋ ህግ የመርገም፣ የሞትና የባርነት ህግ ነውና። በተለይም መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት ለነበረውና ያን ስሙንና ክብሩን ለጣለና ላቃለለ የምኒልክ፣ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱና ግራኝ አብዮት ትውልድ። ኢትዮጵያን በስጋ ህግ መግዛት ምድሪቱን ለሞትና ለባርነት አስልፎ ከመስጠት የተለየ ትሩጉም አይኖረውም። ዛሬ የምናየው ይህን ሐቅ ነው!

✞✞✞[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፮፥]✞✞✞

፳፬ በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ። እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ።

፳፭ ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታል፤ ስለ እኔ ግን ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ያገኛታል።

፳፮ ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?

፳፯ የሰው ልጅ ከመላእክቱ ጋር በአባቱ ክብር ይመጣ ዘንድ አለውና፤ ያን ጊዜም ለሁሉ እንደ ሥራው ያስረክበዋል።

፳፰ እውነት እላችኋለሁ፥ የሰው ልጅ በመንግሥቱ ሲመጣ እስኪያዩ ድረስ እዚህ ከሚቆሙት ሞትን የማይቀምሱ አንዳንድ አሉ።

______________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

UN Report Reveals Presence of Somali Fighters in Ethiopia’s Tigray Region

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 9, 2021

My Note: The fact that a UAE news media is reporting this is very interesting. What are they up to, folks? The Oromos, Amharas and Afaris aren’t enough, The Evil Trio of Hades &Captain Hook a.k.a Isaias Afewerki + Abiy Ahmed + Mohammed ‘Farmajo’ are importing Muslim Ben Amir, Somalis and Emiratis to massacre and rape Christian Tigrayans – to destroy their body and soul. This is satanic Jihad

Report sounds alarm on grave human rights breaches committed by Eritrean army

A UN report due to be submitted to the General Assembly this month says Somali soldiers are fighting alongside Eritrean troops in Ethiopia’s war-torn Tigray region.

The 17-page-document prepared by UN special rapporteur Mohamed Babiker discusses the presence of Somali troops in Tigray – an issue that adds another dimension to the continuing conflict and growing humanitarian crisis.

“In addition to reports of the involvement of Eritrean troops in the Tigray conflict, the special rapporteur also received information and reports that Somali soldiers were moved from military training camps in Eritrea to the front line in Tigray, where they accompanied Eritrean troops as they crossed the Ethiopian border,” the report said.

It also mentions the presence of Somali fighters near the Ethiopian city of Aksum, a Unesco World Heritage site that has been indiscriminately shelled since the fighting started last November.

The governments of Somalia and Eritrea have denied the participation of Somali soldiers in the conflict.

The UN report also points to grave abuses of human rights committed by Ethiopian and Eritrean troops in Tigray, including the looting of Saint Mary’s Hospital and Aksum University Referral Hospital.

The report says the Eritrean military has committed “deliberate attacks against civilians and summary executions, indiscriminate attacks, sexual and gender-based violence, arbitrary detention, destruction and looting of civilian property and displacement and abduction of Eritrean refugees and asylum seekers”.

The report makes recommendations to the Eritrean government that includes providing information on the presence of its troops in Tigray and answering the allegations of human rights abuses.

It asks Asmara “to ensure that protective measures are taken in areas under its effective territorial control to ensure respect for international humanitarian law and international human rights law by Eritrean troops present in Tigray”.

The fighting in Tigray began eight months ago when Ethiopian and Eritrean troops alongside allied militias began an offensive against the Tigray People’s Liberation Front.

The conflict has displaced about two million civilians and left 5.2 million in urgent need, the US said.

Human rights organisations including Doctors Without Borders and Amnesty International have documented incidents of sexual violence, extrajudicial killings and massacres in Tigray.

David Beasley, executive director of the UN World Food Programme, said on Tuesday that “time is running out” and called on all parties to allow free humanitarian access to the region to avert a catastrophe.

Cameron Hudson, senior fellow with the Atlantic Council’s Africa Centre, said there had been rumours of a Somali military presence in the region for a while, but this was the first time the UN has mentioned them.

He said the allegations could not be fully investigated because the UN was unable to gain full access to the region.

Mr Hudson said the more concerning issue in the UN report was Eritrea’s defiance and desire to increase its political and military influence in the area.

This pointed to “behind-the-scenes efforts of [Eritrean President] Isaias Afwerki to increase his influence across the region and the talk of a formal confederation between Ethiopia, Eritrea and Somalia”, Mr Hudson told The National.

“If this proves true, then it would demonstrate the dangerous power Isaias has to organise allies and direct them against his enemies, in this case the TPLF.”

He said such a development “would be very unsettling to Sudan, Djibouti and Kenya, specifically, all of whom are concerned by growing Eritrean influence in the region”.

Despite outside pressure and pledges by Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed that Eritrean troops would withdraw from Tigray, Asmara has not pulled its fighters.

But the UN could exert pressure on Mogadishu to withdraw its forces.

“Somalia is the most susceptible to outside pressure given the budget support and security assistance it continues to get,” Mr Hudson said.

Source

__________________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሐዋርያው ቶማስ + ሕንድ + ትግራይ + ኤንዶሰልፋን/ Endosulfan ኬሚካል ☠

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 3, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

💭 ቅዱስ ቶማስ ወደ ሕንድ እና አርሜኒያ ተጉዟል፤ ሐዋርያት ቅዱስ ማቴዎስ(በኢትዮጵያ/አክሱም ነው የሰማዕትነትን አክሊል የተቀዳጀው)፣ ቅዱስ ማትያስ፣ ቅዱስ በርተሎሜዎስ ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘዋል፤ ዛሬ ግንቦት ፳፮/26 የቅዱስ ቶማስ ክብረ በዓሉ ነው።

✞✞✞እንኳን ለሐዋርያው እና ወንጌላዊው ቅዱስ ቶማስ ዓመታዊ በዓል አደረሰን!!!✞✞✞

ጰራቅሊጦስ በጽዮን አደባባይ በቅዱስ ቶማስ ላይ በቅዱስ ነቢይ ፊት የበራ ነው።

ሐዋርያው እና ወንጌላዊው ቅዱስ ቶማስ እ.አ.አ በ፶፪/52 ዓ.ም ወደ ሕንድ ተጉዞ በመስበክ የማልያላም ቋንቋ ተናጋሪዎች የሆኑት የኬርላ ወገኖቻችን ክርስቶስን እንዲቀበሉ ረድቷቸዋል። የዚህ የደቡብ ሕንድ ኬረላ ግዛት ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ወንድሞቻቸንና እህቶቻችን በ፪ሺ፲ ዓ.ም ቱ የደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ደመራውን በደመቀ መልክ ከእኛ ጋር አብርተውት ነበር። የሕንድ (ማላንካራ) ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን፤ ፓትርያርክ እና መዘምራን በመስቀል አደባባይ ተገኝተው ክርስቲያናዊ አንድነትን እና በወንድማማቾች/በእኅትማማቾች መካከል ሊኖር የሚገባው የእግዚአብሔር ፍቅር ምን እንደሚመስል አሳይተውን ነበር። እግረ መንገዳቸውንም በዚሁ የ፪ሺ፲ ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት በጥንታውያን ክርስቲያን ሕዝቦችን ላይ ጦርነት እንደተከፈተባቸው እና ይህን ኬሚካል አስመልክቶም በኬረላ ግዛት ምን እይተሠራ እንደሆነ መለኮታዊ ጥቆማ አድርገውልን ነበር።

ይህም፤ ልክ በዚሁ በ ፪ሺ፲/2010 ዓ.ም ዓመት ሥልጣን ላይ እንዲወጣ የተደረገው የባራክ ሁሴን ኦባማ + የግብጽ + የሳውዲ + የኤሚራቶች + የሸህ አላሙዲን ምልምል ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በመላው ዓለም ክልክል የሆነው እና ጊዜው ስላለፈበት ቀደም ሲል በዘመነ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ወደ እስራኤል እንዲመለስ የተደረገውን☠ አደገኛ “ኤንዶሰልፋን/Endosulfan Pesticide“ መርዛማ የተባይ ማጥፊያ ኬሚካል ከእስራኤል መልሶ ወደ ኢትዮጵያ እንዲገባ አደረገ። ለምን?

ቅዱስ ቶማስ ወደዚህ አንገብጋቢ/አሳዛኝ ጉዳይ መራኝ፤

በዚህች እኅት ኦርቶዶክስ ክርስቲያን የኬረላ ግዛት ከ1978 ዓ.ም ጀምሮ ☠ኤንዶሰልፋን/Endosulfan የተባለውና በመላው ዓለም የተከለከለው የተባይ ማጥፊያ ኬሚካል በሰብል ላይ ተረጭቶ በሕዝቡ ላይ ዛሬም ድረስ በጣም ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ ላይ ነው።

😈 አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ግዜው ያለፈበትን አደገኛ “Endosulfan Pesticide“ መርዛማ የተባይ ማጥፊያ ኬሚካል ከእስራኤል ወደ ኢትዮጵያ ያስገባው ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ሊመርዝበት መሆኑ ዛሬ በትግራይ የምናያቸው አሰቃቂ ሁኔታዎች ማስረጃዎች ናቸው። የእግዚአብሔርን ፍጡር እንዲራብ ሰብሉን የሚጨፈጭፍና የሚያቃጥል፣ ሕፃናት በኬሚካል ተቃጥለው እንዲሰቃዩ የሚያደርግ አውሬ ምን ያህል ሰይጣንን የሚያስንቅ አወሬ እንደሆነ መገንዘብ አለብን።  ሰይጣን እኮ እግዚአብሔርን እጅግ በጣም ይፈራዋል!

☠“ሙሉ አ/አን ማፈንዳት የሚችል ኬሚካል ተከማችቶ ተገኘ!” የሚል ዜና በቅርቡ ሰምተን ነበር። እንግዲህ ይህ ዜና በምን መልክ እና ለምን እንዲናፈስ ማስፈራሪያ መሆኑ ነው። እንግዲህ ይህን ኬሚካል መልሶ ያስገባው በትግራይ ላይ ለመረጭት አስቦ ለጦርነቱ ገና ያኔ መዘጋጀቱ ነበር።

😈ግራኝ አብዮት አህመድ የሰይጣን ቁራጭ ነው!😈

በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ ለማፈንዳት ገና የኑክሌር መሳሪያዎችን ለማግኘት ይጥራልይህ ስሜት የዛሬ ሦስት ዓመት ገና ፎቶውን እንዳየሁ ተሰምቶኝ በጦማሬ ገልጬ ነበር። የዚህን አውሬ ድምጽ የሰማሁትና ተንቀሳቃሽ ምስሉንም ያየሁት ስልጣን ላይ ከወጣ ከዓመት በኋላ ነበር። በምክኒያት! አንድ ወቅት ላይ ቴሌቪዥን ላይ ሲታይ፤ አጠገቤ ለነበሩ፤ “ይህ ሰው ማን ነው?” ብዬ ስጠይቃቸው፤ “እንዴ አታውቀውም እንዴ ጠቅላያችን እኮ ነው!” ብለው በመደነቅ ሲመልሱልኝ አስታውሳለሁ። አዎ! በመንፈስ ነበር የማውቀውና ዲያብሎሳዊ የሆነውን ቆሻሻ መንፈሱን አይቸዋለሁና

ለማንኛውም፤ እያንዳንዱ የጽዮን ልጅ፣ የክርስቶስ አርበኛ ትግራዋይ ወደ ትግራይ ብቻ ሳይሆን መዝመት ያለበት ወደ አዲስ አበባ ወይም ወደ ደብረ ዘይት አምርቶ ይህን ቆሻሻ 😈 ባፋጣኝ 🔥የመጥረግ ግዴታ አለበት። ይህን የሚያደርገው ጀግና የፀደቀ ነው! 100%!

✞✞✞በትግራይ እጅግ በጣም አሰቃቂ ግፍና ወንጀል በመፈጸም ላይ ያሉት እነ ግራኝ ከሃዲዎች የኤዶማውያንና እስማኤላውያን ወኪሎች ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ! ነበልባላዊ በሚሆን በሥላሴ ቃልና ሥልጣን ይንደዱ! ይቃጠሉ! በሲኦል የጨለማ አዘቅት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ! ኃዘን ከላያቸው አይራቅ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ! እንደ ቃየልና ይሁዳ በዱርና በበርሃ ተበታትነው ሲቅበዘበዙ ይኑሩ! አሜን! አሜን! አሜን!✞✞✞

__________________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Health, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Fascist Abiy Ahmed’s Eritrean Mercenaries Commit Atrocities in Tigray

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 2, 2021

😠😠😠 😢😢😢

እውነት እንደሚሉን በትግራይ ጦርነት እየተካሄደ ነውን? አይመስለኝም! የሚመስለኝ “ውጊያ አለ” እያሉ በሁሉም በኩል የተቀነባበር ጭፍጨፋ በትግራይ ክርስቲያን አባቶቼ፣ እናቶቼ፣ ወንድሞቼና እኅቶቼ ላይ እየተካሄደ ነው። ይህ ደግሞ የሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያንና እስማኤላውያን ጭፍሮች የሆኑት ኦሮሞዎች፣ አማራዎች፣ መሀመዳውያንና ኢ-አማንያን ሁሉ ምኞትና ፍላጎት መሆኑ የታወቀ ነው። በዓብያተ ክርስቲያናት፣ በገዳማትና ታሪካዊ ቦታዎች አካባቢ፤“ውጊያ እየተካሄደ ነው!” መባሉንና ጭፍጨፋዎቹም በእነዚህ ቦታዎች እየተካሄደ እንደሆነ ልብ እንበል። “እዚህ አለን!” እያሉ በመጥራት በወገኖቻችን ሕይወት ላይ የኩኩሉሉ! ድብብቆሽ ጨዋታ የሚጫወቱ ይመስላል። 😠😠😠

በእውነት ህወሀቶች ከሠሩት በጣም ግዙፍ ስህተት ተምረው የወገኖቼን ስቃይ እና ሰቆቃ ማቆም ቢፈልጉና ለደቡባውያን የሰጡትን በረከትና ዕድል ወደ ሰሜን የመመለስ ፍላጎት ቢኖራቸው ኖሮ ትግራይ ሆነው ሳይሆን ጥይት መተኮስ የነበረባቸው፤ ወደ አዲስ አበባ ተጉዘው ግራኝን በደፉትና የጦርነቱንም አቅጣጫ ወደ ደቡብ በቀየሩት ነበር። ላለፉት ሦስት ዓመታት ስለፍፍ የነበረው ይህን ነው፤ “ባካችሁ ጡት አጥባትችሁ ያሳደጋችሁትን ሰይጣን ድፉትና ወደ አስኩም ጽዮን መጥታችሁ ንስሐ በመግባት ኢትዮጵያን የመንፈሳዊ ማንነትና ምንነት ላላቸው ትክክለኛዎቹ ኢትዮጵያውያን አስረክባችሁ ታሪክ ሥሩ!” ስል ነበር። እውነት ለመናገር ልክ ጦርነቱ እንደተጀመረ ህወሀቶች በሦስት ቀናት አዲስ አበባ ይገባሉ የሚል እምነት ነበረኝ። እንዴት ነው በወሬ ካልሆነ፤ አንዴም በአግባቡ ሲበቀሉ የማናያቸው?

የሚገርም ነው፤ እንደ ጋዛ ገላጣማ ከሆኑና እስራኤል 24/7 ዓይኖቿን ከምትተክለበት ትንሽ ቦታ ፍልስጤማውያኑ አሸባሪዎች ለዓመታት ሮኬቶችን ወደ እስራኤል መተኮስ ችለው ያው ከእስራኤል ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመድረስ በቅተዋል። በሌላ በኩል እነ ሳውዲና ኤሚራቶች እንዲሁ 24/7 ክትትል ከሚያደርጉባት ከገላጣማዋ የመንም የአሥር ዓመት ዕድሜ እንኳን የማይሞላቸው ሁቲነፃ አውጪዎች እስከ ጂዳና ሪያድ ድረስ የሚደርሱ ሮኬቶችንና ድሮኖችን በመላክ የበቀል እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ናቸው።

ታዲያ የኔ ጥያቄ፤ ለሃያ ሰባት ዓመታት ኢትዮጵያን ሲያስተዳድሩ የነበሩት ህወሀቶች ተመሳሳይ ተግባር ለመፈጸም እንዴት ተሳናቸው? ምንም ዓይነት የወታደራዊ ዕውቀት የሌለን እኛ ታዛቢዎች እንኳን የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች በአሰብ ቤዛቸው ተዋጊ አውሮፕላኖችንና ድሮኖችን ለክርስቲያን ኢትዮጵያ ጭፍጭፍጨፋ እያሰፈሩ መሆናቸውን ከሁለት ዓመት በፊት ከሩቅ ሆነን ስንጠቁም ነበር። እውነት የህወሀት ጄነራሎች ይህ መረጃ ሳይኖራቸው ቀርቶ ነውን? ዛሬም ኤሚራቶች የየመንን ደሴት ለዚሁ ተግባር በማዘጋጀት ላይ ናቸው፣ ግራኝ ከቱርክ ድሮኖችን ሊሸምት ነው ወዘተ” እያልን ነው፤ ነገር ግን የትግራይም ሆኑ የኢትዮጵያ ሜዲያዎች ለዚህ ትልቅ ጉዳይ ተገቢውን ትኩረት ሲሰጡት አይታዩም።

ለመሆኑ ለምን ይሆን በትግራይ ህፃናት ላይ የኬሚካል ቦምቦችን ሲጥል የነብረውን ምርኮኛ ኦሮሞ ፓይለትን ለቅቀውት ወደ ደብረ ዘይት እንዲመለስ ያደረጉት? የትግራይ ቀሳውስትና ካህናት በሰበባሰቡ እየተገደሉ ነው፤ እያለቁ ያሉት ክርስቲያኖች ናቸው፤ ታዲያ ምናልባት ዛሬም የስጋ ማንነትና ምንነት ላላቸው ደቡባውያን እየሠሩ ስለሆኑ ይሆን፤ “ሕዝቤ” የሚሉትን ሕዝብ ሊከላከሉት ያልቻሉት/ያልፈለጉት? የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው “ብሔር በሔረሰቦች” በጋራ ተናብበው በትግራይ ሕዝብ ላይ ጭፍጨፋ እያካሄዱ ግፍ እየሠሩ ታዲያ ህወሃቶች ዛሬም “የብሔርብሔረሰቦች እኩለነት” የሚለውን የተሰወረና የተሸፈነ ንድፈ ሀሳብ ተጠቅመው ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በሃገረ ኢትዮጵያ የነገሰውን የስጋን ማንነትና ምንነት ማለትም የስጋን አካል እንደ መንግስት አካል (ህግ) ፣ የሞትና ባርነትን ሥርዓት ለማስቀጠል ይሻሉን? ዛሬ በደንብ ግልጽ የሆነልን የህወሀት/ኢሀዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን/ኢዜማ የተዘጋጁበት መልክና ምሳሌ ይህ መሆኑን ነው። የኢትዮጵያ ባንዲራ ላይ እና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ካለው የትግራይ ሕዝብ ታሪክ ጋር ምንም ዓይነት ግኑኝነት በሌለው “የትግራይ ባንዲራ” ላይ ያረፈው ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ በሕዝባችን ላይ ያስከተለብንን ስቃይና ሰቆቃ ካየን በኋላ ዛሬም ሲውለበለብ ማየታችን እውነትም እነዚህን ቡድኖች ሉሲፈር ለስሙና ለክብሩ ፈጥሯቸዋል፣ ምኞቱንም እያሟሉለት ነው ማለት ነው። እንድምናየውም አራተኛ ትውልድ የተባለው የምኒልክ መንግስት መጨረሻ ወይም ፍጻሜ የህወሀት/ኢሀዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን/ኢዜማ አገዛዝ ነው። እነዚህን ቡድኖች የፀነሳቸው የምኒልክ የስጋ ምኞት ነበርና። ዛሬ ያለው አገዛዝ/መንግስት የምኒልክ መንግስት ነው።

በትግራይ ሕዝብ ላይ ከዚህ በፊት ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ ግፍና በደል እየደረሰበትና በደል ፈጻሚዎቹም አረመኔዎቹ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ መሆናቸው በግልጽ እየታወቀ፤ እንዴት ነው ህወሀቶች የበቀል እርምጃ የመውሰድ ከበቂ በላይ ብዙ ምክኒያቶች ኖሯቸው በግራኝ አገዛዝ አባላት ላይ እስካሁን አንድም የጥቃት እርምጃ መውሰድ ያልቻለው/ያልፈለገው? ዲያ ህወሃት እና ኦነግ/ብልጽግና/ብአዴን/አብን በእነ ሳሙራ ዩኑስ፣ ኬሪያ ኢብራሂም እና አረከበ እቁባይ በኩል አብረው ተናብበው እየሠሩ ይሆንን? ምርጫው” ባለፈው መስከረም የተካሄደው ሳይሆን ዛሬ የምናየው፤ ለተቀረው የኢትዮጵያ ክፍል በመጪዎቹ ወራት ለታቀደው “‘እኔ ብቻ’፤ ሌላ ምርጫ የለህም!” የሚለውን “አማራጭ የለሽ” ሁኔታ ለመፍጠር  ይሆን  ጦርነቱ በሁሉም ሃይሎች ዕቅድና ፍላጎት የተካሄደው?  “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution

💭 ይህ ጥርጣሬየ ከንቱ ሊሆን የሚችለው የሚከተለውን ካየን ብቻ ነው፦

👉 ፩ኛ. እነ ግራኝ አብዮት አህመድ ባፋጣኝ በእሳት ሲጠረጉ

👉 ፪ኛ. ‘ህወሀትየሚለው የመጠሪያ ስም ሲቀየር

👉 ፫ኛ. ባለ ሁለት ቀለሙ እና ኮከብ ያረፈበት የሉሲፈር ባንዲራ ከትግራይ ሲወገድ

Despite claims by both Ethiopia and Eritrea that they were leaving, Eritrean soldiers are in fact more firmly entrenched than ever in neighbouring Tigray, where they are brutally gang-raping women, killing civilians, looting hospitals and blocking food and medical aid, The Associated Press has found.

Multiple witnesses, survivors of rape, officials and aid workers say Eritrean soldiers have been spotted far from the border in Ethiopia, deep in eastern and even southern Tigray, sometimes clad in faded Ethiopian army fatigues.

Rather than leaving, witnesses say, the Eritrean soldiers now control key roads and access to some communities.

At a hospital in Mekele, capital of Ethiopia’s northern Tigray region, children are being treated for horrific injuries of war.

12-year-old Haftom Gebru’s hand was too mangled during fighting in his village to be saved.

15-year-old Akhbaret Tadesa has deep trauma after a shell detonated near her house.

It has left her trembling all the time, unable to speak or eat on her own.

Her sister and father care for her around the clock, feeding her, talking to her, holding and squeezing her shaking fingers.

These are the scars of the fighting between Ethiopian armed forces and the Tigray People’s Liberation Front.

Since the violence erupted last November, there has been an ever-growing number of war-wounded in Tigray, including women and children.

But many at the hospital say that their wounds were caused not by Ethiopian or Tigray fighters – but by fighters from Ethiopia’s one time foe across the border: Eritrea.

Teklemariam Gebremichael is a farmer and says that Eritrean soldiers targeted him for this very reason.

He recounts that he and his neighbours were told that they were no longer allowed to farm.

When Eritrean soldiers came upon him tending to his cattle and harvesting crops, they shot both him and his cows, killing all his livestock.

He survived, but with food now in short supply, his wound is slow to heal.

He appeals for help from the international community.

“They should take immediate action to save the people of Tigray and stand by Tigray, because they are here to ethnically cleanse us,” he says.

Health workers say that they have seen a spike in sexual violence too.

Sister Mulu Mesfin is a nurse at the Ayder Referral Hospital in Mekele.

She has treated 400 rape victims and says that the wards are still full to overflowing.

Some of the women who sought treatment said they had been held in camps and gang-raped by dozens of soldiers for weeks.

Some were so badly injured that they were unable to walk, with complications like fistulas and prolapses.

The sister says most of the gang rapes were carried out by both Ethiopian and Eritrean soldiers.

“Most are from Eritreans, but both soldiers are raping,” she says.

Compounding the problem, hospitals in the region have been attacked and ransacked.

Some of them were taken over by fighters and turned into garrisons.

As a result, people have to go further and further to get medical care as the hospitals they once went to are no longer able to function.

The Hawzen Primary Hospital still shows signs of an occupation that doctors and patients say was by Eritrean soldiers.

Birhan – who didn’t want to give her last name – came to seek treatment for her one-year-old baby, who’s been coughing a lot.

She left her two other children at home on their own; she says her husband had fled, as men of fighting age are more likely to be killed by soldiers.

She recalls how Eritrean soldiers took the hospital as a garrison after looting it.

Aid convoys were also being turned back.

__________________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Health, Infos, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

‘American Mercenaries are Torturing’ Saudi Princes | እነ አላሙዲን በአሜሪካውያን የሳዑዲ አረቢያ ቅጥረኞች ቁልቁል ተዘቅዝቀው እየተገረፉ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 23, 2017

ቁልቁል ተዘቅዝቃ ደም እየተፋች ስትገረፍ የነበረችው እህታችን ሰቆቃ የሚሳየውን ቪዲዮ እናስታውሳለን?

ሰይፍ የሚያነሡ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉ” [ማቴ. ፳፮፥፶፪]

We remember this video that shows a Saudi Arabian family hang our sister upside down from a hook and beat her to a bloody pulp.

for all who take the sword will perish by the sword„ [Matthew 26:52 ]

EXCLUSIVE: ‘American Mercenaries Are Torturing’ Saudi Elite Rounded up By New Crown Prince – And Billionaire Prince Alwaleed Was Hung Upside Down ‘just To Send A Message’


  • Source in Saudi Arabia says American private security contractors are carrying out’interrogations’ on princes and billionaires arrested in crackdown
  • Detained members of Saudi elite have been hung by their feet and beaten by interrogates, source says
  • Among those hung upside down are Prince Alwaleed bin Talal, an investor worth at least $7 billion who is being held at Riyadh’s Ritz Carlton
  • Arrests were ordered three weeks ago by Crown Prince Mohammed bin Salman
  • Source claims mercenaries are from ‘Blackwater’, a claim also made by Lebanese president
  • But its successor firm denies it has any operations in Saudi Arabia whatsoever and says its staff abide by U.S. law
  • Americans who commit torture abroad can be jailed for up to 20 years

Saudi princes and billionaire businessmen arrested in a power grab earlier this month are being strung up by their feet and beaten by American private security contractors, a source in the country tells DailyMail.com.

The group of the country’s most powerful figures were arrested in a crackdown ordered by Crown Prince Mohammed Bin Salman three weeks ago as he ordered the detention of at least 11 fellow princes and hundreds of businessmen and government officials over claims of corruption.

Just last month, the Crown Prince vowed to restore ‘moderate, open Islam’ in the kingdom and relaxed a number of its ultra-conservative rules, including lifting a ban on women driving.

DailyMail.com can disclose that the arrests have been followed by ‘interrogations’ which a source said were being carried out by ‘American mercenaries’ brought in to work for the 32-year-old crown prince, who is now the kingdom’s most powerful figure.

‘They are beating them, torturing them, slapping them, insulting them. They want to break them down,’ the source told DailyMail.com.

‘Blackwater’ has been named by DailyMail.com’s source as the firm involved, and the claim of its presence in Saudi Arabia has also been made on Arabic social media, and by Lebanon’s president.

The firm’s successor, Academi, strongly denies even being in Saudi Arabia and says it does not engage in torture, which it is illegal for any U.S. citizen to commit anywhere in the world.

The Saudi crown prince, according to the source, has also confiscated more than $194 billion from the bank accounts and seized assets of those arrested.

The source said that in the febrile atmosphere in the kingdom, Prince Mohammed has bypassed the normal security forces in keeping the princes and other billionaires at the Ritz Carlton hotel in Riyadh.

‘All the guards in charge are private security because MBS (Mohammed Bin Salman) doesn’t want Saudi officers there who have been saluting those detainees all their lives,’ said the source, who asked to remain anonymous.

‘Outside the hotels where they are being detained you see the armored vehicles of the Saudi special forces. But inside, it’s a private security company.

‘They’ve transferred all the guys from Abu Dhabi. Now they are in charge of everything,’ said the source.

The source said that Salman, often referred to by his initials MBS, is conducting some of the interrogations himself.

‘When it’s something big he asks them questions,’ the source said.

‘He speaks to them very nicely in the interrogation, and then he leaves the room, and the mercenaries go in. The prisoners are slapped, insulted, hung up, tortured.’

The source says the crown prince is desperate to assert his authority through fear and wants to uncover an alleged network of foreign officials who have taken bribes from Saudi princes.


Source

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: