የ መስቀሉ ሥር ቁማርተኞች ፥ “በእሳት እናጠምቃቸዋለን!” | እግዚኦ!!!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 30, 2021
👏 ከትግራይ አባት ጋር ይህን ቃኤላዊ😈 አነጻጽረህ ይህን ቪዲዮ ያቀረብክልን ወንድማችን አስተዋይ ነህና በዚሁ መልክ ቀጥልበት!
💭The Devil’s😈 greatest trick wasn’t convincing people he didn’t exist, it was infiltrating and subverting God’s worldly institutions and convincing good people to do Satan’s work while still believing they are following Christ’s teachings.
💭 የዲያብሎስ 😈 ትልቁ ብልሃት እርሱ መኖር እና አለመኖሩን ሰዎችን ማሳመን አልነበረም ፣ የእግዚአብሔርን አለማዊ ተቋማትን ሰርጎ በመግባት እና በመጥለፍ እንዲሁም ጥሩ ሰዎች የክርስቶስን ትምህርቶች እየተከተሉ እንደሆነ እያመኑ የሰይጣንን ሥራ እንዲሠሩ ማሳመን ነበር።
ይህን ወራዳ የዲያብሎስ ጭፍራ 😈 “አንቱም” አልለውም። ይህ “ቄስ” የተሰኘው ሰርጎ-ገብ በግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ዘመን በጎንደር አካባቢ ከተደቀሉት ብዙ ከንቱ ኦሮማራዎች አንዱ እንደሚሆን እርግጠኛ መሆን ይቻላል። ከኢትዮ 360ው ‘ሃብታሙ አያሌው’ ጋር ተመሳሳይ የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የጥላቻ ጋኔን እንደገባበት ገጽታቸው በደንብ ያሳያል፤ አነጻጽሯቸው! እግዚኦ!
በትግራይ ሕዝብ ላይ ያላቸው ጥላቻ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ምንሊካውያን አጼ ዮሐንስን ከገደሏቸው በኋላ ላለፉት ፻፴/130 ዓመታት አጠራቅመው ያቆዩትና ጊዜውን ጠብቆ የፈነዳ ጥላቻ ነው። ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነቱን ነው የሚጠሉት፤ ኢትዮጵያዊነቱን ለመንጠቅ ነው የሚሠሩት!
የጽዮን ልጆች እግዚአብሒር በሰጣቸው ማንነታቸውና ምንነታቸው ተማምነው ከእነዚህ ቃኤላውያን ከሃዲዎች “ኤትዮጵያዊነትን፣ ተዋሕዶ ክርስትናና ሰንደቁን” መንጠቅ አለባቸው፤ ግዴታቸውም ነው! ያኔ ብቻ ነው ሁሉንም ነገር በደንብ የሚረዱት።
______________________________________
Leave a Reply