👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
👉 ርዕዮት ሜዲያ በትናንትናው ዕለት
እሑድ ሐምሌ ፲፰/፪ሺ፲፫ ዓ.ም
ሸህ አላሙዲን ለግራኝ ቅጥረኞችንና የሕዝብ መጨፍጨፊያ መሣሪያዎችን ገዝቶለታልን? ለኢሳያስ እና ለኤሚሬቶች የከፈላቸውስ እርሱ ይሆንን?
(በመለስ ዜናዊ ሞት አላሙዲን፣ ግራኝ፣ ሙርሲ እና ኦባማ እጃቸው አለበት)
👉 ኤድመንድ ብርሃኔ በትናንትናው ዕለት
እሑድ ሐምሌ ፲፰/፪ሺ፲፫ ዓ.ም
“የግራኝ አባ-ገዳይ ኦሮሞ አገዛዝ ባለሥልጣናት ኃብት ወደ ዱባይ በማሸሽ ላይ ናቸው” ድሮን መግዢያ?
አዎ! አረመኔው ግራኝ በትግራይ ሕዝብ ላይ በከፈተው ጦርነት ባልጠበቀው መልክ ሽንፈትን እና ውርደትን ተከናንቧል፤ ሆኖም ጦርነቱ አላበቃም፣ አውሬው ውድመታዊ ተልዕኮውን ገና አላገባደደም።
የተነሳበት ተልዕኮ የኦሮሚያ እስላማዊት ‘ኩሽ’ ካሊፋትን ለመመስረት ተዋሕዶ ክርስቲያን የሆነውን ሰሜኑን ከቻለ ማንበርከክ ካልቻለ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ማጥፋት ነው። ለዚህ ደግሞ ዛሬም የእስማኤላውያኑ አረቦችና ቱርኮች እንዲሁም የምዕራባውያኑ ኤዶማውያን (ሩሲያ እና ቻይናን ጨምሮ) ድጋፍ አለው።
የተነሳበት ተልዕኮ የኦሮሚያ እስላማዊት ‘ኩሽ‘ ካሊፋትን ለመመስረት ተዋሕዶ ክርስቲያን ሰሜኑን ከቻለ ማንበርከክ ካልቻለ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ማጥፋት ነው።
ጦርነቱን ሲጀምር ሆን ብሎ ከመሪዎች በቀር ኦሮሞ ወታደሮችን አላሳለፈም፤ ያሰለፋቸው ደቡብ ኢትዮጵያውያንን እና አማራ ወታደሮችን እንዲሁም የቤን አሚር ኤርትራውያንን እና ሶማሌዎችን ነበር። ይህም በስልት፣ በተንኮል ነው። እነዚህ ወታደሮች በሰሜን በኩል በትግራይ ታጣቂዎች እጅ እንዲወድቁ በደቡብ በኩል ደግሞ በኤሚራት ድሮኖች እንዲጨፈጨፉ ለማድረግ ነው። አዎ! ምናልባት እስከ አምስት መቶ ሺህ የሚሆኑ ደቡብ ኢትዮጵያውያን፣ አማራ እና ቤን አሚር ወታደሮች መቀሌ እስክትያዝ ድረስ በከንቱ ረግፈዋል። እግዚኦ! መቀሌን እንደተቆጣጠሯት ሴት ደፋሪ የኦሮሞ ወታደሮች ወደ ትግራይ ሰተት ብለው እንዲገቡና የትግራይን ሕዝብ ተፈጥሯዊ ስብጥር ለመቀየር ይችሉ ዘንድ “ድፈሩ! ደቅሉ!” የሚል ትዕዛዝ ተሰጣቸው። የግራኝን “በአደዋ ጦርነት ወቅት “እኛ ኒፊሊሞች” ደቅለናል” የሚለውን ንግግር እናስታውስ። ኦሮሞዎቹ ይህን ተልዕኳቸውን ካገባደዱ በኋላ “ደጀን” ወዳሉት ሕዝባቸው ፈርጥጠው እንዲሄዱ ተደረጉ። የቀረው የግራኝ ሰአራዊት በትግራይ ኃይሎች ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል።
አሁን በሁለተኛው ዙር የክተት ዘመቻው ለኦሮሙማው ተልዕኮው ማካተት የማይፈልጋቸውን ብሔር ብሔሰቦች ከየክልሉ በመሰብሰብ ወደ ጦር ግንባር (ሰሜናውያኑ የትግራይ፣ አማራ እና አፋር ክልሎች) በመላክ ለኦሮሞ ተጻራሪ የሆኑትንና ኦሮሞ ያልሆኑትን ሕዝቦች ይጨርሳል፣ ያስጨርሳል። “የኦሮሞ ልዩ ሃይል ወደ ትግራይ ተልኳል የተባለው በከፊል የማታለያ ስልቱ ነው። የማይፈልጓቸውን፤ ምናልባት ከሌላ ብሔሮች ጋር የተዳቀሉትን ‘ኦሮሞዎች’ መርጠው በመላክ እነርሱንም ሊያስጨርሷቸው ስላቀዱ ነው። የኦሮሞ ልዩ ኃይል ከናዝሬት አዳማ አይነቃነቅም። “ኦነግ ሸኔ፣ የኦሮሞ ነፃ አውጭ ሰራዊት፣ ጃል መሮ ቅብርጥሴ” የሚባለው ሁሉም የግራኝ፣ የሽመልስ፣ የለማ እና የጃዋር ኃይሎች ናቸው። “በምዕራብ ወለጋ ውጊያ አለ፣ የኤርትራ ሰራዊት ኦሮሚያ ገባ…” ሲሉ የነበረውም ነገር ሁሉ የማያልቀው ውሸታቸው አካል ነው። ሐቁ ግን በእዚያ ወታደራዊ ልምምድ ነው የሚያደርጉት፣ ኤርትራውያኑም አሰልጣኞቻቸው ናቸው። ያው የትግራይ መከላከያ ሰአራዊት ብቻውን እየተዋጋ አዲስ አበባን ለመያዝ ሲቃረብ፤ “ከአዲስ አበባ በሰላሳ ኪሎሜትር እርቀት ላይ እንገኛለን” ሲሉ የነበሩት ኦሮሞዎቹ አሁን ፀጥ ለጥ ብለዋል። እንግዲህ እንደለመዱት እኛም ተዋግተን ነበር፣ ታስረናል፣ ተሰውተናል ቅብርጥሴ” በማለት የ“ፊንፊኔ ኬኛ” ሕልማቸውን ዕውን ለማድረግ ሲሉ የሚሰሩት ድራማ መሆኑ ነው። “ትግሬ ሞኝ ነው፤ ያኔም መቶ ሺህ ልጆቹን ገብሮ የማይገባንን ሰፊ ግዛት ሰጥቶናል፤ ዛሬም በሚሊየን የሚቆጠሩ ልጆቹን ገብሮ እስከ ወሎ ያለውን ግዛት ለእኛ ይሰጠናል፤ ‘ራያ ኬኛ!’።” የሚል ጽኑ እመንት ያላቸው ምስጋና ቢሶች፣ እራስ ወዳዶችና ከንቱዎች ናቸው። ዛሬ ኦሮሞዎች የሚመሩት ጽንፈኛ ኃይል በትግራይ ሕዝብ ላይ ከፈጸመው ወደረ-የለሽ ግፍ በኋላ በዚህ ሃፍረተ-ቢስ የኦሮሞ ምኞት የሚታለል የትግራይ ልጅ ይኖራል ብዬ አላምንም።
አሁን በተለይ የትግራያን፣ የአማርን እና ኦሮሞ ያልሆኑ የደቡብ ሕዝቦችን በትግራይ እና አማራ ግዛት እንዲሰባሰቡ ካደረጉ በኋላ የቱርክን ወይም የኤሚራቶችን ድሮኖች ከኤርትራ ግዛት ለመጠቀም የወሰኑ ይመስላሉ፤ ኢሳያስም ወታደሮቹን ከትግራይ ያስወጣውና ጸጥ ያለውም ይህን የጭፍጨፋ ቴክኖሎጂ አጋጣሚ በመጠባበቅ ላይ ስለሆነ ይመስላል። የእርሱም ሰአራዊት አልቋልና።
በጣናው እምቦጭም የሳውዲዎች፣ የአላሙዲን እና የግራኝ እጅ እንዳለበት ከሁለት ዓመታት በፊት ጽፌ ነበር። ግራኝ የትግራይን ሕዝብ “እንቦጭ፣ ነቀርሳ፣ የቀን ጅብ፣ ዶሮ ወዘተ” ማለቱ፤ እነ አገኘው ተሻገር ደግሞ “የትግራይ ሕዝብ የኢትዮጵያ ጠላት ነው! ቅብርጥሴ” ማለታቸው የተለመደውን የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች ፋሺስቶችን ስልት መጠቀማቸው ነው፤ ሕዝብን ለጅምላ ጭፍጨፋ ለማመቻቸት/ Conditioning።
👉“የመናፍቃን ጂሃድ | በተዋሕዶ ትግራይ ላይ እንዲህ ተዘጋጅተው ነበር የዘመቱት”
🔥 ፪ሺ፲/2010 ዓ.ም
አሸባሪው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ልክ ስልጣኑን እንደያዘ፤ ለሰሜኑ ጦርነት የሰውን ህሊና ያዘጋጁት ዘንድ በዚህ መልክ ተውነዋል አዲስ የዓለም ስርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ
(NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning)
ከመገንባት ይልቅ ማፍረስ የሚቀላቸው አረመኔዎቹ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ጭፍሮቹ በእሳት ባፋጣኝ እስካልተጠረጉ ድረስ በትግራይ እና አማራ ግዛቶች የሰበሰባቸውን ኦሮሞ ያልሆኑ ሕዝቦች፤ በተለይ የትግራይን እና የአማራን ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን ሙሉ በሙሉ ከማጥፋት፣ ገዳማቱን እና ዓብያተ ክርስቲያናቱን ከማፈራረስ አይመለሱም፤ የሁልጊዜው ፀረ–ክርስቶሳዊው ህልማቸው፤ ‘እስላማዊት ኩሽ ኦሮሚያ‘ ናትና።
💭 የሚከተለውን ቪዲዮ እና ጽሑፍ አምና እና ከ፪ ዓመት በፊት ልክ በዚህ ወቅት አቅርቤ ነበር፤ በዚህ ለጽዮን ልጆች የማስጠንቀቂያ መልዕክት ለማስተላለፍ ሞክሬ ነበር፤ ዛሬም በጽኑ ላስጠነቅቅ እወዳለሁ።
👉 France24 | አብዮት አህመድ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን እንደ አፄ ኃይለ ሥላሴ በርሃብ ሊቀጣቸው ነው
👉 የሚከተለው አምና ልክ በዚህ ሳምንት የቀረበ ጽሑፍ ነው፦
“ግራኝ ዐቢይ ከሜንጫ ወደ ሚሳኤል ተሸጋገረ | ሰሜን ኢትዮጵያን ለመደብደብ ተዋጊ አውሮፕላኖችን ሊሸምት ነው“
ርኩሱ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ድኻውን ህዝባችንን ማስራብ፣ ማፈናቀል፣ ማቃጠልና ማረድ አልበቃውም። ይህ ሰይጣን በዓለም ታይቶ የማይታወቅ በጣም እርኩስ የሆነ ፋሺስታዊ ምኞትና ዕቅድ እንዳለው ሆኖ ነው የሚሰማኝ። በኢትዮጵያና ተዋሕዶ ላይ ያለው ጥላቻ በጣም ከፍተኛ ነው፤ ይህ ስሜቱ ከዚህ በፊት ያልተሠራ ታሪክ ለመስራት ከፍተኛ ጉጉት እንዲኖረው ይገፋፈዋል። እኔ በእርሱ ቦታ ብሆን የሚሰማኝ፤ “ሌላ ማንም ኃያል ጠላት ያቃተውን እኔ አደርገዋለሁ፤ ከሁሉ እበልጣለሁ! ይህች አጋጣሚ አትገኝም፣ ታሪክ ከእኔ ጋር ናት፣ ጀብደኛ አቋም መያዝ አለብኝ” ብሎ እንደሚያስብ ነው።
ህወሃቶች ከአጠራቀሙት አሮጌ የጦር መሳሪያ ጋር በትግራይ ተኝተዋል። ሳይተኩሱ እንደሸሹ ሳይተኩሱ ይሞታሉ። በሚቀጥሉት ዓመታት ጦርነት ቢቀሰቀስ እንኳን በቂ ጥይትና መለዋወጫ የማያገኙበት በርና መስኮት ሁሉ ዝግ ስለሆነ መሳሪያ ሁሉ ዝጎ ይወድቃል። በዙሪያቸው ሁሉም አዋሻኝ ድንበር ዝግ ስለሆነም አዳዲስ መሳሪያዎችን ለማግኘት አይችሉም። ገንዘቡስ ከየት ይገኛል? በሌላ በኩል ግን ያው እየቀለቡ ያሳደጉት አዞ፡ ዐቢይ አህመድ ለሕዳሴው ግድብ መዋል ከሚገባውና ከድኻው አፍ ተነጥቆ በተገኘው፤ እንዲሁም አረብ ሞግዚቶቹ ባጎረሱት ገንዘብ ዘመናዊ የጦር መሣሪዎችን ከግብረ–ሰዶማዊው ፍቅረኛው ማክሮን ለመግዛት በመዘጋጀት ላይ ነው። ምክኒያት ፈጥሮና ተዋጊ አውሮፕላን አብራሪዎችን ከግብጽ በማስመጣት ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በአየር ለመጨፍጨፍ እየተዘጋጀ ነው፤ አዎ! እየመጣላችሁ ነው። የኖቤል ሽልማቱ የጭፍጨፋ ዋስትናው ነው!
ጂቡቲን የሰረቀችን አልበቃትም፡ ዛሬ ደግሞ ፈረንሳይ የሰሜኑን ሕዝበ ለማስጨፍጨፍ ተዋጊ አውሮፕላኖችንና ሚሳየሎችን ታቀብላለች። የራሱን ሃገር ታሪካዊ ካቴድራል ለማቃጠል የደፈረው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ማክሮን ያለምኪኒያት ወደ ላሊበላ አልተጓዘም።
ሆኖም ዕቅዳቸው ሁሉ ይከሽፋል፤ ዐቢይ፣ ለማ፣ ጃዋር፣ ሽመልስ,ታከለ፣ ማክሮን እና መሀመድ ሁሉም በኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ይቀቀላሉ።
አባ ዘ-ወንጌል ይህን ነግረውናል፦
“በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር በሚል ሰበብም በ፪/2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል። ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል።”
🔥 ዒላማዎች፦
👉 አክሱም
👉 ላሊበላ
👉 ጎንደር
👉 ባሕር ዳር / ጣና ገዳማት
👉 ዋልድባ
👉 ደብረ ዳሞ
👉 አስመራ
👉 መቀሌ
👉 ግሸን ማርያም
👉 ሕዳሴ ግድብ
_________________________________________
Like this:
Like Loading...