
💭 Just one day after the Azov Battalion announced they were rebranding by dropping the wolfsangel from their patches, regime media began hyping a “unicorn LGBTQ” patch that’s now being worn by Ukraine’s “LGBTQ soldiers” as they “head for war.”
❖❖❖ [Ephesians 6:12] ❖❖❖
“For our struggle is not against flesh and blood, but against the rulers, against the authorities, against the powers of this dark world and against the spiritual forces of evil in the heavenly realms.”
❖❖❖ [ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፪] ❖❖❖
“መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።“
💭 አሁንስ ገባን ለምን ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጽዮናውያኑን ሰሜን ኢትዮጵያውያኑን ትተው፤ የግራኝን የፋሺስት ኦሮሞ አገዛዝ በግልጽም በስውርም እንደሚደግፉት ፥ የዩክሬይንን ሰዶማዊ አገዛዝ ታይቶ በማይታወቅ ፍጥነት፣ አቅምና ጉልበት እየረዱ እያስታጠቁ ያሉት? አዎ! ዘመቻው ፀረ-ግብረ ሰዶም አስተምሕሮና አቋም ባላቸው ኦርቶዶክስ ክርስቲያን በሆኑ ሕዝቦች ላይ ነውና ነው። ዓለም የሰዶማውያንና መሀመዳውያን ጉዳይ ሲሆን እንዴት እንደሚያቅበዘብዛት፣ እንደሚቆረቁራትና እንደምትጮኽ ተመልከቱ። የሚገርም ነው፤ ምንም እንኳን ሩስያ ለሰዶማዊው የኦሮሞ አገዛዝ በተመድ በኩል የዲፕሎማሲ ድጋፎች ብትሰጥም ቅሉ፤ ከእንቁላል እስከ ሮኬቶች፣ የድሮን ኦፕሬተሮችና የወታደራዊ አማካሪዎች ድርሰ ሲልክለት የነበረው ሰዶማዊው የዜሊንስኪ ዩክሬይን አገዛዝ ነው።
ሉሲፈራውያኑ በወንድማማች የሰሜን ኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስ ጽዮናውያን ላይ የጠነሰሱትን ሤራ ቀደም ሲል በኦርቶዶክስ ክርስቲያን አርሜኒያ፣ ጆርጅያ፣ ዩጎዝላቪያና አሁን ደግሞ በሩሲያ እና ዩክሬይን ላይ በመምራት ላይ ይገኛሉ። ይህ የሚያረጋግጥልን ኦርቶዶክስ ክርስትና ብቸኛው የእግዚአብሔር ሃይማኖት መሆኑን ነው።
😈 በሰዶም ዜጎች የተመረጠው የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ቁንጮ ግራኝ የሰዶማውያንን ባንዲራ አውለበለበ
💭 UK MP: Ethiopia: Rape Used as a Weapon of War & Genocide in Tigray to Demoralize & Dehumanize
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 9, 2021
ምዕራባውያኑ እየተፈጸመ ያለውን በጣም ከፍተኛ ወንጀል ሁሉ አንድ በአንድ ያውቁታል/ያዩታል (Reality TV Show)። የዘር ማጥፋት ዘመቻው የተለያዩ ደረጃዎች ያሉት የሺህ ዓመታት/ የአምስት መቶ ዓመታት/ የመቶ ሰላሳ ዓመታት ዘመቻ መሆኑንም አጠንቅቀው ያውቁታል። ጥንታውያን ክርስቲያኖችን የማጥፋቱ ምኞት የአብዛኞቹ ምዕራባውያን ምኞትም ነው። ሴቶችን እና ሕፃናትን በዚህ መልክ ማጥቃቱ የዚህ ሉሲፈራዊ ተልዕኮ አንዱ አካል ነው።
ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ግራኝ ቀዳማዊ መላዋ ኢትዮጵያውያን እየወረረ ባዳከመበት ወቅት፤ ለእርዳታ መጥተው የነበሩት ፖርቱጋሎች በተለይ ሠፈረው የነበሩት ጎንደር አካባቢ ነበር። እነዚህ የፖርቱጋል ወታደሮች ከኢትዮጵያውያን ሴቶች ጋር የወሲብ ግኑኝነት በማድረግ በጊዜው ለኢትዮጵያ ያልተለመዱ እና ባይተዋር የነበሩትን ጨብጥን እና ቂጥኝን አስተላልፈውባቸው ነበር። እነዚህን የአባላዘር በሽታዎችን በግብረ ሥጋ ግንኙነት ፖርቱጋሎች በማስተላለፋቸው እጅግ በጣም የተዳከመው የጎንደር አካባቢ ሕዝብ ማምለጥ የቻለው ወደ ትግራይ አምልጧል(የእነ መለስ ዜናዊን አባቶች ጨምሮ ብዙ ታዋቂ ቤተሰቦች በትግራይ ሰፍረዋል)በጎንደር የቀረውና የተዳከመው ግን ለኦሮሞ/ጋላ ወረራ ሰለባ በመሆን ዛሬ የምናየውን ዲቃላ የኦሮማራ ማሕበረሰብ መፍጠር ችሏል።
💭 መጽሐፈ ሔኖክ፤ “የወደቁት መላእክት እና ዲቃላዎቻቸው”(“ኔፊሊም”/“ረዓይት”)
💭 The Book of Enoch: „The Watchers and their Bastards“
ኦሮሞዎች በትግራይ ሴቶች ላይ የፈጸሙት ግፍ ከዚህ ጋር የሚያያዝ ነው፤
☆ ማደጋስካር + ደሴት + ጥልቁና ጨለማማው ውቂያኖስ☆
ለዚህም ይመስላል ዲቃላዎቹ እርስበርስ ከመባላታቸው (አይቀርላቸውም)በፊት ሳይቀደሙ ተጋሩን እና አማራዎችን እርስበርስ በማባላት ላይ ያሉት።
አባታችን ሔኖክ፤ “ፃድቃን በምድር ላይ በሚበዙበት ወቅት ምድር በረከቱን ታገኛለች፣ በእህል እና በዛፎችም ትሞላለች፣ ሰላምና ብልጽግና ይሰፍናል…” አለን።
የኔፊሊም ዝርያው ጂኒ አብዮት አህመድ የእግዚአብሔር የሆኑትን ኢትዮጵያውያንን) የእግዚአብሔር የሆነውን “የሕይወት ዛፍ” እያጠፋ፣ እየጨፈጨፈ እና እያስራበ እራሱ የዲያብሎስን ዛፍ የሚተክለው፤ “ሳልቀደም ልቅደም፣ ብልጽግና አምጪው እኔ ነኝ” ከሚል ፀረ-እግዚአብሔር ከሆነ ምኞት የተነሳ በመወራጨት ላይ ይገኛል።
የዋቄዮ-አላህ ልጆች የሆኑት ኦሮሞዎች ግን ልክ እንደ መሀመዳውያኑ እባባዊ ባሕርይ ስላላቸውና እንደ አንድ ፀረ-ኢትዮጵያ፣ ፀረ-ክርስቶስ መጤ፣ ወራሪ ሕዝብ በታሪካዊቷ ኢትዮጵያ መኖር እንደማይገባቸው በሚገባ ስለሚያቁት እንደ ፓራሳይት የግድ ትግራዋያንን እና አማራዎችን መጠጋትና ሰርገው መግባት አለባቸው። የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ 666 መንፈስ የመስፋፊያ ስልት፤ የአውሬውን ዘር በመዳቀል፣ አስገድዶ በመድፈር፣ በማምታታት በማታለል፣ ወንድማማሞችን በማጋጨት፣ በወረራና በጭፍጨፋ አሰራጭ።
ኒፊሊሙ የበሻሻ ዲቃላ የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የባሌ ንግግር እንደ አንድ ትልቅ የዘር-ማጥፋት ጥሪ ተደርጎ በማስረጃነት መቅረብ ይኖርበታል። ከእነ ለማ መገርሳ፣ ጃዋር እና ሽመልስ አብዲስ “ነፍጠኛን ሰባበረነዋል፣ የክርስቲያኑን አንገት በሜንጫ ነው የምንቆርጠው ወዘተ” ንግግር የከፋውና ዛሬ ሲተገበር እያየነው ያለነው ይህ ነው፤፦
ይህ የሉሲፈር ኮከብ ከአክሱም ኃውልት ጫፍ ጋር ሲጋጠም የሙስሊሞችን የጣዖት ኮከብ እና ሰፈር ጨረቃ ምልክት ይሠራል!
“ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን።” አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ
ባካችሁ ይህን የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን ባንዲራ ከቤተ ክርስቲያን እና ከትግራይ አርቁ! ዋ! ብለናል።
“ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን።” ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን፤ ህዝባችን በስራ ያውቀናል፤ እኛም ህዝባችንን እናውቃለን፤ ሽማግሌዎቻችንን እናውቃለን፤ ተያይዘን መላውን አፍሪካን ለመለወጥ፣ “ይሄ ዘመን የእኛ ኦሮሞዎች ስለሆነ፣ ይህን ዘመን የሰጠን አላህ በመሆኑ አሳልፈን ሰጥተን ዳግም ወደ ባርነት ለመመለስ አንፈልግም፤ ያ ደግሞ ተመልሶ አይመጣም። እጃችሁ የገባውን ነገር ጠብቁ፤ ቆጥቡ፤ አጠንክሩ፤ ጉድለት (ስህተት) ካለ ምከሩ።” አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ
ያለበለዚያ ይህን ከጅ ካወጣን አጥር ውስጥ ተቀምጠው እንደሚያለቅሱት ዓይነት ለቅሶ ስለሚሆን፣ ከዚህ በኋላ ለኦሮሞ ለቅሶ የማይሆንለት ስለሆነ፣ ያገኘነውን ይዘን፣ የቀረውን ሞልተን፣ ወደ ፊት መሄድ እንድንችል”
ምንም ወለም ዘለም ማለት የለም፤ በትግራይ ለሚካሄደው የዘር ማጥፋት ጂሃድ ቍ. ፩ ተጠያቂዎቹ ኦሮሞዎች ናቸው፤ አማራው በአቴቴ መተት የተያዘ የእነርሱ አሻንጉሊት ነው። አንርሳው፤ ኦሮሞዎች/ጋሎች ሃያ ሰባት ጥንታውያን ኢትዮጵያን ነገዶችን አጥፍተው ነው እዚህ ደረጃ ላይ የደረሱት። ዛሬም እንደ ጉጂ፣ አንዋክ፣ ሐመር፣ ሙርሲና ኢሮብ የመሳሰሉ ነገዶች ከምድር ገጽ የመጥፋት አደጋ ላይ ናቸው። የሕወሓት ፖለቲከኞች ዛሬም፤ “አሃዳዊ፣ ፌደራላዊ፣ ዲሞክራሲ፣ ብሔር ብሔርሰብ… ቅብርጥሴ” በሚል የባዕዳውያኑ ሊሲፈራውያን የተረተረት ርዕዮተ ዓለማት ውስጥ ተጠምደው ሳያቸውና ስሰማቸው “ዛሬም?” በማለት እራሴን በመጠየቅ በጣም አዝናለሁ። ሁሉም ተጠያቂዎች ናቸው!
እስኪ ይታየን የምኒልክን የብሔር ብሔረሰብ ፌደራሊዝምን የሚያራምዱት ከሃያ ሰባት በላይ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችን ያጠፉትን፣ ዛሬም በከፍተኛ ፍጥነት በሰፊው የዘር ማጥፋት ተልዕኳቸውን ዓለም አይቶት በማያውቀው ፋሺስታዊ በሆነ መልክ በድፍረት የሚያካሂዱትን “አሃዳውያን” ኦሮሞዎችን ለማንገስ ነው። በም ዕራቡ ዓለም በሚሊየን የሚቆጠሩትን መሀመዳውያን ወራሪዎችን ወደ አገሮቻቸው በስደት መልክ እንዲገቡ ዋና ጠበቆቻቸው የሆኑት በስተግራ የቆሙ ኢ-አማንያን፣ ፕሮቴስታንቶች፣ ግብረ-ሰዶማውያን እና “የዛፍ ተከላ ዘመቻ” አረንጓዴያውያን አክቲቪስቶች ናቸው። የብዙሃ ባሕል ደጋፊዎች በመሆናቸው። ግን በድጋሚ ይታየንና፤ መሀመዳውያኑ ልክ እንደ ኦሮሞዎቹ ሌሎችን ባሕሎችና ሃይማኖቶች አጥፍተው “አሃዳዊ” የእስልምና ሥርዓት ለመፍጠር የሚታገሉ ቡድኖች ናቸው።
አይገርምምን? የትግራይን ሕዝብ እየጨፈጨፈ ያለውን ኦሮሞ በሰፊው ለማንገስ፤ “አሃዳዊ ፌደራላዊ” በሚል ሉሲፈራዊ ተረተረት ሕዝቡን እያታለሉ ያስጨርሱታል።
ከስድስት መቶ ዓመታት በፊት ወራሪዎቹ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ስለጁክ ቱርኮች ከመካከለኛው እስያ በመነሳት እስከ ኦርቶዶክስ ክርስትና ዋና ከተማ ቁስጥንጥንያ (የዛሬዋ ኢስታንቡል) ዘልቀው በማምራት ሰራዊታቸው ከተማዋን እንዲከቧት በተደረገበት ወቅት ልክ እንደ ዛሬው የቤተ ክርስቲያን ሰዎች፤ “የመላዕክት ዓይኖች ቀለም ጥቁር ነው? ነጭ ነው? ሰማያዊ ነው? አረንጓዴ ነው?” እያሉ በመጨቃጨቅ ጊዜና ጉልበታቸውን ያጠፉ ነበር።
በግራኝ ቀዳማዊ ዘመን ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላቸው ጠንካራ መሪዎች በመሆናቸው ነበር ከአምስት መቶ ዓመታት ልክ እንደዛሬው በቱርኮች እየተደገፉ እስከ አክሱም ድረስ ዘልቀው የነበሩት ጋሎች ድምጥማጣቸው ሊጠፋ የበቃው።
ከሰላሳ ዓመታት በፊት ወደ አዲስ አበባ በማምራት አረመኔውን የደርግ መንግስት ያስወገዱት
አብረሃ ወ አጽበሃ፣ አፄ ዮሐንስ እና እራስ አሉላ ቢሆኑ ኖሮ እነ ኤርትራን + ጂቡቲን + ሶማሊያን + ሱዳንን + ኬኒያን + ሩዋንዳን ጠቅልላ የምትገዛና በእግዚአብሔር ዘንድ የምትታወቀዋ ዛሬ በመላው ዓለም የምትፈራዋና የምትከበረዋ ታሪካዊቷንና ታላቋን ኢትዮጵያን ለማየት በቻልን ነበር። 100%
😇 ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ክርስቲያን ሠራዊት ሁሌ ያሸንፋልና! 😇
✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፸፯]✞✞✞
- ፩ ሕዝቤ ሆይ፥ ሕጌን አድምጡ፤ ጆሮአችሁንም ወደ አፌ ቃል አዘንብሉ።
- ፪ አፌን በምሳሌ እከፍታለሁ፤ ከቀድሞ ጀምሮ፥ ያለውንም ተምሳሊት እናገራለሁ።
- ፫ የሰማነውንና ያውቅነውን፥ አባቶቻችንም የነገሩንን፥ ለሚመጣ ትውልድ ከልጆቻቸው አልሰወሩም።
- ፬ የእግዚአብሔርን ምስጋናና ኃይሉን ያደረገውንም ተኣምራት ተናገሩ።
- ፭ ለልጆቻቸው ያስታውቅ ዘንድ ለአባቶቻችን ያዘዘውን ምስክር በያዕቆብ አቆመ፥ በእስራኤልም ሕግን ሠራ፤
- ፮ የሚመጣ፥ ትውልድ የሚወለዱም ልጆች ያውቁ ዘንድ፥ ተነሥተው ለልጆቻቸው ይነግራሉ፤
- ፯ ተስፋቸውን በእግዚአብሔር እንዲያደርጉ፥ የእግዚአብሔርንም ሥራ እንዳይረሱ፥ ትእዛዙንም እንዲጠብቁ፤
- ፰ እንደ አባቶቻቸው እንዳይሆኑ ጠማማና የምታስመርር ትውልድ፥ ልብዋን ያላቀናች ትውልድ፥ ነፍስዋ በእግዚአብሔር ዘንድ ያልታመነች።
______________