Archive for March, 2019
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 31, 2019
“ሀጊያ ሶፊያ” ወይም “ቅድስት ጥበብ” በሚለው የመድኃኔዓለም ስሙ የተሰየመው ይህ የእግዚአብሔር ወልድ ቤተ ክርስቲያን በቁስጥንጥንያ መንበር ታላቁ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ሲሆን እጅግ አስደናቂ የሕንጻ ጥበብ የታየበትና የብዙ ቅዱሳን አጽም ያረፈት ታላቅ ካቴድራል ነበረ። በኦርቶዶክሳዊያንና በዓለም የክርስትና ታሪክ ውስጥ ታላቅ ሥፍራ ያለውና በዩኔስኮ ከተመዘገቡ የዓለም ቅርሶች አንዱ የሆነው ይህ ቤተ ክርስቲያን በ1453 ዓ ም ቁስጥንጥንያ፡ ያሁና ኢስታምቡል፡ በኦቶማን ቱርክ እጅ ስትወድቅ በሱልጣን መሀመድ ዳግማዊ ትእዛዝ ወደ መስጊድነት ተቀይሯል። ከ1935 ዓ ም እስከ ዛሬም ድረስ ደግሞ ወደ ቤተ–መዘክርነት ተቀይሮ የቀደመ ታሪኩ ብቻ እየተነገረ ለጎብኚ ክፍት ሆኖ ይገኛል። አሁን እብዱ የቱርክ ፕሬዚደንት ሬሴፕ ጣይብ ኤርዶጋን በሙስሊም ወንድሞቹ ግፊት ይህን ታሪካዊ ቤተክርስቲያን መስጊድ የማድረግ ፍላጎት እንዳለው አውስቷል።
የክርስቲያን ሃገራትን በመውረር እስካሁን ድርስ ይዛ የቆየችው የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ መጥፊያዋ ተቃርቧል፤ ቁስጥንጥንያንም ለግሪኮችና አርመኖች በቅርቡ ትመልስ ዘንድ ትገደዳልች፤ ስልዚህ በጣም ያቁነጠንጣታል ያለው። እንደ እኛዎቹ ሁሉንም ነገር “ኬኛ” ትላለች። አውሮፓ የእኔ ነው፣ ሰሜን አፍሪቃ የእኔ ነው ትላለች። እንዲያውም “አሜሪካን እኛ ቱርኮች ነን ያገኘነው” በማለት እብዱ ኤርዶጋን በቅርቡ ቀለባብዶ ነበር። “ኬኛ” የመሀመዳውያን መንፍስ እንደሆነ እያየን ነው?
የሀጊያ ሶፊያ ቤተክርስቲያን ወደ ቀደመ ክብሩ መመለስ በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ ኦርቶዶክስ ምእመናን ታላቅ ደስታ የሚሆን ነው። በዓለም ዙሪያ ብዙ የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት በሀጊያ ሶፊያ ቤተክርስቲያን ሕንጻ አምሳል መሠራታቸውም ለቤተክርስቲያኑ የሠጡትን ትልቅ ሥፍራ የሚያስረዳ ነው። ሀጊያ ሶፊያን መስለው ከተሠሩ ቤተክርስቲያኖች መካከል በግብጽ ካይሮ የሚገኘው የዘይቱን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያንና በኢትዮጵያ የሚገኘው የርእሰ አድባራት አክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ይጠቀሳሉ። በቱርክ እና ግብጽ የሚገኙት ሙስሊሞችም አብዛኛዎቹን መስጊዶቻቸውን ከዚህ ድንቅ ቤተክርስቲያን ሕንፃ ኮርጀው ነው የሠሯቸው።
ቀድሞ ቁስጥንጥንያ ዛሬ ደግሞ ኢስትንቡል በመባል የምትታወቀው የግሪኮችና አርመኖች ከተማ ስሟን ያገኘችው „εἰς τὴν πόλιν“ „is tim boli (n)„ ከሚለው የግሪክኛ ቃል ነው። “ከተማው” ወይም “በከተማው” ማለት ነው፤ ለቁስጥንጥንያ። የኦርቶዶክስ ጠላት የሆኑት ቱርኮች ግሪክ ኦርቶዶክሶችን የጎዱ ስለመሰላቸው ነበር ቁስጥንጥንያን ኢስታንቡል ብለው የሰየሙት። ልከ በአገራችንም ከሃዲዎቹ የዋቄዮ አላህ ልጆች ኦርቶድክስ ኢትዮጵያን ያሸነፉ መስሎ ስለታያቸው አዲስ አበባን “ፊንፊኔ” ብለው ለመጥራት ይታገላሉ፤ ግን ፊንፊኔ የአማርኛ ቃል መሆኑን አላወቁም ነበር።
_________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ሀጊ ያሶፊያ, መስጊድ, ቁስጥንጥኒያ, ቤተክርስቲያን, ቱርክ, ኢስታንቡል, ኤርዶጋን, ኦርቶዶክስ, ክርስትና | 1 Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 31, 2019
የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት በዓል ያድርግልን!
ግን እስኪ አሁንም ደግመን እናስበው፤ ይህን ተወዳዳሪ የሌለውን ፀጋና በረከት ትይዝ ዘንድ “ደብረ ዘይት” ለመባል የበቃቸውን ከተማ “ቢሸፍቱ” ያሉት ምስጋና ቢሶች ምን ያህል ቢያብዱ ነው? ከ ፍየሉ ጋር ተሰልፈዋል፡ እንዲሁም የኢየሱስ ክርስቶስ ጠላት መሆኑን መርጠዋል ማለት ነው። በጣም ይገርማል፤ ቤተ ክርስቲያንን ለማጥፋት ይጮሃሉ፣ አሸዋና ሲሚንቶ ተቀላቅሎ ለተሠራው ኮንዶሚኒየም ግን እስከ መጨረሻው እንሞታለን ይላሉ፤ ነፍሳቸውን ሸጠው ዓለምን ለመውረስ በጥላቻ ኃይል ይጓዛሉ። ነፍሳቸውን ለሸጡለት ዲያብሎስ ዛፍ ሊተክሉለት በመሻት ናዝሬትን አዳማ፣ ደብረ ዘይትን “ቢሸፍቱ” ብለው ሰየሟቸው፣ ወርቅን እምቢ ብለው መዳብን መረጡ። አቤት ምስጋና ቢስነት፣ አቤት እብደት! አቤት ቅሌት! አቤት ንቀት! አቤት ትዕቢት፤ አቤት የሚመጣባቸው ፍርድ!
በሌላ በኩል አንድ ሌላ የሚያሳዝነው ነገር፤ ልክ ብፁዕ አቡነ ጎርጎሪዮስ ትምሕርቱን መስጠት ሲጀምሩ ገንዘብ ቆጠራውም አብሮ መጀመሩ ነው፤ ክቡር ታቦቱ ፊት፣ የድምጽ መቅጃው አጠገብ፤ ይህም ከበስተጀርባው በሚረብሽ መልክ ይሰማል። እንደው ምናለ ስነ ሥርዓቱ ሁሉ ተገባድዶ ሁሉም ወደየቢቱ ከተመለሰ በኋላ ለገንዘቡ ጊዜ ቢሰጥ? ምናለ ገንዘብን የተመለከት ነገር ሁሉ እንዲህ በቤተ ክርስቲያን አደባባይ ባይሠራ! ወይስ ተንኮል ነገር አለ? መቼስ ዲያብሎስ ሁሌ ከቤተክርስቲያን አይርቅምና።
_____________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: በጎች እና ፍየሎች, ብፁዕ አቡነ ጎርጎሪዮስ, ትንቢት, ኢየሱስ ክርስቶስ, ክርስትና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, የክርስቶስ መምጣት, ደብረ መድኃኒት ኢየሱስ ቤተክርስቲያን, ደብረዘይት, ፍርድ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 30, 2019
የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ፊት ላይ እናተኩር፣ አይኑን እንመልከት፤ እኅተ ማርያም ባለፈው ጊዜ “ከአውሬው ጋር ተደባልቀዋል” ያለችንን ሰዎች ዓይነት ገጽታ የሚያንጸባርቅ ነው። ይህ ፖለቲከኛ በብዙ ጀርመኖች ዘንድ አይወደድም፤ እንደ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር መኖሩም እንኳን አይታወቅም። የሚያሳዝን ነው፤ በጀርመን እና በሌሎች የምዕራባውያን ሃገራት ሰዶማውያን በአመራር ያልተቀመጡበት የስልጣን ወንበር የለም፤ ከፍርድ ቤት ዳኛ እስከ ከንቲባ፣ ከዩኒቨርሺቲ ፕሮፌሰር እስከ ሚንስትር፡ ሁሉም ቦታ የሚታዩት እነርሱ ብቻ ናቸው። እንግዲህ እነዚህ ናቸው ለ ዶ/ር አህመድ እያጨበጨቡ ያሉት፤ ከራሳቸው የሆነውን በደንብ ያውቁታልና። የእኛ ወገን ግን ይህን የአውሬውን ምስል እንዳያይ፣ ቋንቋውንና ትርጉሙን እንዳይረዳ በሰይጣን ስለታወረ አሁንም “አብያችን፡ አብያችን” እያለ እራሱን ማታለሉን ቀጥሏል።
ከዛሬ ፳ ዓመት በፊት ልክ በዚህ ጊዜ እንደነዚህ ዓይነት ከፀረ–ክርስቶሱ የሚመደቡ ሰዶማውያን የጀርመን ፖለቲከኞች ነበሩ ከወስላታው አሜሪካዊ ፕሬዚደንት ቢል ክሊንተን ጋር በማበር ኦርቶዶክስ ሰርቢያን በቦምብ የደበደቧት፤ ያውም በትንሣኤ ክብረ በዓል ዕለት። ጦርነቱ በክርስቲያኖች፡ በተለይ በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ስለሆነ በአገራችንም ተመሳሳይ ድርጊት ሊፈጽሙ እንደሚችሉ መጠበቅ ይኖርብናል፤ ቅደም ሁኔታውን በሚገባ አዘጋጅተዋል፤ ሆኖም በመጨረሻ አይሳካላቸውም።
_________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Media & Journalism | Tagged: ሀይኮ ማስ, ማጨብጨብ, ሰዶማውያን, አብይ አህመድ, እራስ ወዳድነት, እራስን ማፍቀር, እኔ, የአውሬው መንፈስ, ጀርመን, Narcissism | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 29, 2019
ምዕራባውያኑ ዔሳውያን “ሜሪ” ወይም “ማሪያ”፣ ምስራቃውያኑ እስማኤላውያን ደግሞ “መሪያም” የሚለውን የመጠሪያ ስም ለሴት ልጆቻቸው ይሰጣሉ። የንጹሗን ድንግል እናታችንን ስም በድፍረት ይሰጣሉ ማለት ነው፤ ልከ ኢየሱስ፣ ኢሳ እያሉ እንደሚሰጡት። ትሁቶቹ ኢትዮጵያውያን ግን “እህተ ማርያም፣ ሐብተ ማርያም፣ ወዘተ እያሉ ነው ልጆቻቸውን የሚሰይሙት እንጂ “ማርያም” ወይም “ኢየሱስ “ የሚለውን ስም በጭራሽ ለልጆቻቸው አይሰጡም። ይህ በጣም ትልቅ የሆነ ነገር ነው።
የዴንማርኳ ልዕልት ሜሬ ምነው ለድንግል ማርያም ልዩ ፍቅር ወዳላት ኢትዮጵያችን መመላለስ አበዛች? ለእስክስታ ብቻ ይሆን? ለማንኛውም፡ ዔሳውያን እና እስማኤላውያን በኢትዮጵያ ላይ ተፅዕኖ ለማድረግ የተለያየ ሚና በመጫወት ላይ ናቸው።
ባከፈው ዓመት፡ ልክ በዚህ ወቅት፤ ዶ/ር አህመድ በተመረጠ ማግስት፡ ዴንማርክ በአዲስ አበባ ኤምባሲዋ ፊት ለፊት የግብረሰዶማውያንን ባንዲራ በመስቀል ኢትዮጵያውያንንን ተፈታተነች/ፈተነች። እኅተ ማርያም ባለፈው ቪዲዩዋ ላይ “ወንድ የሆነችው ሴት በኢትዮጵያ ሥልጣን ተሰጥቷታል” እንዳለችው፤ ዶ/ር አህመድ በምዕራባውያኑ ግፊት የዔሳውን እና የእስማኤልን ሴቶች ስልጣን ላይ አውጥቷል፤ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ለመሆን የበቃችውን / የበቃውን መዓዛ አሸናፊ ጨምሮ። ከዚህ ጋር በተያያዘ ኢትዮጵያን ለማንቋሸሽ “ድፍረት” የተሰኘው ፊልም መሠራቱን እናስታስውስ። ይህ ፊልም የተሠራው የባሏን ደም ትመጥ በነበረችውና እስማኤላዊቷን “ዛሃራ” በጉዲፈችነት ከኢትዮጵያ በወሰደቻት በአንጀሊና ጆሊ ነበር። ሁሉም ነገር በቅርቡ ይገለጣል። አዎ! ሁሉም ነገር፡ ኡኡ! እርርይ! የሚያሰኝ ነው።
አንዳንድ ሰዎች እንደሚናገሩት ከሆነ የሚመጣው የክርስቶስ ተቃዋሚ ከዳን ነገድ ነው የሚሆነው። ዲንማርክ = ዳን። አብዛኞቹ አውሮፓውያን መኳንንት (ጥቁር መኳንንት ይባላሉ) እርስበርስ የተደቃቀሉ ሲሆኑ፤ ሁሉም የዴንማርካውያን ደም አላቸው።
የሚገርም ነው፦ ዴንማርክን የምታክል ትንሽ አገር (42 ሺህ ካሬ ኪ.ሜ / 5 ሚሊየን የሕዝብ ቁጥር አላት) ርቃ ሄዳ ግዙፉን ግዛት ግሪንላንድን (2 ሚሊዮን ካሬ ኪ.ሜ) መያዟ ነው።
___________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ልዕልት ሜሪ, ሴቶችን ማጎልበት, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ዴንማርክ, ጉብኝት, ግብረ ሰዶማዊነት, ፀረ-ክርስቶስ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 26, 2019
አባቶች ለእኛ ትውልድ ከባድ ኃላፊነት በማስረከብ ትተውን እየሄዱ ነው።
ሉሲፈራውያኑ መጀመሪያ ቋንቋችንን ቀጥሎ ጤፋችንና ውሃችንን ከዚያ ደግሞ ሃይማኖታችንን አንድ ባንድ ሊነጥቁን ዳር ዳር እያሉ ነው። ታዲያ አባቶች እንዳያዝኑብን፣ እግዚአብሔርም እንዳይቀየመን የተሰጠንን ተወዳዳሪ የሌለው ትልቅ ፀጋና ኅብት የመከላከል ግዴታ አለብንና ወለም ዘለም ሳንል ቀበቷችንን ጠበቅ አድርገን እንዝመት።
ከሃዲዎቹ “ኦሮሞ ነን” ባዮች ቅራሬውን ላቲን መምረጣቸው ምን ያህል እግዚአብሔርን እና አባቶቻችንን እንደሚያስቀይም መገመት አያዳግትም።
_________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ላቲን, ቋንቋ, አባ ተስፋ ሥላሴ ሞገስ, ኢትዮጵያ, እረፍት, ክርስትና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, የጠፉ መጻሕፍት, ግእዝ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 25, 2019
አገሪቷ የተደናበረ ሁኔታ ላይ በምትገኝበት በዚህ ወቅት የሕዝብ ቆጠራ እናድርግ ማለታቸው ጠላቶቻችን ኢትዮጵያን ለመውረስ መጣደፋቸውን ነው የሚያሳየው። ሕዝብ እየፈረሰ ቤት ቆጠራ!
ታሪክ የሌላቸው ሰዎች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ለመዋጋት ከተደራጁና ቆርጠው ከተነሱ ቆይተዋል። እነርሱ ዓላማ ይዘው ነው የመጡት፤ እኛ የተዋሕዶ ልጆች ግን፡ ለመደራጀት ቀርቶ አላማችን ምን እንደሆነ እንኳን አናውቅም።
በኢትዮጵያ አገራችን እየታየ ያለው አስከፊ ሁኔታ ከሚከተለው ጽሑፍ ጋር በደንብ የተያያዘ ነው። የተዋሕዶ ልጆች ተነሱ!
በሕዝብ ቁጥር ብዛት በጣም የሚያምነው እና እንቅስቃሴውንም በዚያ ላይ መሠረት የሚያደርግ ብቸኛው የዓለማችን አምልኮ እስልምና ነው።
ለምሳሌ፡ በአንድ አገር የሙስሊሙ ነዋሪ ቁጥር፦
1ኛ. ከ0.5% እስከ 3% ብቻ ከሆነ ሙስሊሞች የአገሩን ህግ በማክበር አንገታቸውን ደፍተው በሰላማዊ መልክ ይኖራሉ።
የሙስሊሙ ቁጥር ለምሳሌ፦
አሜሪካ – 0.6%
አውስትራሊያ1.5%
ካናዳ— 1.9%
ቻይና— 1.8%
ጣልያን –1.5%
ኖርዌይ — 1.8%
2ኛ. ሙስሊሞች ከ 2 % – 5% ሲደርሱ እስልምናን ባካባቢያቸው ለሚገኙት ደካሞች፣ ወንጀለኞች ወዘት መስበክ ይጀምራሉ፤ በተገኘው አጋጣሚ ሁላ፣ ከተገኙት ሴቶች ልጆች በብዛት ይፈለፍላሉ።
የሙስሊሙ ቁጥር ለምሳሌ፦
ዴንማርክ— 2%
ጀርመን— 3.7%
ብሪታኒያ— 2.7%
ስፔይን — 4%
ታይላንድ— 4..6%
3ኛ. የሙስሊሙ ቁጥር 5% – 10% ሲደርስ እራሳቸውን ማሳየት ይጀምራሉ፤ ሴቶቻቸው የራሳቸውን ጥለው በአረብ ጨርቅ ይሸፋፈናሉ፣ በምግብ ቤቶች ሃላል ምግብ ያስፈልገናል ብለው በመጮኽ የከብት ማረጃ ፋብሪካዎችን ያስከፍታሉ(በዚህም የስራ ዕድል ለሙስሊሞች ብቻ ይፈጥራሉ)የገባያ ማዕከላት ሃላል ስጋ እንዲያቀርቡላቸው ከማስፈራራት ጋር ይጠይቃሉ። በዚህ ወቅት በሰፈሩበት ቦታ የመኖሪያ አካባቢዎቻቸውን ከሌሎች በመከለል በሻሪያ ህግ መተዳደርን ይጀምራሉ። (No-Go zones ይፈጥራሉ)
የሙስሊሙ ቁጥር ለምሳሌ፦
ፈረንሳይ — 8%
ፊሊፒንስ — 5%
ስዊድን— 5%
ስዊዘርላንድ — 4.3%
ኔዘርላንድስ — 5.5%
ትሪኒዳድ እና ቶቤጎ — 5.8%
4ኛ. ሙስሊሞች ወደ 10% ሲጠጉ በሚኖሩበት አገር ረብሻን፣ ሕግ–አልባነት ያጣጡፋሉ፤ በፓሪስ ከተማ እየታየ ነው። አሁን ሙስሊሞች ሙስሊም ባልሆኑት መቀየምን ይጀምራሉ፤ እስልምና፣ መሀመድ፣ አላህ እና ቁርአን ተሰደቡ በማለት ያለቃቅሳሉ። የመሀመድ ካርቱንና ፊልሞች ለምን ተሠሩ በማለት ኤምባሲዎችንና መኪናዎችን አቃጠሉ።
የሙስሊሙ ቁጥር ለምሳሌ፦
ጉያና — 10%
ህንድ— 13.4%
እስራኤል— 16%
ኬኒያ — 10%
ሩሲያ — 15%
5ኛ. ሙስሊሞች 20% ሲደርሱ ታጣቂ ቡድኖችንና ጂሃዳዊ ሰራዊትን ይመሠርታሉ ፣ አለፍ አለፍ በማለት አመጽና ግድያዎችን ይፈጽማሉ፣ ዓብያተክርስቲያናትን ማቃጠል ይጀምራሉ
የሙስሊሙ ቁጥር ለምሳሌ፦
ኢትዮጵያ — 32.8%
6ኛ. ሙስሊሞች 40 % ሲደርሱ ጭፍጨፋዎችና የሽብር ጥቃቶች ይጧጧፋሉ፣
የሙስሊሙ ቁጥር ለምሳሌ፦
ቦስኒያ — 40%
ቻድ– 53.1%
ሌባኖን — 59.7%
7ኛ. ሙስሊሞች 60% ሲደርሱ እስላም ባልሆኑ ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ አድሎ ይደረጋል ፤ አለፍ አለፍ እየተባለ ማፈናቀልን እና የዘር ማጥፋት ዘመቻን ያካሂዳሉ፣ የሻርያ ህግን በመጠቀም እስልምናን የማይቀበሉት ነዋሪዎች ልዩ የእስልምና ጂዝያ ቀረጥ እንዲከፍሉ ይገደዳሉ።
የሙስሊሙ ቁጥር ለምሳሌ፦
አልባኒያ— 70%
ማሌዢያ –60.4%
ካታር — 77.5%
ሱዳን— 70%
8ኛ. ሙስሊሞች 80% ሲደርሱ አገሪቱ 100% እስላም መሆን አለባት ወደ ሚለው ዘመቻ በወኔ ይነሳሳሉ። ዕለታዊ የሆን ጂሃዳዊ ጥቃቶች ይፈጸማሉ፣ የዘር ማጥፋት ዘመቻው በመንግስት ደረጃ ይካሄዳል፣ ሙስሊም ያልሆኑት “ኩፋሮች” አገሩን እና አካባቢውን ለቀቀው እንዲወጡ ይካሄዳሉ።
የሙስሊሙ ቁጥር ለምሳሌ፦
ባንግላዴሽ –83%
ግብጽ — 90%
ጋዛ— 98..7%
ኢንዶኔዢያ — 86.1%
ኢራን— 98%
ኢራቅ— 97%
ዮርዳኖስ— 92%
ሞሮኮ — 98.7%
ፓኪስታን — 97%
ፍልስጤም— 99%
ሶርያ— 90%
ታጀክስታን — 90%
ቱርክ— 99.8%
በአንድ አገር የሙስሊሞች ቁጥር 100% ሲሞላ ሁሉም ሙስሊም ስለሆነ የእስልምና “ሰላም” ይሰፍናል(ዳር ኤስ ስላም / የእስላም ሰላም ቤት) አሁን የአምልኮ ቤቱ መስጊድ፣ የትምህርት ቤቱ መድረሳ፣ መጽሀፉ ቁርአን ብቻ ነው።
ልክ እንደ እነዚህ ሃገራት፦
ሶማሊያ— 100 %
አፍጋኒስታን — 100%
ሳውዲ አረቢያ— 100%
የመን — 100%
ሰላም የሰፈነባቸው ገነታማ ሃገራት…ዋውው!
ማምሻውን በሱሉልታ አንድ ፋብሪካ በቃጠሎ ወድሟል፤ ለመሆኑ “ኦሮሚያ”ን ቡራዮን፣ ለገጣፎን እና ሱሉልታን የትኛው ቁጥር ውስጥ እንመድባቸው?
አባታችን እንዳሉት፡ “የተዋሕዶ ልጅ ዝም ብሎ ከማንም ጋር አይደመረም። የሚገርም ነው፡ እነ ዶ/ር አህመድ የተመረጡትን እንኳን ለማሳት መቻላቸው በጣም ከሚደንቁኝ ክስተቶች መካከል አንዱ ነው። በተለይ “የተዋሕዶ ነን” የሚሉትን አባቶች እንኳን ማሳቱ የሚያስገርም/የሚያሳዝን ነው። ምን ነካቸው?
ቆጠራውንም ቤተክርስቲያኗ እራሷ ማካሄድ መቻል አለባት፤ የራሷን በጎች እራሷ መቁጠር አለባት፤ ይህ የቤተክህነት ኃላፊነት ነው መሆን ያለበት። አቡነ ማቲያስ፤ ይህን እንኳን አስመልክቶ እስኪ አንድ ቁምነገር ይሥሩ!
የጴንጤና እስላም ስብስብ የሆነው የ ግራኝ አህመድ መንግስት እንዳለ ቶሎ ከስልጣን መወገድ ይኖርበታል።
_________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ሕዝብ ቆጠራ, ቤት ቆጠራ, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, እስላም, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ጂሃድ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፐርሰንት | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2019
በጣም የሚገርምና አሳዛኝ የሆነ ክስተት በፈረንሳይ እየታየ ነው። ለሦስት መቶ ዓመታት ያህል ታይቶ የማይታወቅ አብዮት በፈረንሳይ እንደገና ተቀስቅሷል። በትናንትናው ዕለት የቢጫ ሰደርያ ለባሽ ተቃዋሚዎቹን ለማደን የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ሠራዊቱን ጠርቶ ነበር፤ ማለትም፡ ወታደሮችና ከባድ መሣሪያዎች በፈርንሳይ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በፓሪስ ከተማ መንገዶች ላይ እንዲሠፍሩ ተደርገዋል። የተቃዋሚዎቹ ኃይል ጠንከር ካለም ወታደሮች ጥይት ተኩሰው እንዲገድሉ ማክሮን ፈቃድ ሰጥቶ እንደነበር ተጠቁሟል። ዋው!
በሌላ በኩል፡ አይሁዶች ፈርንሳይን በብዛት በመልቀቅ ወደ እስራኤል ሄደው እየሠፈሩ ሲሆን፤ በክርስቲያኖችና ዓብያተክርስቲያናቶቻቸው ላይ እየተካሄደ ያለው ጥቃትም አሳሳቢ በሆነ መልክ በመጧጧፍ ላይ ነው።
ፕሬዚደንት ማክሮን ከአጋሩ ጠ/ሚንስትር ግራኝ አህመድ ጋር በመሆን ወደ ላሊበላ ሄደው ቅዱስ ዓብያተክርስቲያናቶቻንን አርክሰዋል። የሚገርመው ደግሞ፤ የራሱን አገር ዓብያተክርስቲያናት በአግባቡ መንከባከብና መጠበቅ ያልቻለው አማኑኤል ማክሮን የላሊበላ ዓብያተክርስቲያናትን “ለማደስ ቃል ገብቷል” መባሉ ነው።
በክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ አማኑኤል ማክሮን እና አብይ አህመድ ላይ መዓት በመምጣት ላይ ነው። የለበሱት ካባ መዘዝ? እነዚህን ሁለት የኢትዮጵያ ጠላቶች ካባዎቹ አቦዝነዋቸው (deactivate) ይሆን?
_________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ላሊበላ, ረብሻ, ቃጠሎ, ቢጫ ሰደርያ, አብይ አህመድ, አውሬው, አውሮፓ, ኢማኑኤል ማክሮን, ኢስላም, ዓብያተክርስቲያናት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሴራ, ፀረ-ክርስቶስ, ፈረንሳይ, ፓሪስ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 23, 2019
በዓለማችን ታሪክ እጅግ በጣም እርኩስ የሆነው ሰው መሀመድ ሲዖል እየተቃጠለ እንደሆነ ምንም የሚያጠራጥር አይደለም። ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ! መሀመድ፡ በትንሹ እንኳን፤ የአብርሃም፣ ይስሐቅና ያዕቆብ አምላክ የሰጠነን አሠርቱ ትዕዛዛትን ሙሉ በሙሉ እያወቀ ሽሯል፣ ከእየሱስ ክርስቶስና እናቱ ጋር በጽኑ ተጣልቷል። ከዚህ የበለጠ አስከፊ ነገር የለም!
- እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ፡፡ ዘጸ 20፣2-3፡፡
- የእግዚአብሔር የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፡፡ ዘጸ 20፣7፡፡
- የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ አክብረውም፡፡ ዘጸ 20፣10፡፡
- አባትህንና እናትህን አክብር፡፡ ዘጸ 20፣12፡፡
- አትግደል፡፡ ዘጸ 20፣13፡፡
- አታመንዝር፡፡ ዘጸ 20፣14፡፡
- አትስረቅ፡፡ ዘጸ 20፡15፡፡
- በሐሰት አትመስክር፡፡ ዘጸ 20፣16፡፡
- አትመኝ፡፡ ዘጸ 20፣17፡፡
-
ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ፡፡ ዘሌ 19፡18፡፡
ለምሳሌ፦
+ እግዚአብሔር በቅዱስ መጽሐፉ “አትስረቅ” [ዘጸ ፳፡፲፭]
ብሎናል። መሀመድ ግን እስላም ካልሆኑት ሰዎች ንብረታቸውን ይዘርፍ ነበር።
የእኛ አምላክ እግዚአብሔር ጣዖት አምልኮን ይከለክለናል፦
[ኦሪት ዘሌዋውያን ምዕራፍ ፳፮፣፩]
እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና ለእናንተ ጣዖት አታድርጉ፥
የተቀረጸም ምስል ወይም ሐውልት አታቁሙ፤ ትሰግዱለትም
ዘንድ በምድራችሁ ላይ የተቀረጸ ድንጋይ አታኑሩ።
– መሀመድ ግን ተከታዮቹን “ካባ” ለሚባለው ጣዖት እንዲሰግዱ አዘዘ
+ “እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ ከእኔ በቀር
ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።“[ዘጸ ፳፣፪፡፫]
– መሀመድ ግን አላህ የሚባለውን አምላክ ያመልካል
+ እግዚአብሔር “አታመንዝር!”ይለናል
– መሀመድ ግን ከአንድ በላይ ሚስት አግቡ ብሎ በማዘዝ አመንዝራን ለተከታዮቹ አስተምሯል የሌላ ወንድ ሚስትን፣ ሌሎች ሴቶቹንና ልጆቻቸውን እንዲወስዱ ብሎም ሽርሙጥናን (ጊዚያዊ ጋብቻን = ሙታ) ፈቅዷል።
ለምሳሌ፤ የረመዳን ወቅት ሲፈጸም፤ ሙስሊሞች ሙስሊም ያልሆኑትን ሴቶች ከባሎቻቸው ነጥቀው እንዲወስዱና እንዲያባልጓቸው እንዲሁም ንብረታቸውን እንዲዘርፉባቸው” በቁርአን ላይ አዝዟል።
ባጠቃላይ፦
- – መሀመድ የፈጣሪን ስም በመቀየር አምላክ ነው እያለ አላህ አላህ በማለት በከንቱ ይጠራል
- – መሀመድ ሰንበትን ላለማክበር ሲል ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትን ዕለት አርብን መረጠ
- – መሀመድ ብዙ አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን በእጁ ገድሏል
- – መሀመድ ክርስቶስ አልተሰቀለም አልሞተም በማለት በሐሰት መስክሯል
- – መሀመድ እንኳን ጠላቱን የሚቀርቡትንም ባልንጀራዎቹን ይጠላ ነበር
ታዲያ፡ ከሲዖል የከፋ ቦታ የለም እንጅ መሀመድን የሲዖል ሲዖል ነበር የሚገባው። መሀመድ በሙሴ ጊዜ የሚኖር ሰው ቢሆን ኖሮ በድንጋይ ተወግሮ እንዲገደል ይታዘዝ ነበር። ይህን የማያስተምር ወይም የማይጠቁም ክርስቲያን ከኢየሱስ ክርስቶስ ነኝ ሊል አይገባውም፤ ቀጣፊ ነውና፣ ከእግዚአብሔር ይልቅ ፍጠረቱን በይበልጥ የሚያከብር እና የሚፈራ፣ ብቻውን ወደ ሰማይ ቤት ለመግባት የሚሻ ግብዝ ነውና።
_________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መንፈሳዊ ውጊያ, ሲኦል, ሲዖል, አሠርቱ ትዕዛዛት, እኅተ ማርያም, ክርስትና, ክኽደት, የአውሬው መንፈስ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ፀረ-መሀመድ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 22, 2019
ከዓመት በፊት በታህሳስ ቅዱስ ሚካኤል ዕለት፤
“ይህን የታህሳስ ፲፪ ፥ ፪ሺ፲ ዓ.ም፡ ዕለትን በደንብ እናስታውስ።” የሚለውን ጽሑፍ አቅርቤ ነበር። ይህን ባቀረብኩ በአምስት ወራት ውስጥ በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግሥት ተካሄደ። አዎ አሁንም ያን ዕለት በደንብ እናስታውስ!
እግዚአብሔር አምላካችን፤“በልጆቼ ላይ በደል የሚፈጽሙ ሰዎች፡ ዕምነት የሌላቸው ወይም እግዚአብሔርን ያልተቀበሉት ኃይሎች ለጥፋት ይላኩባቸዋል” ብሎ እንዳስተማረን፡ ኮሎኔል ጋዳፊ እና ከርሱ ጋር ለዘመናት አብረው ሲንደላቀቁ የቆዩት ሊቢያውያንም ለዚህ ክፉ ጊዜ በመድረስ፡ “ጨነቀኝ ጠበበኝ”ለማለት የበቁት፡ በተለይ፡ ኮሎኔሉ በክርስቲያኖች አምላክና በመንፈስ ቅዱስ ላይ ደግሞ ደጋግሞ ትዕቢት የተሞላባቸውን ስድቦች ለመሠንዘር በመቃጣቱ፡ እንዲሁም የሊቢያው ሕብረተሰብ፡ በተለይ በሃገረ ኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያ ስደተኞች ላይ ለዘመናት ሲፈጽመው ከነበረው ዲያብሎሳዊ አድራጎቱ የተነሳ ነው።
የኢትዮጵያና እስራኤል ግኑኝነት እንዲሻክርና ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴም እ.አ.አ.1973 ዓ.ም ላይ ከእስራኤል እንዲርቁ ብሎም ወደ አረቦች እንዲጠጉና በመጨረሻም እንዲወድቁ ተደርገዋል። ይህም የሆነው ኢትዮጵያ በ አፍሪቃ አንድነት ድርጅት ዘንድ ፀረ–እስራኤል የሆነ አቋም እንድትይዝ የጋዳፊዋ ሊቢያ በርሷ ላይ ተጽእኖ ለማድረግ በመቻሏ ነበር። ልክ ከዚህ ጊዜ በኋላ ነበር ኢትዮጵያችን በጣም አስከፊ በሆነ መልክ እንድትራቆትና እንድትደቅ ሁለት የተዋሕዶ ትውልድም በተከታታይ እንዲጠፋ የተደረገው።
ወንድሞቻችንን በባርነት ከሚሸጡት፣ እህቶቻችንን ከፎቅ እየወረወሩ ከሚገድሉት አርቦች ጋር በማበር የኢትዮጵያን የድጋፍ ድምጽ በተባበሩት መንግሥታት አሁንም እየሰጠን ነው።
የሚያሳዝነው እስራኤልን አለመደገፋችን ሳይሆን አረቦችን መደገፋችን ነው!
አገራችን ከእነዚህ ፍየል አገራት ጋር ማበር አልነበረባትም። ያልተባበሩት መንግሥታት በሊቢያ ስለሚካሄደው የባርነት ንግድና በእስላም አገሮች በበየቀኑ የሚታየው የክርስቲያኖች ጭፍጨፋ መውገዝ ነበረበት እንጂ ኢምባሲ ተዛወረ አልተዛወረ እንደ ትልቅ ነገር ተቆጥሮ የተለየ ሤራ መጠንሰስ አልነበረበትም። ትናንት በ ጎላን ከፍታዎች ጉዳይ እንዳየነው አሜሪካ ከእስራኤል ጋር ጥብቅብቅ ያለቸው ሎቢ የሚያደረጉ አይሁድ አሜሪካውያን ተጽዕኖ ማሳደር ስለሚችሉ ብቻ ሳይሆን፣ በዋናነት በረከቱን እንዳታጣ በመፍራቷ ነው።
በመታየት ላይ ያለው የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ብልሕነት የጎደለው አሠራር እና ተግባር የሚያስቆጣ ነው፤ እንኳን እኛን እስራኤልንም እያስቆጣ እንደሆነ አሁን እያየነው ነው። እስራኤላውያን ለክፉም ሆነ ለበጎ በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ልዩ የሆነ አትኩሮት ነው ያላቸው።
ዶ/ር አህመድ እስራኤልን አንዴም አልጎበኛትም፤ እስራኤላውያን ፖለቲከኞችንም ተቀብሎ አላነጋገረም፤ አረቦችን ግን በየሳምንቱ እየጋበዘ በመኪናው ሳይቀር ያንሸራሽራቸዋል፤ አገሮቻቸውንም በየወሩ ይጎበኝላቸዋል። ይህ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ ተሰምቶ አይታወቀም። ሰውዬው ሃገራችንን ለመቅሰፍት እያዘጋጀልን እንደሆነ እንረዳው።
ልክ በ ካታሉኒያ (ስፔይን) + ቫሎኒያ (ቤልጂም) + ባቫሪያ (ጀርመን) + ክሮአስያ (ዩጎዝላቪያ) + ስኮትላንድ (ብሪታኒያ) + ቱርክ + ዩክሬየን (ሩሲያ) + ኩቤክ (ካናዳ) — እንደምናየው፡ ኦሮሚያ በተባለው ክልልም የአመጸኞቹ አለቃ ሰይጣን ከእርሱ መሰለፉን የመረጡትን ከሃዲዎች በተዋሕዶ ልጆች ላይ ያምጹ ዘንድ በመቀስቀስ ላይ ነው።
ብልሕ እና ፈሪሀ እግዚአብሔር የሆኑትን መሪዎች ለሃገራችን ቶሎ ይስጥልን!
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ሃገራት, አረቦች, ኢትዮጵያ, እስራኤል, የኢትዮጵያ አየር መንገድ, ዲፕሎማሲ, ግኑኝነት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 21, 2019
አማኑኤል ማክሮን የተባለው ግብረ–ሰዶማዊ የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ከግራኝ አህመድ ጋር በላሊበላው የአማኑኤል ቤተክርስቲያን ካባ ለብሶና የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጥቁር ሳጥን ሰርቆ ወደ አገሩ ተመለሰ። በማግስቱም በጥቁር ደመና ፊቱን ያሳየን አውሬው ብቅ ሲል፤ “አላህ ዋክባር” የሚል ድምጽ ተሰማ፤ በጣም የሚገርም ነው፤ ያውም የፈረንሳይ ዋንኛ ምልክት በሆነው በድል ሐውልት መኻል። ዋው! ዋ! ፈረንሳይ! በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ ባትገቢና ጂቡቲንም ለእናት አገሯ ብትመልሺ ይሻልሻል።
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Health | Tagged: ላሊበላ, ረብሻ, ቢጫ ሰደርያ, አብይ አህመድ, አውሬው, አውሮፓ, ኢማኑኤል ማክሮን, ኢስላም, የድል ሐውልት, ጥቁር ደመና, ፀረ-ኢትዮጵያ ሴራ, ፈረንሳይ, ፓሪስ | Leave a Comment »