Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2021
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    262728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for July 18th, 2021

ጥንታዊው ገዳም ሚካኤል እምባ ደብረሲና/ አፅቢ ወምበርታ | ድንቅ ነው፤ አገራችንን አናውቃትም እኮ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 18, 2021

❖❖❖ገዳም ሚካኤል እምባ ደብረሲና/ አፅቢ ወምበርታ ትግራይ❖❖❖

በአራተኛው መቶ ክፍለዘመን በ፫፻፴፰/ 338 ዓ.ም ላይ ቅዳሴ የተጀመረበት ታሪካዊ ገዳም ነው።

💭 ገዳም ሚካኤል እምባ በምስራቅ ትግራይ ወረዳ አፅቢ ወምበርታ ሚካኤል እምባ ቀበሌ የሚገኝ ታሪካዊ ግዙፍ ውቅር ቤተክርስቲያን ገዳም ነው።

ከኣፅቢ ከተማ በ ፲፮/16 ኪሎሜትር አቅራቢያ የሚገኘው ይህ ታሪካዊ ገዳም የተሠራበት ዕለት በትክክል ባይታወቅም፤ በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን በ፫፻፴፰/338 ዓ.ም ላይ ቅዳሴ የተጀመረበት ገዳም ነው።

❖ በ፫፻፴፰/338 ዓ.ም ላይ ቅዳሴ ተጀመረበት

❖ በዘመነ ነገሥታት አብርሃ ወአፅብሃ እንደተሠራ ይነገራል

❖ ፲፪/12 ጥልቅ ከአለት ተፈልፍለው የተሰሩ የውሃ ጎዳጉዶች አሉ ፣ ሰባቱ ሰውን እንዳይጎዳ ተብሎ ተደፍነዋል ፡ ፭/5የውሃ ጠበሎች አሉ

፵፬/ 44 ምሶሶዎች ኣሉት

❖ የቅዱስ ሚካኤል በረከት በያልንበት ይድረሰን! እንደ እነ አብርሃ ወአፅብሃ ለእግዚአብሔር አምላክ የሚገዙና የሚታዘዙ ፍትሃዊ መሪዎችን ይስጠን! አሜን! አሜን! አሜን!

✞✞✞[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፲፮፥፲፪]✞✞✞

“ግፍን መሥራት በንጉሥ ዘንድ ጸያፍ ነገር ነው፥ ዙፋን በጽድቅ ይጸናልና።”

✞✞✞[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፳፥፰]✞✞✞

“በፍርድ ወንበር የተቀመጠ ንጉሥ ክፉውን ሁሉ በዓይኖቹ ይበትናል።”

✞✞✞[መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ ምዕራፍ ፰፥፲፭]✞✞✞

“ዳዊትም በእስራኤል ሁሉ ላይ ነገሠ፤ ዳዊትም ለሕዝቡ ሁሉ ፍርድንና ጽድቅን አደረገላቸው።”

__________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አህዛብ አፍ አላቸው አይናገሩምም፤ ዓይን አላቸው አያዩምም፤ ጆሮ አላቸው አይሰሙምም፤ አፍንጫ አላቸው አያሸትቱምም፤

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 18, 2021

👉 የአሕዛብ አምልኮታቸው ከወርቅና ከብር፣ ከነሐስና ከመዳብ፣ ክድንጋይና ከእንጨት፣ ከኒኬልና ከሸክላ በሰው እጅ የተሠሩ ናቸው። አፍ እያላቸው አይናገሩም ዓይን እያላቸው አያዩም፣ ጆሮ እያላቸው አይሰሙም፣ አፍንጫ እያላቸው አያሸቱም፣ እጅ እያላቸው አይዳስሱም፣ እግር እያላቸው አይራመዱም/አይሄዱም፣ በጉሮሮአቸው አይናገሩም፣ በአፋቸውም ውስጥ ትንፋሽ የላቸውም። እንግዲህ ሠሪዎቻቸውና የሚያምኑባቸው ሁሉ እንደሱው ይሁኑ በዕውነት ለዘላለሙ አሜን።

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፴፪]✞✞✞

፩ ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።

፪ ከራስ እስከ ጢም እንደሚፈስስ፥ እስከ አሮን ጢም፥ በልብሱ መደረቢያ እንደሚወርድ ሽቱ ነው።

፫ በጽዮን ተራሮች እንደሚወርድ እንደ አርሞንዔም ጠል ነው፤ በዚያ እግዚአብሔር በረከቱን ሕይወትንም እስከ ዘላለም አዝዞአልና።

አዎ! ዛሬ ወንድሞች በኅብረት ሊቀመጡ አልቻሉም፤ እንዲያውም ቃኤል ተነስቶና ከእግዚአብሔር ጠላቶችም ጋር አብሮ አቤልን በማሳደድና በመግደል ላይ ይገኛል። ለምን? ምክኒያቱም፤ ለጊዜውም ቢሆን አለመታደል ህኖ፤ ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት የሰይጣን ጭፍሮች የሆኑት የዋቄዮ-አላህ ‘ነገስታት’ ጠላቶቿ ናቸውና ነው!

💭 አታላዩና አምታቹ ቁራ ነፃነትና ሕይወት አፍቃሪዎቹን ድመቶች እርስበርስ ሲያባላቸው

👉 ቁራው(ጋላው/ጋላማራው ግራኝ) ሁለቱን ወንድማማች ድመቶች(አማራ እና ትግሬን)ገደል እየከተተ አባላቸው፤ ከዚያ የተቀሩትም እርስበርስ እንዲባሉ ቪዲዮ አንስቶ ለቀቀው፤ የወረራ ህልሙ በጋላማራ ድጋፍ ለጊዜው ተሳካላት!

[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮] ❖

፲፮ እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ

፲፯ ትዕቢተኛ ዓይን፥ ሐሰተኛ ምላስ፥ ንጹሕን ደም የምታፈስስ እጅ፥

፲፰ ክፉ አሳብን የሚያበቅል ልብ፥ ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር፥

፲፱ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ።

ታላላቅ ነገሥታትን የመታ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

ብርቱዎችንም ነገሥታት የገደለ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

እኛን በመዋረዳችን አስቦናልና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

ከጠላቶቻችንም እጅ አድኖናልና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

ለሥጋ ሁሉ ምግብን የሚሰጥ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።

የሰማይን አምላክ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፴፫]✞✞✞

፩ እነሆ፥ እግዚአብሔርን ባርኩ፥ በአምላካችን ቤት አደባባዬች የምትቆሙ እናንተ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ሁላችሁ።

፪ በሌሊት በቤተ መቅደስ ውስጥ እጆቻችሁን አንሡ፥ እግዚአብሔርንም ባርኩ።

፫ ሰማይንና ምድርን የሠራ እግዚአብሔር ከጽዮን ይባርክህ።

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፴፭]✞✞✞

፩ እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።

፪ የአማልክትን አምላክ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።

፫ የጌቶችን ጌታ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

፬ እርሱ ብቻውን ታላቅ ተኣምራትን ያደረገ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

፭ ሰማያትን በብልሃት የሠራ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

፮ ምድርን በውኃ ላይ ያጸና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

፯ ብቻውን ታላላቅ ብርሃናትን የሠራ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

፰ ለፀሐይ ቀንን ያስገዛው፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

፱ ለጨረቃና ለከዋክብትም ሌሊትን ያስገዛቸው፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

፲ ከበኵራቸው ጋር ግብጽን የመታ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

፲፩ እስራኤልንም ከመካከላቸው ያወጣ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

፲፪ በጸናች እጅ በተዘረጋችም ክንድ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

፲፫ የኤርትራን ባሕር በየክፍሉ የከፈለ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

፲፬ እስራኤልን በመካከሉ ያሳለፈ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

፲፭ ፈርዖንንና ሠራዊቱን በኤርትራ ባሕር የጣለ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

፲፮ ሕዝቡን በምድረ በዳ የመራ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

፲፯ ታላላቅ ነገሥታትን የመታ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

፲፰ ብርቱዎችንም ነገሥታት የገደለ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

፲፱ የአሞራውያንን ንጉሥ ሴዎንን፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

፳ የባሳንን ንጉሥ ዐግን፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

፳፩ ምድራቸውን ርስት አድርጎ የሰጠ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

፳፪ ለባሪያው ለእስራኤል ርስት፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።

፳፫ እኛን በመዋረዳችን አስቦናልና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

፳፬ ከጠላቶቻችንም እጅ አድኖናልና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

፳፭ ለሥጋ ሁሉ ምግብን የሚሰጥ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።

፳፮ የሰማይን አምላክ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።

___________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: