Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2020
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    27282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

የምዕራብ ሜዲያዎች | እልል! ኢትዮጵያውያን ለፋሲካ ከቤተ ክርስትያን ቀርተው ወደ ሥጋ ቤት ሄዱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 20, 2020

ትንሽ እንጠብቅ እንጂ ዛሬ ከወደ ናዝሬት የሰማነው በጣም አሳዛኝ የሆነ ዜና (ለወገኖቼ ነፍሳቸውን ይማርላቸው!) ከዚህ ጋር የተያያዘ ነው የሚሆነው።

ዓይኖቻቸው በኢትዮጵያ ክርስትና ላይ አርፈዋል

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ፋሲካ በዓልን አስመልክቶ የእንግሊዙ ጋዜጣ “ደይሊ ሜይል” የሚከተለውን ጽፏል፦

“Churches mostly empty for Orthodox Easter due to virus rules”

በቫይረስ ደንቦች ምክንያት አብያተክርስቲያናት ለኦርቶዶክስ ፋሲካ ባዶ ናቸው

From Moscow to Addis Ababa, believers were either banned from attending Sunday services or urged to stay home and watch them on national television broadcasts.”

ከሞስኮ እስከ አዲስ አበባ አማኞች የሰንበት አገልግሎትን እንዳይሳተፉ ታግደዋል ወይም በቤት ቆይተው በብሔራዊ የቴሌቪዥን ስርጭቶች እንዲመለከቱ ተደርገዋል።

ጋዜጣው ኢትዮጵያን አስመልክቶ ባቀረበው ዘገባው ላይ ከቤተ ክርስቲያን ይልቅ በገባያዎች ላይ ነበር በይበልጥ ያተኮረው፦

Butchers and others wear masks to curb the spread of the new coronavirus, as they sell lamb, beef, and goat meat for Orthodox Easter, at a butchers shop in Addis Ababa, Ethiopia Sunday,”

ሉኳንዳ ሱቆች፤ እሁድ ቀን በአዲስ አበባ

ስጋ ሻጮች እና ሌሎችም አዲሱን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በጭንብል

ተሸፍነው ፣ የበግ እና የፍየል ሥጋ ለኦርቶዶክስ ፋሲካ እየሸጡ ነው

Symbols signifying “Muslim” and “Christian” indicate different meal preferences to be given out by a local charity to homeless people living on the street, to mark Orthodox Easter in Addis Ababa.”

ሙስሊም” እና “ክርስቲያን” የሚያመለክቱ ምልክቶች በአዲስ አበባ የኦርቶዶክስ ፋሲካን ለማክበር በጎዳና ላይ ለሚኖሩ ለቤትአልባ ሰዎች በአካባቢያዊ በጎ አድራጎት የሚሰጡት የተለያዩ የምግብ ምርጫዎችን ያመለክታሉ።

Shoppers practise social distancing to curb the spread of the coronavirus, as they queue to buy meat for Orthodox Easter, outside a butchers shop in Addis Ababa”

አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ የሉኳንዳ ሱቆች ውጭ ለኦርቶዶክስ የፋሲካ በዓል ሥጋ ገዢዎች የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ማህበራዊ ርቀትን ጠብቀው ይታያሉ

Volunteers from a local charity hand out meals from a distance using a metal implement, to avoid the risk of spreading the new coronavirus, to homeless people living on the street, on Orthodox Easter in Addis Ababa.”

ከአከባቢው የበጎ አድራጎት ድርጅት የተውጣጡ በጎ ፈቃደኞች እርቀትን ለመጠበቅ የብረት ዕቃ በመጠቀም በርከት ያሉ ምግቦችን በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ያሰራጫሉ።

የአሜሪካ ጥቁሮችን በዶሮ ጥብስ እያፈሩና እያደነዘዙ ጨረሷቸው (Kentucky Fried Chicken)

በኢትዮጵያም ቀንድ ያበቀሉና ዘርአልባ የሆኑ ዶሮዎች ዜጎችን በተመሳሳይ መልክ በመውጋት ላይ ናቸው።

ለዚህ የፋሲካ በዓል በደንብ ተዘጋጅተውበት ነበር “የፈረንጅ” ይሏቸዋል ፈረንጁ የማያውቃቸውን በ666ቱ ቅመም የተመረዙትን የእነ አላሙዲን ዶሮዎች። ግን ምስጋና ለእግዚአብሔር ይድረሰውና ወገን ሳይወድ በግድ ከእነዚህ አውሬ ዶሮዎች እንዲርቅ ተደርጓል። ማንቀላፋት ላይ ያለ ሰው ኃይለኛ የማንቂያ ደወል ነውና የሚያስፈልገው ኮሮና የተባለችው ጋኔን ታነቃን ዘንድ በተለይ በዚህ የፋሲካ በዓል ወቅት ፈቃዱ ተሰጣት። የሚገርም ነው፤ እግዚአብሔር ባላሰብነው እና ባልጠበቅነው መንገድ ነው ሥራውን የሚሠራው!

የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የኢትዮጵያ ጠላቶች ለክፋት ያሰቡትን እግዚአብሔር ለበጎ አድርጎታል።

ለነገሩማ ኮሮና የተባለው ቫይረስ ከባሕር በላይ ሁለት ሺህ ሜትር ከፍታ ባላቸው የኢትዮጵያ ቦታዎች የለም፤ ነገር ግን የአውሬው መንግስት ሕዝቡን እያታለለና በሌላ በሽታ የታመመውን ሰው በየቀኑ ከፍ አድርጎ እየቆጠረ የተዘጋጀበትን ዲያብሎሳዊ አጀንዳዎችን ያራምዳል።

ከሦስት ሣምንታት በፊት ለማንቂያው ደወል ጧፍ አብርተው ሲጸልዩ እና ሲዘምሩ የነበሩት በሚሊየን የሚቆጠሩት የተዋሕዶ ልጆች አውሬውን አናድደውታል። ለዚህም ነው ትዕዛዝ መስጠት በፍቅር የሚወደው ግራኝ አህመድ ምዕመናን ወደ ቤተ ክርስቲያን እንዳይሄዱ ትዕዛዝ የሰጠው። “ይህን ትዕዛዜን ጥሰው ወደ ቤተ ክርስቲያን ከሄዱ የሚገባኝን ስራየን ለመስራት ጥሩ አጋጣሚ ይፈጠርልኛል” በማለት የተጠናወተውን የገዳይ ወኔ ተቀሰቀሰ። ቅዱስ ሲኖዶሱ በይበልጥ የፈሯት ኮሮናን ሳይሆን የግራኝን የግድያና ጭፍጨፋ እቅድ ነው። ይህ አውሬ አሁን ምን ዓይነት ተንኮል እንደሚያስብ መንፈሳውያን አባቶች በደንብ ያውቁታል። ለመሆኑ አቡነ ማትያስ ለጻፉለት ደብዳቤ መልስ ሰጥቷልን? አልሰጠም! የክለከላ ትዕዛዙ ቢተላለፍም እምነተ ጽኑ የሆኑ ምዕመናን ለትንሳኤው በዓል ወደ ቤተ ክርስቲያን ይሄዳሉ የሚል እምነት ነበረው፤ ነገሮች እንደጠበቃቸው ሆነው ስላላገኛቸውና ምዕመናኑም ቤታቸው በመቅረታቸው ሳያስገርመውና ሳያስቆጣው አልቀረም፤ ምክኒያቱም ከባድ ተንኮል አስቦና አዘጋጅቶ ነበርና።

ትንሽ እንጠብቅ እንጂ ዛሬ ከወደ ናዝሬት የሰማነው በጣም አሳዛኝ ዜና (ለወገኖቼ ነፍሳቸውን ይማርላቸው!) ከዚህ ጋር የተያያዘ ነው የሚሆነው።

__________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: