Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2021
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    262728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for July 15th, 2021

War in Ethiopia: Holy City Axum Staged Massacre | Guerra na Etiópia Cidade Sagrada Foi Palco de Massacre

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 15, 2021

💭 የብራዚል ሜዲያ፤

በኢትዮጵያ በትግራይ ላይ በሚካሄደው ጦርነት እጅግ አስከፊ ከሆኑት ጭፍጨፋዎች መካከል አንዱ በተቀደሰ መሬት ላይ የተከናወነ ሲሆን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች እግዚአብሔር ለሙሴ የሰጠው አሠርቱ ትእዛዛትን የየዘው ጽላተ ሙሴ ይገኛል ብለው በሚያምኑባት አክሱም ከተማ ውስጥ ነው

በጣም እሩቅ የሆኑትና እንደ ጃፓን እና ብራዚል የመሳሰሉት ሃገራት ሳይቀሩ በትግራይ እየተካሄደ ስላለው ጭፍጨፋ፣ በአክሱም ስለተፈጸመው ግፍ፣ ስለ አክሱም ጽዮን እና ስለ ሙሴ እንዲህ ያወሳሉ ፥ “ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ክርስቲያን ነኝ” የሚለው ወገን ግን “አለማጣ እርስቴን ካላስመለስኩ፣ ከአረብ እና ቱርክ አህዛብ ጋር አብሬ ተዋሕዶ ትግራዋይን ካልጨፈጨፍኳቸው፣ በረሃብ ካልጨረስኳቸው!” ይላል። ያለማቋረጥ ለዘጠኝ ወር ያህል!

💭 ይገርማል፤ ከጥቂት ሰዓታት በፊት ባቀረብኩት ቪዲዮ ‘ሙሴን’ እንዲህ በማለት ጠቅሼው ነበር፤

ሙሴ እግዚአብሔር ላለው ፈጣሪና ገዥ ሕግ የሠራው የ “መገናኛ” ድንኳንም የሚናገረው ስለሁለቱ ፈጣሪና ገዥ የሕግ አካላት ነው። በዚህም የመገናኛ ድንኳን ውስጥ የተገለጠው የረቀቀውና የመጠቀው አንዱና ዋናው መለኮታዊ ምስጢር ደግሞ የሰውን ልጅም ይሁን ዓለማትን(ሥነፍጥረታትን) በመልካቸውና በምሳሌያቸው ለስማቸውና ለክብራቸው የፈጠሩ ሁለት ሕጎች መኖራቸው ነው። በፊተኛይቱም ድንኳን (እስራኤል ዘስጋ/ሐጋር/እስማኤል)መልክ በምሳሌ የተለጠው እጅግ አስፈሪውና አስደንጋጩ እውነት ደግሞ ሳጥናኤል የራሱ የሁኑትን ዓለማትን (ሥነፍጥረታትን ሁሉ)የፈጠረበት ሕግ እና ሥርዓት መሆኑን ማወቅ አለብን።”

💭 One of the worst massacres of the civil war in Ethiopia took place on sacred ground: precisely in a city where Christians believe the ten commandments given by God to Moses are kept.

👉 Courtesy: Band Jornalismo

________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

How PM Abiy Ahmed Encourages Rape in His Public Statements | ባለጌው ግራኝ እና የትግራይ ሴቶችን መድፈር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 15, 2021

💭 ባለጌው አብይ አህመድ በአደባባይ በሰጠው መግለጫ አስገድዶ መድፈርን ያበረታታል

የእግዚአብሔር የሆኑ ሰዎች/ሕዝቦች እንዳሉ ሁሉ የዲያብሎስ የሆኑም ሰዎች/ሕዝቦች አሉ። በዚህች ዓለም ላይ አብዛኞቹ ሰዎች/ሕዝቦች ዲያብሎስ በተፈጥሮ ህጉ የሞት መልክና ምሳሌ ማለትም በአንፃራዊ ሕግ (Relativity Theory) ከሌሎች ሥነ-ፍጥረታት ጎን እንደገና ለራሱ ስምና ክብር የፈጠራቸው ናቸው።

ሰው አስቀድሞ ሲፈጠር በእግዚአብሔር መልክና ምሳሌ ነበር የተፈጠረው። የተፈጠረውም በሕግ ሲሆን ያም ሕግ ደግሞ ሰውን በሞት መልክና ምሳሌ ስለሚፈጥረው ሌላ ፈጣሪና ገዥ ሕግ ይናገራል። ያም ሕግ ደግሞ፤ “አትብላው በባለው የዛፍ ፍሬ ውስጥ የነበረው የሞትና የባርነት ሕግ ሲሆን ይህም ደግሞ አንጻራዊው የዕፀ በለሱ ሕግ ነው። ዲያብሎስ በዚህም ሕግ ሰውን ለራሱ ስምና ክብር ማለትም ዓላማ በምልኩና በምሳሌው ለሞትና ለባርነት ፈጥሮታል። ይህም የሞት ሕግ ደግሞ በዕፀ በለሷ መልክና ምሳሌ ይገለጻል።

ሙሴ እግዚአብሔር ላለው ፈጣሪና ገዥ ሕግ የሠራው የ “መገናኛ” ድንኳንም የሚናገረው ስለሁለቱ ፈጣሪና ገዥ የሕግ አካላት ነው። በዚህም የመገናኛ ድንኳን ውስጥ የተገለጠው የረቀቀውና የመጠቀው አንዱና ዋናው መለኮታዊ ምስጢር ደግሞ የሰውን ልጅም ይሁን ዓለማትን (ሥነ-ፍጥረታትን) በመልካቸውና በምሳሌያቸው ለስማቸውና ለክብራቸው የፈጠሩ ሁለት ሕጎች መኖራቸው ነው። በፊተኛይቱም ድንኳን (እስራኤል ዘ-ስጋ/ሐጋር/እስማኤል) መልክ በምሳሌ የተለጠው እጅግ አስፈሪውና አስደንጋጩ እውነት ደግሞ ሳጥናኤል የራሱ የሁኑትን ዓለማትን (ሥነ-ፍጥረታትን ሁሉ) የፈጠረበት ሕግ እና ሥርዓት መሆኑን ማወቅ አለብን።

የፊተኛይቱ ድንኳን ምሳሌነትም አንድም የሰው ልጅ ለተፈጠረበት የምድር አፈር ሕግ ነው፡፤ በምድር አፈር ሕግ የተዘጋጀች ድንኳን መሆኗን ማስተዋል አለብን። ይህችም ደግሞ ቅዱስ ጻውሎስ በአጋር የባርነት ማንነትና ምንነት ስምና ክብር የገለጻት የምድር አፈር ሕግና ሥርዓት ነበረች። ሳጥናኤልም የሰውን ልጅ በመልኩና በምሳሌው የፈጠረው በፊተኛይቱ ድንኳን ሕግና ሥርዓት ነበር። ቅዱስ ጳውሎስ በአጋር የሞትና የባርነት ማንነትና ምንነት በኩል በገለጸው የምድር አፈር ሕግ በኩል ነበር አስቀድሞ በእግዚአብሔር መልክና ምሳሌ የተፈጠረውን የሰውን ልጅ በምኞቱ ፈቃድ በኩል ለስሙና ለክብሩ በመልኩና በምሳሌው ደግሞ የፈጠረው።

[ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፬]

፳፩ እናንተ ከሕግ በታች ልትኖሩ የምትወዱ፥ ሕጉን አትሰሙምን? እስኪ ንገሩኝ።

፳፪ አንዱ ከባሪያይቱ አንዱም ከጨዋይቱ የሆኑ ሁለት ልጆች ለአብርሃም እንደ ነበሩት ተጽፎአልና።

፳፫ ነገር ግን የባሪያይቱ ልጅ እንደ ሥጋ ተወልዶአል፥ የጨዋይቱ ግን በተስፋው ቃል ተወልዶአል።

፳፬ ይህም ነገር ምሳሌ ነው፤ እነዚህ ሴቶች እንደ ሁለቱ ኪዳኖች ናቸውና። ከደብረ ሲና የሆነችው አንዲቱ ለባርነት ልጆችን ትወልዳለች፥ እርስዋም አጋር ናት።

፳፭ ይህችም አጋር በዓረብ ምድር ያለችው ደብረ ሲና ናት፤ አሁንም ያለችውን ኢየሩሳሌምን ትመስላለች፥ ከልጆችዋ ጋር በባርነት ናትና።

፳፮ ላይኛይቱ ኢየሩሳሌም ግን በነጻነት የምትኖር ናት እርስዋም እናታችን ናት።

፳፯ አንቺ የማትወልጅ መካን፥ ደስ ይበልሽ፤ አንቺ አምጠሽ የማታውቂ፥ እልል በዪና ጩኺ፤ ባል ካላቱ ይልቅ የብቸኛይቱ ልጆች በዝተዋልና ተብሎ ተጽፎአል።

፳፰ እኛም፥ ወንድሞች ሆይ፥ እንደ ይስሐቅ የተስፋ ቃል ልጆች ነን።

፳፱ ነገር ግን እንደ ሥጋ የተወለደው እንደ መንፈስ የተወለደውን በዚያን ጊዜ እንዳሳደደው ዛሬም እንዲሁ ነው።

፴ ነገር ግን መጽሐፍ ምን ይላል? የባሪያይቱ ልጅ ከጨዋይቱ ልጅ ጋር አይወርስምና ባሪያይቱን ከልጅዋ ጋር አውጣት።

፴፩ ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ የጨዋይቱ ልጆች ነን እንጂ የባሪያይቱ አይደለንም።

እግዚአብሔር አምልክ ለሙሴ በሰጠው ሕግ በኩል ይህን የስጋ ፈቃድ (ምኞት)፣ የሞትና የጥፋት አሠራር አስቀድሞ ከልኮታል። [ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፭፥፰]”በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ፤“ በዚህም ቃል መጠን የትኛውንም ሥነ-ፍጥረት አስመስሎ እንደገና እንዳይፈጥር ለሰው ልጅ ተናግሮታል። ይህን ታላቅ ርኩሰትና መተላለፍ ሰው ከፈጸመ ለሞት ባሪያ ሊሆን ፍርድን ተቀብሏል፤ ማለት ነው።

ሐዋርያው ጳውሎስ “የአረብ ምድር” በማለት በከነዓን ስምና ክብር በገለጸው በመካከለኛው ምስራቅ የምድር አፈር ሕግና ሥርዓት ነበር ሳጥናኤል የራሱን ሰው የፈጠረው።

አዎ! ዲያብሎስ፤ ምናልባት በጥቂቱ ፹፭/85% የሚሆኑትን ዛሬ በምድር ላይ ሠፍረው የሚኖሩትን የዓለማችንን ‘ሰዎች’ በአንጻራዊ ህግ በሞትና በባርነት መልክና ምሳሌ ፈጥሯቸዋል። ከእነዚህም ውስጥ አረቦች እና የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያ የሆኑት ኦሮሞዎች ይገኙበታል። (ይህን ብዙዎቹ ራሳቸው ያውቁታል!)

😈 ወንፊት አፉና ባለጌው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ሌሎች ኦሮሞዎችም በግልጽ እየነገሩን ያሉት፤ “እኛ የሉሲፈር ባሪያዎች ነን፣ ባገኘነው አጋጣሚ ሁላ፣ በወረራም በጦርነትም ይሁን በፍቅር ጊዜ የእግዚአብሔር ከሆኑት ሰዎች ጋር እየተዳቀለን ለልዑላችን ለሳጥናኤል ስም እና ክብር ስንል በአጋር የሞትና የባርነት ማንነትና ምንነት የተመሰሉ ዲቃላዎችን እየፈለፈልን እንበዛለን…”፤ ይህን ነው ባለጌው አብዮት አህመድ እየነገረን ያለው።

