Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2022
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    27282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for June 5th, 2022

Islamic Jihad in Nigeria: Many Christians Feared Dead as Terrorists Attack Catholic Church

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 5, 2022

🔥 Many Christians Killed as Terrorists Attack Church During Service In Owo, Ondo State, Nigeria

💭 በናይጄሪያ ኦዎ፣ ኦንዶ ግዛት ቤተክርስቲያንን ያጠቁ ሙስሊሞች ቅዳሴ ላይ ያሉ ብዙ ክርስቲያኖችን ገድለዋቸዋል።

✞✞✞ ነፍሳቸውን ይማርላቸው!✞✞✞

💭 ኦዎ፣ ኦንዶ.…ኦ ኦ ኦ ኦ!

💥 አብዛኛዎቹ በ ‘ኦ’ ‘ኡ’ ‘ጂ’ የሚጀምሩ ቃላቶች አጋንንታዊ ናቸው። ለምሳሌ፤

  • ☆ ኦውሙአውማ/ኡሙአሙአ/Oumuamua
  • ☆ ኦሮሞ/ ኦሮሙማ/ኡማ
  • ☆ ኦሚክሮን/Omicron ወረርሽኝ
  • ☆ ኦማር
  • ☆ ኦማን(ከሰሜን ኢትዮጵያ የተሰረቁ የዕጣን ዛፎች የተተከሉባት፣ በተቃራኒው ሉሲፈራውያኑ የቡና እና ጫት ዛፎችን/ተክሎችን ወደ ኢትዮጵያ አስገብተው ተክለዋቸዋል፤ የዛሬዋ ኢትዮጵያ መዘዝ አንዱ መንስዔ)
  • ☆ ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ
  • ☆ ኦባማ
  • ☆ ኦፕራ
  • ☆ ኦቦቴ
  • ☆ ኦዚል/አዛዝኤል
  • ☆ ኦዲን (በሰሜን አውሮፓ፤ በኖርዌይ/ ኖርስ አፈ ታሪክ ውስጥ ካሉት ዋና አማልክት አንዱ ንው። ከጥንት ጀምሮ ኦዲን የጦርነት አምላክ ነበር። እነ ኖርዌይ ጦረኛውን ኦርሞው ግራኝን የወንጀል መሸፈኛውን የኖቤል ሽልማትን አስቀድመው ሰጡት)
  • ☆ ዖዳ ዛፍ
  • ☆ ዖዛ (መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ ምዕራፍ ፮፥፯)

“የእግዚአብሔርም ቍጣ በዖዛ ላይ ነደደ፥ እግዚአብሔርም ስለ ድፍረቱ በዚያው ቀሠፈው፤ በእግዚአብሔርም ታቦት አጠገብ በዚያው ሞተ”

☆ ኦምሪ /ዘንበሪ የአክዓብ አባት (መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ ምዕራፍ ፲፮)

  • ፳፭ ዘንበሪም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ፥ ከእርሱም አስቀድሞ ከነበሩት ይልቅ እጅግ ከፋ።
  • ፳፮ በናባጥም ልጅ በኢዮርብዓም መንገድ ሁሉ በምናምንቴም ነገራቸው የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን ያስቈጡት ዘንድ እስራኤልን ባሳተበት ኃጢአት ሄደ።
  • ፳፯ የቀረውም ዘንበሪ ያደረገው ነገር፥ የሠራውም ጭከና፥ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን?
  • ፳፰ ዘንበሪም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፥ በሰማርያም ተቀበረ፤ ልጁም አክዓብ በፋንታው ነገሠ።

💭 ክርስቲያኖችን የሚበላውን ዘንዶን ኦባሳንጆን ሕፃኗ ለምን ሸሸችው? | ተመልከቱ!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ደብረጽዮን እና ግራኝ አህመድ በአንድ ጊዜ ፖሊሶችን አስመረቁ | ተናቦ መሥራት ማለት ይህ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 5, 2022

🔥 ትናንትና በመቐለ ዛሬ በአዲስ አበባ!

‘TDF’ በደብረ ጽዮን ‘OLA’ በግራኝ አህመድ፤ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ ልክ ሊጀምር ሲል በአንድ ወቅት መፈጠራቸውንም እናስታውስ። ሕዝቤን ለኦሮሞ ዘንዶ አሳልፈው የሰጡት ሕወሓቶች ‘TDF’ የተሰኘውን መጠሪያ እንደ ‘መከላከያ’ አድርገው ሲያደራጁ፤ የእነ ግራኝ ኦሮሞዎቹ ግን ‘OLA’ የተባለ የመከላከያ ሳይሆን የጥቃት ቡድን እንዲቋቋም ተደርጓል። “የኦሮሞ ነጻ አውጭ”

የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጭፍጨፋውን ልክ ሲጀምር ለ”Plan B” ‘OLA’ የተባለ ሌላ ኦነግ ዘረጋ። ልክ TDF በትግራይ በተመሠረተበት ወቅት ‘OLA’የተባለውም የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ሽመልስ አብዲሳ ልዩ ሃይል ይፋ እንዲሆን ተደረገ። አሁን የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ምርጫ ተብየውን ድራማ ሠርቶ ሁሉንም ነገር ከተቆጣጠረ በኋላ፣ የትግራይ አባቶችና እናቶች፣ ወንድሞችና እኅቶች፣ ካህናትና መነኮሳት ከፍተኛ መስዋዕት ከፍለው የሰማዕትነት አክሊል እስከ መቀዳጀት ከደረሱ ከስምንት ወራት በኋላ TDF እና ‘OLA’ አብረን እንሠራለን፤ ግንባር እንፈጥራለን የሚል ዜና ተሰማ። እንግዲህ ይታየን ‘OLA’ የተባለው ቡድን ከወሬ በቀር ምንም ዓይነት የውጊያ እንቅስቃሴ አላደረገም፣ በኦሮሚያ ሲዖል የተሰዋም አንድም ኦሮሞ የለም፤ ይህ ቡድን እንግዲህ ኦነግ ነው፣ ኦነግ ደግሞ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ ናቸው፣ ኦነግ ደግሞ “ሕወሓቶች በሽብርተኝነት ፈርደውበት ወደ አስመራ የገባውና ከሦስት ዓመታት በፊት ከአስመራ ተመልሶ “የሕወሓትን አገዛዝ ከአዲስ አበባ አባሯቸዋል” የተባለለት ቡድን ነው።

የሕወሓቱ ደብረ ጽዮን + የሻዕቢያው ኢሳያስ + የኦነጉ ግራኝ አህመድ ምን ዓይነት አሳዛኝ ድራማ እየሠሩብን እንደሆነ እያየን ነው?

ለመሆኑ የሉሲፈርን/ባንዲራ እያውለበለቡ “አንድ ሁለት!” ሲሉ የነበሩት የመቀሌው ምርቆች “ምርኮኞች” የተባሉት ኦሮሞዎች ናቸውን? እንግዲህ አምና ላይ እነ ደብረ ጽዮን፤ “የቀድሞዎቹ የመቀሌ ፖሊሶች ትግራይን አስጠቅተዋል” ብለው ኮንነዋቸው ነበር። አይይ! ከሳምንት በፊት አራት ሽህ ምርኮኞችን መልቀቃቸውን ሲያሳውቁን የነበሩት፤ የተቀሩትን የጽዮናውያን ጠላቶችን ከጠላት ሃገር አረብ ኤሚራቶች የተላከላቸውን ኬክ እየመገቡና የማንጎ ጭማቂ እያጠጡ በማቆየት ጽዮናውያንን የሚተኩና የጽዮናዊውን ሕዝበ ስብጥር ለመቀየር ከምርኮቹ ፖሊሶችንና ወታደሮችን ለማፍራት ስላቀዱ ይሆናል እኮ ሁሉም ነገር ተዘጋግቶ እንዲቆይ የፈቀዱት።

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፪፥፲፪]✞✞✞

“እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።”

______________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ስለ ጽዮን ዝም አልልም | ሕወሓቶች ለምንድን ነው ዛሬ ስለ ውቕሮ አማኑኤል ጭፍጨፋ ጸጥ ያሉት?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 5, 2022

✝✝✝[ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፭፥፲፩፡፲፫]✝✝✝

“ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥ እነርሱ በስውር ስለሚያደርጉት መናገር እንኳ ነውር ነውና፤ ሁሉ ግን በብርሃን ሲገለጥ ይታያል፤ የሚታየው ሁሉ ብርሃን ነውና።”

✝✝✝[የያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ ፭፳]✝✝✝

“ኃጢአተኛን ከተሳሳተበት መንገድ የሚመልሰው ነፍሱን ከሞት እንዲያድን፥ የኃጢአትንም ብዛት እንዲሸፍን ይወቅ።”

✝✝✝[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፫፥፲፰፡፲፱]✝✝✝

“እኔ ኃጢአተኛውን። በእርግጥ ትሞታለህ ባልሁት ጊዜ፥ አንተም ባታስጠነቅቀው ነፍሱም እንድትድን ከክፉ መንገዱ ይመለስ ዘንድ ለኃጢአተኛው አስጠንቅቀህ ባትነግረው፥ ያ ኃጢአተኛ በኃጢአት ይሞታል፤ ደሙን ግን ከእጅህ እፈልጋለሁ። ነገር ግን አንተ ኃጢአተኛውን ብታስጠነቅቅ እርሱም ከኃጢአቱና ከክፉ መንገዱ ባይመለስ፥ በኃጢአቱ ይሞታል፥ አንተ ግን ነፍስህን አድነሃል።”

💭 በስልክ ካሜራ የተቀረፀው ይህ ምስል የውቅሮ አማኑኤል ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በቦምብ ሲደበደብ ያሳያል። ጥንታዊው ቤተክርስቲያም በታዋቂው የአጋንንት መሰባሰቢያ፤ ነጋሽ (አል–ነጃሺ) መስጊድአቅራቢያ ባለ አንድ ኮረብታ ላይ ይገኛል።

ቀረፃውን ያደረገው ግለሰብ እንደገለጸው ቤተክርስቲያኑ ህዳር ፲፭ /፳፻፲፫ ዓ.ም (የነብያት ጾም መግቢያ ፥ ልክ በዚሁ ዕለት በግብጽም አንድ ቤተክርስቲያን ላይ መሀመዳውያኑ ጥቃት አድርሰው ነበር) ፤ በታንኮች በተተኮሰው ጥይት ተመታ። ቤተክርስቲያኑም፤ ግለሰቡ ታክሎ፤ ፲፯/17 ጊዜ ተመታ ፣ ግን ሁሉም ግባቸውን አልመቱም ፣ የተወሰኑት ወደ ኮረብታው አረፉ። ሰውዬው አክለውም ጥቃቱ የተከናወነው ከቅርብ ርቀት አይቼዋለሁ ባሉት የኤርትራ ጦር ነው ብለዋል። በቪዲዮው ውስጥ አንድ ድምጽ “መድኃኔ አለም አዲ ቄሾም እንዲሁ ተደብድቧል” የሚል ድምጽ ተሰምቷል።

ወራሪው ጦር ሆን ተብሎ የትግራይ ሃይማኖታዊ ቦታዎችን ዒላማ ማድረጉን ከጦር ከወንጀለኛው ጄነራል ብርሃኑ ቁራ ጁላ አፍ ሰምተነው ነበር። በማሪያም ደንገላት ቤተክርስቲያን፣ በውቅሮ ጨርቆስ እና በአክሱም ጽዮን ማሪያም ላይ የተደረጉት ጭፍጨፋዎች እንደሚያሳዩት እጅግ በጣም አሰቃቂ ግድያዎችም በአብያተ ክርስቲያናት ውስጥ መፈጸማቸውን ነው።

እንግዲህ ይታየን፤ ይህ ቪዲዮ የተቀረጸውና የተላከው ሕወሓቶች “በተንቤን ተራራ ዋሻዎች ተደብቀው ነበር” በተባለበት ወቅትና ፋሺስቶቹ የኦሮሞ አገዛዝ ወራሪዎች መቀሌን በሚቆጣጠሩበት ወቅት ነበር። ከአሁኑ ጋር ሲነፃፀር ያኔ በጣም ብዙ መረጃዎች ይወጡ ነበር። የሰማዕታት ስም ዝርዝር ሳይቀር።

ሕወሓት ወደ መቀሌ እንዲመለስ ከተደረገበት ዕለት አንስቶ ግን በኅዳር ጽዮን በአክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ላይ የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ ሰቅለው እና “ምርኮኞች” ልደታቸውን በኬክና ማንጎ ጭማቂ ሲያከብሩ ከሚያሳዩት ቪዲዮዎች ሌላ ስለ አክሱም ጽዮንም ሆነ እንደ ቅዱስ አማኑኤል ስላሉት ጥንታውያን ዓብያተክርስቲያናትና ገዳማት ይዞታ ምንም የላኩት ቪዲዮ ወይም ያሳወቁት መረጃ የለም። ስለ ጽዮን ዝም ብለዋል! ለምን? አሁን መልሱን በደንብ የምናውቀው ይመስለኛል።

እስካሁን በአጥጋቢ መልስ ያጣሁለት አንድ ጥያቄ፤ እንዴት አንድ “ክርስቲያን ነኝ! ኢትዮጵያዊ ነኝ! ስለ ጽዮን ዝም አልልም!” የሚል ወገን ከአረብ፣ ከቱርክ፣ ከኢራን፣ ከሶማሌ እና ከቤን አሜር አህዛብ ጎን ተሰልፎ በክርስቲያን አባቶቹ፣ እናቶቹ፣ ወንድሞቹና እኅቶቹ ላይ፣ እንዲሁም በዓብያተ ክርስቲያናቱና ገዳማቱ ላይ ጥቃት ሊፈጽም ቻለ? የሚለው ጥያቄ ነው።

🔥 ግን የሁሉም ጊዜያቸው እያለቀ ነው፤ በቅዱሷ አክሱም ጽዮን ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል! ዛሬ “ኢትዮጵያዊ ነኝ” ባይ ግብዝ ሁሉ ጥቁር ለብሶ ማልቀስ፣ መለመንና ይቅርታ መጠየቅ ነበረበት!

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፪፥፲፪]✞✞✞

“እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።”

  • ❖ አክሱም ጽዮንን የደፈረ ሰላም፣ ዕረፍትና እንቅልፍ የለውም✞
  • ❖ ከዋልድባ ገዳም ፩ሺህ መነኮሳትን ዓምና ልከ በዚህ ጾመ ሑዳዴ ያባረረውንና ድርጊቱንም የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
  • ❖ በደብረ አባይ ገዳም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
  • ❖ በደንገላት ቅድስት ማርያም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
  • ❖ በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
  • ❖ በውቅሮ አማኑኤል ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
  • ❖ በዛላምበሳ ጨርቆስ ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
  • ❖ በዛላምበሳ ጨርቆስ ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል

የድንግል ልጅ ስሞቹ ፦ ቃል፣ወልድ፣አማኑኤል፣ኢየሱስ, ክርስቶስ፣መድኃኔ አለም። ስሆኑ ትርጓመያቸውም፦

#ቃልማለት፦ አንደቤት መናገርያ ማለት ስሆን ከ፫(3)ቱ አካላት አንዱ እግዚአብሔር #ወልድበህልውነት/በመሆን ግብሩ የ #አብእና የ #መንፈስቅዱስ ቃላቸው ስሆን የእግዚአብሔር ቃል ይባላል። ራእይ ፲፱፥፲፫ “በደም የታለሰ ልብስም ለብሶአል ስሙንም “ቃል እግዚአብሔር” አሉት። ቍላስ.፩፥፲፮ “በእርሱ ቃልነት እግዚአብሔር ሁሉን ፈጥሮአልና….”

#ወልድማለት፦ ከ፫(3)ቱ አካላት ፩(1)ዱ ወልድ ስሆን ልጅ ማለት ነው የ #ወልድአካላዊ ግብሩ መወለድ ማለት ነው የ #አብየባሕርይ ልጅ ስለሆነ እግዚአብሔር ወልድ ይባላል። ገላ.፬፥፬+ዮሐ.ወ ፭፥፲፮+ማቴ ፫፥፲፯…

#አማኑኤልማለት፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ ማለት ነው። ማቴ ፩፥፳፫። ይህን በት.ኢሳ ፯፥፲፬ላይ ስሙን እናገኛለን። ይህ ማለት ከድንግል በተዋህደው ተዋህዶ አምላክ ሰው ሆነ ዮሐ.፲፥፲፬…….. ፩ኛ ቆሮ ፲፭፥፳፩አዳምን የመጀመርያው ሰው ይላል ክርስቶስን ደግሞ ሁለተኛው ሰው ይለዋል።

#ኢየሱስማለት፦ መድኃኒት ማለት ነው ይህን መጽሐፍ ቅዱስም ይናገራል ሉቃስ ፪፥፲፩”እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት ተወልዶላችኃል” እንዳለ መልአኩ ለእረኞች….

#ክርስቶስማለት፦ “ቅቡ /የተቀባ” ማለት ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን እና በመሰሎቿ አብያተ ቤተክርስትያናት “የተዋሃደ” ተብሎ ይተረጉማል።

#መድኃኒአለምማለት፦ የአለም መድኃኒት ማለት ነው። በእርሱ አለም ስለዳነ (በሞቱ አለምን ስላዳነ) መድኃኒአለም የአለም መድሃኒት እንለዋለን። ሉቃስ ፪፥፲፩ላይ እኔሆ ለሕዝብ ሁሉ የምሆን መድኃኒት እንዳላለ ሉቃስ፤ ዮሐ.ወ ፩፥፳፱ ላይ መጥምቁ ዮሐንስ “እነሆ የአለምን ኃጢአት የምያስወግድ የእግዚአብሔር በግ” እንዳለው እንደገና በሮሜ ፭፥፲፪፡፳፩ስናነብ በአንድ ሰው በአዳም ምክንያት ሞት ወደ አለም እንደመጣ ሁሉ በአንዱ በኢየሱስ ክርስቶስ ሞትም አለም እንደዳነ ይናገራል…………..

እኛ ኦርቶዶክሳዊያን በነዚህ ስሞች አምላካችን ጌታችንና መድኃኒታችንን እናከብረዋለን እንጠራዋለን እናመልከዋለን ። ኢየሱስ ብቻ ስሙ ነው ሌሎችን ከየት አመጣችሁ ለምን ባለወልድ አማኑኤል መድሃኒአለም እያላቹ ትጠሩታላችሁ ኢየሱስ ማለት ብቻ እንጅየምሉ ወገኖቻችን አሉና እነዚህን ስሞችን እኛ ኦርቶዶክሶች ፈጥረንለት ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱሱ እራሱ እንደምጠራው መገናዘብ ይገባናል። ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይድረሰው የእኛ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ። ክብር ለወለደችው ለድንግል!!!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወድዳቸዋል እናንተ ግን አክሱም ጽዮንን በሉሲፈር/ ቻይና ባንዲራ ሸፈናችኋት | ወዮላችሁ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 5, 2022

መሠረቶቹ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው፤ ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ፥ እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወድዳቸዋል። የሚያውቀኝ የኢትዮጵያም ሕዝብ በዚያ ተወለደ።

💭 በመጀመሪያ የአክሱም ጽዮንን ቤተ መቅደስ በሉሲፈር/ቻይና ሸፈኑት፤ ከዚያም ከአክሱም ርቀው መቀሌ ላይ አዲስና በሕወሓት ግፊት የተጠራች’ቤተ ክህነት’ አቋቋሙ። ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠 😢😢😢

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፮]✞✞✞

  • ፩ መሠረቶቹ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው፤
  • ፪ ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ፥ እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወድዳቸዋል።
  • ፫ የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ፥ በአንቺ የተከበረ ነገር ይባላል።
  • ፬ የሚያውቁኝን ረዓብንና ባቢሎንን አስባቸዋለሁ፤ እነሆ፥ ፍልስጥኤማውያን ጢሮስም የኢትዮጵያም ሕዝብ፥ እነዚህ በዚያ ተወለዱ።
  • ፭ ሰው እናታችን ጽዮን ይላል፥ በውስጥዋም ሰው ተወለደ፤ እርሱ ራሱም ልዑል መሠረታት።
  • ፮ እግዚአብሔር ለሕዝቡ፥ በውስጥዋም ለተወለዱት አለቆችዋ በመጽሐፍ ይነግራቸዋል።
  • ፯ በአንቺ የሚኖሩ ሁሉ ደስ እንደሚላቸው ይነግራቸዋል።

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፩]✞✞✞

  • ፩ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
  • ፪ እግዚአብሔርን። አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።
  • ፫ እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና።
  • ፬ በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል።
  • ፭ ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥
  • ፮ በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም።
  • ፯ በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም።
  • ፰ በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ።
  • ፱ አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፤ ልዑልን መጠጊያህ አደረግህ።
  • ፲ ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም።
  • ፲፩ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤
  • ፲፪ እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል።
  • ፲፫ በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ።
  • ፲፬ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።
  • ፲፭ ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።
  • ፲፮ ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።

ስለ ጽዮን ዝም አልልም” [ኢሳ ፷፪፥፩]

ይህንን የተናገረው ልዑለ ቃል ኢሳይያስ እግዚአብሔር የራቀውን አቅርቦለት የረቀቀውን አጉልቶለት ትንቢት በሚናገርበት ዘመን ሲሆን ጽዮን የሚለው ስም እንደአገባቡ ይፈታል። ጽዮን የሚለው ቃል ኢየሩሳሌም ቤተክርስቲያን መንግስተ ሰማያት ወይም ድንግል ማርያም ቤተመቅደስ ተብሎ ሊተረጎም ይችላል፣ ኢየሩሳሌም ቤተእስራኤል (ቤተ ያዕቆብ) ቤተ መቅደስ ተብሎ የሚፈታበት ጊዜ አለ፣ በሌላ ሥፍራ ደግሞ የቃሉ አገባብ ኢየሩሳሌም ድንግል ማርያም ወይም መስቀል ክርስቶስ ተብሎ ሊተረጎም ይችላል።

  • ፩ኛ) ወደ ጽዮን ተራራና ወደ ሕይው እግዚአብሔር ከተማ ደርሳችኋል
  • ፪ኛ) ጽዮን የሚለው ቤተመቅደስን ነው
  • ፫ኛ) ጽዮን የሚለው ቃል የሚያመለክተው ክርስቶስ ስለተሰቀለበት ዕፀ መስቀል ነው
  • ፬ኛ) የቃል ኪዳኑን ታቦት ጽዮን ይለዋል
  • ፭ኛ) “አቤቱ ስለፍርድህ ጽዮን ሰምታ ደስ አላት”
  • ፮ኛ) ጽዮን የተባለችው ድንግል ማርያም ናት

አክሱም ጽዮን ላይ የሉሲፈር/ የቻይና ባንዲራ የተሰቀለ ወቅት የሕወሓት ነገር አብቅቶለታል

ዓለም ሰምቶት ለማያወቀው ግፍ፣ ለጭፍጨፋ፣ ለረሃብ፣ ለበሽታ፣ ለአድሎና ለስደት እየተጋረጡ ያሉት ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ብቻ ናቸው፣ እየወደሙና እየታቃጠሉ ያሉት የተዋሕዶ ክርስትና ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት እንዲሁም ለአዳም ዘር ሁሉ እስከ ፍጻሜ ዘመን ድረስ በጽዮናውያን እምነተ ጽኑነት እንዲቆዩ የተደረጉ ታሪካዊ ቅርሶች ናቸው። አዎ! የፕሮቴስታንት ቸርች ወይም የሙስሊም መስጊዶች ሲፈርሱ አናይም፤ “አል-ነጃሽ”ም ሆን ተብሎ ነው በግራኝና ቱርክ ሞግዚቱ እንዲፈርስ የተደረገው። በአክሱም ጽዮን ጂሃዳዊ ጭፍጨፋ መላው የኢትዮጵያ ሕዝበ ክርስቲያን ይነሳብናል ብለው ስለተደናገጡ። አዎ! እነዚህ የዲያብሎስ ጭፍሮች አንድ ሺህ ክርስቲያን ገድለው፤ አንድ ሙስሊም ይገድላሉ፣ መቶ ዓብያተ ክርስቲያናት አቃጥለው፤ አንድ መስጊድ ያቃጥላሉ፣ ዘጠኝ “መድኃኒት” ሰጥተው አንድ መርዝ ጠብ ያደርጋሉ። ይህ ጌታችን መድኃኔ ዓለም ከተሰቀለበት ዕለት አንስቶ ሲከተሉት የነበረ እባባዊ አካሄድ ነው።

የጽዮንን ልጆች መፈታተን፣ መተናኮል እና ለማጥፋት መሻት ከጥንት ጀምሮ የኤዶማውያኑ እና የእስማኤላውያኑ እስራኤል ዘ-ስጋ ሕልምና ተግባር ነው። እኛ ከምናውቀው ታሪክ እንኳን እንነሳ ብንል፤ በኢትዮጵያ አክሱም/ትግራይ የሚገኙትን ጽዮናውያኑን የጽላተ ሙሴ ጠባቂ አባቶቻችንና እናቶቻችንን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት በ፮/6ተኛው መቶ ክፍለ ዘመን (ከወረርሽኞች ሁሉ የከፋው666 እስልምና የተገለጠበት ዘመን) አንስቶ ዘመቻው ተጧጥፎ ነበር።

የኤዶማውያኑ፣ የእስማኤላውያኑ እና የኦሮሞዎቹ ዋና ተልዕኮ “ኢትዮጵያውያኑ” ኢትዮጵያዊነታቸውን፣ ተዋሕዶ ክርስትናቸውን፣ ጽዮናዊውን ሰንደቃቸውን እንዲሁም ግዕዝ ቋንቋን እርግፍ አድርገው በመተው እንደ ሱዳን የወደቁ ሕዝቦች እንዲሆኑ ማድረግ ነው። ያው! በዘመናችን ደግሞ በዲቃላው ምኒልክ በኩል የተጀመረውን ጂሃድ አንድ በአንድ እየተገበሩት ነው፤ ይህንም በገሃድ እያየነው ነው።

