Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2022
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    27282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for June 15th, 2022

የቀድሞው ሙስሊም | መንፈስ ቅዱስ ልቤን ገርዞታል፥ ከሰይጣናዊው የእስልምና አምልኮ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 15, 2022

😈 የመሀመድ በሰይጣን ቁጥጥር ስር መውደቅ

መሀመድ ሰይጣን እንደያዘው ያስብ ነበር! ራሱን ለማጥፋትም ብዙ ጊዜ ሞክሯል!

ሙስሊሞች ሁሌም የሚሉት ነገር አለ እሱም “ቁራን የፈጣሪ ቃል ነው” የሚል ነው። ቁራን ግን ይህን አይመሰክርም። እንኳን የፈጣሪ ቃል ሊሆን ፀሀፊው መሀመድ እንኳ ሰይጣን ይዞት እራሱን ለማጥፋት ያስብ ነበር። ራዕይ ያየ እየመሰለውም የሰይጣንን ቃል እንደ ፈጣሪ ቃል ወስዶ ፅፏል።

እስቲ ሙስሊሞች ሳይሆኑ ቁራን ይንገረን!

ኢብን ይስሐቅ (ሲራ ረሱለላህ):-

መሀመድ በሰይጣን ቁጥጥር ስር የወደቀው እንዲህ ነበር፦

ጂብሪል የአላህን ትዛዝ ይዞለት መጣ! ተኝቼ እያለ መጣብኝና “አንብብ” አለኝ! እኔም “ምን ላንብብ” አልኩት! እርሱ ከላዬ ተኝኖ አስጨነቀኝ! የምሞትም መሰለኝ! ደግሞ ለቀቀኝና “አንብብ” አለኝ! እኔም “ምን ላንብብ” አልኩት! ሁለተኛ ጊዜ ከላዬ ተኝኖ አስጨነቀኝ! የምሞትም መሰለኝ!

ለሶስተኛ ጊዜ “አንብብ” አለኝ! እኔም “ምን ላንብብ” አልኩት! ለሶስተኛ ጊዜ “አንብብ” አለኝ! እኔም “ምን ላንብብ” አልኩት! እርሱም ለሶስተኛ ጊዜ ከላዬ ተኝኖ አስጨነቀኝ! የምሞትም መሰለኝ! ከዚያም አንብብ አለኝ! እኔም እንዳልሞት ብዬ “ከዚያ ብኋላስ ምን ላንብብ” አልኩት! እሱም “ሰውን ከረጋ ደም በፈጠረው በጌታህ ስም አንብብ” አለኝ!…

መሀመድ ሰይጣን ይዞት እራሱን ለማጥፋት ያስብ ነበር። ራዕይ ያየ እየመሰለውም የሰይጣንን ቃል እንደ ፈጣሪ ቃል ወስዶ ፅፏል

☪ ሙስሊሙ፦ “አንተ ከእኛ ሙስሊሞች የበለጠ ታውቃለህን? ሙስሊም እንድትሆን ያስገደደህ ሰው አለን?”

✞ ክርስቲያኑ፦ እኔ በፊት ሙስሊም ነበርኩ፤ እስልምናን ትቼው አሁን ክርስቲያን ነኝ፤ የኢየሱስ ክርስቶስ ክብሩ ይስፋ!

መሀመድ ለአቅመ ሔዋን ያልደረሰችውን አይሻን በስድስት ዓመቷ ነው ያገባት ሰውዬው አይሻን በጨቅላነቷ በማግባቱ በሙስሊሙ

ዓለም ለሚገኙት ብዙ ሕፃናት የሰቆቃ ምንጭ ሆኗል ይህ ህልም የመሀመድን የልብ ምኞት የሚገልፅ እንጂ የፈጣሪን ፈቃድ የሚያሳይ አይደለም፡፡ መሀመድ ፡ የእርሱን ምሳሌነት በመከተል ብዙ ሙስሊም ወንዶች ተመሳሳይ ተግባር ይፈፅማሉ፡፡ እንዲህ ያለውን አውዳሚ ተግባር በፈጣሪ ማሳበብ ትልቅ ድፍረት ነው!

የ53 ዓመቱ ጎልማሳ መሀመድ ከአይሻ ጋር በ 9 ዓመቷ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ፈጸመ ነገር ግን በሐዲሳቱ ውስጥ “በ 9 ዓመቷ ጋብቻውን አሟላ” በተባለው ውስጥ “አሟላ” (consummated) ።

ከሥጋ መገረዝ ሌላ በመንፈስ የሚደረግ የልብ መገረዝ እንዳለና ይህም እውነተኛው መገረዝ እንደሆነ ቢያስተምረንም (ሮሜ 2፣28-29 ቆላ 2፣11)፣

ኢየሱስ ክርስቶስ፤ የአማልክት አምላክ የጌቶች ጌታ፤ የነገስታት ንጉሥ፥ አልፋና ኦሜጋ፥ ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ የአለም ሁሉ ፈጣሪ ጌትዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ከእስልምና ሰይጣናዊ አምልኮ ነፃ አውጥቶኛል፤ ተወዳዳሪ የሌለው አባቴ ነው፤ ሙስሊም እያለሁ ተገርዤ ነበር፤ ግን ምንም ያመጣልኝ ነገር አልነበረም፤ አሁን በመንፈስ ቅዱስ ተገርዣለሁ፤ ልቤ በመንፈስ ቅዱስ ተገርዟል።

መንፈስ ቅዱስ ከሰይጣናዊው የእስልምና አምልኮ ነፃ አውጥቶኛል!

እስልምና፤ “ኢየሱስ ክርስቶስ፣ አልተወለደም፥ አልተሰቀለም፥ ሞቶ አልተነሳም፤ አምላክ አይደለም” ማለቱ፤ ሰይጣናዊ ቅጥፈት ነው!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Extreme Ethiopia Drought Sees Hungry Monkeys Attack Children | ዘመነ ጦጣ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 15, 2022

💭 የከፋው የኢትዮጵያ ድርቅ የተራቡ ጦጣዎች በልጆች ላይ ጥቃት ሲሰነዝሩ ተመለከተ

😈 ይህ እርጉም የኦሮሞ አገዛዝ ለኢትዮጵያና ለመላዋ አፍሪካ በጣም መጥፎ እድል ይዞ ነው የመጣው። ባፋጣ ካልተወገደ ወገን ከሰሜን እስከ ደቡብ ገና ደም ያለቅሳል። ዛሬ ኦሮሞዎቹ ሊያደናቅፈን የሚችለውን ሰሜኑን በበቂ ጨፍጭፈነዋል እርስበርስም ደም አቃብተነዋልብለው በመተማመን ፊታቸውን ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ አዙረዋል። ወደ ጋምቤላና ቤኒሻንጉል ሳይቀር ጨፍጫፊ ሽብርተኞቻቸውን በመላክ ለቀጣዩ የዘር ማጥፋት ሉባጅሃዳቸው ተዘጋጅተዋል።

የግፉዓንን ጩኸት እየቀሙ በዘር ማጥፋት ወንጀሎች፣ በሰው ልጆች ላይ በሚፈጽሙት የጭካኔ ተግባሮች፣ በጦርና በወረራ ወንጀሎች ክብረ ወሰን መቀዳጀን ፖለቲካቸው ያደረጉት የኦሮሞ ብሔርተኞች፤ ኦሮሞ ባልሆኑና ኦሮሞ አይመስሉም በሚሏቸው ግፏአን ላይ የጅምላ ፍጅትና የዘር ማጥፋት እያካሄዱ የፈጸሙት የዘር ማጥፋትና የጅምላ ፍጅት በዓለም ላይ እንዳይታወቅባቸው የጩኸቴን ቀሙኝ እሪታ ከጣራው በላይ ማሰማትና በዱልዱም ያረዷቸውን ግፉአን መወንጀል ጥርሳቸውን የነቀሉበትና በዲያብሎሳዊው የ“Confuse and Convince“ የተካኑበት “የፖለቲካ ብልጠታቸው” ነው።

በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ወረሪውና ዘር አጥፊው ሉባ የሚባለው የኦሮሞ የገዢ ብቻ ናቸው። ኦሮሞ ኢትዮጵያን ከወረረበት ከ፲፮/16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን እስከ ዛሬ ድረስ ከ፳፯/27 በላይ የኢትዮጵያ ጥንታዊ ነገዶች በኦሮሞ ወረራ፣ ጦርነትና ስልቀጣ መጥፋታቸውን አንርሳው። በተለይ ዛሬ ይህን ከማንኛውም ነገር በላይ ማስታወስ ይገባናል። እውነታው ይኼ ቢሆንም ቅሉ የኦሮሞ ብሔርተኞች ግን የተቀሩት የኢትዮጵያ ነገዶች በኦሮሞ ወረራ ተውጠው ከመጥፋት የታደጉትን በወራሪነትና በዘር አጥፊነት ይከሳሉ። ይኼን የሚያደርጉት ቀጣዩ ወረራቸው መከላከል እንዳይገጥመው ከወዲሁ መንገድ ለመጥረግ ነው።

የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ አንድ ሚሊየን ተኩል ለተጨፈጨፉባቸው ለአርሜኒያ ክርስቲያን ወገኖቻችን ጭፍጨፋ ደጋግማ እውቅና ለመስጠት አሻፈረኝ የምትለው በየጊዜው በክርስቲያን ሕዝቦችና በኩርዶች ላይ ጭፍጨፋ የማካሄድ ፍላጎትና ዕቅድ ስላላት ነው። ዛሬ በሶሪያ እና በሰሜን ኢትዮጵያ እያየነው ነው።

የመላዋ አፍሪቃን ሰላም ለማወክና የሕዝብ ቁጥሯንም ለመቀንስ የጽላተ ሙሴ ማረፊያ የሆነችውን አክሱም ጽዮንን ያጠቁ ዘንድ ኦሮሞዎቹ ከሉሲፈራውያኑ ም ዕራባውያን ኤዶማውያንና ከምስራቃውያን እስማኤላውያን ሞግዚቶቻቸው በኩል ታሪካዊ/ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ ተሰጥቷቸዋል። ለመላዋ አፍሪቃ ነፃነት ሰላምና የሕዝብ ቁጥር እድገት (ለራሳቸው የኦሮሞዎች ቁጥር መጨመር) ምስጋና የሚገባው ዛሬ ትግራይ የተባለው የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ አካባቢ መሆኑን ደርሰውበታል። ለእኛ አይነግሩንም፤ ብዙዎቻችንም ይህን ስውር ሤራ ለማወቅ ባለመትጋታችን ነው እርስበርስ የምንባላው።

ይህ በጽላተ ሙሴና በቅዱሳኑ የተከበበው የኢትዮጵያ ግዛት ይህን በረከት ለጥቁር ሕዝቦች ስለሚያመጣላቸውና የመጭውንም ጊዜ ብሩኽ ስለሚደርግላቸው ነው፤ እኛና እነርሱ፤ እኛ ስንደኸይ እነርሱ ሊበለጽጉ ነው ወዘተበሚለው የፉክክርና የመበላለጥ ንጽጽራዊ ርዕዮተ ዓለም ውስጥ የተዘፈቁት ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያን አፍሪቃን በተለይ ኢትዮጵያን መደቆስ አለብንየሚል ፖሊሲን ለዘመናት በመከተል ላይ ያሉት።

አረመኔው ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የተመረጠበት ዋናው ዓላማ በተለይ ጥንታዊ ክርስቲያን የሆኑትን ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ለማጥፋት ይረዳቸው ዘንድ መሆኑን ግራኝ ገና አቡነ መርቆርዮስን ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ይዞ ሲያመጣቸው ተናግሬ ነበር። አዎ! እነ አቡነ ማትያስ ያኔ ካባ ሲያለብሱት በቁጭት እንባ በእንባ ሆኜ እነደነበር አስታውሳለሁ።

ድንቁ አባታችን ቅዱስ ያሬድ ዛሬም ድረስ የሚገኙባቸው የትግራይና የሰሜን ተራሮች በሉሲፈራውያኑ የሃብል ቴሌስኮፕ ዓይን ውስጥ ከገቡ ቆይተዋል። አሜሪካን በየጊዜው የሚጎስሟት የአውሎ ነፋስ/ቶርናዶ/ሃሪኬን ድሮኖች መነሻቸው ከእነዚህ ተራራዎች መሆናቸውን ደርሰውበታል። መንስኤው ደግሞ የቃልኪዳኑ ታቦትና የቅዱሳኑ አባቶቻችን ጸሎት እንደሆነ አሁን እርግጠኞች ናቸው። ስለዚህ ምን ማድረግ ነበረባቸው? እንግዲህ መንፈሳዊውን ውጊያ ስላልቻሉት በስጋ በሚታዩአቸው ወገኖቻችን ላይ የበቀል እርምጃ መውሰድ ነበረባቸው! ሰሜኑን እርስበርስ እንዲባላ ብሎም እንዲጨፈጨፍ የኦሮሞዎን ቁራ ዙፋን ላይ ማውጣት ነበረባቸው። ይህም ተልዕኮ ሙሉ በሙሉ እንዲሳካ ሕወሓትን በተቃዋሚ ቡድን መልክ ወደ ትግራይ እንዲገባ ከዚያም ከእነ ግራኝ ጋር ተናብበው እንዲሠሩ ማድረግ ነበረባቸው። ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኖቤል ሽልማቱን አስመልክቶ በአንድ ወቅት የጠቆሙን ይህን ነው። አዎ! “Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረፀረስታ እና ውህደት/መደመር)የሚለውን የሉሲፈራውያኑን ጨዋታ ነው በሕዝባችን ላይ እየተጫወቱበት ያሉት። ላለፉት አራት ዓመታት በግራኝ አብዮት አህመድና በዶ/ር ደብረ ጽዮን መካከል የስልክና ቪዲዮ ኮንፈረንስ ግኑኝነት ለአንዴም ተቋርጦ አያውቅም። በዚህ ጉዳይ አሁን 100% እርግጠኛ ነኝ!

የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ያለውና ቱርክን በነፍስ አባትነት የያዘውን የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝን በአክሱም ጽዮን ላይ እንዲዘምት ያደረጉት፣ ሕዝበ ክርስቲያኑን ያስጨፈጨፉት፣ ገዳማቱንና ዓብያተ ክርስቲያናቱን የደበደቧቸው፣ በሑዳዴ ጾም ፩ሺህ መነኮሳት አባቶችን ከዋልድባ ገዳም ያፈናቀሏቸው ይህ ዛሬ በገሃድ የምናየው ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ ይሟላ ዘንድ ነው። ምናልባትም በሚሊየን የሚቆጠሩ ወገኖቼን ከጨረሷቸው በኋላ አሁን በጭራሽ ሙሉ በሙሉ አይሳካላቸውም እንጅ የቀሩትን ወገኖቼን ዘሩ/ጥራቱ በማይታወቅ የእርዳታ ስንዴና ብስኩት፣ እንዲሁም በኬሚካሎችና ክትባቶች ለመጨረስ አቅደዋል።

የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ያለውና ቱርክን በነፍስ አባትነት የያዘውን የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝን በአክሱም ጽዮን ላይ እንዲዘምት ያደረጉት፣ ሕዝበ ክርስቲያኑን ያስጨፈጨፉት፣ ገዳማቱንና ዓብያተ ክርስቲያናቱን የደበደቧቸው፣ በሑዳዴ ጾም ፩ሺህ መነኮሳት አባቶችን ከዋልድባ ገዳም ያፈናቀሏቸው ይህ ዛሬ በገሃድ የምናየው ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ ይሟላ ዘንድ ነው። ምናልባትም በሚሊየን የሚቆጠሩ ወገኖቼን ከጨረሷቸው በኋላ አሁን በጭራሽ ሙሉ በሙሉ አይሳካላቸውም እንጅ የቀሩትን ወገኖቼን ዘሩ/ጥራቱ በማይታወቅ የእርዳታ ስንዴና ብስኩት፣ እንዲሁም በኬሚካሎችና ክትባቶች ለመጨረስ ተዘጋጅተዋል።

ኤች.አይ.ቪ ኤድስን ከአፍሪቃውያን እና ከግብረሰዶማውያን ጋር እንዳያያዙት ሁሉ የጦጣ ፈንጣጣንም ዛሬ አፍሪቃውያንን እና ግብረሰዶማውያንን የሚያጠቃ ወረርሽኝ ነው በማለት ላይ ናቸው። የበሽታው ሰለባ የሆኑትን ሰዎች ፎቶ ሲያሳዩ በብዛት የጥቁር አፍሪቃውያንን ምስል ነው የሚያሳዩት። ይህም “የተራቡ ጦጣዎች ሕፃናትን አጠቁ” ተብሎ የተዘገበው ዜና ምናልባት ከዚሁ የጦጣ ፈንጣጣ ሤራ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል።

💭 መካንነት፡ ዲያብሎሳዊ አጀንዳ | “አፍሪካን ከጨረሱ በኋላ ወደ እርስዎ ይመጣሉ!”

💭 Nomadic Communities Are at ‘Brink of Starvation’, Says Charity Report

👉 From “The Independent”

Severe drought and hunger in Ethiopia have caused unusual animal behaviour, including monkeys attacking children and livestock out of hunger, according to a Save the Children report.

Malnutrition rates across east and south-eastern Ethiopia have soared in recent months as drought, displacement and conflict have a significant impact. The charity now estimates that 185,000 children are suffering from the most deadly form of malnutrition.

A prolonged drought alongside the disruption of health services due to instability, the pandemic, as well as a lack of funding has left over a million people in need of urgent nutrition support across the region.

Extreme malnutrition is only expected to get worse in the coming months as food prices continue to rise due to the devaluation of the Ethiopian birr and the war in Ukraine.

Farming communities are among the worst hit as one of the Horn of Africa’s worst droughts kills their herds. In the Dawa zone of the Somali region, the pastoral nomadic community is “at the brink of starvation”.

Ahmed, 40, and a father of seven living in the Somali region of Ethiopia recently lost his livestock in the drought. He left his village with his children in search of food and water.

“I do not know how to feed my children. The rain failed. The grass withered. My sheep and goats died, along with hundreds and thousands of animals from our village,” he said.

“We packed our meagre possessions on the donkey cart and set out at midnight.”

About 8.1 million people in Ethiopia have now been impacted by the prolonged drought, while close to 30 million people – or a quarter of the population – are estimated to be in need of humanitarian aid, including 12 million children.

The climate crisis has brought about severe drought across the Horn of Africa, Ethiopia, Somalia and Kenya. More than 23 million people are experiencing extreme hunger across the three countries, with 5.8 million children extremely malnourished.

Xavier Joubert, Save the Children’s Country Director in Ethiopia, said: “Children – especially small children – are bearing the brunt of a harrowing and multifaceted crisis in Ethiopia. A prolonged, expanding, and debilitating drought is grinding away at their resilience, already worn down by a gruelling conflict and two years of the Covid-19 pandemic.

“Sadly, in 2022, the crisis in Ethiopia grew in complexity and scale. In the south and the east, prolonged drought is devastating lives and livelihoods; in the north, millions of displaced families barely have access to food, health services, livelihoods; and in the southwest, a hidden conflict is displacing hundreds of thousands.

“Families who have fled drought or conflict have left with very little, some only with their children and clothes on their backs. Though some families are returning home, they find their houses, hospitals, and schools damaged or destroyed, and their livelihoods lost.”

*Names changed to protect identities

Source

💭 35 Children Killed As Drought And Conflict Engulf Ethiopia

„“What scares us most at this point is that we are only beginning to see the very tip of the iceberg, and already it is overwhelming,”

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: