Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2022
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    27282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for June 19th, 2022

ጥንታዊው ቅዱስ ሚካኤል መኽዓ ገዳም፤ ትግራይ | ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 19, 2022

😇 በጣም ይገርማል፤ ምንም ሳልዘጋጅና ሳላስብበት ቅዱስ ሚካኤል ዛሬ በዕለቱ ወደዚህ መራኝ።

💭 ይህን የዛሬውን ቪዲዮና ጽሑፍ አቅርቤ የነበረው ዓምና ልክ በዛሬው የቅዱስ ሚካኤል ዕለት ነበር።

😇 ሊቀ መልዓክ ቅዱስ ሚካኤል ምንን እየጠቆመን ይሆን? እርግጠኛ ሆኜ ለመናገር አልደፍርም።

ሆኖም እግዚአብሔርን በመፍራት የተጀመረ ሕይወት ሁሉ ፍሬያማ ለመሆኑ ግን እርግጠኛ ነኝ። እግዚአብሔርን የካደና የማይፈራ ለስጋ ማንነቱና ምንነቱ በይበልጥ የሚጨነቅ ሰው/መሪ ሕዝቡንም ይንቃል ለአውሬ አሳልፎም ይሰጠዋል። “እግዚአብሔር የለም!” ብሎ የካደው ፬ኛው የምንሊክ ዲቃላ ትውልድ (የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን ትውልድ) ሕዝበ ክርስቲያኑን ለዋቄዮ-አላህ አውሬ አሳልፎ ሰጥቶታል።

አዎ! የትግራይን “አናሳ” ሕዝብ ከምድረ ገጽ ለማጥፋት በተደጋጋሚ የሚዝተውን አረመኔውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን የማስወገድ አቅሙ ያላቸው ሕወሓቶች ዛሬ ከትግራይ ሕዝብ ጨፍጫፊው አረመኔ ኦሮሞ ጋር ድርድርጀምረዋል። ጽዮናውያንን በተዘዋዋሪ መንገድ ያጠፋለችውና ትግራይንም የኢአማንያኑ ብቻ ወደ ሆነችዋ የሰሜን ኮርያ ገነትለመለወጥ ይረዳቸው ዘንድ ጡት አጥብተው ያሳደጉትን ጂኒ ግራኝ አብዮት አህመድን ማስወገድ በጭራሽ አይፈልጉም። ቢፈልጉ ኖሮ በአንድ ቀን በደፉት ነበር!

የፊንላንዱ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር እነ ፔካ ሃቪስቶ የነገሩን እኮ ይህን ነበር። ግራኝና ሚስቱ በዘመነ ሕወሓት ለሰባት ዓመታት ያህል በሽሬ ኖረዋል፤ ለጀነሳይዱ በቂዝግጅት ማድረግ ከጀመሩ ቆይተዋል። አሁን እኔን በይበልጥ የሚያሳስበኝ የዚህ አውሬ ምኞት ሳይሆን እኛ ስለዚህ ጥቁር ህልሙና ምኞቱ በደንብ እያወቅን እስካሁን ምንም ዓይነት እርምጃ መውሰድ አለመቻላችን/አለመፈለጋችን ነው። ሃምሳ ሺህ የሚጠጉ የታጠቁ ተጋሩ የመከላከያ ሠራዊቱ ዓባላት በአዲስ አበባ መኖራቸው ይታወቃል.… ይህ እኮ የትም ዓለም ታይቶ አይታወቅም፤ አንድም የዚህ ፋሺስት ኦሮሞ አገዛዝ ባለሥልጣን እስካሁን በእሳት አለመጠረጉ የጽዮናውያኑን ስነ ልቦና ለመጉዳት ሁሉም በጋራ አብረው እየሠሩ መሆናቸውን ነው። እስራኤል ወደ ኢራን አምርታ በኑልኬር ምርምር ላይ የተሰማሩትን ልሂቃን ትደፋቸዋለች፤ የኛዎቹ ግን በደብረ ብርሃን ጠላ ጠጥተው ወደ መቀሌ ይመለሳሉ።

✞✞✞[ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፰፥፯፡፰]✞✞✞

ስለ ሥጋ ማሰብ በእግዚአብሔር ዘንድ ጥል ነውና፤ ለእግዚአብሔር ሕግ አይገዛምና፥ መገዛትም ተስኖታል፤ በሥጋ ያሉትም እግዚአብሔርን ደስ ሊያሰኙት አይችሉም።”