ታዲያ ይህ በእንዲህ እያለ፤ አሁን መጠየቅ ያለብን፤ የ፫ሺህ ዓመት ሥልጣኔ ያላቸው ጽላተ ሙሴን በእጃቸው ያደረጉ፣ ጽዮን ማርያምን እና ቅዱሳኑን ከጎናቸው ያሰለፉት አክሱማውያን፣ ከምኒልክ እስከ ግራኝ አብዮት ባሉት ዘመን እንዴት የኦሮሞዎች፣ የኤዶማውያንና እስማኤላውያን ሤራ ሰለባዎች በቀላሉ ለመሆን በቁ? ዛሬም የኤርትራም የትግራይም ተጋሩዎች በሚሊየን የሚቆጠሩ ልጆቻቸውን በደማቸው እየገበሩ ሳለ፤ ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊነት ይህ ነው የሚባል አስተዋጽኦ ያላበረከቱት ኦሮሞዎች የራሳቸውን ልጆች ሳይገብሩ በእጅ አዙር በኩል የኢትዮጵያውያንን ደም እያፈሰሱና የ አዲስ አበባን፣ ቤኒሻንጉልን እና ወሎን በሮች ቁልፎች ከጽዮናውያን ለመቀበል በመጠባበቅ ላይ ናቸው። ይህን መሰሉ ሞኝነትና የዋሕነት የተሞላበት ክስተት በጽዮናውያን ዘንድ እንዴት በተደጋጋሚ ሊከሰት ቻለ? መቼ ነው ጽዮናውያን ማንነታቸውንና ምንነታቸውን ብሎም ታሪካቸውን በአግባቡ ተረድተው እግዚአብሔር የሰጣቸውን ነገር ሁሉ “የኛ ነው” በማለት ከምስጋና ጋር ለመያዝ ዝግጁዎች የሚሆኑት? ምናልባት እንደ አፄ ካሌብና እንደ አፄ ዮሐንስ ያሉ ጽዮናውያን መሪዎች ሲመጡ?

ሕወሓት ባለፈው ምርጫ ያልመረጠውን ሕዝባችንን እየተበቀለው ይመስላል! የጤና ችግር ያለባቸው እነ ዶ/ር ደብረጽዮንን ሕዝባችንን ይዘው ለመሞት የመረጡ አጥፍቶ-ጠፊ ግለሰቦች ይመስላሉ። መጀመሪያ ላይ “ፈንቅል” በሚል ዘመቻ ሕዝቡ ከአማራዎች ድጋፍ ያገኝና አያገኝ እንደሆነ ከፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጋር ሆነው ፈተኑት፣ ከዚያም የግዕዝ ቋንቋ በትምህርት ቤት ይሰጣል ብለው በመደለል ለመስከረሙ “ምርጫ” አዘጋጁት። “ከመረጥከኝ ይህን አደርግልሃለው አሊያ… የባርነት ስቃይና የስንዴ ልመና ይጠብቀሃል” በማለት ሕዝቡን ፈተኑት።፤ በምርጫ ወቅት የድምጽ ወረቀት ለማስገባት ሲሄዱ የነበሩትን እናቶቻችንን ሲያመናጭቋቸው እንደነበር ብዙ የሚያሳዩ ተንቀሳቃሽ ምስሎች ነበሩ። ይህን በወቅቱ በሃዘን ነበር የታዘብኩ።

የሕወሃትን/ሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ ዛሬም እያውለበለበ በሰፊው እንዲያስተዋውቅ የተደረገው “ጽዮናዊ” በዚህ መልክ ሉሲፈርን በማንገሱ ሕዝባችን እንዲሰቃይ ከማድረጉ ባሻገር እርሱ እራሱ በያለበት በስኳር በሽታ፣ በደም ግፊት፣ በኤድስ፣ በኮሮና እና ሌሎች የወረርሽኝ መቅሰፍቶች ይጠቃ ዘንድ ግድ ይሆንበታል። ይህ ባንዲራ ምንም በጎ ነገር እንዳላመጣ እኮ አየነው። የዓለም አቀፍ ማህበረሰቡም ተገቢውን ትኩረት እንዳይሰጠን ያደረገው ይህ የሉሲፈር ባንዲራ ነው። አንድ ፈረንጅ ባንድ ጊዜ፤ “ኢትዮጵያውያን ኃያሉን እግዚአብሔርንና የቃልኪዳኑን ታቦት በኪሳቸው ይዘው ከእኛ መፍትሔ ይሻሉ” ያለው ነገር ትክክል ነበር፤ ዛሬ እያየነው አይደል! ግን እንዴት ነው ወገን ይህን ያህል ማስተዋል የተሳነው? መንፈሳዊ ዓይኑ ምን ያህል ቢታወርበት ነው? ከዚህ በተጨማሪ፤ የእነ ንጉሥ ካሌብ “አክሱማዊት ኢትዮጵያ” እንጅ ‘ትግራይ’ የሚባል መንደር እንጅ ሃገር የለም፣ ሊኖርም አይችልም፤ እግዚአብሔርም ኢትዮጵያዊውን እንጅ ተጋሩ ወይንም ኤርትራዊ የሚባለውን ሕዝብ አያውቀውም። ስለዚህ በተጋሩ ስም ፀሎት ብናደርስ እንኳን ፀሎታችን አይሰማም። እራስን ማታለል/ መካድ ነው የሚሆነው። ከደቡባውያኑ ኢትዮጵያውያን ዘ-ስጋ መለየት ካለብን እንኳን ኢትዮጵያን፣ ግዕዝንና ተዋሕዶ ክርስትናን ይዘን ነው የምንለየው እንጂ ሁሉንም ነገር አስረክበን እንደ ኤርትራውያን የምንሰቃይበትን ሁኔታ ማመቻቸት የለብንም። ሰሜንና ደቡብ ኮርያ፣ ምስራቅና ምዕራብ ጀርመን፣ ሰሜንና ደቡብ ሱዳን ሳይቀሩ ጥንታዊ ማንነታቸውን/መጠሪያቸውን ይዘውና ጠብቀው ነው የተከፋፈሉት። ቀላል ነገር አይደለም!

ዛሬ የጽዮንን/አፄ ዮሐንስን ክቡር ሰንደቅ በእጃቸው ይዘው ማውለብለብ የማይገባቸው “አማራዎች” እንዲሁም ሉሲፈራውያኑ የሰጧቸውን አስቀያሚ ባንዲራ የሚያውለበልቡት “ተጋሩ” ምን እየሠሩ እንደሆነ ያውቃሉን? ለምንድን ነው “ይህ ባንዲራ ምንድን ነው? ከየት መጣ? ምንስ አመጣልን?” ብለው የማይጠይቁት? ይህ ባንዲራ ለጽዮናውያን ኃይለኛ መቅሰፍት እንዳመጣባቸው እንዴት መረዳት አቃታቸው? በተለይ ዲያስፐራው! ሕዝቤን እያስጨረሱ ያሉትንና ከባባድ ስህተቶችን በተደጋጋሚ የሠሩትን አልታረም ባይ ኢ-አማኒ ሕወሓቶችን እንዲታረሙ ሲጠይቅና ስልጣኑንም ለቅቀው ጽዮናዊ ለሆኑ ወንድሞችና እኅቶች እንዲያስረክቡ ሲያሳስብ አይታይም/አይሰማም። ይህ ሌላ ከባድና በእግዚአብሔር ዘንድ የሚያስጠይቅ ከባድ ስህተት ነው። በቃ! ኢ-አማኒያኑ ሕወሓቶች ከእነ ባንዲራቸው መጠረግ አለባቸው፣ ከእነርሱ ጋር ተናበው የሚሠሩት ከሃዲዎቹ ኦሮሞዎቹ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊና ኢሳያስ አፈወርቂ በእሳት መጠረግ አለባቸው።

“ስለ ጽዮን ዝም አንልም!” አሉን። ግን ለይስሙላ እንደሆነ ዛሬ እያየነው ነው፤ ስለ ጽዮን ግን ዝም ጭጭ! የሚባልበት ወቅት አይደለም። ወቅቱ ወደ ተግባር የሚገባበት ወቅት ነው!

ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ሺህ ምዕመናን በአክሱም ጽዮን ጨፈጨፈ። ከሃዲዎቹም ጦርነቱን ደገፉት! አይ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን ፥ አክሱም ጽዮንን በአረቦች + ቱርኮች + ኢራኖች + ሶማሌ እና ቤን አሚር እስማኤላውያን ያስደፈራችሁ ወቅት ሁላችሁም አብቅቶላቸዋል፤ ከአክሱም ጽዮን ተለይታችኋል፤ አሁን አንገታችሁን ለዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች ለመሀመዳውያኑ ሰይፍ አዘጋጁ!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: