Archive for February 18th, 2019
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2019
ዝርዝሩ ገና በመውጣት ላይ ነው። የሱኒ እስልምና ዋና ማዕከል በሆነው በአል–አዛር መስጊድና ዩኒቨርሲቲ አቅራቢያ አንድ አጥፍቶ ጠፊ ኃይለኛ ቦምብ ማንፈዳቱንና የተገደሉ ሰዎች መኖራቸውን ተነግሯል።
ዜናውን የሰበረውም ባለፈው ህዳር ላይ፦
“የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መዘግየት ከ አላህ የተገኘ ትልቅ ስጦታ ነው”፤ ግድቡን ለማፍረስ መሀንዲሶች እንልክላችኋለን”
በማለት በእኛ በኢትዮጵያውያን ላይ የተሳለቀብን ዜና አቅራቢ፡ አሚር አዲብ ነው።
ዋውው! አሁን ለፍርድ ብዙ መጠበቅ የለብንም ሁሉም ከች እያለ ነው። የአባይ ጉዳይ እና የእህቶቻችን ወደ ሳውዲ መሄድ እግዚአብሔርን እንዳስቆጣው እኔንም በጣም አስቆጥቶኛል።
አሁንም በድጋሚ፡ በግብጽ እና ሳውዲ ላይ፡ እንዲሁም በተባባሪዎቻቸው ሁሉ ላይ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው!!!
_________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia | Tagged: ሕዳሴ ግድብ, ሤራ, ቦምብ, አላዛር መስጊድ, አል-ሲሲ, አሚር አዲብ, አባይ ግድብ, ዶክተር አህመድ, ግብፅ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2019
_________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: ሕዳሴ ግድብ, ሤራ, ተመስገን ደሳለኝ, አል-ሲሲ, አባይ ግድብ, ዶክተር አብይ, ግብፅ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2019
በአሜሪካዋ ፖርትላንድ የአውሮፕላን ማረፊያ፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት አውሮፕላን (*Ethiopian Cargo 777)
መሬቱን ሳም አድርጎ በረረ። የሚገርም ነው፡ ባለፈው ጥር ላይ ይኽው አውሮፕላን (*Ethiopian Cargo 777) በኢንዶኔዢያ አየር ክልል አታልፍም ተብሎ በተዋጊ አውሮፕላኖች መሬት ላይ እንዲያርፍ ተገድዶ ነበር።
__________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: ማረፍ, ብሪቲሽ ኤርዌይስ, አውሮፕላን, የብሪታኒያ አውሮፕላን, የኢትዮጵያ አየር መንገድ, British Airways, Ethiopian Airlines, Landing | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2019
ይህ ወገኖቼ ካለፈው ዘመን የከፋ ዘመናዊ ባርነት ነው
የግራኝ አህመድ መንግስት በመጭው መጋቢት ወር ብቻ ሃያ ሺ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ለሳውዲ አረቢያ ለመሸጥ መወሰኑን የሳውዲ ሜዲያዎች ዘግበዋል።
በ ፳፩ ኛው ክፍለ ዘመን ወገኖቻችን ወደ እስላም ሃገራት ለሥራ የሚያደርጉት ጉዞ፡ በ ፲፰ ኛው ክፍለዘመን ጫካ ለመመንጠር በባርነት ተገደው ወደ አሜሪካ ከተወሰዱት አፍሪቃውያን ጋር ተመሳሳይነት አለው፤ በአረብ ሃገራት የሚታየው የሥራ ባሕርይ እንዲያውም ከዚያ በጣም የከፋ ነው። ከሦስት መቶ ዓመታት በፊት፡ እንደ አሁኑ በቂ መረጃ በሌለበት የጨለማው ዘመን፡ የተወሰነ ቁጥር ያላቸው አፍሪቃውያን ተገደው የተወሰዱ ሲሆን፤ አሁን ደግሞ ሁሉም ነገር ግልጥ ብሎ በሚታይበት ዘመን የራሳችን ሰዎችና መንግስታችን የአገሪቷን ዜጎች ለጠላት ይሸጣሉ፤ ለሰላሳ አመታት ያህል ባልተቋረጠ መልክ።
ነፃ ሆነው የተፈጠሩት ኢትዮጵያውያን ለዚህ ዓይነቱ ባርነት በ ፳፩ ኛው ክፍለ ዘመን መጋለጣቸው እጅግ በጣም ነው የሚያሳዝነውና የሚረብሸው። በተለይ ለታሪካዊ ጠላቶቻቸውና ለእግዚአብሔር አምላካቸው ጠላቶች መሆኑ በይብለጥ የሚያስቆጣ ነው።
ባለሥልጣናቱ በእህቶቻችን ገንዘብ መሥራቱን ቀጠሉበት ማለት ነው፤ “በቃን!” ለማለት በቂ ጊዜ ነበራቸው። ዛሬ በዚህ ጽንፈኛ ተግባር ላይ የተሠማሩትን ባለሥልጣናት እና ተቋማት እግዚአብሔር የሚገባቸውን ፍርድ ይስጣቸው!!!
____________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Life | Tagged: ሙስሊም ሃገራት, ሰቆቃ, ሳውዲ አረቢያ, ስደት, ባርነት, አረቦች, ዘመናዊ ባርነት, የቤት ሠራተኞች, የኢትዮጵያ ሴቶች | Leave a Comment »