አክሱማዊቷን ኢትዮጵያ” በመርሳት “የትግራይ ቤተ ክህነት” በሚል የለብለብ አወቃቀር ርካሽ የፖለቲካ ሥራዎችን ወደ ቤተ ክርስቲያን በማስገባትና አግባብ የሌላቸው መግለጫዎችን በጥድፊያ በማውጣት ላይ ያሉት የሕወሓት ወኪሎች (እነርሱንም ልክ እንደ አማሮችና ኦሮሞዎች’አባቶች’ አልላቸውም)ጽዮናውያንን አይወክሉም። የሚወክሉት ኢ-አማንያኑን ከሃዲ ኮሙኒስቶች እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮንን ነው። ስንት ሌላ መቅደም የሚገባው አሳሳቢና አንገብጋቢ ጉዳይ እያለ እነርሱ ግን ዛሬም ለርካሽ ፖለቲካዊ ጨዋታው እራሳቸውን ባሪያ በማድረግ ላይ ናቸው። ስለ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ካህናት፣ መነኮሳት፣ ቀሳውስትና ምዕመናን ሁኔታ ተግተው በማሳወቅ ፈንታ፣ የገዳማቱና ዓብያተ ክርስቲያናቱ ይዞታ ምን ደረጃ ላይ እንዳለ መግለጫዎችን ከመስጠት ይልቅ በዓለማዊው የፉክክር ፖለቲካዊ ርዕዮተ ዓለም እራሳቸውን አስገዝተዋል። አጥፍቶ ጠፊዎቹ እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን የሚያዟቸውን ትዕዛዝ ለመፈጸም ሰበባሰበብ እየፈለጉ የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ ማውለብለብ፣ አክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ላይ ባንዲራውን መስቀልና ተልካሻ የሆኑ መግለጫዎችን በየሳምንቱ ለማውጣት እራሳቸውን አስገድደዋል። እጃቸውን ብቸኛው ተስፋቸው ወደኾነው ወደ እግዚአብሔር በመዘርጋት ፈንታ በጎቻቸውን ለተኩላው ኦሮሞ አሳልፎ ወደ ሰጠው ወደ ሕወሓት ዘርግተዋል።

ለዚህ ኢጽዮናዊና ፍዬላዊ ድፍረት ደግሞ ሁሉም በእግዚአብሔር ዘንድ በጥብቅ ይጠየቁበታል።

እንግዲህ ይህ ዘመን በእግዚአብሔር ዘንድ እጅግ በጣም ከባድ የሆነ ወንጀል እየሰሩ ስላሉትና “እግዚአብሔር አያይም፤ እንዴትስ ያውቃል?” እያሉ ሕዝበ ክርስቲያኑን በመጨፍጨፍ፣ በማስራብና በማፈናቀል ላይ ያሉትን ከሃዲ ኦሮሞዎችን፣ አማራዎችን፣ ኢአማንያኑን፣ አህዛብንና መናፍቃን የዋቄዮአላህ ባሪያዎችን አካሄድ በግልጽ ያሳየናል። እግዚአብሔር አስቀድሞ ያቆማትን አክሱም ጽዮንንና የቅዱሳን ተራሮቿን ነዋሪዎችን የመንፈስ ማንነትና ምንነት መላው ርስታቸውን፤ ለስንዴ፣ ልብስኩትና ለምስር ወጥ ለመሸጥ ብሎም ታሪካቸውን ለማርከስና ለማጥፋት ሁሉም ተናብበው በህበረት እየሠሩ ነው። ይህን ደግሞ በግልጽ እያየነው ነው፤ እነዚህ ኃይለኛ የእግዚአብሔር ቃላትም በደንብ ያረጋግጡልናል። በክፉውም በበጎውም ጊዜ ተመስገን ጌታዬ!

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፸፬]❖❖❖

  • ፩ አቤቱ፥ ስለ ምን ለዘወትር ጣልኸኝ? በማሰማርያህ በጎች ላይስ ቍጣህን ስለ ምን ተቈጣህ?
  • ፪ አስቀድመህ የፈጠርሃትን ማኅበርህን፥ የተቤዤሃትንም የርስትህን በትር፥ በእርስዋ ያደርህባትን የጽዮንን ተራራ አስብ።
  • ፫ ጠላት በቅዱሳንህ ላይ እንደ ከፋ መጠን፥ ሁልጊዜም በትዕቢታቸው ላይ እጅህን አንሣ።
  • ፬ ጠላቶችህ በበዓል መካከል ተመኩ፤ የማያውቁትንም ምልክት ምልክታቸው አደረጉ።
  • ፭ እንደ ላይኛው መግቢያ ውስጥ በዱር እንዳሉም እንጨቶች፥ በመጥረቢያ በሮችዋን ሰበሩ።
  • ፮ እንዲሁ በመጥረቢያና በመዶሻ ሰበሩአት።
  • ፯ መቅደስህን በእሳት አቃጠሉ፤ የስምህንም ማደሪያ በምድር ውስጥ አረከሱ።
  • ፰ አንድ ሆነው በልባቸው በየሕዝባቸው። ኑ፥ የእግዚአብሔርን በዓሎች ከምድር እንሻር አሉ።
  • ፱ ምልክታችንን አናይም ከእንግዲህ ወዲህም ነቢይ የለም፤ እስከ መቼ እንዲኖር የሚያውቅ በኛ ዘንድ የለም።”

👉 ጥንታዊው ቅዱስ ሚካኤል መኽዓ ገዳም፤ ትግራይ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 19, 2021

💭 ከመቖለ በስተሰሜን ‘ተካ ተስፋይ’ ከምትባለዋ ከተማ አጠገብ የሚገኘው ድንቅ ገዳም።

ድንቅ ድንቅ ነው፤ ገና ዛሬ ማዬቴ ነው። እንደው እራሴን ደግሜ ደጋግሜ የምጠይቀው እነዚህን ትሁታን ወንድሞች እና እኅቶች ለመጨፍጨፍ እና እንዲህ የመሳሰሉትን ድንቃ ድንቅ የክርስትና፣ የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ እና የዓለም ቅርሶች ለማውደም ነው “ተዋሕዶ እና ኢትዮጵያውያን ነን” የሚሉት ወገኖች በትግራይ ላይ የዘመቱት? እንግዲህ ከ አስቀያሚው ባህሪያቸውና ከብልሹው ስነ ምግባራቸው በመነሳት አህዛብ እንጅ የክርስቶስ ሕዝብ ሊሆኑ አይችሉም።

ፈተና ላይ ነንና፤ የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን ባንዲራ የምትሸከሙ ወንድሞች እና እኅቶች ለትግራይ ኢትዮጵያውያን አባቶቻችን የተሰጣቸውን እና ታላቁ አፄ ዮሐንስ ያጸደቁልንን የጽዮንን ቀለማት (መገለባበጥ አለባቸው)ተመልከቱ። ትግራይን በመጨፍጨፍ ላይ ያሉት የሰይጣን ጭፍሮች በእነዚህ ቀለማት ስለሚናደዱ ገዳማቱን እና ዓብያተ ክርስቲያናቱን የጥቃት ሰለባ አድርገዋቸዋል። ለእነ ዳግማዊ ግራኝ ዕቅዳቸው፣ ፍላጎታቸውና ጂሃዳዊ ግዴታቸው እንደሆነ ስለምናውቅ ብዙም አይገርመንም ፥ የህወሓት ኢ-አማንያንስ? ዛሬም ሰይጣናዊውን “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” ‘ጥበብ’ በመጠቀም በነፍስ ቁስለኛው በትግራይ ሕዝብ ላይ የእነ አቦይ ስብሐት ነጋን የአልባኒያ ህልም እውን ለማድረግና የሉሲፈርን ባንዲራ በየግዳማቱ ካልሰቀልን ይሉ ይሆን? ወይንስ የተምቤን ዙቁሊ ሚካኤል ልጅ የሆኑትን የኢትዮጵያ ቍ. ፩ ባለውለታ የራስ አሉላ አባ ነጋን ፈለግ ተከትለው የትግራይን ሕዝብ እየጠበቀች ያለቸው ጽዮን ማርያም እንደሆነች እና ለትግራይ ኢትዮጵያውያንም እየተዋጉላቸው ያሉት ቅዱስ ሚካኤል፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ አባ ዘ-ወንጌልና ቅዱሳኑ ሁሉ እንደሆኑ በይፋ ይመሰክራሉ? የእግዚአብሔርን ስም እስካሁን አንዴም ስታነሱ አልሰማንም ወደዳችሁም ጠላችሁም ይህን አስመልክቶ ዛሬ የምትገኙበትን ማንነትና ምንነት የማሳወቅ ግዴታ አለባችሁ።

መቼስ አውሬው በማንጠብቀው መንገድ መጥቶና የመንፈስ ማንነታችንና ምንነታችንን ሰርቆ በዲቃላዎቹ ጭፍሮቹ አማካኝነት ሙሉ በሙሉ ሊያጠፋን ወስኗል። በተለይ ያን አስቀያሚ ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ ባንዲራ በሚመለክት በዛሬው የቅዱስ ሚካኤል ዕለት የተሰማኝን በቀጣዩ እምለስበታለሁ። በጣም ቁልፍ የሆነ ጉዳይ ነው።

የግራኝ ኦሮሞዎች ከእስማኤላውያን እና ኤዶማውያን ጋር አብረው አማራውን ጨፈጨፉ፥ አማራው ከግራኝ ኦሮሞዎች ፣ እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ጋር አብሮ ተዋሕዶ ትግራዋይን እየጨፈጨፏቸው ነው። ቅዱስ ሚካኤል ዛሬ ከትግራዋያን ጋር ብቻ ነው። ኦሮማራዎች የአቤል ደም ይጮኻል፤ ወዮላችሁ!

ለአእናፊከ። ቅዱስ ሚካኤል ሆይ፤ የነፍስ ቁስለኞችን ለማዳን መድኃኒተ ፈውስን እፍ ለሚለው እስትንፋስህ ሰላም እላለሁ። ድል አድራጊው መልአክ ሆይ ፤ ያ የቀድሞ አመፀኛው አውሬ (ዲያብሎስ) የጥንት ተንኰሉን ሊተው አልቻለምና፤ የጦር መሣሪያህን ታጥቀህ መጥተህ ድምጥማጡን አጥፋው።

የሚገርም ነው፤ ይህን የ’መልክአ ሚካኤል’አንቀጽ በረንዳ ላይ ሆኜ በማነብበት ወቅት ዛሬም ሁለት እርግቦች በድጋሚ በረንዳው ላይ አረፉ። ለካሜራ ስንቀሳቀስ በርረው ሄዱ። ፀሎቴን ስጨረስ ከፊት ለፊት ቁራው ‘በብስጭት’ ሲጮኽ ሳቄ መጣ።

🎣 የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁንልን!🎣

______________

Posted in Ethiopia, Faith, Saints/ቅዱሳን, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዓመፃን ፈለጓት፥ ሲፈትኑም አለቁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 19, 2022

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፷፯፥፭፡፮]✞✞✞

“እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው። እግዚአብሔር ብቸኞችን በቤት ያሳድራቸዋል፥ እስረኞችንም በኃይሉ ያወጣቸዋል፤ ዓመፀኞች ግን በምድረ በዳ ይኖራሉ።”

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፷፯፥፴፡፴፩]✞✞✞

“በሸምበቆ ውስጥ ያሉትን አራዊት፥ በአሕዛብ ውስጥ ያሉትን የበሬዎችንና የወይፈኖችን ጉባኤ ገሥጽ፥ እንደ ብር የተፈተኑት አሕዛብ እንዳይዘጉ፤ ሰልፍን የሚወድዱትን አሕዛብን በትናቸው። መኳንንት ከግብጽ ይመጣሉ፤ ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች። እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው። እግዚአብሔር ብቸኞችን በቤት ያሳድራቸዋል፥ እስረኞችንም በኃይሉ ያወጣቸዋል፤ ዓመፀኞች ግን በምድረ በዳ ይኖራሉ።”

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፷፫]❖❖❖

  • ፩ አቤቱ፥ ወደ አንተ በለመንሁ ጊዜ ጸሎቴን ስማኝ፥ ከጠላትም ፍርሃት ነፍሴን አድን።
  • ፪ ከክፉዎች ሸንጎ ከዓመፀኞችም ብዛት ሰውረኝ።
  • ፫ እንደ ሰይፍ ምላሳቸውን አሰሉ፤ መራራ ነገርን ለማድረግ፥
  • ፬ ንጹሕንም በስውር ለመንደፍ ቀስትን ገተሩ፤ ድንገት ይነድፉታል አይፈሩምም።
  • ፭ ለእነርሱ ለራሳቸው ክፉ ነገርን አጸኑ፤ ወጥመድን ይሰውሩ ዘንድ ተማከሩ፤ ማንስ ያየናል? ይላሉ።
  • ፮ ዓመፃን ፈለጓት፥ ሲፈትኑም አለቁ፤ የሰው የውስጥ አሳቡና ልቡ የጠለቀ ነው፥
  • ፯ እግዚአብሔርም ከፍ ከፍ ይላል። የድንገትም ፍላጻ፤ ያቈስላቸዋል፤
  • ፰ አንደበታቸው ያሰናክላቸዋል፥ የሚያዩአቸውም ሁሉ ይደነግጣሉ።
  • ፱ ሰዎች ሁሉ ፈሩ፥ የእግዚአብሔርንም ሥራ ተናገሩ፥ ሥራውንም አስተዋሉ።
  • ፲ ጻድቅ በእግዚአብሔር ደስ ይለዋል፥ በእርሱም ይታመናል፤ ልባቸውም የቀና ሁሉ እልል ይላሉ።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, Saints/ቅዱሳን, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »