Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • February 2019
  M T W T F S S
   123
  45678910
  11121314151617
  18192021222324
  25262728  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Archive for February 7th, 2019

የኦሮሞው እንቅስቃሴ የምዕራቡን ውድቀት ያስከትላል | የሙስሊም ሻሪያ ፖሊስ በኒው ዮርክ (NY) ከተማ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 7, 2019

0.8 % ብቻ የሚሆኑ የሙስሊሞች ቁጥር ባላት አሜሪካ፤ ዋውው!

ሞኞቹን ኦሮሞ ወገኖቻችንን በማታለል በአገራችን ኢትዮጵያ ላይ እየተሠራ ያለው ተንኮል አሳሳቢ የሆነ ደረጃ ላይ በመድረስ ላይ ነው፤ ኦሮሞ ያልሆኑ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ከደቡቡ ክፍል እንዲፈናቀሉ መገደድ ብቻ ሳይሆን እየተገደሉ፤ ልጆቻቸውም እይተመረዙ ነው።

ትናንትና፡ አዲስ አበባ ከሚገኙ ዘመዶቼ ጋር ለረጅም ሰዓት ሳወራ ነበር፤ የሚነግሩኝ ነገር ሁሉ የሩዋንዳ ኹቱዎች በቱሲዎች ላይ ያካሄዱትን ጭፍጨፋ የመሰለ ቅድመ ሁኔታን ነበር የጠቆመኝ። ታክሲ፣ አውቶብስ እና ባብሩ ውስጥ፤ ገበያ ላይ፣ ቀበሌዎች ጽሕፈት ቤትና ፕሊስ ጣቢያ አካባቢ የሚሰማው ቋንቋ በብዛት ኦሮምኛ ነው አሉኝ። “ታዲያ ምን አለበት?“ አልኳቸው? አይይ! ከጥቂት ዓመታት በፊት/ እራሱ ባለፈው ዓመት እንኳን እንዲህ አልነበረም፤ አሁን አማርኛ መናገር በማይችሉ/ በማይፈልጉና ኢትዮጵያውነታቸውን በሚጠሉ ሰዎች እየተወረርን ነው፤ እነ ዶ/ር አብይ አታለሉን፣ አደንዘዙን፤ 60 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ጂቡቲ ባሕር ውስጥ ሰጥመው ሕይወታቸው አለፈች።” አሉኝ። እኔም በማዘን፤ “አይዟችሁ! ያልፋል፡ ለአጭር ጊዜ ነው፤ ለስራቸው ተጣድፈዋል፤ የራሳቸውን መጥፊያ ሲያዘጋጁ ነው፤ ጦርነቱ በ እግዚአብሔር አምላክ እና በዋቄዮ አላህ መካከል ነው፤ ሁሉንም እናየው ዘንድ ግድ ስለሆነ ነው፤ በጉ ከፍየሉ፤ እንክርዳዱ ከስንዴው መለየት ስላለባቸው ነው፤ ታገሱ፤ በቋንቋ ሳትለያዩ በተዋሕዶ ብርሃን ሥር ተባበሩ፤ ተደራጁ። ተዋሕዶ አማራ፣ ትግሬ፣ ኦሮሞ፣ ጉሯጌ አትልም፤ ተዋሕዶ የሆነ ሁላ በክርስቶስ አንድ ነው፤ ከከሃዲዎች ግን ተጠንቀቁ፣ ለሁሉም ነገር ተዘጋጁ..ፀልዩ፡ እንፀልይሁኔታውን ለፀሎት አባቶች አስታውቁ…“ አልኳቸው።

ጣዖት አምላኪው የምዕራቡ ዓለም ከጣዖት አምላኪዎቹ የዋቄዮ አላህ ልጆች ጋር ቢተባበሩ አይግረመን። በምዕራባውያኑ አስተባባሪነትና ሞግዚትነት የደርግ፣ የኢህአዴግና የኦነግ መንግስት ሥልጣናቸውን ሲረከቡ በቅድሚያ የተደረገው ለኦሮሞ ማንነት የሚቆሙትን ኃይሎች ከፍ ከፍ ማድረግ ነው። ደርግ፡ ተዋሕዶ አማራና ትግሬ የሆኑ ወጣቶችን በመጨፍጨፍ አንድ ትውልድ አዳከም፤ ኢህአዴግ ደግሞ ኦሮሞዎችን ሥልጣን ላይ በማውጣት እርኩስ የጥላቻ መንፈስ በየአቅጣጫው እንዲሰፍን አስተዋጽዖ አበረከተ።

በአዲስ አበባ ባንኮቹና የባህል ማዕከላቱ ኦሮሞ የሚል የቅጽል ስም ተሰጥጧቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ መጠየቅ የጀመርኩት፤ “ለመሆኑ አዲስ አበባ ውስጥ የአማራ፣ የትግሬ ወይም የጉራጌ የሚል ባንክ ወይም የባህል ማዕከል አለን?“ በማለት ነበር። በጭራሽ የለም። ይህ በዚህ አላቆመም፤ አዲስ አበባን “ፊንኔ ዙሪያ” ቅብርጥሴ ማለት ጀመሩ፣ አዳዲስ የከተማ ክፍሎች የኦሮሞ ስም እንዲኖራቸው ተደረጉ ወዘተጉዳዩ ማለቂያ የለውም

ለማንኛውም ኢትዮጵያን ለማፈራረስ፡ ኢትዮጵያውያንን ለማድከም ከሉሲፈራውያኑ ምዕራባውያን እና አረቦች ጋር በተለይ በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ እያንዳንዱ የፖለቲካ ፓርቲ አስተዋጽዖ ያበረክታል። ከጠቅላይ ሚንስትሩ ከ ዶ/ር አብይ ጀምሮ እስከ እነ ዶ/ር ደብረጺዮን፣ ኢንጂነር ይልቃል፣ ብርሃኑ ነጋና መሰሎቻቸው ድረስ ያሉት ፖለቲከኞች ሁሉም የስልጣን ጥምታቸውን ለማርካት ሲሉ ነፍሳቸውን ለሳጥናኤል በመሸጥ ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር እየተተባበሩ ነው። አቤት ጉዳችሁ! ምዕራባውያኑ ሞግዚቶቻችሁ ያው አንድ በአንድ እየተፍረከሰኩ ነው፤ እናንተስ ምን እየጠበቃችሁ ነው? መቼ ነው እራሳችሁን አጋልጣችሁ በክብር የማትሰናበቱት፤ ከቁም ሞት የከፋ ሞት ይኖራልን?

________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: