Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2021
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    262728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for July 22nd, 2021

የምፅዓት ቀን በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ | እጅግ የከፋ ጎርፍ! | በጽዮን ላይ የተነሳ ተረሳ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 22, 2021

__________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Fascist Abiy Ahmed’s Final Moments Look Like Hitler’s | የፋሺስት ግራኝ የመጨረሻ ጊዜዎች የሂትለርን ይመስላሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 22, 2021

ኦሮሞዎች/ኦሮማራዎች ኢትዮጵያን ሲዖል አደረጓት!☆

ኦሮሞን” የፈጠረው የክርስቶስ ተቃዋሚ ፕሮቴስታንት እንቅስቃሴ ወኪል ዮሃን ሉድቪግ ክራፕፍ መሆኑን እናስታውስ

የጀርመንን ሕዝብ ገደል ይዞ የገባው አዶልፍ ሂትለር አውስትራዊ እንጂ ጀርመናዊ አልነበረም። ይህን ልብ እንበለው። ኦሮሞው ግራኝም በተመሳሳይ አካሄድ አልሰማና አልማር ባዩን አማራ ገደል ይዞት በመግባት ላይ ይገኛል።

ዮሃን ሉድቪግ ክራፕፍ የተሰኘው ፕሮቴስታንት ጀርመን የወጣበት የክርስቶስ ተቃዋሚ ፕሮቴስታንት እንቅስቃሴ ለኢትዮጵያ አሁናዊ ችግር ተጠያቂ ነው፤ ምክኒያቱም “ኦሮሞ” የተባለውን ፀረ–ኢትዮጵያ መንጋ በመፍጠሩና እስከ ዛሬ ድረስ ድጋፉን እየሰጠ በኢትዮጵያውያን ላይ የእርስበርስ ጥላቻን በመዝራቱ፤ ኢትዮጵያውያን እንዲፈናቀሉ፣ በሃገራቸው እየተሳቀቁ እንዲኖሩ፣ እንዲፈናቀሉ፣ እንዲሰደዱና እንዲያልቁ ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማበርከቱ።

__________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ግድቡ ተደረመሰ | The Dam Collapses | ወላሂ! ወላሂ! ወላሂ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 22, 2021

💭 ባለፈው ሳምንት በአውሮፓ፤ በተለይ በጀርመን፣ ኔዘርላንዶች እና ቤልጂም በአንድ ሌሊት ብቻ የጣለው ዝናብ ስንት ጉዳት እንዳደረሰ አይተናል። ውቧ የጀርመን ከተማ ኮሎኝ አካባቢ የሚገኝ አንድ ግድብ የመደርመስ አደጋ ገጥሞት ነበር። https://www.newcivilengineer.com/latest/fears-german-dam-could-collapse-as-severe-flooding-hits-europe-16-07-2021/

💭 ግራኝ ከሦስት ዓመታት በፊት ወደ ፍራንክፈርት ጀርመን መጥቶ የነበረ ጊዜ ለፕሮቴስታንቷ የጀርመን መሪ፤ “ዋ! ከእዚህ አውሬ ጋር ግኑኝነት አይኑርዎት፣ ራቁት! አያቅርቡት!” የሚሉ ቃላትን የያዘ ደብዳቤ ልኬላቸው ነበር። እንኳን ጽዮንን ደፍሮ፤ ባያደርገውም እንኳን ጤናማ የሆነ ሰው ከዚህ አውሬ መራቅ፣ ከቀረበው ደግሞ መድፋት ይመረጣል።

በቻይና “የሺህ ዓመት ኃይለኛ ዝናብ” የተባለለት ዝናብ ሁለት ግድቦችን አፈራርሷል። ዶፍ ዝናቡ በሚቀጥሉት ቀናት እንዲህ መውረድ ከቀጠለ ብዙ ግዙፍ ግድቦች የመደረመስና እስከ ሃምሳ ሚሊየን ሰዎችን የማጥፋት ብቃት አላቸው የሚል ከፍተኛ ስጋት አለ።

ታላላቅ እና ታናናሽ፣ ኃያላትና ደካማዎች ሁሉ ከጽዮን ላይ እጃችሁን አንሱ!

💭 ባለፈው ወር ላይ ትግራይን አስመልክቶ በተካሄደው የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ወቅት ለተላለፈው የቀጥታ ስርጭት የሚከተለውን ለቻይና እና ሩሲያ ጽፌ ነበር፦

👉 “The AU + UN + China + Russia have abandoned the Christian people of Tigray. Over 150.000 Tigrayans perished — and Africa is silent. You all will face judgment here and the hereafter. “

👉 “China, Dr. Tedros of WHO gave you favor — now you are supporting a war criminal Ahmed to bomb his relatives!? “

👉 የአፍሪካ ህብረት + የተባበሩት መንግስታት + ቻይና + ሩሲያ ክርስቲያናዊውን የትግራይ ህዝብ ረስተውታል፡፡ ከ 150,000 በላይ የትግራይ ተወላጆች ተጨፍጭፈዋል ፥ አፍሪካም ዝም አለች፡፡ ሁላችሁም እዚህ እና በወዲያኛው ዓለም ፍርድን ትጋፈጧታላችሁ፡፡

👉 “ቻይና ፣ የዓለም ጤና ድርጅቱ ዶ / ር ቴድሮስ “የኮቪድ19 ቫይረስን” አስመልክቶ ትልቅ ባለውለታሽ ነበሩ ፥ አሁን ከጦር ወንጀለኛው አብዮት አህመድ ጎን ቆመሽ ዘመዶቹን በቦምብ ታስጨፈጭፊያለሽ!?”

_______________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: