Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2021
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    262728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for July 4th, 2021

ግዙፍ ፍንዳታ በባኩ | ይህ የኢትዮጵያ ካርታ ከቀናት በፊት ታይቶኝ ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 4, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

👉 በክርስቶስ ተቃውሚ ቱርክ ጭፍራ በአዘርበጃን ባኩ ከተማ ባሕረ ካስፒያን ላይ መንስኤው ያልታወቅ ግዙፍ ፍንዳታ ከሰዓት በፊት ተከስቷል።

💭 በኡራኤል ዕለት ደመናው ላይ ልክ ይህ ካርታ ታይቶኝ ነበር ፤ በቪዲዮ ተቀርጿልና ነገ ለማቅረብ እሞክራለሁ።

🔥 የ፯/7 ጊዜ የF1 ጥቁሩ ቻምፒየን ኦባማ የኢትዮጵያን መስቀል በኪሱ አድርጎ እንደሚሄድ አሳየኝ

🚗 F1 የሞተር ስፖርት ውድድሩ በትናንትናው ዕለት በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ጭፍራ በአዘርበጃን ባኩ ተካሄደ።

🔥 የእኅት አገር አርሜኒያ ክርስቲያን ሰራዊት ጠቅላዩን ከስልጣን እንዲወርድ ጠየቀ|“የኢትዮጵያም” ሰራዊት ገና ዱሮ እንዲህ ማድረግ የነበረበት

አለመታደል ሆኖ ልፍስፍስ፣ አሳፋሪና ቅሌታም ትውልድ በአገራችን በቅሎ ነው እንጂ በአረመኔው በግራኝ አብዮት አህመድ ላይ አመጽ መቀስቀስና ይህን አውሬውም የሚጠርግ “ኢትዮጵያዊ” ሠራዊት ልክ ገና እነ ኢንጂነር ስመኘውን እንደገደላቸው መነሳሳት ነበረበት።

በክርስቲያን አርሜኒያ ላይ የሚደርሰው በክርስቲያን ኢትዮጵያም ላይ ይደርሳል

በሁለቱ እህታማሞች እና ጥንታውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሃገራት፤ በአርሜኒያ እና ኢትዮጵያ ተመሳሳይ ክስተት ጎን ለጎን መታየቱ በአጋጣሚ አይደለም። ውጊያችን የክርስቶስ ተቃዋሚው ከሚመራቸው ከመንፈሳዊ ኃይላት ጋር ነው!

ባለፈው መስከረም የሃገራችን አዲስ ዓመት መግቢያ ላይ በክርስቶስ ተቃዋሚዋ የምትመራዋ ሙስሊም አዘርበጃን በክርስቲያን አርሜኒያ ላይ ጦርነት ከፈተች። አርሜኒያ የቱርኮችን ድሮኖች በመጠቀም በናጎርኖ ካራባኽ የሚገኙትን ጥንታውያኑን ክርስቲያኖች ጨፈጨፈች፤ ዓብያተ ክርስቲያናቱንና ገዳማቱን አፈራረሰች።

የባለሃብቱ ጆርጅ ሶሮስ ወኪል የሆነው የአርሜኒያው ጠቅላይ ሚንስትር ኒኮል ፓሺንያን በአርሜኒያ እና አዘርበጃን መካከል በተፈጠረው ጦርነት ልክ እንደ ግራኝ ክህደት የተሞላበት “የሰላም ስምምነት” በመፈረሙ አገሪቷ ላለፉት ሳምንታት በከፍተኛ የተቃውሞ ማዕበል ላይ ትገኛለች። አርሜኒያውን፤ ጀግኖች!

ኢትዮጵያውያን ኢንጂነር ስመኘው ሲገደል፣ እነ ጄነራል አሳምነው ሲገደሉ፣ በኦሮሚያ ሲዖል ኢትዮጵያውያን ሲታገቱ፣ ሲጨፈጨፉና ሲፈናቀሉ አራት ኪሎ ያለውን ቤተ ፒኮክ እና ፓርላማ እንዲህ መውረር ነበረባቸው። ይህን ሳያደርጉ ስለቀሩ ነው አሁን እባቡ ዐቢይ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ለጀመረው ጥቃት የእሳት ማገዶ እያደረጋቸው ያለው። ግራኝ የሰበሰባቸው ወታደሮች በብዛት ወደ ሱዳን እየሸሹ እንደሆነ ዜናዎች እየወጡ ነው። በዘመነ ኮሮና እንደገና ስደት? አሳዛኝ ነው! የዚህ ጦርነትቀስቃሽ በእብሪት የተወጠረውና ለድርድር አልቀመጥም ያለው ግራኝ መሆኑን አንርሳው።

👉 የክርስቶስ ተቃዋሚ = ቱርክ = ቀዳማዊ ግራኝ አህመድ = ዳግማዊ ግራኝ አህመድ

ቱርክ በአርሜኒያውያን ላይ ድሮኖቿን እንደተጠቀመችው ግራኝም የመጀመሪያውና ዙር የድሮኖች ጭፍጨፋ በባቢሎን ኤሚራቶች አማካኝነት ከተጠቀመ በኋላ አሁን ወደ ክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ፊቱን አዙሮ ድሮኖችን በመለመን ላይ ይገኛል። ይገርማል፤ እንድምናየውና እንደምንሰማው ከሆነማ ኤሚራቶችና ቱርኮች የጠላትነት ስትራቴጂ የሚከተሉ “ተፎካካሪዎች” መሆን ነበረባቸው።

እኔ ኢትዮጵያን የሚጠላው ሰይጣን ብሆን ኖሮ ልክ አሸባሪው አብዮት አህመድ አሊ እየሠራውን ያለውን ሥራ ሁሉ ነበር የምሠራው። የዚህ ቆሻሻ ተልዕኮ ኢትዮጵያን መደቆስና ማፈራረስ፣ ኢትዮጵያውያን ማዋረድና ለባርነት ማጋለጥ ነው። ከአልሲሲ ጋር በሶቺ ሲገናኝ ሩሲያ የአደራዳሪ ፍላጎት እንዳላት ፕሬዚደንት ፑቲን ፈቃደኝነታቸውን አሳይተው ነበር፤ ነገር በማግስቱ ፊቱን ወደ አሜሪካ አዙሮ ኢትዮጵያ ከሩሲያም ከአሜሪካም ድጋፍ እንዳታገኝ አደረጋት። ተመሳሳይ ክስተት በእህት ክርስቲያን አገር በአርሜኒያም እያየን ነው፤ የአርሜኒያው መሪ ልክ እንደ አብዮት አህመድ አሊ የባለሀብቱ ጆርጅ ሶሮስ ምልምል ስለሆነ አርሜኒያን ከሩሲያ በማራቅ ወደ አሜሪካ መጠጋቱን መረጠ፤ በዚህም ሩሲያን አስኮረፈ። አሁን ከአዘርበጃን ጋር ጦርነቱ ሲቀሰቀስ አርሜኒያ የሩሲያንንም የአሜሪካንንም ድጋፍ ለማግኘት አልተቻላትም። አባታችን አባ ዘወንጌል በአንድ ወቅት እንዲህ ብለውን ነበር፦“ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው!”

በሉሲፈራውያኑ ጆርጅ ሶሮስ እና ባራክ ሁሴን ኦባማ እንዲሁም በአረቦች ድጋፍ የሚንቀሳቀሱት አብይ አህመድ እና ጀዋር መሀመድ ሁሉንም አብረው እንደሚያንቀሳቅሱና ሁሉንም ነገር በቅደም ተከተል እያዘጋጁ እንደሆነ ሚነሶታን ጠይቁ። የተዋሕዶ ልጆች ሆይ፡ በእነ ጀማል እና መሀመድ የሚመራው ሠራዊት አሁን ወደ ኦሮሚያ ወደተሰኘው ክልል ወታደሮች እልካለሁ ቢል አትመኑት፣ “ቤተክርስቲያንን እራሳችንን እንጠብቃለን!” ብለን መነሳሳት ስንጀምር ደንግጠው ነው፣ ማዘናጊያ ነው፤ በደሉ ሁሉ ለአንድ ዓመት ያህል ያለማቋረጠ ተፈጽሟል፤ ሠራዊቱን ሊያጠነክሩት የሚችሎትን ጄነራሎች አንድ ባንድ ገድሏል፤ ስለዚህ ዐቢይ አህመድና የጂሃድ ቡድኑ ከስልጣን መወገድ ይኖርበታል። አለቀ!

👉 ዘመነ ክህደት፤ ዘመነ ባንዳ!

.አይ.ኤ ስልጣን ላይ ያወጣሃል፣ ተቃዋሚ ይፈጥርሃል ከስልጣን ያወርድሃል ፣ ይገድልሃል

አበበ ገላው፣ ብርሃኑ ነጋ፣ ፕሮፈሰር አልማርያም፣ ብርቱካን ሚደቅሳ፣ አይሻ መሀመድ፣ ዳንኤል ክብረት፣ ዘመድኩን በቀለ፣ ደብረጺዮን ገብረ ሚካኤል፣ ደመቀ መኮንን፣ ጀዋር መሀመድ፣ ለማ መገርሳ፣ አብይ አህመድ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ሁሉም ታሪካዊቷን መንፈሳዊት ኢትዮጵያን ለምጉዳት ነፍሳቸውን የሸጡና የ666ቺፕሱን ያስቀበሩ ስጋውያን የሲ.አይ./ CIA ቅጥረኞች ናቸው! ሌሎችም አሉ! አዎ! “ኢሳት” “ኢትዮ360” ወዘተ ከመጀመሪያቸው ጀምሮ በእነ ሄንሪ ኪሲንጀርና በሲ.አይ.ኤ የሚደገፉ ከእንሽላሊቱ ባለሃብት ጆርጅ ሶሮስ ድጎማ የሚያገኙ ሜዲያዎች ናቸው። ሌሎችም ብዙዎች ተቋማት፣ ሜዲያዎችና ግለሰቦች አሉ!

👉 “The Coming Armenian & Ethiopian Genocide | የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ መንፈስ ነግሷል”

👉 “እንደ ጥንቸል ፈርቶ የፋፋውን ግራኝን እና የወራሪ ሉባ ጦሩን ይህች የአርሜኒያ አይጥ በቅርቡ እንዲህ አንቃ ትገድላቸዋለች”

__________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች። ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 4, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፳፫]✞✞✞

እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን እስራኤል እንዲህ ይበል

እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፥

ቍጣቸውን በላያችን በነደደ ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ ሕያዋን ሳለን በዋጡን ነበር፤

በዚያን ጊዜ ውኃ ባሰጠመን ነበር፥ በነፍሳችንም ላይ ፈሳሽ ባለፈ ነበር፤

በዚያን ጊዜ የጐርፍ ውኃ በነፍሳችን ላይ ባለፈ ነበር።

ለጥርሳቸው ንክሻ ያላደረገን እግዚአብሔር ይባረክ።

ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች። ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን።

ረድኤታችን ሰማይንና ምድርን በሠራ በእግዚአብሔር ስም ነው።

❖❖❖ታላቁ ገዳም ጉንዳ ጉንዶ ማርያም❖❖❖ ፲፬ኛው ምዕተ ዓመት ተመሠረተ

💭 በጉንዳ ጉንዶ ገዳም ሃያ ሁለት ሺህ ያህሉ የተሰወሩ ቅዱሳን መፃህፍቶች አሉበት

እንዴት ተሰወሩ ለሚለው ደግሞ ግራኝ አሕመድ በግዜው ብዙ ቤተ ክርስትያናት እያቃጠለ ሳለ ለሚስቱ ብዙ ቅዱሳን መፃህፍት እንድታቃጥልለት ይሰጣት ነበር።በግዜው ሚስቱ ደግሞ የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ግራኝ አህመድ የሰጣትን መፃሕፍቶች ሳታቃጥልባቸው ትሰበስባቸው ነበር። ፳፪ ሺህ/22,000 መፃሕፍት ከሰበሰበች በኋላ ደግሞ ተሰወረች።

በኢትዮጵያ ትንሳኤ ዘመን ደግሞ እነዚህ መፃሕፍትና የግራኝ አሕመድ ሚስት ከተሰወሩበት እንደሚገለጡ እዛው ያሉ የገዳሙ መነኮሳን ነግረውናል።

በእረግጥ አሁንም ቢሆን በየትም ገዳም የማይገኙ መፃሕፍት በገዳም ጉንዳ ጉንዶ ይገኛሉ።

በገዳም ጉንዳ ጉንዶ ከየት መጣ? ማን አመጣቸው የማይባሉ የነገስታት መቃብሮች ይገኛሉ።

በቅርብ ግዜ የመጣ የአንድ ንጉስ አዲስ መቃብሮም አለ።ይህ አዲስ የንጉስ መቃብር አዲስ መሆኑን በጣም ያስታውቃል።ሽፋኑ አዲስ እምብዛም ያልቆሸሸ መቃብር ነው። በየግዜውም ማን እንደ ቀበራቸው የማይታወቁ አዳዲስ መቃብሮች ይገኛሉ።

ገዳም ጉንዳ ጉንዶ ሶስት የተላየዩ ስሞች አሉበት እነርሱም፤

፩ኛ. ደብረ ገሪዛ ነው ትርጉሙም የበረከት ቦታ ማለት ነው።

ይህ ስም በአካል ሄደህ መረጋገጥ ይቻላል እዛው ያሉ መኖኮሳን ለነገ የሚል ሀሳብ የላቸውም ያላቸው ሁሉ ለነገ የለንም ሳይሉ ለመጣ ሰው ይሰጣሉ። ማንም ሰው በቦታው ሆኖ አንድ ዳቦ ከበላ ጭራሽ አይራብም።

፪ኛ. ደብረ ካስባ ይባላል

ማርያም በራእይ ገዳሙ ለሰሩት በተገለጠችላቸው ግዜ ገዳሙ የሚሰራበት ቦታ ተናግራ ተሰወረች።

ነገር ግን የገዳሙን የሚሰራበት specific ቦታ ስላላወቁት ልክ ንግስት ኢለኒ የጌታችን የመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስቅለተ መስቀሉ ያለበትን ቦታ ለማወቅ እንዳደረገችው በዳሜራ ነበር ያወቁት። ዳሜራው በተቃጠለ ግዜ የዳሜራው ጡሽ ወደ ገዳሙ የሚሰራበት ቦታ አረፈ።

በግዜው ከሷ ላይ ምልክት እናድርግባት ተባባሉ ደብረ ከስባ ማለት ከሷ ላይ ከሚል የአማርኛ ቃል የመጣ ሁለተኛወ የገዳም ጉንዳ ጉንዶ ማርያም ስም ነው።

፫ኛ. ሶስተኛው ደግሞ ራሱ ጉንዳ ጉንዶ ነው ትርጉሙም የሃይማኖት ግንድ ማለት ነው።

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከትዋና ረዲኤትዋ ይድረሰን።

የገዳም ጉንዳ ጉንዶ ደጅን የረገጠ ሰው እንኳን ለፅድቅ ብሎ ከሩቅ የተጓዘ ሰው አጋጣሚ ገዳም መሆኑን ሳያውቅ በእዛው ያለፈ ሰው እንኳን ምህረት ያገኛል። የማርያም ጉንዳ ጉንዶ ገዳም ቃል ኪዳን እንዲህ ይላል፦

ደጅሽ የረገጡ ሁሉ የዘላለም የመንግስተ ሰማያት መንበር ይዘው ይመለሳሉ” ይላል ቃል ኪዳንዋ።

ደጅዋን እንረግጥ ዘንድ ቅድስት እናታችን ትርዳን። አሜን አሜን አሜን

💭 Gunda Gundo – The Monastery That Embraces Astounding Architectural Masterpieces

The monastery of Gunda Gundo is found in the eastern zone of Tigray. Everyone could access the monastery via the town of Edagahamus, 100 km from Tigray’s capital Mekelle. From Edagahamus, 24 km travel on rough roads by car leads to Geblen, a village situated on the top of the cliff. From Geblen, tourists and local the Orthodox faithful could access it on foot since it is found between upright side cliffs. When one descends down the cliff, one can find a river. In addition to this, there are beautiful mountains, canyons and abundant fruits produced by monks. The people of Irob, who live there, are friendly and welcoming people. They know no reserve in giving everything they have to their guests.

The monastery bears its name Mariam Gunda Gundo by way of adoration of St. Marry. The church is a combination of two old mud houses that are constructed with four cruciform pillars and twelve arches. The aging church is well noted for its time honored parchments, crosses and crowns. It was constructed in the 14th century during Emperor Zerayakob. It was built by Abune Ezra also known by his nickname as ‘Ezra the wise’. The church has a rectangular shape. About 150 monks were believed to be the first dwellers of the monastery. Their leader was Aba Estifanos. The monks in general are known as Deqiqe Estifanos, meaning ‘followers of Estifanos’. Deqiqe Estifanos had faced barbaric persecution because of their theological teaching. As to historical manuscripts, Deqiqe Estifanos had a very progressive idea that could transform or upturn attitude of medieval period Ethiopian society.

When irreplaceable heritages had been ransacked and gutted down by fires invaders and intruders across Ethiopia set on, the artifacts which being kept in Gunda Gundo were spared such tragedy. Its geographical location has contributed a lot in this regard. As a result, it was named Gunda Gundo to show its preserving capability and religious significance. Before it was named Gunda Gundo, it was known as Debre Gerizen. Gunda Gundo is the oldest and famous monastery next to Debre Damo. Nevertheless, it is yet to be visited by more visitors due to the difficult geographic position.

Gunda Gundo has kept plenty of relic books, crosses, thrones and other heritages. Nevertheless, the heritages have been vulnerable to looting and damage for hundreds of years. Not only the heritages, the church.

_____________________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የጽዮን ልጆች መድኃኔ ዓለምን እናመስግን | እግዚአብሔር የጽዮንን ምርኮ በመለሰ ጊዜ፥ እጅግ ደስተኞች ሆንን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 4, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

አፄ ምኒልክ የአብርሐምን፣ ይስሐቅን እና ያዕቆብን አምላክ በመካድ፣ ወደ አህዛቡ ዓለም በመደመር ነፍሳቸውን ሸጠው ብሎም የስጋ ማንነታቸውንና ምንነታቸውን አንግሰው በመሰረቷት ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ የሚኖረው እያንዳንዱ ብሔር፣ ጎሳ ወይም ነገድ ወይ ነፃነትንና ሕይወትን ከምትሰጠዋ የጽዮን ማርያም እርስት ሃገር ከኢትዮጵያ/አክሱም ጽዮን/እስራኤል ዘ-ነፍስ ጋር ናቸው አልያ ደግሞ የሞትና ባርነትን መንፈስ ይዘው ከመጡት የእግዚአብሔር ጠላቶችና የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ከዋቄዮ-አላህ አህዛብ ጎን ናችሁ።

ስለዚህ፤ በተለይ ክርስቲያኖች ሆነው “አማራ ነን” “ኦሮሞ ነን” የሚሉት ከንቱዎች በመድኃኔ ዓለም መዳን የሚፈልጉ ከሆነ ወደዱም ጠሉም ከጽዮን ልጆች ጎን በመሰለፍ (እነ ጄነራል ጻድቃን ካላደረጉት ዳግማዊ ዮሐንስ ፬ኛ/ቴዎድሮስ ያደርጉታል) ያለምንም ቅድመ ሁኔታ መታበርና የእስላማዊቷን ‘ኩሽ’ ኦሮሞ ኡማ ለመመስረት የተነሳሱትን ጨፍጭፋፊ ፋሺስቶች በእሳት መጠራረግ ይኖርበታል። ሌላ ምንም አማራጭ የለም፤ በጭራሽ!

አሁን በልቅሶ የዘራነውን በ ደስታ በማጨድ ላይ የምንገኘው የጽዮን ልጆች ቀጣዩ ተልዕኮ ኦሮሞው አፄ ምኒልክ የከፋፈላቸውን ወንድማማቾች (ኤርትራ + ትግራይ + ወሎ + በጌ ምድርን) አንድ ማድረግ ነው። ሕወሓት የአራተኛው ትውልድ የምኒልክ መንግስት ስለነበር ላለፉት ሰላሳ ዓመታት እርዳታ በይበልጥ ያደረገው ለደቡቡ/ለኦሮሞዎች ነበርና፤ አሁን “በቃ! በቃ! በቃ!” ብለው ከመንደርተኝነትና ድንክዬነት በሽታ ተላቅቀው በራሳቸው በመተማመን ኤርትራን + ትግራይን + ወሎን + አፋርን ያጠቃለለችና በሂደትም ከጎንደር እስከ ሐረር ከካርቱም እስከ ሞቃዲሾ የምትዘልቀዋን ታሪካዊቷን ኢትዮጵያ ለመመልስ ለጊዜው ሰሜን ኢትዮጵያን መመስረት ይኖርባቸዋል። እነዚህ ሁሉ ቦታዎች የታላቆቹ አክሱማውያን ‘የአብርሃ ወ አጽበሃ’ ግዛቶች ነበሩ። ስለዚህ ይህ ተልዕኮ ተገቢውን መለኮታዊነት፣ ሕጋዊነት እና ተፈጥሯዊነት ይይዝ ዘንድ፤ “አክሱም/ኢትዮጵያ” የሚለውን መጠሪያ ብቻ ነው መጠቀም የሚኖርባቸው። አሊያ የጽዮን ልጆች የአንዲት ትንሽ መንደር እስረኞች ነው የሚሆኑት።

ከዘመቻ አሉላ አባ ነጋ ቀጥሎ መጠራት ያለበት የአክሱማውያን ዘመቻ፤ “ዘመቻ አብርሃ ወ አጽበሃ” ነው። ላለፉት ፻፴/130 ዓመታት በኢትዮጵያ ተንሰራፍቶ የነበረውና የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ደቡባውያን የበላይነት አብቅቷልና አሁን ለሁሉም የኢትዮጵያ ነዋሪዎች ሰላም፣ ደህነነት፣ ብልጽግና እና መንፈሳዊ እድገት ሲባል “የብሔር ብሔረሰቦች እኩለነት” የሚባለውን ዲያብሎሳዊ ርዕዮተ ዓለም ወደ ቆሻሻ ቅርጫት ጥለን የአክሱም ኢትዮጵያውያንን የበላይነት ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በግድም በውድም ማንገስ ይኖርብናል። አክሱማውያን ይህን ሁሉ መስዋዕት ዛሬም ለዘመናትም ሲከፍሉ የነበሩት አንዲት ትንሽ መንደር ውስጥ ታጭቀው ይኖሩ ዘንድ አይደለም።

ከሰላሳ ዓመታት በፊት ወደ አዲስ አበባ በማምራት አረመኔውን የደርግ መንግስት ያስወገዱት

አብረሃ ወ አጽበሃ፣ አፄ ዮሐንስ እና እራስ አሉላ ቢሆኑ ኖሮ ዛሬ በመላው ዓለም የምትፈራዋና የምትከበረዋ ታሪካዊቷና ታላቋ ኢትዮጵያ እነ ኤርትራን + ጂቡቲን + ሶማሊያን + ሱዳንን + ኬኒያን + ሩዋንዳን የተመለሱትና እግዚአብሔር የሚያውቃት ግዛቶቿ ታደርጋቸው ነበር።

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፳፭]✞✞✞

እግዚአብሔር የጽዮንን ምርኮ በመለሰ ጊዜ፥ እጅግ ደስተኞች ሆንን

በዚያን ጊዜ አፋችን ደስታን፥ አንደበታችንም ሐሴትን ሞላ፤ በዚያን ጊዜ በአሕዛብ ዘንድ። እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገላቸው ተባለ።

እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገልን፥ ደስም አለን።

አቤቱ፥ በደቡብ እንዳሉ ፈሳሾች ምርኮአችንን መልስ።

በልቅሶ የሚዘሩ በደስታ ይለቅማሉ።

በሄዱ ጊዜ፥ ዘራቸውን ተሸክመው እያለቀሱ ተሰማሩ፤ በተመለሱ ጊዜ ግን ነዶአቸውን ተሸክመው ደስ እያላቸው ይመጣሉ

❖❖❖አዲ ቀሾ እንዳ መድኃኔ ዓለም ገዳም❖❖❖

በ፲/10 – ፲፩/11ኛው ምዕተ ዓመት ተመሠረተ

💭 በውቅሮ አቅራቢያ የሚገኙት የተካ ተስፋይ ዓድባራት ሦስት አብያተ-ክርስቲያናትን ያቀፉ ናቸው፤

❖ ጴጥሮስ እና ጳውሎስ

❖ ሚካኤል መልሃይዘንጊ

❖ መድሃኔ አለም አዲ ከሾ

ናቸው፡፡

አዲ ቀሾ መድኃኒዓለም በቦታው እና በእጅግ ጥንታዊነቱ የሚታወቅ፣ ረጅም ዕድሜ ያለው በትግራይ የሚገኝ ከምርጥ ዐለት ከተሰሩት ዓብያተ ክርስቲያናት አንዱ ነው፡፡ የውጨኛው እና የውስጠኛው ግድግዳዎቹ በደንብ የተጠረቡ ናቸው ፣ ይህም ድንቅ የሆነውን ጣሪያ በጣም ልዩ ያደርገዋል፡፡

💭 Medhane Alem at Adi Kesho

The Teka Tesfay Cluster comprises of three churches:

❖ Petros & Paulos

❖ Mikael Melehayzenghi

❖ Medhane Alem Adi Kesho

Medhane Alem Adi Kesho is one of Tigrai’s oldest and finest rock-hewn churches estimated to date from the 10th or early 11th century. An unusual feature is the beautifully decorated narthex connecting the northern and southern ends of the church. Two doors lead to the interior of the church where the ceiling is supported by six huge square pillars. The ceiling is decorated with reliefs and geometrical patterns. Because of its immense height and massive pillars, this church resembles a cathedral. There are engravings on the walls and a croix patêe on the right side of the back wall.

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፳፪]✞✞✞

፩ በሰማይ የምትኖር ሆይ፥ ዓይኖቼን ወደ አንተ አነሣሁ።

፪ እነሆ፥ የባሪያዎች ዓይኖች ወደ ጌታቸው እጅ እንደ ሆኑ፥ የባሪያይቱም ዓይን ወደ እመቤትዋ እጅ እንደ ሆነ፥ እንዲሁ እስኪምረን ድረስ ዓይናችን ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ነው።

፫ ማረን፥ አቤቱ፥ ማረን፤ ንቀትን እጅግ ጠግበናልና፤

፬ የባለጠጎች ስድብና የትዕቢተኞችን ንቀት ነፍሳችን እጅግ ጠገበች።

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፳፫]✞✞✞

፩ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን እስራኤል እንዲህ ይበል።

፪ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፥

፫ ቍጣቸውን በላያችን በነደደ ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ ሕያዋን ሳለን በዋጡን ነበር፤

፬ በዚያን ጊዜ ውኃ ባሰጠመን ነበር፥ በነፍሳችንም ላይ ፈሳሽ ባለፈ ነበር፤

፭ በዚያን ጊዜ የጐርፍ ውኃ በነፍሳችን ላይ ባለፈ ነበር።

፮ ለጥርሳቸው ንክሻ ያላደረገን እግዚአብሔር ይባረክ።

፯ ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች። ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን።

፰ ረድኤታችን ሰማይንና ምድርን በሠራ በእግዚአብሔር ስም ነው።

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፳፬]✞✞✞

፩ በእግዚአብሔር የታመኑ እንደማይታወክ ለዘላለም እንደሚኖር እንደ ጽዮን ተራራ ናቸው።

፪ ተራሮች በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ሆኑ፥ ከዛሬ ጀምሮ ለዘላለም፤ እግዚአብሔር በሕዝቡ ዙሪያ ነው።

፫ ጻድቃን እጃቸውን ወደ ክፋት እንዳይዘረጉ የኃጥኣን በትር በጻድቃን ዕጣ ላይ አይኖርም።

፬ አቤቱ፥ ለቸሮች ልባቸውም ለቀና መልካምን አድርግ።

፭ ወደ ጠማማነት የሚመለሱትን ግን ዓመፃን ከሚሠሩት ጋር እግዚአብሔር ይወስዳቸዋል። ሰላም በእስራኤል ላይ ይሁን።

___________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: