😈 የሉሲፈራውያኑ ወኪሎች ግራኝ አብዮት አህመድና የኬንያው ኡሁር ኬንያታ በሶማሊያ ሲገናኙ ካሜራ ፊት የእጅ ሰላምታ ልውውጥ ከማድረግ ተቆጥበው ነበር። ይህ እንግዲህ አብዛኞቹ እንደሚያወሱት፤ “ግራኝን ለማሳፈር” ሳይሆን የተተወነው። በተቃራኒው የትግራይን አሳሳቢ ጉዳይ አስመልክቶ ሌላውን ወስላታ፤ ኦቦ ኦሉሴጎን ኦባሳንጆን ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬንያታ ይተኳቸው ዘንድ እራሳቸውን በእጩነት የማስተዋወቂያ ጥሩ አጋጣሚ ያገኙ ስለሆነ ነው። በግራም በቀኝም የትግራይ ጉዳይ ከሉሲፈራውያኑ እጅ እንዲወጣ አይፈለግምና የሚቃረኑ የሚመስሉ ግለሰቦችና ቡድኖች እርስበርስ ፈጥነው ለመቀያየር/ለመተካካት ወስነዋል።
በበነገታው እኮ ሕወሓት በብርሃን ፍጥነት በኡሁሩ ኬንያታ አስተባባሪነት ናይሮቢ ላይ ከጨፍጫፊው ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ ጋር ድርድር ለማድረግ መስማማቱ የጀነሳይዱ ሤራ አንዱ አመላካች ነገር ነው። እግዚኦ!
ዶ/ር ደብረ ጽዮን “ለአደራዳሪነት” ኡሁሩ ኬንያታን መረጡ። እንግዲህ ድርድሩ ጽዮናውያንን ከጨፈጨፈው የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጋር መሆኑ ነው። ለምን አሁን? “አሁን ትግራይን ተቆጣጥረናታል፣ የሚቀናቀኑን ኃይሎች መትተናቸዋል፣ የጽዮናውያንንም ሕዝብ ቁጥር በበቂ በጋራ ቀንሰናል፣ የቀሩትንም በሁሉም ነገር በእኛ ላይ ጥገኞች እንዲሆኑ አድርገናቸዋል፣ የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራንም በሚገባ አስተዋውቀናል” በሚል ሤራ አሁን ከዘር አጥፊው ‘ባላጋራቸው’ ጋር ለመደራደር መምረጣቸውን የዘር ማጥፋት ጦርነቱን እንደጀመሩ አንዳንዶቻችን አውስተነው ነበር። አይይ! ግራኝ አብዮት አህመድ አሊና ደብረ ጽዮን እኮ ግኑኝነታቸውን መቼም አቋርጠውት አያውቁም። ወዮላቸው!ሁሉም ነገር (የስለላ ተቋማቱ የስልክ ድምጽ ቅጅዎችን ጨምሮ) በቅርቡ ይፋ ይሆናል።

💭 ሕወሓት የጻፈው የድርድር ደብዳቤ ለጅሃዳውያኑ የጽዮናውያን ጨፍጫፊዎች ሳይቀር ተልኳል፤
- ☆ ለጅሃዳዊው የሴኔጋል ፕሬዚደንት ለማኪ ሳሊ
- ☆ ለጅሃዳዊው የአረብ ኤሚራቶች ፕሬዚደንት ለሸክ መሀመድ (ጽዮናውያንን በድሮን የጨፈጨፈው አውሬስለ አፍሪካ ምን አገባው?)
- ☆ ለጅሃዳዊቷ የታንዛኒያ ፕሬዚደንት ለሳሚያ ሱሉሁ ሃሰን
- ☆ ለጅሃዳዊው የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚደንት ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ
- ☆ ለሉሲፈራዊው የተመድ ሃላፊ ለአንቶኒዮ ጉቴሬዝ
- ☆ ለሉሲፈራዊው አዲሱ የአሜሪካ አፍሪቃ ቀንድ ልዑክ ለማይክ ሃመር (ሌሎቹ በትግራይ ጀነሳይድ አሰቃቂነት ድንግጠው ነበር ከዚህ ሥልጣናቸውን የለቀቁት። የሁሉም እጅ እንዳለበት አይተዋልና።)
- ☆ ለሉሲፈራዊቷ የአሜሪካ ተመድ አምባሳደር ለሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ
🔥 በአፍሪካ የሉሲፈራውያኑ ማዕከል የሆነችዋ ኬኒያ በአፍሪቃ አንጋፋውን የኮቪድ ክትባት ፋብሪካ ለመክፈት ተስማማች
🔥 ሙስና፤ የኬኒያ ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬንያታና ቤተሰቡ የባሕር ማዶ ግዙፍ ኃብት ሲጋለጥ
☪ የሙስሊም ወንድ የሴቶችን እጅ አይጨብጥም (ግብዞች!)
በቅኝ ግዛት ባርነት ውስጥ ባለመግባታቸው የሚኩራሩት የምንልኪ ፬ኛ ትውልድ ‘ኢትዮጵያውያን‘ ዘ–ስጋ የኤዶማውያኑ ቅኝ ግዛት የሙከራ ቤት ምሩቆች ለሆኑት ለኬኒያ + ታንዛኒያ + ናይጄሪያ ሁለተኛ–ደረጃ ነፃ ግንበኞች እራሳቸውን አሳልፈው በመስጠት ‘ሕዝባቸውን‘ በማዋረድና ክፉኛ በመጉዳት ላይ ይገኛሉ።
ወራዶች! አረመኔዎቹ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ + ኢሳያስ አፈወርቂ + ደብረ ጽዮን በጽዮናውያን ላይ የፈጸሟቸውን ግፎችና ወንጀሎች ለመደበቅ ሁሉንም ነገር ዘግተውና አፍነው ጊዜ በመግዛት ላይ ይገኛሉ። አይይይ፤ ከእግዚአብሔር ምን ሊሠወር የሚችል ነገር ይኖራልን? ፈጽሞ! እኛ እንኳን ደካሞቹ ምን እየተካሄደ እንደሆነ በደንብ እያየነው ነው!
______________