ግራኝ ብቻውን አይደለም፤ እርሱ እንዳለው ያኔ ከተዳቀሉት “ኦሮሞ-ተጋሩዎች” ዘንድ ድጋፍ አለው፤ እነማን እንደሆኑም በተግባር አይተን እናውቃቸዋለን። አውሬው ከፍተኛ የሉሲፈራውያኑ ድጋፍ አለው። በትግራይ ሕዝብ ላይ ቀደም ሲልም ሆነ ዛሬ የተከፈቱት ጦርነቶች፣ የተፈጠሩት የረሃብ ሁኔታዎች እና የስደት እንቅስቃሴዎች ሁሉ ዋና ዓላማቸው/ተልዕኮዋቸው ፤ “የሕይወትን ዛፍ ለማጥፋት ነው”። አዎ! በትግራይ ውስጥ ይሕን እግዚአብሔር የፈጠረውን የሕይወት ዛፍ የተሸከሙ ብዙ ኢትዮጵያውያን አሉ፤ እግዚአብሔርም በአዲስ ኪዳኑ ኢትዮጵያዊነታቸው (እስራኤል ዘ-ነፍስ) ብቻ ነው የሚያውቃቸው፤ ስለዚህ ለፈጠራቸው ለእግዚአብሔር ብቻ መገዛታቸውንና ቃል ኪዳኑንም መጠበቁን የሚቀጥሉበት ከሆነ ሳጥናኤልን ጨምሮ ማንም ምድራዊ ኃይል ሊያሸንፋቸውና አዳቅሎም ሊያጠፋቸው አይችልም። የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ጭፍሮች ባለጌና ታላቅ ርኩሰትና መተላለፍ ፈጸመዋልን ለሞት ባሪያ ሊሆን ፍርድን ተቀብለዋል፤ ተልዕኮዎቻቸው ሁሉ ከሽፈዋል።🔥

✞✞✞የትግራይ ኢትዮጵያውያን፤ ወገኖቼ፤ በኢትዮጵያ ዘ-ስጋ እንዲሁም በመላው ዓለም ከሚገኙት ሰዎች/ሕዝቦች ሁሉ ተለይታችሁ ጥንታዊውን የዘር ባህሪ ወሳኝ ቅንጣት (DNA) ለመሸክምና ከእግዚአብሔር የመሆን ዕድል ተሰጥጧችኋልና ደስ ይበላችሁ፣ ደስ ይበለን! እራሳችሁን በሚገባ ተንከባከቡ፣ እንንከባከብ ✞✞✞

From Apologies To Atrocities: How To Make Sense Of Leadership Statements In Ethiopia

This hasn’t been researched, but it’s obvious. From the battle of Add waa during the time of Menelik, to the later wars, many people from central Ethiopia – Oromos, Amharas – have been going to Tigray to fight. They were there for the war with Eritrea, and there’s been a military presence in Tigray for the 30 years since. So, if you’re wondering what the proportion of Oromo in Tigray is, leave it for DNA to find out. It’s probably wrong to say this, but: those who went to Add waa, to fight, didn’t just go and come back. Each of them had about 10 kids.

In a speech to assembled Ethiopian ambassadors in January 2019, Prime Minister Abiy Ahmed would make a prescient remark regarding Tigray. Alluding to the role of soldiers during the battle of Adua in 1896 and later, during the Eritrean war, Abiy said: “This hasn’t been researched, but it’s obvious. From the battle of Add waa during the time of Menelik, to the later wars, many people from central Ethiopia – Oromos, Amharas – have been going to Tigray to fight. They were there for the war with Eritrea, and there’s been a military presence in Tigray for the 30 years since. So, if you’re wondering what the proportion of Oromo in Tigray is, leave it for DNA to find out. [Hilarity in the audience] It’s probably wrong to say this, but: those who went to Add waa, to fight, didn’t just go and come back. Each of them had about 10 kids.” [Loud laughter of the audience and applause].

On March 21 2020, during a parliamentary session in which he was questioned on sexual violence in Tigray, Abiy replied: “The women in Tigray? These women have only been penetrated by men, whereas our soldiers were penetrated by a knife”.

Earlier that year, after the first reports of the deliberate targeting of women had begun to emerge, an Ethiopian general is filmed addressing a group of officers. Berating his cohorts, he says: “why are women being raped in Tigray, at this time? We might expect this during war time and it is not manageable but why is it happening now in the presence of federal police, in the presence of an official administration?”

The rest of the video has been cut by the Ethiopian Broadcast Commission which first broadcast it, but it would appear to be an admission of what had been going on. An admission later echoed by the Ethiopian Minister for Women’s Affairs and the Ethiopian Human Rights Commission. (Addis Standard reports)

What are we to make of these statements? How are we to interpret words which, from the Prime Minister himself, seem an open acknowledgment, even an endorsement, of military tactics and strategy that holds, as its central pillar, the use of rape in war? How can the world reconcile these kinds of statements? How will the people of Tigray – and in particular the women – live with what has been said, and what has been admitted; and above all, if Abiy wins the election in June 21, how will the the rest of Ethiopia live with a Prime Minister who has endorsed a culture of rape?

Abiy Ahmed was appointed Prime Minster of Ethiopia on April 2 2018. He arrived on the scene talking hope, reconciliation, reform and much anticipated change. He seemed to embody everything Ethiopians hoped for. He was half Oromo half Amhara; a Christian, though Protestant, but he acknowledged his Islamic ancestors. He seemed to be the new ‘unity in diversity’ figurehead incarnate. A new Ethiopia in the making. Who could object? He embarked on a series of tours around the country to explain himself then to the diaspora, to neighbours, and to the world. He moved fast, making changes addressing all the grievances over corruption and the past ‘misdeeds’ of the former government. He released prisoners, called back banned political parties and enjoined Ethiopians to address their past and atone with one another over historical events, and then move on.

The man with a PhD in Peace and Conflict studies it seems was putting in place the main steps for future reconciliation and state rebuilding. The world held its breath; he ‘made peace’ with Eritrea, he talked of Rwanda, he reminded the world of the evils of genocide and the need not to demonize and to transcend all differences. He appointed several women into his cabinet, a first for Ethiopia. He was applauded at home and abroad he was awarded the Nobel Peace Prize.

It was a moment of pride for the country for him. Much was written: articles, blogs, Twitter, Facebook all were euphoric. Ethiopia reasserting her honor, her history of internationalism and defender of universal values. A founding member of the United Nations a great contributor to Peace-Keeping operations since 1950. Abiy, the ex military man now statesman was bringing back this honor to Ethiopia, to the Ethiopian army, to its people.

As the war unfolded in Tigray, the reports of atrocities and their specific intentions seemed to follow the textbook example of all that has been written and researched on the use of rape in war, and on violations of international protocols and treaties governing conflict. AP Africa correspondent Cara Anna described the horrors of sexual violence in Tigray on CBS News. Aljazeera and Reuters detailed the sexual slavery in Tigray. Helen Clark and Rachel Kyte called the world to action: “The world knows enough to say that war crimes are happening in Tigray. We should not need to wait until we are able to conduct full and thorough investigations before we act to stop rape as a weapon of war. We should not have to count the graves of children before we act to stop starvation crimes.” The Red Cross also condemned this horrific sexual violence in the strongest terms.

With each report and social outrage, there was denial and counter accusations of ‘fake news’ and ‘alleged’ rapes and claims of a ‘western’ smear campaign against the integrity of Ethiopia. The cries of pain and testaments of Tigrayan women, now scorned and dismissed as propaganda.

As activists and human rights lawyers examine the evidence from Tigray and other places where women continue to suffer the onslaught of violence and ethnic cleansing, the academics remind us: governments don’t outsource violence to militias; they model it.

On June 19th the world will be commemorating International Day for the Elimination of Sexual Violence in Conflict. A day agreed on by all member states of the UN to condemn and call for the end of conflict-related sexual violence, including rape, sexual slavery, enforced prostitution, forced pregnancy and enforced sterilization; and to honour victims, survivors and those fighting to end these most terrorizing and destructive of crimes.

As activists and human rights lawyers examine the evidence from Tigray and other places where women continue to suffer the onslaught of violence and ethnic cleansing, the academics remind us: governments don’t outsource violence to militias; they model it. Data on government and militia attacks against civilians in civil wars from 1989 to 2010 show that when governments target civilians — whether through massacres, ethnic cleansing or deliberate bombing and shelling — they generally do so through both their regular military forces and militia forces. And when states decide not to target civilians, militias generally hold back as well. They may influence militia behavior through training or through more informal diffusion — or both. Studies show that when governments train militias, militias are more likely to target civilians both with sexual violence and other kinds of violence.”

On June 17 The African Union announced the opening of the official Commission of inquiry into Tigray. As they begin to collect the statements from Tigrayan refugees and victims of sexual violence, they would be wise to also consider the various speeches and statements of Abiy Ahmed himself.

Source

👉 It’s Rape Jihad – የአስገድዶ መድፈር ጂሃድ ነው 😠😠😠 😢😢😢

👉 The past three years, they’ve been preparing for this crime

👉 ላለፉት ሶስት ዓመታት ለዚህ ወንጀል ዝግጅት ሲያደርጉ ቆይተዋል

🔥 Oromo & Amhara (Oromara) sadistic cruel army Get the heck out of Tigray!

🔥 የኦሮሞ እና አማራ(ኦሮማራ)እርኩስ ጨካኝ ሰአራዊት ከትግራይ ባፋጣኝ ውጣ!

🔥 ” We’re here to make you HIV positive’: Hundreds of women rush to Tigrayhospitals as soldiers use rape as weapon of war”

🔥 “እኛ ኤች.አይ.. ኤድስ እንዲኖራችሁ ነው እኛ የመጣነው’ ወታደሮች አስገድዶ መድፈርን እንደ ጦር መሣሪያ አድርገው ስለሚጠቀሙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሴቶች ወደ ትግራይ ሆስፒታሎች በጥድፊያ በማምራት ላይ ናቸው።”

👉 እነሱ ሴቶቻቸው ነው የተደፈሩት ፤ የኛ ወታደሮች እኮ በሳንጃ ተደፍረዋል

😈 አረመኔው /ሳዲስቱ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ “እርካብና መንበር” በተባለው የዲያብሎስ መጽሐፉ (ከሂትለር መጽሐፍ ማይን ካምፕፍ/ Mein Kampf = የኔ ትግል/ ጂሃድ) የተቀዳ ነው ፥ ላይ የትግራይን ሕዝብ ለማንበርከክ ሴቶችን እንዴት አስገድዶ መድፈር እንደሚያስፈልግ በገጽ ፷፬/64 በሦስተኛው አንቀጽ ላይ በአገሪቱ ባህል ሠርጾ የሚገኘውን የአንበሳነት (የጀግንነት) ገጸ ባህርይ ትክክል እንዳልሆነ አድርጎ ከተቸ በኋላ ጀብዳዊ ጭካኔን ሲገልስ የሚከተለውን አስፍሯል፦

🔥 “አንበሳ ከደከመ አይገዛም! ከደከምክ አትኖርም ትገደላለህ። በገዛ ወገንህ። ስለዚህ ላንተ አሳሳቢና ዘወትር አስፈላጊው ጉዳይ ኃይልን ማጠናከር ነው። መፈራትን መገንባት ነው። ከነዘርህ … ከነዘርማንዘርህ። አስከብሮ የሚያኖርህ በእንዲህ ዐይነቱ ምድር ፍቅር አይደለም – ጉልበት እንጂ። ለዚህ ደግሞ እንደ አንበሳ ሁሉ ማስፈራሪያ እንጂ ፍቅር አይሰጠውም – ያን ጉልበት በዲፕሎማሲ አስማምቶ ለመምራት አያውለውም ተቀናቃኜ ያለውን ጀርባ ለማድቀቅ እንጂ።”

________________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: