Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2022
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    27282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for June 26th, 2022

British Police Arrests a Christian Woman to Appease Muslims

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 26, 2022

💭 በዛሬው ሰንበት ዕለት በለንደኑ ሃይድ ፓርክ “የተናጋሪዎች ጥግ” የብሪታኒያ ፖሊሶች ሙስሊሞችን ለማስደሰት ሲሉ አንዲት ክርስቲያን ሴትን እንዲህ ቅሌታማ በሆነ መልክ አሥረው ከመናፈሻው አስወጧት።

የቀድሞዋ ሙስሊም የዛሬዋ አጥባቂ ክርስቲያን ትውልደ ቱርኳ ‘ሃቱን ታሽ’ የእስልምናን ተረት ተረት በአሳማኝ መልክ አንድ በአንድ ያጋለጠችና ሙስሊም ኢማሞችን ሳይቀር የረታች ጀግና ክርስቲያን ናት። ባለፈው ዓመት ሐምሌ ወር ላይ በሙግት የተሸነፉት ሙስሊሞች ጥቃት በመፈጸም በሜንጫ አጥቅተዋት ቆስላ ነበር። በወቅቲ ምንም እንኳን የቪዲዮ መረጃ ቢኖርም፤ የለንደን ፖሊሶች ግን አጥቂዋን ሙስሊም ለመርመር ሆነ ለማሰር ምንም ሙከራ ሳያደርጉ ቀርተዋል። ይህ ብዙዎችን አስቆጥቶ ነበር።

  • የለንደን ተናጋሪዎች ጥግ ‘ሸሪዓ ኮርነር’ ሆነ። ወራዳ የብሪታኒያ ፖሊስ!
  • London’s Speakers’ Corner becoming ‘Sharia Corner’

💭 Sunday June 26th 2022: Christian Preacher Hatun Tash Arrested at London’s Speakers Corner

Sunday 25 July 2021: Christian preacher Hatun Tash attacked and stabbed multiple times by a man in a black Islamic robe at Speakers’ Corner in Hyde Park, London

https://www.spectator.co.uk/article/an-interview-with-hatun-tash-the-christian-preacher-stabbed-at-speakers-corner

Met Police are slammed for failing to catch knifeman five days after he stabbed Christian preacher

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Supreme Court Justice Clarence Thomas Suggests That Gay Marriage Could Also Be Overturned

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 26, 2022

💭 የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ክላረንስ ቶማስ የግብረ ሰዶማውያን ጋብቻም ሊገለበጥ እንደሚችል ጠቁመዋል

❖❖❖[ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፭፴፩]❖❖❖

ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።”

❖❖❖ [Ephesians 5:31]❖❖❖

Therefore a man shall leave his father and mother and hold fast to his wife, and the two shall become one flesh.”

💭 Justice Clarence Thomas, the Supreme Court’s longest standing justice, has suggested that the case that constitutionalized gay marriage (Obergefell v. Hodges) could be overturned in the future, as we read in Politico:

Justice Clarence Thomas argued in a concurring opinion released on Friday that the Supreme Court “should reconsider” its past rulings codifying rights to contraception access, same-sex relationships and same-sex marriage.

The sweeping suggestion from the current court’s longest-serving justice came in a concurring opinion he authored in response to the court’s ruling revoking the constitutional right to abortion, also released on Friday.

In his concurring opinion, Thomas, an appointee of President George H.W. Bush, wrote that the justices “should reconsider all of this Court’s substantive due process precedents, including Griswold, Lawrence, and Obergefell” — referring to three cases having to do with Americans’ fundamental privacy, due process and equal protection rights.

Now that Roe v. Wade has been overturned, the next step would be to overturn the law of Sodom.

💭 US Supreme Court Gives States Green Light to Ban Abortion

😈 Legal Abortion in Ethiopia Has Led to The Deaths of Mothers as Well as Babies

💭 በኢትዮጵያ ህጋዊ ፅንስ ማስወረድ ለእናቶች እና ለህፃናት ሞት ምክንያት ሆኗል

😈 ከሦስት ወራት በፊት ቆሻሻው አብዮት አህመድ አሊ ኦሮሞ ላልሆኑትና ለክርስቲያኖች፤

በኢትዮጵያ ሕዝብ በዝቷል፤ የህዝብ ቁጥር ያዝ ማድረግ አለብን! ወሊድ መቆጣጠር አለብን፣ ልጅ መውለድ አቁሙብላብላብላ!”

💭 Pro-Abortion Propaganda Aimed at Destroying Ethiopian Culture

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 20, 2012

______________

Posted in Ethiopia, Life, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

South Africa Tragedy: 22 Children Died Under Mysterious Circumstances

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 26, 2022

😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

አሳዛኝ ክስተት በደቡብ አፍሪካ፡ ፳፪/22 ህጻናት ሚስጥራዊ በሆኑ ሁኔታዎች ሞተው ተገኙ

✞R.I.P

💭 East London Nightclub Tragedy

At least 22 young people were found dead at a makeshift nightclub in a township in South Africa’s southern city of East London on Sunday. Police Minister Bheki Cele was at the scene. By late morning, the police had confirmed 22 deaths, but some feared that the toll would rise.

South African authorities are investigating the deaths as the cause of the deaths is still unclear. Brig. Tembinkosi Kinana, a police spokesman, said the police had received a call about 4 a.m. reporting deaths at the Enyobeni tavern.

Drinking is permitted in South African township pubs, commonly known as sheebens or taverns which are sometimes even located in family homes, where safety regulations are rarely enforced.

According to the state broadcaster SABC report, the deaths resulted from a possible stampede inside a popular tavern, but the details shared were too little to find the exact cause of death. Senior officials from the provincial government rushed to the scene, where at least six mortuary vehicles were lined up the residential street waiting to collect the bodies, an AFP correspondent reported

The bodies will be transported to state mortuaries where relatives are expected to help identify both male and female victims, said Siyanda Manana, a spokesperson for the Eastern Cape provincial health department.

😢 More Human Sacrifice? 23 Africans in Melilla, Spain – 22/22 South Africans in East London, South Africa

😢 ተጨማሪ የሰው መስዋዕት? ፳፫/23 አፍሪካውያን ስደተኞች በሜሊያ/ስፔይን ፥ ፳፪/22 ደቡብ አፍሪካውያን በምስራቅ ለንደን/ደቡብ አፍሪቃ

😢 TRAGIC DEATHS of African Migrants as 2,000 Africans Storm Spanish Enclave Melilla From Morocco

💭 The Rise of Global Burnt Offerings: Human Sacrifice is a Hallmark of Satan’s System of Worship

😈 በመላው ዓለም የሚቃጠሉ መስዋዕቶች ቁጥር በመጨመር ላይ ነው፤ 😠😠😠 😢😢😢

  • ☆ ፓኪስታን
  • ☆ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ
  • ☆ ናይጄሪያ
  • ☆ አሜሪካ
  • ☆ ደቡብ አፍሪካ?

😈 የሰው መስዋዕትነት የሰይጣን የአምልኮ ሥርዓት መለያ ምልክት ነው

❖❖❖[Leviticus 18:21]❖❖❖

You shall not give any of your children to offer them to Molech, and so profane the name of your God: I am the LORD.

❖❖❖[ኦሪት ዘሌዋውያን ምዕራፍ ፲፰፥፳፩]❖❖❖

ከዘርህም ለሞሎክ በእሳት አሳልፈህ አትስጥ፥ የአምላክህንም ስም አታርክስ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።

_______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

TRAGIC DEATHS of African Migrants as 2,000 Africans Storm Spanish Enclave Melilla From Morocco

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 26, 2022

😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

✞R.I.P✞ ነፍሳቸውን ይማርላቸው!✞

💭 በሁለት ሺህ ስደተኞች የተሞላው የአፍሪካውያን ማዕበል አሳዛኝ ሞት፤ ከሞሮኮ በመምጣት በአሪቃ-ሞሮኮ ወደምትገኘዋ የስፔይን ቅኝ ግዛት ከተማ ሚሊያ ለመግባት ከሞከሩት መካከል በጥቂቱ ከ፳፫/23 የሚሆኑት አፍሪካውያን ወገኖቻችን ሕይወታቸውን አጥተዋል።

አውሮፓ በተለይ ከአፍሪካ ሊመጡ በሚችሉ ስደተኞች ከፍተኛ ስጋት ላይ ወድቃለች። ፖለቲከኞቹም ሆኑ ሕዝቡ አፍሪካውያን እንዳይወሯቸው ከፍተኛ ስጋት አላቸው። ነጮቹን ዩክሬናውያን ስደተኞችን(አስር ሚሊየን ደርሰዋል) በማስገባት ላይ ያሉት፤ ለአፍሪካውያኑ፤ ጀልባው ሞልቷል፤ ተመለሱ!” ሊሏቸው ስለሚፈልጉ ነው። ብሪታኒያ በፈረንሳይ በኩሉ የገቡባትን አፍሪካውያን ስደተኞችን ወደ ሩዋንዳ ለመላክ የወሰነችውም አንዱ የዚህ ሢራ አካል በመሆኑ ነው። ልዑል ቻርለስ ባለፈው ሳምንት ላይ ወደ ሩዋንዳ አምርቶ የዘር ጭፍጨፋ መታሰቢያ ላይ ተሳትፎ የአዞ እንባ ማንባቱም ከዚሁ ጋር የተያያዘ ነው።

ሉሲፈራውያኑ የአውሮፓ ፈላጭ ቆራጮችም አረመኔዎቹን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊንና ኢሳያስ አፈወርቂን ሥልጣን ላይ እንዲቆዩ የሚሹት፤ ሕዝባቸውን ከኢትዮጵያ ግዛት ሳይወጡና በሱዳንና ሊቢያ በኩል ወጥተው ወደ አውሮፓ እንዳይሾልኩ እዚያው አፍነው ስለሚጨፈጭፉላቸው ነው። በየመን በኩል እንዳያመልጡ የመንን እራሷን ልክ እንደ ሊቢያ አራቁተዋታል። ይህ ነው የእነዚህ የዲያብሎስ ባሪያዎች እርኩስ ሥራ/ሤራ።

ኢትዮጵያውያን የሆኑ ሁሉ አረመኔውን ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድን + ኢሳያስ አፈወርቂን + ጀዋር መሀመድን + ሽመልስ አብዲሳንና ጭፍሮቻቸውን በተገኙበት መድፋት ይኖርባቸዋል። ከዚህ ሌላ አጀንዳ ሊኖር አይገባምና፤ ዛሬ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ አርበኛ ሊሆን ግድ ነው!

✞R.I.P

At least 23 African migrants seeking to cross into Spain died in a stampede. The incident happened after thousands of migrants tried to breach Morocco’s border fence with Spanish enclave of Melilla. During this, a violent two-hour skirmish broke out between migrants and border officers.

_______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Rise of Global Burnt Offerings: Human Sacrifice is a Hallmark of Satan’s System of Worship

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 26, 2022

😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

😈 በመላው ዓለም የሚቃጠሉ መስዋዕቶች ቁጥር በመጨመር ላይ ነው፤

😠😠😠 😢😢😢

  • ☆ ፓኪስታን
  • ☆ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ
  • ☆ ናይጄሪያ
  • ☆ አሜሪካ

😈 የሰው መስዋዕትነት የሰይጣን የአምልኮ ሥርዓት መለያ ምልክት ነው

❖❖❖[ኦሪት ዘሌዋውያን ምዕራፍ ፲፰፥፳፩]❖❖❖

ከዘርህም ለሞሎክ በእሳት አሳልፈህ አትስጥ፥ የአምላክህንም ስም አታርክስ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።

☪ ዲሴምበር 2022

  • ሲያልኮት፣ ፓኪስታን

በፓኪስታን የሚገኙ ሙስሊሞች አንድን የሲሪላንካ ሰው በስድብ ክስ አሰቃይተው አቃጠሉት።

☪ መጋቢት 2022

  • መተከል፣ ቤኒሻንጉል-ጉሙዝ

የኦሮሞ እስላሞች የትግራይ ተወላጅ የሆነ ክርስቲያንን በህይወት አቃጠሉት።

https://www.bitchute.com/video/w4Ll1xGqiPnk/

☪ ግንቦት 2022

  • ሶኮቶ፣ ናይጄሪያ

በሰሜን ምእራብ ናይጄሪያ አኩሪ ከተማ የሚገኙ ሙስሊም ተማሪዎች ክርስቲያን ተማሪዋን በድንጋይ ወግረው ከገደሏት በኋላ ሬሳዋን አቃጥለዋል።

የአይን እማኞች በናይጄሪያ ክርስቲያን ተማሪ ላይ በሙስሊም ግርግር የፈፀመውን አሰቃቂ ግድያ በዝርዝር ገለጹ።

https://www.catholicnewsagency.com/news/251617/deborah-emmanuel-christian-student-nigeria-blasphemy-killing

☪ ሰኔ 23 ቀን 2022

  • ፊላዴልፊያ፣ አሜሪካ

በኬንሲንግተን በህክምና ምክንያት ኮማ ውስጥ የነበረች አንዲ ሴት በእሳት ተቃጥላ ተገኘች

☪ ሰኔ 25 ቀን 2022

  • አትላንታ፡ ጆርጂያ፤ አሜሪካ

የፖልዲንግ ካውንቲ እናት ከሰባት ልጆቿ መካከል ሦስቱን ገድላቸዋለች። ቤቱ በእሳት ቃጠሎ ላይ ይገኝ ነበር።

❖❖❖[Leviticus 18:21]❖❖❖

You shall not give any of your children to offer them to Molech, and so profane the name of your God: I am the LORD.

☪ December 2022

  • Sialkot, PAKISTAN

Muslim mob in Pakistan tortured & burnt a Sri Lankan man over blasphemy charges.

☪ March 2022

  • Metekel, ETHIOPIA

Oromo Muslims burned a Christian man from Tigray alive

☪ May 2022

  • Sokoto, NIGERIA

Muslim students in northwest Nigerian city of Sokoto on Thursday stoned a Christian student to death and burned her corpse.

Eyewitness details brutal ‘blasphemy murder’ of Nigerian Christian student by a Muslim mob.

☪ 23 June 2022

  • Philadelphia, USA

Woman in medically induced coma after being found on fire in Kensington.

☪ 25 June 2022

  • Atlanta, Georgia, USA

3 children kids dead after woman tries stabbing them inside burning house. 3 dead, 2 injured after a Paulding County mother allegedly murdered three of her seven children.

😈 Jihadists Buhari of Nigeria & Ahmed Ali of Ethiopia Met Again to Celebrate the Burning of Two Christians

😈 የዋቄዮ-አላህ አርበኞች የቤኒሻንጉልን ጂሃድ ደገሙት|ክርስቲያኗን ተማሪ በእሳት አቃጠሏት

💭 “Anti-Christian + Anti-Zion + Anti-Ethiopia Genocidal Jihad | Chrislam”

ሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች “ክሪስላም” የተሰኘውን እመነቶችን የማደበላለቅ ሰይጣናዊ ሙከራ በቅድሚያ በሁለቱ በሕዝብ ቁጥር አንጋፋ በሆኑት የአፍሪቃ ሃገራት ለማካሄድ ወስነዋል። አስቀድመው የጀመሩት በናይጄሪያ ነው። በኢትዮጵያ ሕዝበ ክርስቲያኑ ጽኑ እምነት አለው፤ አንድ ላይ ያብራል ብለው ያምኑ ስለነበር ይህን ሙከራ ለመተግበር ጊዜው አልፈቀደላቸውም ነበር። በናይጄሪያ ግን በቅኝ ግዛት እያለች አስፈላጊውን ሥራ ሠርተውና ችግኛቸውንም ተክለው ስለነበር ላለፉት ሰላሳ ዓመታት ክርስቲያኖችና ሙስሊሞች እርስበርስ እንዲጋጩና እንደ መፍትሄም ክሪስላም’ የተሰኘውን የክርስትና እና እስልምና ጥምረት ለመፍጠር ብዙ ሠርተዋል። “ቦኮ ሃራም” የኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ችግኝ ነው።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኑ! ጽዮናውያንን ከሕዝብ እናጥፋቸው፥ ደግሞም የኢትዮጵያ/ እስራኤል ስም አይታሰብ አሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 26, 2022

😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

❖ እስከ መቼ ሐሰትን ትፈርዳላችሁ? እስከ መቼ ለኃጢአተኞች ፊት ታደላላችሁ? ❖

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፩]❖❖❖

  • ፩ እግዚአብሔር በአማልክት ማኅበር ቆመ፥ በአማልክትም መካከል ይፈርዳል።
  • ፪ እስከ መቼ ሐሰትን ትፈርዳላችሁ? እስከ መቼ ለኃጢአተኞች ፊት ታደላላችሁ?
  • ፫ ለድሆችና ለድሀ አደጎች ፍረዱ፤ ለችግረኛውና ለምስኪኑ ጽድቅ አድርጉ፤
  • ፬ ብቸኛውንና ችግረኛውን አድኑ፤ ከኃጢአተኞችም እጅ አስጥሉአቸው።
  • ፭ አያውቁም፥ አያስተውሉም፤ በጨለማ ውስጥ ይመላለሳሉ፤ የምድር መሠረቶች ሁሉ ተናወጡ።
  • ፮ እኔ ግን። አማልክት ናችሁ፥ ሁላችሁም የልዑል ልጆች ናችሁ፤
  • ፯ ነገር ግን እንደ ሰው ትሞታላችሁ፥ ከአለቆችም እንደ አንዱ ትወድቃላችሁ አልሁ።
  • ፰ አቤቱ፥ ተነሥ፥ በምድር ላይ ፍርድ፥ አንተ አሕዛብን ሁሉ ትወርሳለህና።

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፪]❖❖❖

  • ፩ አቤቱ፥ እንደ አንተ ማን ነው? አቤቱ፥ ዝም አትበል፥ ቸልም አትበል።
  • ፪ እነሆ፥ ጠላቶችህ ጮኽዋልና፥ የሚጠሉህም ራሳቸውን አንሥተዋልና።
  • ፫ ሕዝብህን በምክር ሸነገሉአቸው፥ በቅዱሳንህም ላይ ተማከሩ።
  • ፬ ኑ ከሕዝብ እናጥፋቸው፥ ደግሞም የእስራኤል ስም አይታሰብ አሉ።
  • ፭ አንድ ሆነው በአንተ ላይ ተማከሩ፤ በአንተ ላይ ቃል ኪዳን አደረጉ፤
  • ፮ የኤዶማውያን ድንኳኖች እስማኤላውያንም፥ ሞዓብም አጋራውያንም፥
  • ፯ ጌባል አሞንም አማሌቅም፥ ፍልስጥኤማውያንም ከጢሮስ ሰዎች ጋር፤
  • ፰ አሦርም ከእነርሱ ጋር ተባበረ፥ ለሎጥ ልጆችም ረዳት ሆኑአቸው።
  • ፱ እንደ ምድያምና እንደ ሲሣራ፥ በቂሶንም ወንዝ እንደ ኢያቢስ አድርግባቸው።
  • ፲ በዓይንዶር ጠፉ፥ እንደ ምድርም ጕድፍ ሆኑ።
  • ፲፩ አለቆቻቸውን እንደ ሔሬብና እንደ ዜብ፥ ታላላቆቻቸውንም እንደ ዛብሄልና እንደ ስልማና አድርጋቸው።
  • ፲፪ የእግዚአብሔርን መሠዊያ እንወርሳለን የሚሉትን።
  • ፲፫ አምላኬ ሆይ፥ እንደ ትቢያ በነፋስ ፊትም እንደ ገለባ አድርጋቸው።
  • ፲፬ እሳት ዱርን እንደሚያቃጥል፥ ነበልባልም ተራሮች እንደሚያነድድ፥
  • ፲፭ እንዲሁ በቍጣህ አሳድዳቸው፥ በመቅሠፍትህም አስደንግጣቸው።
  • ፲፮ ፊታቸውን እፍረት ሙላው፥ አቤቱ፥ ስምህንም ይፈልጋሉ።
  • ፲፯ ይፈሩ ለዘላለሙም ይታወኩ፤ ይጐስቍሉ ይጥፉም።
  • ፲፰ ስምህም እግዚአብሔር እንደ ሆነ፥ በምድር ሁሉ ላይም አንተ ብቻ ልዑል እንደ ሆንህ ይወቁ።

ይህን ያሉት እነማን ናቸው? አዎ! ኦሮሞዎች እና አማራዎች! አዎ! እንደ ሕዝብ፤ ምንም መለሳለስና ወለም ዘለም ማለት አያስፈልግም። ከሁሉም አቅጣጫ እያየነው ነው። ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፤ “የትግራይ ሕዝብ ምን ቢያደርጋችሁ ነው ከምድረ ገጽ ልታጠፉት የፈለጋችሁት?” ሲሉን ፻/100% ትክክል ናቸው። ዓለም ያወቀው፣ ማመን እሰከሚሳነው ድረስ የደነገጠበትና የተረበሸበት ጉዳይ ነው።

ሕዝብን መውቀስ ተገቢ አይደለም! ማሕበረሰብ እንደ ሕዝብ መወንጀል የለበትም፣ በሕዝብ ላይ አትፍረድ! ቅብርጥሴ” ሲባል እየሰማን ነው። ግብዝነት! እግዚአብሔር “የእኔ ናቸው” የሚላቸው ሕዝቦች አሉ፤ የሰይጣን ሕዝብ መሆን የመረጡ ሕዝቦችም ነበሩ፣ ዛሬም አሉም። ታዲያ አንተ ማን ነህ “ሕዝብን አትወንጅል” የምትለው? የትግራይን ሕዝብ እንደ ሕዝብ አይደለም ከምድረ ገጽ ለማጥፋት የተነሳሱት? ታዲያ ተጠቂው እንደ ሕዝብ ተለይቶ ጥቃት እንደሚደርስበት ለመናገር ከቻልን ለምንድን ነው በአጥቂዎቹ ሕዝቦች ጣታችንን መጠቆም የማንችለው? ቱርኮች እንደ ሕዝብ ነበር በሁለት ሚሊየን አርሜኒያውያን፣ በሦስት ሚሊየን ግሪኮች እና አሹራውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ጭፍጨፋውን ያካሄዱት፣ በቱርኮች መካከል ጥሩ ሰው ይኑር አይንሩ ዝርያ/irrelevant ነበር፤ አብዛኛው ሕዝብ ክርስቲያኖችን ከመጨፍጨፍ ሊያድናቸው አልቻለም። ስድስት ሚሊየን አይሁዶች በናዚ ጀርመን ሲጨፈጨፉ ጥሩ የሆኑ ጀርመናውያን ሳይኖሩ ቀርተው አይደለም፤ (አይሁዳውያንን ሲደብቁና ሲረዱ የነበሩትን እነ ኦስካር ሺንድረን እናስታውስ) ሆኖም የጀርመን ሕዝብ ዝርያ/irrelevant ስለነበር አይሁዳውያኑን ከመጨፍጨፍ አላዳናቸውም።

ዛሬ ፻/100% እርግጠኛ ሆኜ ለመናገር እደፍራለሁ ኦሮሞ የተባለው ሕዝብ፤ በኦሮሞነት ደረጃ የእግዚአብሔር ሕዝብ አይደለም፤ እነርሱም ይህን ከቅናት፣ ከፍርሃትና፣ ከመረበሽ መንፈስ ጋር በደንብ እንደሚያውቁት አውቃለሁ። ለዚህም እኮ ነው ዛሬ አንድ ወጥ የሆነችውንና በዋቄዮአላህሉሲፈር የስጋ ህግ የምትተዳደር እስላማዊት ኦሮሚያ ኤሚራትን ለመመስረት የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸውን ኦሮሞ ያልሆኑ ወገኖችን ኦሮሚያ ከተሰኘው ሕገወጥ ክልል በተፋጠነ መልክ በማጽዳት ላይ የሚገኙት።

የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ሕዝቦች የመንፈስ ማንነት ካላቸው ሕዝቦች ጋር በሰላምና በብልጽግና ሊኖሩ በፍጹም አይችሉም። አንዱ ሌላውን አጥፍቶ ካልነገሰ በቀር። መኮረጅ የሚወደው ዋቄዮአላህዲያብሎስ ይህን ስለሚያውቅ ነው፤ “ሳልቀደም ልቅደም” በሚል መንፈስ ተነሳስቶ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸውን ወገኖች ከኦሮሞ ሲዖል እንዲያጸዱ ባሪያዎቹን ያዘዛቸው። ቀደም ሲል በአረብ አገራትና ዛሬ ቱርክ በተሰኘችው ሕገወጥ አገር የዋቄዮአላህዲያብሎስ ባሪያዎች የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸውን ጥንታውያን ክርስቲያን ሕዝቦች ወርረው ከያዟቸው ግዛቶች ሙሉ በሙሉ በሚያሰኝ መልክ አጥፍተው ዛሬ እራሳቸውን እንደ ነቀርሳ በማጥፋት ላይ ያሉት።

በኢትዮጵያ፤ኦሮሞከተባለው ነገድ ወጥተውና “ኦሮሞነታቸውን” ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በመክዳት ኢየሱስ ክርስቶስንና ጽዮን እናቱን እንዲሁም ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን የተቀበሉትን ወገኖች አይመለከትም፤ እንዲያውም እነርሱ፤ ልክ ከክርስቶስ ተቃዋሚው መሀመድ እንዳመለጡት አንዳንድ የቀድሞ ሙስሊሞች፤ በግለሰብ ደረጃ ለስጋቸው ከሚኖሩት ከብዙዎች የመንፈስ ማንነታቸውንና ምንነታቸውን ከካዱት ወገኖች በተሻለ የመዳን ዕድል አላቸው። የቀድሞዎቹ ጋላዎች፤ በተለይ በሸዋ አካባቢ የሠፈሩት፤ ለጽዮናውያን፤ “ባካችሁ አጥምቁን! ባካችሁ ለልጆቻችን ክርስቲያናዊ/መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስም ስጡልን እያሉ ሲለምኗቸው የነበረው። ይህን አስመልክቶ በእኔ ቤተሰቦች በኩል እንኳን ብዙ በኦሮሞዎች የተጠየቁ/የተለመኑ አባቶችና እናቶች መኖራቸውን የቤተሰብ ሰነድ አለ።

ጂኒው ኦሮሞ ግራኝ እንዳላገጠብን ዛሬ ወደ ኢትዮጵያውያን ዘስጋበመለወጥ ላይ ያሉ ብዙ ወገኖች “Short Memory” ያላቸው ደካማ ግድየለሽ ሰዎች ስለሆኑ ነው እንጂ ኦሮሞ/ጋላ በኢትዮጵያ ይኖሩ የነበሩትን ከሃያ ሰባት በላይ ነገዶችን ሙሉ በሙሉ ያጠፋ እንደ አማሌቃውያን የተረገመ ሕዝብ ነው። ዛሬ እያንዳንዳችን በገሃድ እንደምናየው ኦሮሞ/ጋላ በውስጡ ባሉትና በዙርያው ባሉ ማሕበረሰብ ክፍሎች የራሱን ጎሳ የበላይነት ለማስፈንና ለመንጠቅ ብሎም ይህንን የበላይነት እውን ለማድረግ ከመዋጋት አልፎ፤ በጊዜው ለማመን እና ለማየት እጅግ በሚዘገንን ጨካኝ ጭፍጨፋ፣ ዝርፊያና አመጽ በሌሎቹና እሱን በሚቃወሙት የራሱ ጎሳዎች ሳይቀር ሰይፍ በመምዘዝ ፀጥ በማሰኘት ሕብረተሰቡን ሽብር ውስጥ አስገብቶ በፍርሃት የሚገዛ፤ የሚያርበደብድ፣ ሰላም የሚነሳ፣ ሁከተና የብጥብጥ ሰይጣናዊ ሥራዓት ነው። የኦሮሞ ሥርዓት አገርን በማውደም፣ መንደሮችንና ከተማዎችን በማቃጠል፤ ጭካኔን ምርኩዝ እያደረገ እረፍት የሚነሳ በደም ጥራት የሚጓዝና የሚያስተዳድር ጥቂት ወሮበላ አባገዳዮች የሚፈጥሩትና የሚመሩ ፋሺስታዊ የሽብር ሥርዓት ነው።

ይህን የኦሮሞ ፋሺስታዊ የሽብር ሥርዓት ዛሬ በመላዋ ኢትዮጵያ እያየነው ነው። ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ጀምሮ ከሃያ በላይ ነገዶችን ያጠፋው ኦሮሞ/ጋላ ዛሬም ኢትዮጵያዊ የሆኑ ነገዶችንና ብሔሮችን በማጥፋት ላይ ነው። አዎ! የጋላ/ኦሮሞ የዋቄዮአላህ ጭፍሮች የዘመናችን አማሌቃውያን ናቸው። ጋላ/ኦሮሞ ልክ እንደ እስማኤላውያኑ በትግራዋያንም፣ በአማራም፣ በጉራጌም፣ በጌዲዮም፣ በሲዳማማ፣ በጋሞም፣ በወላይታም፣ በአኝዋክም፣ በሐመርም፣ በሙርሲም፤ ወዘተ በመላው የኢትዮጵያ ነገዶችና ብሔሮች ላይ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት የጀመረውን ክርስትናን የመዋጋት፣ ነገድን የማጥፋት ጂሃዱን ከመቀጠል ሌላ ምንም ሊያደርገው የሚችለው በጎ ነገር የለም። የሞትና ባርነት ማንነቱን እና ምንነቱ ይህን እድኒያደርግ ብቻ ነው የሚፈቅድለት።

ኢሮብነገድ ጉዳይ ተገቢውን ትኩረት አልሰጠነውም፣ ልብ አላልነውም፤ ወይም ጉዳዩን ከኢሳያስ አፈቆርኪ ጋር ለማያያዝ እየተሞከረ ነው፤ እንደ እኔ ግን የኢሮብ ነገድ የመጥፋት አደጋ ላይ የወደቀው በአማሌቃውያኑ ኦሮሞዎች/ጋላዎች እና በእስማኤላውያኑ የ“ቤን አሜር” ነገድ መንፈሳዊ ጣልቃ ገብነት ምክኒያት ነው። እግዚአብሔር ይድረስላቸውና የኢሮብ ነገድ ሙሉ በሙሉ የሚጠፋ ከሆነ በዘመናችን በጋላ/ኦሮሞ የጠፋ ኢትዮጵያዊ ነገድ ይሆናል ማለት ነው። ለዚህ አሳዛኝ ሁኔታ አማሌቃውያኑ ከጋሎች/ኦሮሞዎች እና ከእስማኤላውያኑ ቤን አሜር ሰዎች በላይ ተጠያቂ የሚሆኑት አማራዎችና ትግራዋያን ናቸው። እነዚህ ሁለት ብሔሮች በግልጽ የሚታየውን ኦሮሞ/ጋላ ጠላታቸውን ለይተው ለማራቅ ብሎም ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ለመምታት ፈቃደኞች ባለመሆናቸው ነው። እንዲያውም እንዲስፋፋ እያገዙት ነው!

ኦሮሞን/ጋላን አስመልክቶ አፄ ዮሐንስ ለአፄ ምኒልክ “ጋላዎችን አባርራቸው፤ የቀየሯቸውንም የቦታ መጠሪያ ስሞችንም ወደቀድሞ መጠሪያዎቻቸው ይመልሷቸው…” ብለው አዝዘዋቸው ነበር። ግን ዲቃላው አፄ ምኒልክ ልክ እንደ ሳኦል እጃቸውን ወደ እግዚአብሔር አልዘረጉም ነበርና ይህን ሳይፈጽሙ በመቅረታቸው ያው ዛሬ ይህን ሁሉ “ፊንፊኔ ኬኛ! ወሎ ኬኛ…” ሰይጣናዊ ትዕቢት እንድናየው ተገደድን።

ኦሮሞዎች/ጋሎች እና በእነርሱ አምላክ ዋቄዮአላህአቴቴ መንፈስ ሥር የወደቁት አማራዎች የትግራይን ሕዝብ ለማጥፋት የተነሳሱት እነርሱ እራሳቸው እንደሚጠፉ ስለሚያውቁት “ሳንቀድም እንቅደም” በሚል ጥድፊያ ነው። ከሃያ በላይ ነገዶችን ያጠፋው ኦሮሞ/ጋላ በኢትዮጵያውያን አባቶች እንደተረገመ ፥ በአባቶች የተረገመ ደግሞ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ እንደሆነ ሊጠራጠር የሚችል ክርስቲያን ሊኖር አይችልም። እነርሱ እራሳቸው ይህን ያውቁታል። “እውነተኛ ኢትዮጵያውያንና ክርስቲያኖች” ማድረግ የነበረብን ኦሮሞዎች “ኦሮሞነታቸውን/ጋላነታቸውን” እንዲክዱ፤ በግለሰብ ደረጃ ወርቅ የሆኑ ኦሮሞዎች/ጋሎች ስላሉ እነርሱ ነፃነታቸውንና ፈሪሃ እግዚአብሔርን ጠብቀው እስከ መጨረሻው እንዲዘልቁ ማድረግ ነው። ፩/1% የሚሆኑት እንኳን መዳን ከቻሉ ትልቅ ነገር ነው። አማራዎች ወደ እዚህ ደረጃ እንዳይወርዱ ነበር “ከትግራይ ምድር ሚሊሻዎቻችሁን ባፋጣኝ አስወጡ፤ ከኦሮማራ የዋቄዮአላህአቴቴ ባርነት ተላቀቁ” ስንል የነበረው።

👉 እግዚአብሔር አማሌቃውያንን እንደ ሕዝብአይወዳቸውም ነበር፤

[መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ምዕራፍ ፲፭] ተመልከት!

ንጉሥ ሳኦል በሳሙኤል አቀባበል ተቀባ፤ ሕዝቡ ፈጣን አቀባበል አደረገለት፤ በአሞናውያን ላይ ድልን አገኘ፣ ያልተፈቀደለትን መስዋዕት አቀረበ፤ ሕዝቡን በተሳሳተ መሐላ ውስጥ እንዲገባ አደረገ፤ ስለ አማሌቃውያን እግዚአብሔር የሰጠውን ትዕዛዝ ሳይፈጽም ቀረ፤ ንጉሥነቱን ተቀማ፤ በፍልስጤማውያን ተሸነፈ፤ የቤተሰብ ሞት አጋጠመው፤ ራሱን ገደለ።

💭 አዎ! የእግዚአብሔር የሆኑ ሕዝቦች አሉ፤ የሰይጣን የሆኑም ሕዝቦች አሉ። በዚህ የመዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ብቻ እንኳን እግዚአብሔር የሚጠላቸውን ጥቂት ሕዝቦች ለይተን ማየት እንችላለን፦

  • ኤዶማውያን
  • እስማኤላውያን
  • ሞዓብ
  • አጋራውያን
  • ጌባል አሞን
  • አማሌቅ
  • ፍልስጥኤማውያን
  • ጢሮስ
  • አሦር
  • የሎጥ ልጆች

እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወድዳቸዋል። ስለዚህ፤ የጽዮን ልጆች ጦርነቱ መንፈሳዊ ቅርጽ የያዘ፤ በእግዚአብሔር አምላክ + በቅዱሳኑና በዋቄዮአላህዲያብሎስ መካከል የሚካሄድ መሆኑን አውቀን “ጠላትን” በትክክል ደፍረን ደጋግመን በመጥራት ልንዋጋው ይገባናል። ጦርነቱ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው ሰሜናውያን እና የስጋ ምንነትና ምንነት ባላቸው ደቡባውያን መካከል ነው።

አዎ! የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ዲቃላዎች የመንፈስ ማንነትና ምንነት ካላቸው ሰዎች ጋር ተደባልቀው/ተደምረው/ተዋሕደው በሰላም መኖር እንዳማይችሉ፤ ኢትዮጵያን ጨምሮ ብዙ ሃገራት እያሳዩን ነው። የሃገራችን ውድቀት ዋናው ምክኒያት ይህ ከምንሊክ ዘመን አንስቶ እስካሁን ድረስ የተንሰራፋው የብሔር ብሔረሰብና የመቻቻል ተረተረት ሥርዓት ነው።

በኢትዮጵያ የመንፈሳውያኑ ሰሜናውያን ፍትሃዊ አምባገነንነት መንገስ አለበት! ጽዮናውያን ባፋጣኝ ኤርትራን በመጠቅለል ሰሜን አንድ አድርገው፤ “አማራ + ኦሮሞ + ሶማሌ” የተባሉትን ክልሎች ማፈራረስ ይኖርባቸዋል። ሁሉም ሊድንና በሰላም ሊኖር የሚችለው በዚህ መልክ ብቻ ነው!

_____________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: