💭 ግራኝ እና ሽመልስ ያዘጋጇቸው ኦሮሞዎች ከእስማኤላውያን እና ኤዶማውያን ጋር አብረው አማራውን ጨፈጨፉ፥ አማራው ከግራኝ ኦሮሞዎች ፣ እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ጋር አብሮ ተዋሕዶ ትግራዋይን እየጨፈጨፏቸው ነው። ጽዮን ማርያም ዛሬ ከትግራዋያን ጋር ብቻ ናት። ኦሮማራዎች የአቤል ደም ይጮኻል፤ ወዮላችሁ!
__________________________________________
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 9, 2021
💭 ግራኝ እና ሽመልስ ያዘጋጇቸው ኦሮሞዎች ከእስማኤላውያን እና ኤዶማውያን ጋር አብረው አማራውን ጨፈጨፉ፥ አማራው ከግራኝ ኦሮሞዎች ፣ እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ጋር አብሮ ተዋሕዶ ትግራዋይን እየጨፈጨፏቸው ነው። ጽዮን ማርያም ዛሬ ከትግራዋያን ጋር ብቻ ናት። ኦሮማራዎች የአቤል ደም ይጮኻል፤ ወዮላችሁ!
__________________________________________
Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Aksum, Anti-Ethiopia, Antichrist, Axum, Axum Massacre, ማይካድራ, ረሃብ, ሰብዓዊነት, ስደተኞች Massacre, ስደት, ሽብር, ትግራይ, አማራ, አብይ አህመድ, አክሱም, ኦሮማራ, ኦሮሞ, ክሊኒኮች, ዘር ማጥፋት, የዘር ማጽዳት, ዲያብሎስ, ጀነሳይድ, ጭፍጨፋ, ጽዮን, ፀረ-ተዋሕዶ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Genocide, Hatred, Hunger, Mai Kadra, Refugees, Tigray, War, Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 9, 2021
💭 Letesenbet Gidey Sets New Women’s 10,000m World Record
💭 ለተሰንበት ግደይ አዲስ የሴቶች የ 10,000 ሜትር የዓለም ክብረ ወሰን አስመዘገበች
________________________________
Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና | Tagged: 10ሺ ሜትር, 5k, Athletics, ሄንገሎች, ለተሰንበት ግደይ, ሩጫ, ኔዘርላንድስ, አትሌቲክስ, የረጅም ርቀት, ፲ሺ, Letesenbet Gidey, Long Distance, Spain, Valencia, World Record | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 9, 2021
ሕጻናቱ እንዴት ያስደስታሉ!😊😊😊
ዛሬ ጽኑና ጠንካራ ክርስቲያኖች የሆኑ እናቶችና አባቶች፤ እንኳን በሌላው ዓለም በኢትዮጵያ እንኳን ተፈልገው አይገኙም። ከእነዚህ እናቶችና ሕፃናት ውጭ ማነው ለኢትዮጵያ እና ለመላው ዓለም ያለመታከት ለዘመናት እንዲህ ጸሎት የሚያደርስ? የትኛዋ እናት?
☆ ሳህለ ወርቅ ዘውዴ?
☆ መዓዛ አሸናፊ?
☆ ስንቅነሽ እጅጉ?
☆ ሙፈሪያት ካሚል?
☆ አስቴር ማሞ?
☆ አይሻ መሀመድ?
☆ ብርቱካን ሚደክሳ?
☆ ሊያ ታደሰ?
☆ ዳግማዊት ሞገስ?
☆ ፊልሳን አብዱላሂ?
☆ ሂሩት ካሳው?
☆ አዳነች አቤቤ?
☆ ሂሩት ወልደ ማርያም?
☆ ዝናሽ ታያቸው?
መቼስ የአክሱም ጽዮንን እናቶች እንደ ዓይን ብሌኑ እየተንከባከበ ከመጠበቅና በዚህም ቅዱስ ተግባራቸው ከማመስገን፣ ከመደስትና ከመበረታታት በቀር ሊቀና እና ሊናደድ ብሎም ጦር ይዞ ሊዘምትባቸው የሚሻ ፍጡር በሕይወት መጽሐፍ ያልተጻፈ የዲያብሎስ ጭፍራ ብቻ ነው።
✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፥፭]✞✞✞
“በሕይወትም መጽሐፍ ተጽፎ ያልተገኘው ማንኛውም በእሳት ባሕር ውስጥ ተጣለ።”
በሌላው ዓለም እኮ ይህ አይታይም/አይታወቅም። ምን ያህል መታደል እንደሆነ እኮ ብዙዎቻችን አላውቅነውም። እስኪ በየትኛው መላው ሕዝብ ለሰባት ወራት ያህል እየተሳደደ፣ እየተደፈረ፣ እየተገለለ እና እየተጨፈጨፈ ይህን ዓይነት የእምነት ጥንካሬና የምግባር ጽናት የሚያሳየው? የአቶ ደመላሽ እርስት አመላሽን እና የሁሉም “ኬኛ”ን ስጋዊ ምኞት ምን ያህል እርቀት እንደወሰዳቸው አየነው እኮ ነው። በኤዶማውያኑም ሆነ በእስማኤላውያኑ ዓለም እኮ ማህበረሰባቱ እንኳን ይህ ሁሉ ግፍ ደርሶባቸው፤ የዕለት ቡናቸውን ካጡ እንኳን ልጆቻቸውን የፈንጅ ቀበቶ አስታጥቀ ወደ ፓርላማ ይልኳቸዋል ፤ በሶማሊያ፣ በሚነሶታ እና በፍልስጤም የምናየው እኮ ይህን ነው።
__________________________________
Posted in Ethiopia, Faith, Life, War & Crisis | Tagged: Aksum, ሕፃናት, መንፈሳዊ ውጊያ, ምሕላ, ሰማዕታት, ሰቆቃ, ተራሮች, ተዋሕዶ Axum, ትግራይ, አሕዛብ, አክሱም, ኢትዮጵያ, እምነት, እናቶች, ኦርቶዶክስ, ክርስቲያኖች, ጦርነት, ጸሎት, ጽዮን, Children, Ethiopia, Prayers, Tigray, Women, Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 9, 2021
💭 የሶማሊያ አሸባሪዎች በአክሱም ጭፍጨፋ | በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ/በአክሱም ጽዮን ላይ የታወጀ ጅሃድ ነው
👉 The handwriting is there on the wall for anyone who will see it.
It happened 500 years ago with the 1st Jihad campaign of Ahmed (Gragn) ibn Ibrahim al-Ghazi and Ottoman Turkey, it’s happening now courtesy of Abiy Ahmed (Gragn) Ali. We won’t be surprised if the whole the massacre was planned and carried out with the help of Mohammed ‘Farmajo’ (Somali) + Mustafa Mohammed Omar (President of the Somali Regional State in Ethiopia, who is a wolf in sheep’s clothing and brother-in-Jihad to evil Abiy Ahmed) + Minnesotan Somali Jihadi Ilhan Omar who went to see cruel Isaias Afewerki in Eritrea, two years ago. She even visited the St. Mary Church of Asmara. Wow!
❖ It’s Jihad against Ethiopia’s Holy of the Hollies St. Mary of Zion Church:
😈 Ahmed ibn Ibrahim al-Ghazi = Somali Jihadist
😈 Abiy Ahmed Ali = Oromo Jihadist
❖ ለኢትዮጵያ የቅድስት ቅድስት በሆነችው ጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያን ላይ የተካሄደ ጂሃድ ነው፤
😈 ግራኝ አህመድ ፩ኛ = ሶማሌ ሙስሊም ነበር
😈 ግራኝ አህመድ ፪ኛ = ኦሮሞ ሙስሊም/መናፍቅ ነው
ከ፭መቶው ዓመት የግራኝ አህመድ ቀዳማዊ የአክሱም ጭፍጨፋ በኋላ በታሪካችን ለሁለተኛ ጊዜ በአክሱም ጽዮን ላይ ግራኝ አህመድ ዳግማዊ ጭፍጨፋውን አካሄደ። በጽንፈኛውና አረመኔው የኦሮሞ አገዛዝ አቀነባባሪነትና መሪነት ለአክሱም ጽዮን ጭፍጨፋ ተባባሪ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የተሳተፉት፤
☆ ፩ኛ. ኦሮሞዎች
☆ ፪ኛ. አማራዎች
☆ ፫ኛ. የኤርትራ ቤን አሜሮች
☆ ፬ኛ. ሶማሌዎች
☆ ፬ኛ. አፋሮች
☆ ፭ኛ. የደቡብ ብሔረሰቦችና ነገዶች
☆ ፮ኛ. ኤሚራቶች
☆ ፯ኛ. የአሜሪካ የሳተላይት ስለላ ተቋማት
👉 በዚህ አረመኔያዊ ድርጊታቸው “ክርስቲያን ነኝ የሚለውን አማራን” ጨምሮ ሁሉም አህዛብነታቸውን ፻/100% አረጋግጠዋል።
👉 በዚህ አረመኔያዊ ድርጊታቸው “ነፃነት አግኝተው ነበር” ሲባልላቸው የነበሩት የኦሮሞ እና ደቡብ ብሔሮች ፀረ–ኢትዮጵያና የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ እንዳላቸው አረጋግጠዋል።
👉 “ክርስቲያን ነኝ!” የሚለው አማራ አርቆ አሳቢነት ጎድሎት ከዚህ አረመኔያዊ ድርጊት ጋር በመተባበሩ ከአክሱም ጽዮን መነጠሉን አረጋግጧል። አማራው በዚህ ተባባሪነቱ የአማራ ልሂቃን “ኢትዮጵያ” በሚል ካባቸው “የሳጥናኤል ጎል” አማራ + ተዋሕዶ፤ “አማራን እና ተዋሕዶን ለማጥፋት ነው” እንደሚሉን ሳይሆን የጥቃት ዒላማዎቹ ትግራዋይ/አክሱም/ኢትዮጵያ + ተዋሕዶ መሆናቸውን በሚገባ አረጋግጦልናል። አጥቂ + ከአጥቂዎች ጋር ተባባሪና ተጠቂ በአንድ ጊዜ መሆን ፈጽሞ አይቻለውም። የሌሎቹስ የሚጠበቅ ነበር፤ ግን አማራዎች ከሶማሌ፣ ቤን አሚር እና አረብ መሀመዳውያን ጋር ተባብራችሁ አክሱም ጽዮንን ስላስጠቃችኋት አብቅቶላችኋል፤ አሁን ወይ አረብኛ መማር ጀምራችሁ ለጨረቃ አላህ መስገዱን መለማመድ አለባችሁ፤ የበግ ለምድ ለብሰ እየመጣ በድጋሚ ሊያታልላችሁና ሊጨፈጭፋችሁ ለተዘጋጀው የግራኝ እና ሙስጠፌ ሰይጣናዊ/ሰዶማዊ ጥምረት ተንበርክካችሁ ትገዛላችሁ፣ አሊያ ደግሞ አንገታችሁን ለአህዛብ ሰይፍ ትሰጡ ዘንድ ግድ ይሆና! እጅግ በጣም አዝናለሁ! እኔ እንኳን በአቅሜ ይህ እንዳይመጣ ላለፉት ሃያ ዓመታት ደክሜ ነበር። ግን የአማራ ልሂቃን ይባስ ብለው ጦማሬን እና ዩቲውብ ቻኔሎቼን እንዲዘጉ እያደረጉ በከንቱ ይፈታተኑኛል። ለምሳሌ “ዘማሪ ሉልሰገድን (ሉሌ ቋንቋዬ) እና “ሰማያት” ( ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤል) የተሰኙትን ቻነሎች በመጠቀም የእኔን የቀድሞውን “ኢትዮጵያዊ እና ፀረ-ግራኝ” የሆነውን ዩቲውብ ቻነሌን ያዘጋብኝ ወስላታው ዘመድኩን በቀለ እንደሆነ ደርሼበታለሁ። ይህኛውን ቻነሌን ደግሞ በ “ቤተሰብ ሜዲያ” በኩል ውክልና የተሰጠውና ዛሬ የቻኔሉን ስም “ምንያህል በንቲ/ minyahil benti film production“ በሚል ቀይሮ የመጣው የ “ተሃድሶ” ቻኔል ሊያዘጋብኝ ሞክሮ ነበር። እንደሚታወቀው ቤተሰብ ሜዲያ + አደባባይ ሜዲያ + ጽዋዕ ቲውብ + ምኒልክ ቲውብ + ኢትዮ360 + አዲስ ታይምስ + ዘ-ሃበሻ + ዘመድኩን በቀለ እና ብዙ ሌሎች የአማራና ኦሮሞ ሜዲያዎች ሁሉ ከሰባት ወራት በፊት በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተውን የዘር ማጽዳት ጭፍጨፋ በጋራ እየተናበቡ በግልጽ ደግፈውት ነበር። ጦርነቱ እንደተጀመረም ሆነ ከመጀመሩ በፊት የሠሯቸውን ዝግጅቶች ገብተን እንመለክት።
👉 በዚህ አረመኔያዊ ድርጊታቸው ፤ “የብሔር ብሔረሰብ ‘እኩልነት‘” የተባለው የፈጠራ ንድፈ ሀሳብ በውስጡ የጥፋት ዓላማን ማንገሱን በግልጽ ለማየት እንችል ዘንድ ረድቶናል። ይህ በአክሱም ጽዮን ላይ የሚካሄደው የጭፍጨፋ ጦርነት፤“እኩልነት” የተባለውና ዲያብሎስ የፈጠረው ይህ ንድፈ ሃሳብ በአንዱ ወገን ሞትና ጥፋት በኩል ተሰውሮ፣ ተደብቆ፣ ተመስጥሮ የሚሰራ የሉሲፈር መንግስት አካል መሆኑን አሳይቶናል። “እኩልነትና ዲሞክራሲ” በሚል ካባ ተሰውሮ ዲያብሎስ እንደሚነገስ በሚገባ አሳውቆናል። የእግዚአብሔር ቃል “የተኩላ ለምድ” ያለው አንዱ “እኩልነት” የተባለው የፈጠራ ቃል (ህግ)/ የሀሰት(ፈጠራ) ስም መንፈስን ለመግደልና ስጋን ለማንገስ የሚሠራ የተሰወረ፣ የተደበቀ፣ የተሸፋፈነ የፈጥራ ንድፈ ሀሳብ መሆኑ ዛሬ በገሃድ ተገልጦ ለሁላችንም ይታያል። እንደ ኦሮሞዎች፣ ሶማሌዎች፣ የደቡብ ነገዶች ባጠቃላይ የዋቄዮ–አላህ አህዛብ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ሕዝቦች ስለሆኑ “መብታችን ይጠበቅ! እኩል እንሁን! ይህም ኬኛ ያም ኬኛ” በማለት ሲጮኹና ሌት ተቀን ሲለፍፉ ስንሰማ መንፈስን በመጨፍለቅ የስጋን የበላይነት ለማንገስ ስለሚመኙ ነው። ተፈጥሯቸው ነውና!
የኢትዮጵያ የጥፋትና የውድቀት ምስጢር የተገለጠበት የእግዚአብሔር ቃል በሁላችንም ፊት ምስከር በሆነበት በዚህ በእኛ ዘመን የእግዚአብሔር የመጨረሻው ፍርድ በዚህ የጥፋት ዙፋን ላይ ይሆናል ማለት ነው። በሌላም አገላለጽ የሞትና ባርነት አምልኮ የአራት ትውልድ ዕድሜ ያህል በተቀደሰችው ምድር ላይ ቆይቷል ማለትም ይሆናል። ይህም ማለት አሁን ያለውን የእኛን ትውልድ ፩/1 ብለን ወደኋላ ፪/2፣ ፫/3 እና ፬/4 ትውልድ ስንቆጥር ባለው ጊዜ ውስጥ ይህ የጥፋት አምልኮ ወደ ምድሪቱ ገብቷል ማለት ነው። ከሶስትና አራት ትውልዶች በፊት ነው የሉሲፈር ዙፋን በኢትዮጵያ የቆመው። አሁን ያለንበትን ትውልድ አንድ ብለን ተነስተን ወደኋላ ሶስትና አራት ትውልዶች ስንቆጥር ይህ የዲያብሎስ አምልኮ በኢትዮጵያ ምድር የተተከለበትንና ይህ ርኩሰት ወደ ምድሪቱ የገባበትን ጊዜ/ዘመን እንደርስበታለን። እዚህ ጋር መጽሐፍ ቅዱስ የአንድን ትውልድ ዘመን/እድሜ የሚገልጸው በጊዜው ያን ትውልድ ይመራ በነበረው መንግስት የጊዜ ቆይታ (ዘመነ መንግስት) ነው። የትውልዱ ዕድሜ የሚወሰነው በዘመነ መንግስቱ ነው ማለት ነው።
👉 ከዚህም በመነሳት ከባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦
☆፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን ትውልድ
☆፪ኛ. የደርግ ትውልድ
☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ትውልድ
ናቸው።
😈 እንግዲህ ይህ ምኞታዊ የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የዲያብሎስ ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው በአፄ ምኒልክ ትውልድ ነው ማለት ነው።
ለዚህ የምኞች መሻት ምኒልክ የቀደመውን የእግዚአብሔር ስምና ክብር የተገለጠበትን የትክክለኛዋን ኢትዮጵያን መንፈሳዊ አካል ዙፋኑ ላይ ለነገሱበት የሸዋ ግብር መስዋዕት አድርገው አቀረቡት። በዚህም የምኒልክ መንግስታዊ ራዕይ(ፈቃድ) የተገደለውና የሞተው ደግሞ የቀደመው የኢትዮጵያ ምድር ስምና ክብር ሆነ። እንግዲህ በዚህ ያ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ነበር የተገደለው። በደንብ መታወቅ ያለበትና ትኩረት ሌሰጠው የሚገባው የኢትዮጵያ ምድር ስምና ክብር የተዘጋጀበት ህግ ነበር። ይሁን እጁ ይህ ሳይደረግ ቀርቶ ባልተማሩና ክፉ በሆኑ ነገስታት ኢትዮጵያ እስከ ዛሬ ድረስ እንዲሁ ስሟንና ክብሯን ስታጣ፣ ስትዋረድ እንመለከታለን። የኢትዮጵያ ምድር ስምና ክብር የተዘጋጀበትን የተፈጥሮ ሀብት ለተፈጠረበት ትክክለኛ መለኮታዊ ዓላማ ለጥቅም ማዋል የሚችል ይህ ገዥ አካል ብቻና ብቻ ነበር። የፈጠራት የእግዚአብሔር መንግስት በተፈጠረችበት ህግ በኩል እንድትመራና እንድትተዳደር እንዲሁም እንድትገዛ የፈለገበትም ዋናው መለኮታዊ ዓላማ የተፈጥሮ ሀብቷን ለተፈጠረችበት ትክክለኛ ዓላማ ለጥቅም ማዋል የሚችለው ይህ የፈጠራት የመንግስት ህግ ብቻ ስለሆነ ነው። የኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ ስምና ክብር የተዘጋጀው ምድሪቱ በተፈጠረችበት ህግ በኩል ሲሆን ይህም ደግሞ ስለ መንፈስ አካል ይናገራል። ያ ህይወትና ነፃነት(ሳራ፣ ይስሐቅ ወዘተ)የተባለለት የመንፈስ ህግ ሞተ ማለት ደግሞ ምድሪቱም ትሁን ሕዝቦቿ እንዲሁም መንግስቱ ለሞትና ለባርነት ተላልፈው ተሰጡ ማለት ይሆናል። አፄ ምኒልክ ግን ይህን መንግስታዊ አካል (ሕዝብ) ልክ እንደ አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ እንደ መንግስቱ ኃይለማርያም እና እንደ ግራኝ አብዮት አህመድ ለስጋ ምኞት (ብልጽግና)መስዋዕት አድርገው ለሸዋው ግብር ባቀረቡበት ጊዜ የኢትዮጵያ ምድር ሞትና ባርነት ዕውን ሆነ።
የኢትዮጵያ መንግስት በስጋ አካል ላይ የተመሠረተ ከሆነ፤ ሕዝቦቿም በስጋ ህግ የተዘጋጀ ማንነትና ምንነት ካላቸው ምድሪቱ ለሞትና ለባርነት ተላልፋ የተሰጠች ትሆናለች። ባርነትን፣ ጥፋትን፣ ዕልቂትና ሞትን ብቻ ነው የሚሠሩት። የስጋ ራዕይና ዓላማ ይህ ነውና። “እኔ ወይም ለእኔ ብቻ/ኬኛ”የሚል ዛሬ በአክሱም ጽዮን እንደምናየው ወንድሙን የሚገድል፣ የሚሰርቅ፣ የሚዘርፍ፣ የሚበድል፣ የሚክድ፣ ከጠላት ጋር አብሮ የሚያርድ፣ የሚያስጨንቅ ህግ ወይ ስግብግብና ራስ ወዳድ የስጋ ማንነትና ምንነት ነው። ስጋም ሲነግስ ሞትና ባርነት ይነግሳል። በስጋ ህግ (መንግስት) የኢትዮጵያን ብልጽግና፣ ነፃነትና ልዕለ–ኃያልነት ዕውን ማደረግ በጭራሽ አይቻልም። የበረከትና የህይወት ምድር እንዲሁም ነጻነት ያላቸው ሕዝቦች አገር መሆንዋን በስጋ ማነነትና ምነነት (ህግ) ለመግለጥ መሞከር አላዋቂነት፣ ጅልነትና ከንቱነት ብቻ ይሆናል። የስጋ ህግ የመርገም፣ የሞትና የባርነት ህግ ነውና። በተለይም መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት ለነበረውና ያን ስሙንና ክብሩን ለጣለና ላቃለለ የምኒልክ፣ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱና ግራኝ አብዮት ትውልድ። ኢትዮጵያን በስጋ ህግ መግዛት ምድሪቱን ለሞትና ለባርነት አስልፎ ከመስጠት የተለየ ትሩጉም አይኖረውም። ዛሬ የምናየው ይህን ሐቅ ነው!
✞✞✞[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፮፥]✞✞✞
፳፬ በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ። እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ።
፳፭ ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታል፤ ስለ እኔ ግን ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ያገኛታል።
፳፮ ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?
፳፯ የሰው ልጅ ከመላእክቱ ጋር በአባቱ ክብር ይመጣ ዘንድ አለውና፤ ያን ጊዜም ለሁሉ እንደ ሥራው ያስረክበዋል።
፳፰ እውነት እላችኋለሁ፥ የሰው ልጅ በመንግሥቱ ሲመጣ እስኪያዩ ድረስ እዚህ ከሚቆሙት ሞትን የማይቀምሱ አንዳንድ አሉ።
______________________________________
Posted in Ethiopia, Faith, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Abu Dhabi, Aksum, Anti-Ethiopia, Asab, Axum, Axum Massacre, ቅጥረኞች, አህዛብ, አረመኔነት, አሰብ, አቡ ዳቢ, አብይ አህመድ, አክሱም, ኤሚራቶች, ዘር ማጥፋት, የሶማሊያ ወታደሮች, ድሮኖች, ጀነሳይድ, ጂሃድ, ግራኝ አህመድ, ጭካኔ, ፋሺዝም, Drones, Genocide, Ilhan Omar, Jihad, Mercenaries, Military Base, Somalia, Tigray, Troops, UAE, War, War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 9, 2021
My Note: The fact that a UAE news media is reporting this is very interesting. What are they up to, folks? The Oromos, Amharas and Afaris aren’t enough, The Evil Trio of Hades &Captain Hook a.k.a Isaias Afewerki + Abiy Ahmed + Mohammed ‘Farmajo’ are importing Muslim Ben Amir, Somalis and Emiratis to massacre and rape Christian Tigrayans – to destroy their body and soul. This is satanic Jihad
Report sounds alarm on grave human rights breaches committed by Eritrean army
A UN report due to be submitted to the General Assembly this month says Somali soldiers are fighting alongside Eritrean troops in Ethiopia’s war-torn Tigray region.
The 17-page-document prepared by UN special rapporteur Mohamed Babiker discusses the presence of Somali troops in Tigray – an issue that adds another dimension to the continuing conflict and growing humanitarian crisis.
“In addition to reports of the involvement of Eritrean troops in the Tigray conflict, the special rapporteur also received information and reports that Somali soldiers were moved from military training camps in Eritrea to the front line in Tigray, where they accompanied Eritrean troops as they crossed the Ethiopian border,” the report said.
It also mentions the presence of Somali fighters near the Ethiopian city of Aksum, a Unesco World Heritage site that has been indiscriminately shelled since the fighting started last November.
The governments of Somalia and Eritrea have denied the participation of Somali soldiers in the conflict.
The UN report also points to grave abuses of human rights committed by Ethiopian and Eritrean troops in Tigray, including the looting of Saint Mary’s Hospital and Aksum University Referral Hospital.
The report says the Eritrean military has committed “deliberate attacks against civilians and summary executions, indiscriminate attacks, sexual and gender-based violence, arbitrary detention, destruction and looting of civilian property and displacement and abduction of Eritrean refugees and asylum seekers”.
The report makes recommendations to the Eritrean government that includes providing information on the presence of its troops in Tigray and answering the allegations of human rights abuses.
It asks Asmara “to ensure that protective measures are taken in areas under its effective territorial control to ensure respect for international humanitarian law and international human rights law by Eritrean troops present in Tigray”.
The fighting in Tigray began eight months ago when Ethiopian and Eritrean troops alongside allied militias began an offensive against the Tigray People’s Liberation Front.
The conflict has displaced about two million civilians and left 5.2 million in urgent need, the US said.
Human rights organisations including Doctors Without Borders and Amnesty International have documented incidents of sexual violence, extrajudicial killings and massacres in Tigray.
David Beasley, executive director of the UN World Food Programme, said on Tuesday that “time is running out” and called on all parties to allow free humanitarian access to the region to avert a catastrophe.
Cameron Hudson, senior fellow with the Atlantic Council’s Africa Centre, said there had been rumours of a Somali military presence in the region for a while, but this was the first time the UN has mentioned them.
He said the allegations could not be fully investigated because the UN was unable to gain full access to the region.
Mr Hudson said the more concerning issue in the UN report was Eritrea’s defiance and desire to increase its political and military influence in the area.
This pointed to “behind-the-scenes efforts of [Eritrean President] Isaias Afwerki to increase his influence across the region and the talk of a formal confederation between Ethiopia, Eritrea and Somalia”, Mr Hudson told The National.
“If this proves true, then it would demonstrate the dangerous power Isaias has to organise allies and direct them against his enemies, in this case the TPLF.”
He said such a development “would be very unsettling to Sudan, Djibouti and Kenya, specifically, all of whom are concerned by growing Eritrean influence in the region”.
Despite outside pressure and pledges by Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed that Eritrean troops would withdraw from Tigray, Asmara has not pulled its fighters.
But the UN could exert pressure on Mogadishu to withdraw its forces.
“Somalia is the most susceptible to outside pressure given the budget support and security assistance it continues to get,” Mr Hudson said.
__________________________________________
Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Abu Dhabi, Aksum, Anti-Ethiopia, Asab, Axum, አህዛብ, አረመኔነት, አሰብ, አቡ ዳቢ, አብይ አህመድ, አክሱም, ኤሚራቶች, ዘር ማጥፋት, የሶማሊያ ወታደሮች, ድሮኖች, ጀነሳይድ, ጂሃድ, ግራኝ አህመድ, ጭካኔ, ፋሺዝም, Drones, Genocide, Jihad, Mercenaries, Military Base, Somalia, Tigray, Troops, UAE, War, War Crimes | Leave a Comment »