Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2021
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    262728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for July 20th, 2021

MASSIVE Explosion in China Looked Like a Mini Nuke! | ግዙፍ ፍንዳታ በቻይና

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 20, 2021

An explosion occurred at an aluminum alloy plant on Tuesday morning in Dengfeng, Central China’s Henan Province. No casualties were reported as of press time, said local authorities.

Local emergency management staff have rushed to the scene.

The incident occurred at around 6:00 am at an aluminum alloy plant in a village of Gaocheng township after flood water from a nearby river poured into an alloy tank with a high temperature solution, according to a statement Dengfeng government issued on Tuesday.

After Dengfeng experienced heavy rainstorm on Monday, the water level of the Yinghe River soared and exceeded the warning line at around 4 am. The increased water level resulted in the collapse of the surrounding wall and flooded into the factory, said the statement.

The company later cut the power and evacuated its staff from the plant, it said.

A Gaocheng resident, surnamed Chen, told the Global Times that she heard a loud noise when the explosion occurred. “I thought it was a thunder as it was raining heavily outside then. I checked the time — it was at 6:06 am,” she said.

According to public information, Dengfeng Power Group Aluminum Alloy Company, the enterprise that runs the plant, showed a normal record in its all seven environmental protection onsite inspections.

Dengfeng government officials have arrived at the scene to help with the evacuation of the residents around the plant. No casualties or missing people were reported.

The city authorities have also started flood season safety investigation and rectification.

Source

___________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የምፅዓት ቀን በቻይና! በዜንግዙ ከተማ ታሪክ እጅግ የከፋው ጎርፍ! | ከግራኝ ጋር የቆመ ተረገመ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 20, 2021

💭 ባለፈው ሳምንት በአውሮፓ፤ በተለይ በጀርመን፣ ኔዘርላንዶች እና ቤልጂም በአንድ ሌሊት ብቻ የጣለው ዝናብ ስንት ጉዳት እንዳደረሰ አይተናል። ግራኝ ከሦስት ዓመታት በፊት ወደ ፍራንክፈርት ጀርመን መጥቶ የነበረ ጊዜ ለፕሮቴስታንቷ የጀርመን መሪ፤ “ዋ! ከእዚህ አውሬ ጋር ግኑኝነት አይኑርዎት፣ ራቁት! አያቅርቡት!” የሚሉ ቃላትን የያዘ ደብዳቤ ልኬላቸው ነበር። እንኳን ጽዮንን ደፍሮ፤ ባያደርገውም እንኳን ጤናማ የሆነ ሰው ከዚህ አውሬ መራቅ፣ ከቀረበው ደግሞ መድፋት ይመረጣል።

💭 ባለፈው ወር ላይ ደግሞ ትግራይን አስመልክቶ በተካሄደው የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ወቅት ለተላለፈው የቀጥታ ስርጭት የሚከተለውን ለቻይና እና ሩሲያ ጽፌ ነበር፦

👉 “The AU + UN + China + Russia have abandoned the Christian people of Tigray. Over 150.000 Tigrayans perished — and Africa is silent. You all will face judgment here and the hereafter.

“China, Dr. Tedros of WHO gave you favor — now you are supporting a war criminal Ahmed to bomb his relatives!?”

👉 “የአፍሪካ ህብረት + የተባበሩት መንግስታት + ቻይና + ሩሲያ ክርስቲያናዊውን የትግራይ ህዝብ ረስተውታል፡፡ ከ 150,000 በላይ የትግራይ ተወላጆች ተጨፍጭፈዋል ፥ አፍሪካም ዝም አለች፡፡ ሁላችሁም እዚህ እና በወዲያኛው ዓለም ፍርድን ትጋፈጧታላችሁ።”

ቻይና ፣ የዓለም ጤና ድርጅቱ ዶ / ር ቴድሮስ “የኮቪድ19 ቫይረስን” አስመልክቶ ትልቅ ባለውለታሽ ነበሩ ፥ አሁን ከጦር ወንጀለኛው አብዮት አህመድ ጎን ቆመሽ ዘመዶቹን በቦምብ ታስጨፈጭፊያለሽ!?

💭 China Floods: Passengers Stuck in Waist-High Water on Train

An operation is under way to rescue passengers submerged in waist-deep floodwaters on a subway train in China.

The passengers were travelling in Zhengzhou, in central Henan province on Tuesday, when they became stranded amid the rising water.

Henan province has been hit hard by heavy rain in recent days resulting in flooding that has affected more than a dozen cities.

At least one person has died and two are missing, state media report.

On Tuesday, Zhengzhou’s entire subway system was forced to close.

Video and images posted to social media show people standing on train seats to try to keep above the water.

Source

___________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Stop The Genocide in Tigray | Back to The Roots

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 20, 2021

_____________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Music, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

#TigrayGenocide | The Nobel Peace Laureate PM A. Ahmed = The Black Adolf Hitler?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 20, 2021

M & M

👉 Hitler’s Book: ‘Mein Kampf/My Struggle’ = Abiy Ahmed’s Book : Medemer/ Synergy

🆚

M & M ☆ = 👉 Mohammad + Martin Luther

👉 Senator Jim Inhofe, Presbyterian Protestant Guardian of Pentecostal-Muslim Protestant Abiy Ahmed Ali

# ትግራይ የዘር ማጥፋት ወንጀል | የኖቤል የሰላም ተሸላሚ ጠ / ሚ አሕመድ ጥቁር አዶልፍ ሂትለር?

&

👉 የሂትለር መጽሐፍ ማይን ካምፍ / ትግሌ” = የአብይ አህመድ መጽሐፍ መደመር

🆚

& ☆ = ሀመድ + ርቲን ሉተር

👉 ፕሬስበቴሪያን ፕሮቴስታንቱ ሴናተር ጂም ኢንሆፌ = የፔንጠቆስጤ-ሙስሊሙ ፕሮቴስታንት አቢይ አህመድ አሊ ጠባቂ

Protestants Demonizing Orthodox Tigrayans | ጴንጤዎች በተዋሕዶ ትግራዋይ ላይ ሲሳለቁ

A Protestant television transmitted the “exorcism” seen in the clip which directly and openly demonizes Tigrayans and Tigray. The video shows a woman “possessed” by a “spirit” that has been killing and attacking the Ethiopian national defense forces in Tigray and is aiming to destroy Ethiopia.

አንድ የፕሮቴስታንት ቴሌቪዥን በቀጥታ እና በግልፅ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ትግራዋይን እና ትግራይን በማንቋሸሽ ከአጋንንት ጋር ሊያይዛቸው ሲሞክር ይደመጣል/ይታያል። “አጋንንትን የማስወጣት” ተግባር በቪዲዮው ላይ እንደሚታየው “‘መንፈስ ያደረባት ሴት መንፈስ’ በትግራይ የሚገኙትን የኢትዮያ ብሔራዊ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን እየገደለ እና እያጠቃ ኢትዮጵያን የማፍረስ ዓላማ እንዳለው ያሳያል፡፡”

👉 Benny Hinn Kung Fu Master

የካራቴ አለቃው የጴንጤዎች “ጳጳስ” ቤኒ ሂን

👉 Kenneth Copeland becomes Demon Possessed on stage

የጴንጤዎች “ጳጳስ” ኬኔት ኮፕላንድ በመድረክ ላይ አጋንንት ያዘው

✞✞✞[፩ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፲፥፲፫]✞✞✞

ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።

✞✞✞[፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፲፡፬፥፭]✞✞✞

የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና፥ ምሽግን ለመስበር ግን በእግዚአብሔር ፊት ብርቱ ነው፤

የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥

የምኒልክ ኢትዮጵያ እንዲህ የአጋንንት ማራገፊያ አገር መሆኗ ያሳዝናል፤ ያኔ ወደ ቅድስት ምድር ኢትዮጵያ ሰተት ብለው የገቡት ኤዶማውያኑ ፕሮቴስታንቶች፤ አራተኛው የምኒልክ ትውልድ በሆነው በዘመነ ኢሕአዴግ እንደ ግራር ተሰራጭተው ከእስማኤላውያኑ መሀመዳውያን ጋር ሆነው ስልጣን ላይ ወጡ። አሁን ይህን በየዋሕነቱ ሁሉንም ነገር የፈቀደላቸውን (በዘመነ መሐመድ እና በዘመነ ማርቲን ሉተር) የትግራይን ሕዝብ ማጥላላት፣ ማንቋሸሽ ብሎም መጨፍጨፉን መረጡ። ግን የሚጠበቅ ነው፤ ሰይጣን ጊዜው በጣም አጭር እንደሆነ ስለሚያውቅ በድፍረት የማሽሟጠጫው ጊዜ ስለሆነ ነው፤ አጋንነት ከሁሉም አቅጣጫ እየተሸነፉ ስለሆኑ በጣም ተበሳጭተዋልና ነው፣ የጽዮን ልጆች ጠላታችንን ለይተን በማወቅ ከስህተታችን እንማር ዘንድ ግድ ስለሆነብን ነው።

😈 እስኪ እነዚህ የአጋንንት ፋብሪካዎች የሚያደርጉትን እንመለከት፤

የአረመኔው ግራኝ የኦሮሞ ፕሮቴስታንት እና እስላም አገዛዝ በተዋሕዶ ትግራይ ላይ ጦርነት የከፈተበት ዋንኛው ምክኒያት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናን ለማጥፋት፣ ጽላተ ሙሴን ለመስረቅ እና የጽዮን ማርያምን መታሰቢያ ለማስወገድ እንዲሁም የትግራይ ሕዝብ ጽላተ ሙሴ በደሙ ውስጥ የተዋሐደው ሴማዊበመሆኑ ነው። እኛ ነን እንጂ ይህን በደንብ አጠንቅቀን የማናውቅ፤ እነርሱ በደንብ አውቀውተዋል/ደርሰውበታል። በዚህ ፻/100% እርግጠኛ ነኝ፤ እኔ በአቅሜ እንኳን ላለፉት ሃያ ዓመታት፤ “ኢትዮጵያ በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ተከብባለች፣ አጋጣሚውንና ወቅቱን እየጠበቁ ነው።” ስል ነበር፤ ወደ ጦማሬ ገብተን መመልከት እንችላለን።

አሁን የሚገርመው ነገር ይህ ፋሺስታዊ/ናዚያዊ አገዛዝ የፕሮቴስታንቶች አምልኮ ክልል ከሆነበትና ፕሮቴስታንቶችንም ለሰላሳ ዓመታት ያህል በእስር ቤት ከአጎረው ከኢሳያስ አፈወርቂ አገዛዝ ጋር አብረው ኦርቶዶክስ ትግራይን ለማጥቃት መወሰናቸው ነው። ይህ እንግዲህ እባባዊ/ዲያብሎሳዊ አካሄድ መሆኑ ነው። በዚህ ዓለም ላይ ወይ ቅዱስ መንፈስ፣ አልያ ደግሞ እርኩስ መንፈስ ብቻ ነው ሊኖር የሚችለው። ስለዚህ ፕሮቴስታንቲዝም ክርስቲያንዊ ሊሆን አይችልምና እንደተቀሩት ኢክርስቲያንዊ አምልኮዎች፤ እንደ እስላም፣ ሂንዱዊዝም ቡድሂዝም ወዘተ የእርኩስ መንፈስ መገለጫ አምልኮ ነው።

በጣም ከሚታወቁትና የማይናወጥ ፀረሴማዊያን (አይሁድ ጠልነት/ጽላተ ሙሴ ጠልነት) አቋም ከነበራቸው ግለሰቦች መካከል የፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶው ማርቲን ሉተር እና የጀርመኑ ቻንስለር አምባገነኑ አዶልፍ ሂትለር ይገኙበታል፡፡ ስለ ሂትለር ፀረሴማዊነት ብዙ እናውቃለን፤ ሂትለር “ማይን ካምፍ ወይንም የኔ ትግል” የሚለውን መጽሐፉን ሙሉ በሙሉእስኪያሰኝ የኮረጀው ከእስልምናው “ቁርአን/የእኔ ጂሃድ” ነው። ስለ ማርቲን ሉተር ግን ብዙዎች አያውቁም። የፕሮቴስታንት አምልኮ አባት ማርቲን ሉተር On the Jews and Their Lies/ በአይሁዶች እና በውሸቶቻቸው ላይ” በተባለው ዝነኛ ጽሑፉ፤ እንኳን ከአንድ የሃይማኖት መሪ ነኝከሚል ግለሰብ ከተራ ግለሰብ እንኳን የማይጠበቁ የፀረአይሁድ የጥላቻ ጽሑፎችን አቅርቧል። የሚል በተጨመሪ፤ Martin Luther: Hitler’s Spiritual Ancestor፤ የሚለውን መጽሐፍ እናንብበው።

እንደ አባት፣ እንደ ልጅ! አዲስ አበባ የገቡት የመሀመድ፣ የማርቲን ሉተር እና የሂትለር ጭፍሮች ዛሬ በትግራይ ሕዝብ ላይ የፈጸሙት ግፍ ከመሀመድ እና ሂትለር ግፍ የከፋ ነው። ጂሃዲስቶች፣ ናዚዎችና ፋሺስቶች ከሚፈጽሟቸው ወንጀሎች የከፉ ወንጀሎችን ነው በተዋሕዶ ትግራዋይ ላይ የፈጸሙት።

በጣም የሚገርመን፣ የሚያሳዝነንና ሊያስቆጣን የሚገባው አንድ ነገር ግን፤ “ተዋሕዶ ነን፣ ኢትዮጵያውያን ነን” የሚሉት ወገኖች ከእነዚህ አረመኔ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ጎን ተሰልፈው የትግራይን ምድር ለመውረር ማሰባቸው፣ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝቧን ለመጨፍጨፍና ለማስራብ መድፈራቸው፣ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ማዕካላትን ማውደማቸው፣ የተዋሕዶ ክርስትና እናት የሆኑትን ገዳማትና አብያተ ክርስቲያናት ማፈራረሳቸው፣ ሺህ የሚሆኑ መነኮሳትን ከዋልድባ ገዳም ማባረራቸው እጅግ በጣም የሚያስገርም፣ የሚያሳዝን እና የሚያስቆጣ ነገር ነው። 😠😠😠 😢😢😢

በሚቀጥሉት ቀናት ከትግራይ ብዙ መውጣት ያለባቸውን ተጨማሪ መረጃዎችን በመጠባበቅ ላይ ነን።

__________________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Is A Coup in Ethiopia Imminent? | ‘Top’ Generals Could Target Abiy Ahmed

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 20, 2021

💭 መፈንቅለ መንግስት በኢትዮጵያ ሊመጣ ነውን? ‘ከፍተኛ’ ጄኔራሎች አብይ አህመድ ላይ ሊያነጣጥሩ ይችላሉ

Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed was once the toast of the international community. He was young, spoke the language of democracy, and was willing to reverse longtime policy to end the border conflict with Eritrea. In 2019, he took home the Nobel Peace Prize for his efforts.

Today, he is a Nobel embarrassment.

On July 18, 2021, his office issued a statement with the type of ethnic incitement that would make Rwanda’s Hutu génocidaires blush: He referred to Ethiopia’s Tigrayans as “the cancer of Ethiopia” and called on all Ethiopians “to remove the invasive weed.” Human rights organizations and journalists say he is systematically seeking to starve the Tigray province, and he has begun closing or seizing businesses owned by the Tigray. In effect, this replicates what late Ugandan dictator Idi Amin once did with his country’s ethnic Indian population. Both the war and the internal economic disruption have undercut Ethiopia’s already tenuous economy.

Rashid Abdi, one of the East Africa’s most insightful and perceptive analysts, now reports via twitter, “Embassies in Addis [Ababa] making contingency plans to move to Nairobi in case situation deteriorates in coming weeks. Economic and financial collapse feared.” He cited one analyst as suggesting the prospects of an internal coup are very high.

Such a scenario is not farfetched. In last month’s elections, Abiy’s party reportedly won 410 out of 436 seats. The State Department, however, called the election “flawed” and international elections monitors pointedly refused to call the polls free and fair. Most opposition remains in prison. The Tigray Defense Force’s recapture of the Tigray provincial capital Mekelle after Abiy claimed victory is an embarrassment Abiy cannot hide. Nor, even with the tight control Abiy’s regime holds over the media, can he hide the images of thousands of Ethiopian troops paraded through the capital as prisoners.

This creates a perfect storm for Abiy. The government wants a scapegoat for their failure, and top generals could target Abiy if only to preempt the prime minister targeting them. Nor is Tigray the only insurgency Ethiopia now faces. At the same time, the implosion of Ethiopia’s economy means that Abiy is hemorrhaging the support of ordinary Ethiopians in the capital and across the country. While the Ethiopian Birr is officially 44 to the US dollar, it is trading in the Ethiopian-Somaliland border town of Wajaale at 61 to the dollar, a 38 percent drop.

Abiy’s arrogance toward fellow African leaders and the African Union means that, while none care for the precedent of a violent overthrow, neither would any intercede if members of Abiy’s own entourage pushed Abiy aside. Regime change in Ethiopia will be internal and may likely come in a matter of weeks rather than years. Let us hope the White House and State Department are not asleep at the switch, and that the Pentagon is already considering how to achieve a noncombatant evacuation operation for the tens of thousands of American citizens who call Ethiopia home.

Source

______________________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: