💭 ጎበዝ፤ ፌቨን ግርማይ!
________________________________
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 5, 2021
💭 ጎበዝ፤ ፌቨን ግርማይ!
________________________________
Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Auschwitz, Axum, መፈንቅለ መንግስት, ረሃብ, ትግራይ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ወንጀል, የተሸነፈ ሠራዊት, የጦር ወንጀል, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጠላት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮን ማርያም, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Blockade, Cease-fire, Concentration Camp, Coup, Defeated Army, Eritrea, Famine, Genocide, HumanRights, Massacre, Rape, Tigray, Train, UNICEF, War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 5, 2021
💭 My Note: They say, there is war in Oromia too – so, why don’t they do the same to the Oromos in Addis? The Answer is because it’s the Oromos who are the perpetrators. It’s all lies, there is no war in Oromia – there ain’t no such thing as “Eritrean soldiers in Oromia” – Evil Abiy Ahmed’s fascist regime is an Oromo one – and it’s the Oromos + the Amharas who are responsible for the #TigrayGenocide. Will the Addis Ababa residents now have a desire to show solidarity with Tigrayans against this sort of barbarity? No, they won’t! Unless the TDF advance towards Addis Ababa, I smell Auschwitz!
Thousands of Ethnic-Tigrayan Residents of Addis Ababa Being Marched to Mass Detention Centers
FRESH WAVE OF ARBITRARY ARREST OF TIGRAYANS IN ADDIS ABEBA
Video showing thousands of ethnic Tigrayan residents of Addis Ababa – the city they built and modernized — being marched on the street to mass detention centers before they are transferred to concentration camps in Awash Arba and other locations.
Reports are surfacing to the arbitrary arrest and rounding up of ethnic Tigrayans residing in Addis Abeba by police along with non-uniformed security forces. Addis Standard received reports indicating that these arrests are taking place in different locations around the capital.
An eyewitness who wants to remain anonymous in fear of reprisal told Addis Standard that Addis Abeba police accompanied by men wearing civilian clothes appeared in Summit, a neighborhood with a huge presence of Tigrinya speaking community, and started to check for IDs and conduct body searches checking on what is on them. The eyewitness said that the police took people who didn’t have their IDs on them and sarcastically made inappropriate remarks and asked those being checked, “Are you a junta?”
Another eyewitness who also asked to remain anonymous for fear of reprisal detailed for Addis Standard similar incidents and said, “It was a mix of Addis Abeba police and Federal police personnels.” Addis Standard learned from the same source who was previously arrested that there was physical abuse of detainees at the police station he was held at.
The Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) also said that it is monitoring reports of arrests of media personnel in Addis Abeba as well as residents of Tigray origin suspected of connection with the ongoing situation in the region and warned, “Such measures could aggravate the public‘s concerns on the risk of ethnic profiling.” Addis Standard contacted the senior media advisor at the rights commission, Aaron Maasho who on his part said that no further information is available but added, “Our team is monitoring the situation closely.”
The wife of the Awlo Media cameraman Muse Hadera who was arrested on Friday, July 02, 2021 said that she doesn’t know his whereabouts and was told when she went to the federal police with his lawyer that he was freed. Mesi told Addis Standard, “I know that he wasn’t released and is held somewhere. We just want to know what his charges are as we are still not clear on them. Also we want to make sure that he was not arrested for his identity and we can only understand by having answers as to his whereabouts and his charges.”
This fresh wave of arbitrary arrests coincides with the arrest of at least 12 journalists at two online media platforms. The lawyer, Tadele Gebre, told Addis Standard that the 10 journalists, a cameraman alongside Five members of the Awlo media staff, were arrested by federal police. Tadele also disclosed that Two journalists, Abebe Bayu and Yayesew Shimeles from Ethio-Forum, a Youtube based news outlet were also arrested. At the time the Federal police commission said their arrests were due to their affiliation with a terrorist group which is banned by the parliament. It also comes in the backdrop of an earlier wave of arrests that swapped returnees from the Middle East earlier in May, 2021.
Addis Standard also contacted both the spokesperson of the Addis Abeba Police commission and the spokesperson of the Federal police commission to verify claims made by eyewitnesses and concerned family members. While Fasika Fanta, Addis Abeba police commission spokesperson denied having any knowledge of the arrests, the spokesperson for the federal police commission said, “The federal police commission did not and does not arrest citizens based on their identity unless otherwise they are involved in criminal acts,” he added, “ Police can arrest every one without any discrimination, when suspected with criminal act.” AS
___________________________
Posted in Ethiopia, Infos, Life, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Auschwitz, Axum, መፈንቅለ መንግስት, ረሃብ, ትግራይ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ወንጀል, የተሸነፈ ሠራዊት, የጦር ወንጀል, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጠላት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮን ማርያም, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Blockade, Cease-fire, Concentration Camp, Coup, Defeated Army, Eritrea, Famine, Genocide, HumanRights, Massacre, Rape, Solidarity, Tigray, Train, UNICEF, War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 5, 2021
___________________________________
Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ረሃብ, ባቡሩ, ትግራይ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ወንጀል, የተሸነፈ ሠራዊት, የጦር ወንጀል, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጠላት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Blockade, Cease-fire, Coup, Defeated Army, Eritrea, Famine, Genocide, HumanRights, Looting, Massacre, Mekelle, Rape, The Train, Tigray, UNICEF, War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 5, 2021
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
❖❖❖ቅዱስ ኡራኤል❖❖❖
ማክሰኞ፡ ሰኔ ፳፪/፪ሺ፲፫ ዓ.ም ወደ ቤቴ ሳመራ
❖❖❖መድኃኔ ዓለም❖❖❖
እሑድ፡ ሰኔ ፳፯/፪ሺ፲፫ ዓ.ም
የባኩ/አዘርበጃን ፍንዳታ
❖❖❖የታሪካዊውን ጉንዳ ጉንዶ ማርያም❖❖❖
ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ የሚመስለው የጎረቤቴ ሕንፃ፤ ዋው!
💭 “ግዙፍ ፍንዳታ በባኩ | ይህ የኢትዮጵያ ካርታ ከቀናት በፊት ታይቶኝ ነበር”
የዛሬዋ ኢትዮጵያ “አገር” ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ፤ በቁማቸው በሞቱ የስጋ ሰዎች ምናባዊ ምስል የተቀረጸችና የተፈጠረች የ”ፈጠራ” አገር ናት። “ኢትዮጵያዊነትም” አሁን አፄ ምኒልክ በፈጠሯት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖረውንም ህዝብ ማነትና ምንነት አይወክልም፤ አይገልጽምም። ይህች አሁን ያለችዋ፣ ላለፉት ፻፴/130 ዓመታት ወለም ዘለም እያለች ለ፬/4 ትውልድ ዘልቃ የቆየችው ትክክለኛዋ፣ የእምቤታችን አሥራት አገር የሆነችዋ ኢትዮጵያ ሳትሆን የአፄ ምኒልክ ፪ኛው የስጋ ምኞት ራዕይ የፈጠራት የፈጠራ (ሐሰት) ኢትዮጵያ ናት። በሰሜን ኢትዮጵያውያን ወንድማማች ሕዝብ (የትግራይ/ኤርትራ ኢትዮጵያውያን)መካከል እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀ ጠብ ዘርተው በመከፋፈላቸው እግዚአብሔር አምላክን እጅግ በጣም አስቆጥተውታል፤ ([መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮፥፲፮]እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ)ይህም እግዚአብሔር የተጸየፈው ተግባራቸው ነው በተለይ “አማራ ነን፣ ምኒልክ እምዬ” በማለት ተታልሎ እና እራሱንም በዋቄዮ-አላህ የማታላያ መንፈስ አስገዝቶ ነው ዛሬ ለምናየው የትውልድ እርግማን የተጋለጠው። ይህ ከትውልድ ወርዶ የመጣው መርገም ስላሠረው ነው ዛሬ ከታች እስከ ላይ “ተዋሕዶ ክርስቲያን ነኝ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለው “አማራ” ሁሉ (፺/90%) በስጋ ምኞቱ የዲቃላ እና ቃኤላዊ ማንነትን በመያዝ በትግራይ ሕዝብ ላይ ያልተጠበቀና ዓለምን ሁሉ ያስገረመ ጥላቻ በማሳየት ላይ ያለው። ዛሬ ዓለም ከሚመስለው ሕዝብ ጋር በመቀራረብና በማበር(ፈረንጁ ከፈረንጁ ጋር ሕብረት ፈጥሯል፣ አህዛብ በመላው ዓለም ካሉ መሀመዳውያን ጋር ሕብረትን እየፈጠሩ ነው፣ ምስራቅ እስያውያን በመላው ዓለም ከሚገኙ እስያውያን ጋር አንድነት በመፍጠር ላይ ናቸው)“ከባባድ ጠላቶቼ ናቸው ከሚላቸው ሕዝቦች (ለነጩ/ኤዶማዊ፣ ጥቁሮችና ቢጫዎች ጠላቶቹ ናቸው፣ ለአህዛብ/እስማኤላዊ ክርስቲያኖች ዋና ጠላቶቹ ናቸው፣ ለምስራቅ እስያዊ ነጩ/ኤዶማዊ + ጥቁሩ/አፍሪቃዊ + አህዛብ/እስማኤላዊ ጠላቶቹ ናቸው)ጋር ለመፋለም በወሰነበት በዚህ ዘመን ደጀን የሚሆነውን የትግራይን ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝብ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ እንዲሁም እራሱን ከሚጨፈጭፉት ኦሮሞዎች ጋር አብሮ ይጨፈጭፈዋል፣ ያፈናቅለዋል፣ ይደፍረዋል፣ በረሃብ ለመፍጀት፣ የምግብ እርዳታ እንዳያልፍ ያግዳል፣ ድልድይ ያፈርሳል። አማራው ልክ በምኒልክ አቴቴ መንፈስ አታሎ እንዳሰረው እንደ ኦሮሞው ልቡም ህልኒናውም ምን ያህል እንደጨለመበትና የዚህ እርኩስ መንፈስ ሰለባ ሆኖ በጣም ጥልቅ የሆነ ዲያብሎሳዊ አረመኔነት ውስጥ መግባቱን እነዚህ ቀናት በግልጽ እያሳዩን ነው። በጣም በጣም ያሳዝናል። እስኪ መጀመሪያ ከአፄ ምኒልክ ይፋቱ! እሳቸውን ማምለኩን ያቁሙ፤ ልክ መሀመዳውያኑ መሀመድን ከአላሃቸው አብልጠው እንደሚያመልክቱ አማራዎችም ምኒልክን ከክርስቶስ አብልጠው በማምለክ ላይ ናቸው። እንግዲህ ሁሉም እግዚአብሔር አጥብቆ የሚጠላውን ኃጢዓት በመስራታቸው ተጸጽተው ለንስሐ እራሳቸውን ያዘጋጁ!
አፄ ምኒልክ ከእግዚአብሔር በመራቅ፣ ሰሜን ኢትዮጵያውያንንና ለአደዋው ድል ያበቃቸውን አምላካቸውን ክደው የአህዛብን ዕውቅትና ጥበብ ለመቀበል በመወሰናቸው ታሪካዊታዊቷን ኢትዮጵያ ለስደት አበቋት። ምኒልክ እና እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀው አራተኛው፣ የመጨረሻውና ጠፊው ትውልዳቸው አገር ማለት የምድር አፈር ሕግ ማለትም አንድ ማንነትና ምንነት፣ አንድ ስምና ክብር እንደሆነ በጥልቀት አለማወቃቸው ለዚህች ቅድስት ምድር ማለትም ነብዩ ሙሴ አርባ ዓመት ለኖረባት፣ ጌታችን እና ቅድስት እናቱ በቅዱስ ኡራኤል መሪነት የመጡባት፣ እነ ቅዱስ ማቴዎስ ለሰማዕትነት የበቁባት፣ እንደ እነ አቡነ አረጋዊ ያሉ የመላው ዓለም ቅዱሳን ያረፉባት ለትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ማንነትና ምንነት ሞትንና ጥፋትን አስከትሏል፤ አእምሮ የጎደለው ስጋዊ ምኞት ነበርና።
የዲያብሎስ መንግስታዊ ሕግ የ “መቀላቀል” ሕግ ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስታዊ ሕግ ደግሞ የ “መለየት” ሕግ ነው። ምኒልክም የዛሬዋን የአብዛኛውን የዚህ ከንቱ ትውልድ ኢትዮጵያ የመሰረቷት በመቀላቀል ሕግ ነው። ይህን የተቀላቀለ “ዲቃላ” ማንነትና ምንነት ነው ልክ አፄ ዮሐንስ የሰጡንን ሰንደቅ ሠርቀው በመገለባበጥ እንዳቆዩት፣ ኢትዮጵያዊነትንም የዲቃላ ማንነትና ምንነት መገለጫ በማድረግ በከባድ ስህተት፣ በትልቅ ዲያብሎሳዊ ወንጀል ዛሬ “ኢትዮጵያዊ” የምንለውን የማንነትና ምንነት መገለጫ ያለምንም ፍተሻ እንቀበለው ዘንድ ተገደድን፣ የስጋ ስምና ክብር ነገሠ። ስለ ኃይማኖት ማለትም ስለ ሕይወት ሕግና ሥርዓት ብቻ እንጂ ስለ ቁንቋ፣ ስለ ቀለም፣ ስለ ባሕል፣ ስለ ዘር ማለቴ አይደለም። የስጋን ማንነትና ምንነት ከመንፈስ ጋር በማዋሃድና በማጣመር አንድ አገር ለመፍጠር ከተሞከረ መንግስቱ ቀስ በቀስ የፖለቲካውን ሥልጣን ሙሉ በሙሉ ለአጥፊው ማንነትና ምንነት አሳልፎ ለመስጠት ይገደዳል። ቀስ በቀስም ቢሆን የሚነሠውና ሙሉ በሙሉ የመንግስቱን ሥልጣን የሚቆጣጠረው ያ የስጋ አካል (ማንነትና ምንነት) ይሆናል።
የምኒልክ ተከታዮች የሆኑት ዲቃላዎቹ ኦሮሞዎች አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና አብዮት አህመድ ሰሜኑን በመከፋፈል፣ በሰሜኑ ላይ ጦርነት በማካሄድ (ከ፳፯/27 ጦርነቶች በትግራይ) በማውደም፣ የሕዝቡን መንፈሳዊ ስብጥር ለማናጋት እስከ ሴቶችን አስገድዶ በመድፈር ሕዝቡን በመደቀል የስጋ አካል (ማንነትና ምንነት) ለሳጥናኤል እንዲነግስ ላለፉት ፻፴/130ተሰርቶበታል። የምኒልክ በኦሮሞዎች በኩል የግዛት ማስፋፋት ፖሊሲ ተግባራዊ የተደረገበት የብሔር ብሔረሰብ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት የትክክለኛው ኢትዮጵያዊ መንፈሳዊው ማንነትና ምንነት ለስጋ ሕግ ለዘመናት ባሪያ እንዲሆን አድርጎት አልፏል።
ግዛት አስፋፊው የኦሮሞ ሞጋሳ ሥርዓት ከእስልምናው የአረብ ሻሪያ ኢምፔሪያሊዝም ጋር በጣም የሚቀራረብ ነው!መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት የነበራቸው አርቆ አሳቢውና ትክክለኛው ኢትዮጵያዊ አፄ ዮሐንስ ስጋዊ ማንነትና ምንነት ለነበራቸው ለአፄ ምኒልክ የጋልኛ ስም የተሰጣቸውን የቦታ መጠሪያ ስሞችን በመቀየር መንፈሳዊ ሕይወትን አንቀበልም የሚሉትን ጋሎች ቀስበቀስ ከቅድስት ኢትዮጵያ ምድር እንዲያስወጧቸው መክረዋቸው ነበር፤ አፄ ምኒልክ ግን ዲቃላዊ ማንነታቸውና ምንነታቸው ስላሸነፋቸው ይህን ሊያደርጉት አልፈለጉም ነበር፤ ይህን ባለማድረጋቸው ትልቅ ስህተት እንደሆነ አሁን በግልጽ እያየነው ነው!
በተለይ የቤተ ክህተንት አባቶችና መምህራን የፖለቲከኞችን ፈለግ በመከተል ፈንታ ለመንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ ዋና ጠላት የሆነውን የጋላን ስጋዊ ማንነትና ምንነት በግልጽ በማሳወቅና እነርሱም የሚድኑበት መንገድ አንድ እና አንድ ብቻ እሱም በክርስቶስ ብቻ መሆኑን ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ የማስተማር ግዴታ ነበረባቸው፤ በተለይ በዚህ ዘመን።
ታሪክ የዛሬውና የወደፊቱ መስተዋት ነው። የስጋ ማንነት ያላቸው ኦሮሞዎች “በጋላ” ስም መጨፍጨፍ የቻሉትን ሰው ሁሉ ከጨፈጨፉ በኋላ ትንሽ ቆየት ብለው “ኦሮሞ ነን” አሉ፤ አሁን በኦሮሞነታቸው በቂ ሰው ከጨፈጨፉ በኋላ አለፍ ብለው ደግሞ “ኦሮማራ ነን” ብለው ይመጡና የተጠሩበትን የጭፍጨፋ ተልዕኳቸውን ማንነታቸውና ምንነታቸው በሚፈቅድላቸው ተፈጥሯዊ መልክ ይቀጥሉበታል።
ፈረንጆቹ የኦሮሞዎችን ማንነትና ምንነት ገና ከ፬፻/400 ዓመታት በፊት አጠንቅቀው ስላወቁት ነው ለፀረ–ኢትዮጵያና ፀረ–ተዋሕዶ ተልዕኮዎቻቸው የሚጠቀሙባቸው። ሞኙ የምኒልክ ኢትዮጵያዊ ግን ፍልውሃ ላይ ቁጭ ብሎ “ሁላችንም አንድ ነን! አዲስ አበባን ፊንፊኔ ብንላት ክፋቱ ምኑ ነው?” እያለ ይጃጃላል። የአክሱም ግዛት የነበረው‘አማራ ሳይንት‘በምኒልክ ተንኮል ወሎ ሆኖ በመቅረቱ ዛሬ “ወሎ ኬኛ!” መባልና ከተሞችንም ማቃጠል ተጀምሯል።
በሞጋሳ ሥርዓት ተገድደው ጋላ ለመሆን የበቁትን ወገኖቻችንን ከዚህ አስከፊ የሞትና ባርነት ማንነትና ምንነት ነፃ የሚወጡበትን ስልት (በግድም ቢሆን) መፍጠር አለብን። ፸/70% የሚሆኑት ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ጋሎች አይደሉምና!
መንፈሳዊ የሆኑት ኢትዮጵያውያን የክፍለ ሃገራትን፣ የከተማዎችንና የአውራጃ መጠሪያዎችን በቆራጥነት ከአጋንንታዊ የጋልኛ መጠሪያ ስሞቻቸው ወደ ኢትዮጵያኛ መጠሪያ ስሞች መቀየር መጀመር አለባቸው ፥ ምናባዊ በሆነ መልክም ቢሆን።
______________________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: ባኩ, አዘርበጃን, ኢትዮጵያዊነት, እምነት, የኢትዮጵያ ካርታ, ገዳም, ጉንዳ ጉንዶ, ፍንዳታ, Cloud Formation, Monastery | Leave a Comment »