የአሜሪካ ውድቀት | ሶማሌዎች ለኢትዮጵያ ጠላቶች የተዘጋጁ መቅሰፍት ናቸው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 1, 2019
እግዚአብሔር የሕዝቡን ጠላቶች በመለኮታዊ ቁጣው እንደሚያስጠነቅቃቸው ታሪክ ያስተምረናል።
ኡራኤል – ጊዮርጊስ – ተክለ ሐይማኖት – መርቆርዮስ – ዮሴፍ
ዛሬ ተክለ ሐይማኖት ነው፤ ጻድቁ አባታችን ከኔ ጋር ናቸው፤ ሁኔታዎችን ይታዘባሉ! እንኳን አደረሰን!
የእስልምና መቅሰፍት፤ ሶማሌዎች ወደ አሜሪካ ተልከዋል፤ አንዲት የተሸፈነች ሙስሊም ለኢትዮጵያ ሲመርጡ ሁለት ሙስሊም ሴቶች ወደ አሜሪካው ምክር ቤት ሰርገው ገቡ፦
የአሜሪካዋ ሚነሶታ ግዛት ሶማሌዎች በብዛት የሰፍሩባት ግዛት በዛሬው
ዕልት ታይቶ የማይታወቅ የክረምት ቅዝቃዜ ወረዶባታል(-77 ሴንቲግሬድ) ። የሙቅ በረሃ የለመዱ ሶማሌዎች ወደ ቀዝቃዛው የሚነሶታ በረሃ ሄደው ሰፈሩ።
ከሁለት ወራት በፊት በሚነሶታ ግዛት ምርጫ የተመለመለችው ወጣት ሶማሊት በአሜሪካ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የምክር ቤት አባል ለመሆን ከበቁት ሁለቱ ሙስሊም ሴቶች መካከል አንዷ ናት። ይህች ሶማሊት “መሸፋፈን ክልክል” በሆነበት በአሜሪካ ምክር ቤት የመቶ አስራ ስድስት ዓመት ታሪክ የመጀመዋሪያ የተሸፋፈነች ሴት ለመሆን በቅታለች።
ይህች ኢርሃን ኦማር የተባለች ሴት በ12 ዓመት እድሜዋ ነበር ወደ አሜሪካ የመጣችው። አሜሪካም በተጭበረበር መልክ ከገባች በኋላ እንደገና በተጭበረበረ መልክ የስጋ ወንድሟን በማግባት እርሱም አሜሪካ እንዲገባ አድርጋለች።
ከአሜሪካ እና አሜሪካውያን ጋር የረጅም ጊዜ የግኑኝነት ታሪክ ያላቸው ኢትዮጵያውያን፤ አሜሪካ ተወልደው፣ አድገው፣ ተምረውና የአሜሪካውያኑን የአኗኗር ሥርዓት ሙሉ በሙሉ ተቀብለው የሚኖሩት፣ ለአሜሪካ ማሕበረሰብ በጎነት አስተዋጽዖ ማበርከት የሚችሉት ኢትዮጵያውያን፡ እንኳን የአሜሪካ ከፍተኛው ምክር ቤት አባል ለመሆን ቀርቶ የአንዲት ትንሽ ከተማ ከንቲባ ለመሆን እንኳን እድሉ የላቸውም። አልተፈቀደምና!
በአሜሪካና ወዳጆቿ ላይ ከፍተኛ ጥላቻ እንዳላቸው በግልጽ የሚናገሩት ፍልስጤሟ እና ሶማሊያዋ መሀመዳውያን ግን፡ እድሜ ለ ወሸከቲያሙ የዲሞክራቶች ፓርቲ፡ አሁን ሚችገናን እና ሚነሶታን ወክለው ምክር ቤት ውስጥ ለመግባት በቅተዋል። ተፈቅዷልና!
ለመሆኑ ማን ይሆን እነዚህን አስቀያሚ ቅብጥብጥ ሴቶች የመረጣቸው?
መቼም ሌላ ምንም ምክኒያት ሊኖር አይችልም፤ የሙስሊሙ ቁጥር አንድ በመቶ (1%) እንኳን በማይሞላባት በዩ ኤስ አሜሪካ፡ ባራክ ሁሴን ኦባማ የመጀመሪያው ሙስሊም ፕሬዚደንት ለመሆን በቅቷል። አሁን ደግሞ እነዚህ ሁለት ሴቶች ከተባባሪዎቻቸው ሊበራል ዲሞክራቶች ጋር በማበር ስልጣን ላይ መውጣታቸው አሜሪካ በተለይ በ ኢትዮጵያ ላይ ለምትከተለው የጥፋት ዘመቻ በራሷ ላይ የምታመጣው መዘዝ ነው። ኦባማ በኢትዮጵያ ለመስጊዶችና መድረሳዎች ማሰሪያ ገንዘብ ይሰጥ፣ የእስልምና ታሪካዊ ቦታዎችን እናድስ በሚል መርሆ ከ ቁልቢ ገብርኤል እስከ ትግራይ ገዳማት ድረስ ዘልቆ እንደገባ(ነጃሽ መስጊድ) የምናስታውሰው ነው።
አሁን እንደምናየው፡ መሀመዳውያን ወኪሎቻቸው ቀስበቀስ ቁልፍ ቁልፍ የሆነ ቦታ እንዲይዙና የኢትዮጵያን የገንዘብ እንቅስቃሴ እንዲቆጣጠሩ ከመደርጉም አልፎ የተሸፋፈኑ ሙስሊም ሴቶች ምክርቤት ውስጥ እንዲገቡ እና ሚንስትሮች እንዲሆኑ ተደርጓል።
ልብ እንበል፦ የሙስሊሞች ብቻ በሆኑት አረብ አገራት አንዲት ሴት እንኳን ሚንስትር ልትሆን መኪና እንኳን ማሽከርከር አይፈቀድላትም። በሙስሊሞች ገነት በሳውዲ አረቢያ ሙስሊም ሴት “ደደብ” ነች “አጥፊ” ነች ነው የምትባለው፤ (ቁርአኑም ይህን ነው የሚለው) ስለዚህ “ሴቶች ሥልጣን ላይ ከወጡ አገራችንን፣ ማሕበረሰባችንን ያበላሻሉ” ብለው ስለሚፈሩ ፊት አይሰጧቸውም።
እንደ ኢትዮጵያ “ኩፋር” በሚሏቸው አገራት ግን ሙስሊም ሴቶች “መብት” ተሰጥቷቸው ለስልጣን ሲበቁ በጣም ይደሰታሉ፤ አገሮቻችንን ለማድከምና ለማቆርቆዝ ትልቅ አስተዋጽዖ ያበረክታሉና።
ባለፈው ዓመት ላይ፡ ልክ በዚህ ጊዜ፡ አሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ፈረንሳይና ጀርመን በኢትዮጵያ የመፈንቅለ መንግስቱን ገና ከማካሄዳቸው በፊት፤ በዶ/ር አብይ አህመድ የተወሰዱት እርምጃዎች ሁሉ አንድ በአንድ በቅደም ተከተል ተነድፈው ነበር።
ለምሳሌ፦
- + ሴቶችን ስልጣን ላይ ማውጣት፣
- + ለተሸፋፈኑ ሙስሊም ሴቶች ቁልፍ ቦታ መስጠት፣
- + ወንጀሎችን ከእሥር ቤት መልቀቅ፣
- + ኢትዮጵያን ለምዕራባውያንና አረብ ድርጅቶች መክፈት፣
- + ኢትዮጵያውያን እርስበርስ እንዲጋጯ በውስጥም በውጭም እንዲሰደዱ ብሎም የውጭ ስደተኞችና ፀረ–ኢትዮጵያ የሆኑ ገለሰቦች ወደ ኢትዮጵያ እንዲጎርፉ ማድረግ፣
- + ኦሮሞዎችን ከፍ ማድረግ፣ ትግሬዎችን መኮነን፣
- + ተዋሕዶን መተናኮል
ወዘተ.
ነገሮችን አሁን አይደብቁም፣ ህቅም አይደበቀም፤ እንደ ምሳሌ፦
ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ ጊዜ ጥቁር አሜሪካዊ ከሃዲ ዲፕሎማት ጆኒ ካርሰን በቪኦኤ በኩሉ በግልጽ ያስተላለፈውን መልዕክት ማዳመጥ ብቻ በቂ ነው። የውጭ ግዳይ ሚንስትር ሬክስ ቴለርሰን ወደ አዲስ አበባ ከመላካቸው በፊት፡ ይህ ጥቁር አሜሪካዊ ቢዲዮው ላይ የሚሰማውን እንዲናገር አዘጋጁት፦
“ኢትዮጵያ በአናሳ ብሔር (በትግሬ)መመራት የለባትም ጊዜው አክትሟል፡ አሁን ኦሮሞዎችን መርጠናል…”
ነፍሱን ለዲያብሎስ የሸጠው ዲፕሎማት ጆኒ ካርሰን፡ ጥቁር አሜሪካውያን ወገኖቹ ልክ እንደ ውሻ (ውሻ እንኳን አይገደለም) በየመንገዱ በሚታደኑበት በዚህ ዘመን በማያገባው ጉዳይ ይህን ያህል ዲፕሎማሲያዊ ባልሆነ መልክ መቀባጠሩ፤ ከአዛዦቹ ትዕዛዝ መቀበሉን ይጠቁመናል።
የአሜሪካን የፖለቲካ፣ ኤኮኖሚና ሜዲያ ገጽታ የሚቆጣጠሩት ከአጠቃላይ ነዋሪ ህዝቡ(2.1%)ብቻ የሚሆኑት አይሁዶች ናቸው፡ ግን ስለነሱ በተመሳሳይ መልክ ደፍሮ ትንፍሽ አይልም፤ ጧ! ስለሚያደርጉት። ግብዝ!
ለማንኛውም፡ ሉስፈራውያኑ ከሃምሳ አመታት በፊት ያዘጋጁትን የመንግስት ግልበጣ ፕላን በሥራ ላይ እያዋሉት ነው። ተመሳሳይ ነገር በየአገሩ አይተናል፤ ልክ አሁን በቬኔዝዌላ እንደምናየው፤ አቶ ደሳለኛ ኃ/ማርያም ከስልጣን አልወርድም ቢሉ ኖሮ ልክ አሁን በቬንዝዌላው አምባገነን ፕሬዚደንት ማዱሮ ላይ የሚታየውን ዓይነት ውጥረት እናይ ነበር።
በሚቀጥለው ደግሞ “አማራ” በሚል ስም ያደራጇቸውን ፓርቲዎች ከሌላ 25 ዓመት በኋላ ስልጣን ላይ ለማውጣት አቅደዋል፤ እንግዲህ “አናሳ ብሔር ኦሮሞዎች” በድለዋል ከስልጣን መወገድ አለባቸው እያሉ።
ኢትዮጵያ ውስጥ፡ ኢትዮጵያውያን ነን ከሚሉት በቀር ሁሉም አናሳ ብሔሮች ወይም ልዩ ቋንቋ ተናጋሪዎች ናቸው። የተደራጀ እና በጣም የሚጮህ ቡድን የም ዕራባውያኑን እና የአረቦቹን ድጋፍ ያገኛል፤ ስለዚህ ጉራጌው፣ ወላይታው፣ ራያው፣ አኝዋኩ ወዘተ “እኔም ስልጣን እፈልጋለሁ” በማለት፡ በሚቀጥሉት መቶ አመታት ውስጥ ያዘጋጇቸዋል፤ በዚህም ለከፋፍሎ ግዛ ሥርዓትና ለሕዝብ ቅነሳ ዘመቻዎቻቸው ጥሩ አስተዋጽዖ ያበረክቱላቸዋል።
እስኪ ሁላችንም እንጠይቅ፡ መላው ኢትዮጵያ የአማርኛን ቋንቋ ለመናገር በበቃበት በሃያኛው ክፍለ ዘመን “የአማራ ፓርቲ” የሚባል ፓርቲ መመስረት ለምን አስፈለገ? ለምንድንስ ነው ከም ዕራባውያኑ ርዕዮተ ዓለም ነፃ የሆነ “ኢትዮጵያዊ” ወይም “ተዋሕዷዊ”(መደመር) ፓርቲ ሲቋቋም የማናየው?
መልሱ፦ እያንዳንዱ ፓርቲ የኢትዮጵያዊነት ተጽዕኖ አድሮበት የሚቋቋም አይደለም። እያንዳንዱ በቋንቋ እና ብሔር ስም የሚጠራ ፓርቲ ወይም ቡድን ፀረ–ኢትዮጵያ የሆነ ከሃዲ ወገን ስለሆነ ነው።
ላለፉት አምስት መቶ አመታት ብቻ በኢትዮጵያ ላይ የተካሄደውን ተጽዕኖ ፈጣሪ የሰርጎ ገብነት ዘመቻ ብንመለከት፦
ከአምስት መቶ አመታት በፊት ቱርኮች እና አረቦች በግራኝ አህመድ በኩል የመሀመዳውያንን ፓርቲ አቋቁመው ኢትዮጵያን አደቀቋት፣
ከሁለት መቶ አመታት በፊት ጀርመኖች እና ስካንዲኔቪያን ሉተራኖች “ኦሮሞ” የሚል መጠሪያ ለደቡብ ኢትዮጵያውያን በመስጠት አሁን የተረፉትን የኦሮሞ ቡድኖችና ፓርቲዎች የብሔር እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ገፋፏቸው፣
ከመቶ አመታት በፊት በአረቦች የተደገፉ እስላማዊ ፓርቲዎች (ጀብሃ + ሻዕቢያ) በጣልያኖች “ኤርትራ” ተብላ የተሰየመችውን የሰሜን ኢትዮጵያ ግዛት ከእናት አገሯ ለመገንጠል የነጻ አውጪ እንቅስቃሴዎችን አካሂደው እስከ መገንጠል አደረሷት፣
ከሰላሳ አመታት በፊት በእንግሊዝ የተመራው ኃይል “ትግሬዎችን” የበላይ በማድረግ ኢትዮጵያን ለመበታተን የሚረዳውን በቋንቋ የተከፋፈለ የክልል ሥርዓት በሥራ ላይ አዋሉ። ሰብሰብ ለማድረግ፦
- + ቱርኮችና አረቦች “ምስራቃዊውን“ኢትዮጵያ፣ “ኤርትራን” እና “ሶማሊያን” በእስልምና ርዕዮተ ዓለም ያዟቸው
-
+ የጀርመን ነገዶች “ኦሮሞውን” በብሔር ርዕዮተ ዓለም ያዙት
-
+ እንግሊዞች “ትግሬውን” በነጻነት እና መብት ርዕዮተ ዓለም ያዙት
-
+ አሜሪካ “አማራውን” በሊበራል ዲሞክራሲ ርዕዮተ ዓለም ያዙት
ታዲያ በእነዚህ አገሮችና ተባባሪዎቻቸው ላይ አሁን መቅሰፍት ወይም ቸነፈር ቢመጣ ይገርመናልን? በጭራሽ! የፍትሕ ጩኸት ጽዋ በእግዚአብሔር ፊት ሞልቶ ፈሷል፤ ሁሉን ነገር አንድ በአንድ በቪዲዮው የሚቀዳው የአብርሃም፣ ይስሃቅና፣ ያዕቆብ አምላክ አሁን ለውርደት እያበቃቸው ነው፤ የምናየውም ነው። ለኢትዮጵያና እስራኤል አምላክ እስካልተንበረከኩ ድረስ ውርደቱና ቅጣቱ ይቀጥላል፤ ንገሯቸው! ዋ! ተው! በሏቸው።
የሉሲፈራውያኑ ተባባሪዎች እራሳችሁን ቶሎ አጋልጡ! እጃችሁን ከኢትዮጵያ ላይ አንሱ!
— Somalia is Declard The Most Corrupt Country in The World
Mario Marconi said
Enkuan abro aderesen webdem gasche
Ottieni Outlook per Android
________________________________