Archive for April 6th, 2020
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 6, 2020
በእንግሊዟ በርሚንግሃም ከተማ ፓርክ ለመስገድ ተሰብሰበው የነበሩ ሃያ መሀመዳውያን በማህበራዊ ርቀት ትዕዛዝ አስከባሪ ፖሊሶች እንዲብተኑና ወደየቤታቸው ሄደው እንዲሰግዱ ተደርገዋል። ባለፈው ሳምንት በዚህችው ከተማ ነበር ሁለት የ5ጂ አንቴና ማማዎች በእሳት እንዲጋዩ የተደረጉት።
ሦስት መላመቶች፦
👉 1ኛ. በስቅለትና ትንሣኤ ዋዜማ “የመስቀሉን ሰዎች” ለመተናኮል
👉 2ኛ. አንዳንድ የእንግሊዝ አብያተ ክርስቲያናት ፋሲካን አስመልክቶ የቅዳሴ ሥነ ስርዓት ለማድረግ በመነሳሳት ላይ በመሆናቸው ፤ ኢ–አማንያኑ ፈላጭ ቆራጭ የመሀመዳውያን አጋሮች ሙስሊሞቹን “ኑ! ወደ ፓርክ ሂዱና ለመስገድ ሞክሩ፤ ከዚያ አይቻልም እንላችኋለን፤ በዚህ ለክርስቲያኖቹ “ሙስሊሞችንም ከልከለናቸዋል” በማለት ከቤተ ክርስቲያን እንዲርቁ እናደርጋቸዋለን።” ኢትዮጵያም እንደዚህ ነው የሚደረገው፤ “ያው! ሙስሊሞችንም ከልክለናቸዋል፤ የሃይማኖት እኩልነት፣ እኩልነት፣ እኩልነት…
👉 3ኛ. እንግዲህ ኮሮናን ተገን በማድረግ ለወረራ መንደርደራቸው ሊሆን ይችላል። ውሻ የሸናበትን ቦታ ሁሉ የኔ ነው እንደሚለው ሁሉ የዋቄዮ–አላህ ልጆችም ዛፍ የተከሉበትን፣ የሰገዱበትንና መስጊድ የሰሩበትን ቦታ ሁሉ “ኬኛ” ይላሉ። አለም የነሱ ብቻ!
የትኛው ነው ሊሆን የሚችለው? እንደኔ ሦስቱም!
___________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ሙስሊሞች, ስግደት, በርሚንግሃም, ብሪታኒያ, ተላላፊ በሽታዎች, ቸነፈር ወረርሽኝ, ኢትዮጵያ, እገዳ, ኮሮናቫይረስ, ዘመነ ኮሮና, የማህበራዊ ርቀት, ፓርክ, ፖሊስ, Birmingham, Coronavirus, Illegal, Muslims, Park, Praying, Social Distance, UK | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 6, 2020
ጥቃት የደረሰባቸው ለኮሮና ቫይረስ በሚል የተሰሩት ተንቀሳቃሽ ሆስፒታሎችና የመመርመሪያ ማዕከላት ናቸው።
በአይቮሪኮስት 261 ሰዎች በኮሮና ተይዘዋል 3 ሞተዋል ተብሏል።
እኔ ይህን እደግፈዋለሁ፤ ሁሉም ነገር ዓይን ያወጣ ቅጥፈት ነው!አሳቢ መሳዮች! ኢትዮጵያውያንም ምርምራ ምናምን ማድረግ የለባቸውም። በጣም ካልከፋ ወደ ዶክተር ወይም ሆስፒታል በጭራሽ እንዳትሄዱ፤ ጉንፋን እንኳን ቢኖርባችሁ እነ አብዮት ኮሮና ብለው ይገድሏችኋል። 200ሺህ መቃብር ቆፍሩ ያሉት አስቀድመው መሆኑን እንገንዘብ። ተጠንቀቁ! ሰውን ገና በመርፌ ሳይወጉትና ሳያደክሙት ዛሬውኑ የምርመራ ማዕከላት በእሳት መጠራረግ አለባቸው። ዋ! ለልጆቻችሁ ክትባት ያስባችሁ ዋ! የክትባት አባቶች እነ ቢልጌትስ “ልጆቼን በጭራሽ አናስከትብም” ያሉበት መረጃ ወጥቷል።
በቅርብ የወጣ መረጃ እንደሚነግረን በአሜሪካ በዶክተሮች የሕክምና ስህተት ምክንያት በግምት 251,000 ሰዎች በየዓመቱ ይሞታሉ ፥ ይህ እንግዲህ በየዓመቱ ከሚሞቱት ሰዎች መካከል ወደ 9.5 ከመቶ የሚሆኑት ማለት ነው። ዋው!
_________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Health | Tagged: ሆስፒታሎች, ምርመራ, ተላላፊ በሽታዎች, ቸነፈር ወረርሽኝ, አመጽ, አቢጃን, አፍሪቃ, ኢትዮጵያ, እይቮሪኮስት, ኮሮናቫይረስ, ዘመነ ኮሮና, ፀረ-አፍሪቃ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 6, 2020
ሰማያዊ ቀለም ፟= ኮሮና እና 5ጂ ሥርጭት የሚታይባቸው ሃገራት
የኑው ዮርኩ ዶክተር፦
“በሽታው የምናውቃት ኮሮና ከምትፈጥረው የሳንባ ምች ጋር ተመሳሳይነት የለውም።
ዛሬ የአተነፋፈስ ህመምተኛውን ለመርዳት በጣም ተፈላጊ የሆኑት የአየር ማራገቢያዎች ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱን አይተናል፤ ብዙዎችንም በመግደል ላይ ናቸው።
ይህ በሽታ የምናውቃት ኮሮና ሳትሆን አዲስ በሽታ ነው፤ ልክ ከፍተኛ መጠን ያለው ኦክሲጂን በሌለባቸው ከፍተኛ /ተራራማ ቦታዎች ያልተላመዱት ሰዎች የሚያሳዩትን ዓይነት የአየር እጥረት በሽታ(ሃይፖክሲያ)ጋር ይመሳሰላል።”
ሰውን ልክ ማይክሮዌቭ ምድጃ ውስጥ እንደገባ አሉሚኒየም እየጠበሱት ነው።
ይህን ዶክተር እና ጎበዟን ዳናን አምናቸዋለሁ። ሉሲፈራውያኑ የአንድ ዓለም መንግስት ሤራ አራማጆች ሕዝቦችን ለመቆጣጠርና ለመጨፍጨፍ የፈጠሩት ጋኔን ነው። 5ጂ ቴክኖሎጂም ረዳታቸው ነው። በኒው ዮርክ ሆስፒታሎች በሌላ ዓይነት በሽታ የሞቱትን ህመምተኞች በኮሮና ነው የሞቱት እያሏቸው ነው።
እየተሠራ ያለው ዲያብሎሳዊ ሥራ ከምናስበው በላይ ነው፤ ታይቶ የማይታወቅ ድራማ በዓለም መድረክ እየተሠራ ነው፤ ይህን ማጋለጥ ይኖርብናል፤ መንግስታቱን፣ ሜዲያዎቹንና አብዛኞቹን ዶክተሮች አትመኗቸው። የኛዎቹ ዶክተሮችማ ሉሲፈራውያኑ አለቆቻቸው ፕሮግራም ያደረጓቸው ይመስላል በከረባት ታንቀው ኪኒና መርፌ ከማዘዝ ሌላ የተሸፈነውን ምስጢር በድፍረት ሊያካፍሉን ፈቃደኞች አይደሉም። ለነገሩማ ስንት የተማሩ ኢትዮጵያውያን ነበሩ።
በድሆቹ ሃገሮቻችን “የጽዳት፣ የእጅ ማጠቢያ ሳሙና፣ የሆስፒታሎች፣ የዶክተሮችና የገንዘብ እጥረት ስላለና የህክምና ሥርዓቱም ኋላ ቀር ስለሆነ 28 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን በኮሮና ሊበከሉ ይችላሉ” እያሉና በየቀኑ የቴሌቪዥን ካሜሪ ፊት በመቅረብ የታማሚውንና የሟቾቹን ቁጥር ከፍ እያደረጉ በመቁጠር የተለመደውን “የማለማመጃና ፍርሃት መቀስቀሺያ ጥበባቸውን” ይጠቀማሉ። አረመኔዎች!
ከውጭ ሃገር ሰዎች በስተቀር ኢትዮጵያ ውስጥ ኮሮና በተባለው ጋኔን የታመመ ወይም የሞተ ኢትዮጵያዊ የሉም
በኢትዮጵያ ኮሮና የለም፤ ታመሙ ሞቱ የተባሉትም ውሸት ነው፤ በሌላ በሽታ ሞተው ሊሆን ይችላል ወይንም ገድለዋቸዋል።መንግስት ነኝ ባዩ የወሮበሎች መንጋም የማይፈልገውን የህብረተሰብ ክፍልና ግለሰቦችን ለመግደል የኮሮናን ካርድ ይጫወታል። በዚህ አንጠራጠር! እስኪ የበሽታውን የምርመራ ውጤት በይፋ ያሳዩን? ደሞኮ ገና ሰው ሳይታመምና ሳይሞት ፈውስ አግኝተንለታል” አሉን። ወቸው ጉድ! ዛሬ ይህን ቀጣፊ፣ አታላይ ገዳይ መንግስት የሚያምን ከአውሬው መሆን አለበት።
ባለፈው ጊዜ እንዳወሳሁት ኮሮና እንደ አዲስ አበባ ከባሕር በላይ ከሁለት ሺህ ሜትር ከፍታ ላይ በሚገኙ ቦታዎች ላይ ኮሮናም ሆነች ሌላ ወባን የመሰለ አዲስ ቫይረስ ሊሰራጭ አይችልም። ይህ እንግዲህ ከመለኮታዊ ጥብቃው ሌላ ማለት ነው። ስለዚህ ይህን ጋኔን ወይ በአየር መንገዳችን አውሮፕላኖች ያስገቡታል ፣ ወይም በግብዝነት ብዙ የተጨበጨበላትን “የኢትዮጵያን ሳተላይት” ይጠቀማሉ(ዲያብሎስ እግዚአብሔርን በጣም ስለሚፈራው ልጆቹም እንዲሁ የራሳቸው የሆነውን ነገር መጠቀም ይፈራሉ፤ ለዚህም ነው የእኛ የሆኑት የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ሳተላይቱ፣ ዶ/ር ቴዎድሮስን የሚጠቀሙት፤ ብያለሁ ከዚህ በፊት)፤ በዚህ መልክ በሽታው በቀላሉ ካልተሠራጨ፤ አሁን ከቤት እንዳይወጣ የተደረገውን ነዋሪ እየመረጡ የተበከሉና የተመረዙ ምግቦችንና መጠጦችን በማቀበል፣ የታመመውን ደግሞ የ666ቱን መርፌ በመውጋት ያቀዱለትን የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ ያካሂዳሉ። ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው እነ አብዮት አህመድን በእልልታ ተቀብሎ አራት ኪሎ ያስገባውና እስካሁንም ግንባሩን ብሎ ለመድፋት ፈቃደኛ ያልሆነው እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ተጠያቂ ነው።
___________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Health | Tagged: 5ጂ, 5G Tower, ማማዎች, ማይክሮዌቭ, ተላላፊ በሽታዎች, ተንቀሳቃሽ ስልክ, ቸነፈር ወረርሽኝ, አንቴናዎች, ኢትዮጵያ, ኮሮናቫይረስ, ዘመነ ኮሮና, የኢትዮጵያ አየር መንገድ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Birmingham, Coronavirus | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 6, 2020
በጠራራ ፀሐይ። ሰባት ሰዎችን በተጨማሪ አቁሰሏል። “አብዱላ” የተባለው ይህ ሰው ግድያውን ከፈጸመ በኋላ መንገድ ላይ ተንበርክኮ ቁራንን እየቀራ እንዳለ በፖሊስ ተይዟል። ሌሎች ሶስት ሱዳናውያን አብረው ተይዘዋል። ሱዳናውያኑ ከሦስት ዓመታት በፊት ነበር በስደተኛ መልክ ወደ ፈረንሳይ የመጡት።
በዘመነ ኮሮና የመጀመሪያው የሽብር ጥቃት
አንድ ሺህ ፈረንሳውያን በኮሮና ቫይረስ በሞቱበት ዕለትና መላዋ ፈረንሳይ ዝግ በሆነችበት በዚህ የችግር ወቅት ነው ሰውየው ቢለዋ ይዞ በመውጣት ኩፋሮችን እንዲገድልና ለረመዳን የማሟሟቂያ ዝግጅት እንዲያደርግ የመሀመድ ጋኔን የጠራው። ልክ በሃገራችን ኮሮናን ተገን አድርገው ወረራውንና ግድያውን እያጧጧፉ እንዳሉት የዋቄዮ–አላህ ልጆች። ቁራና ቫይረስ = ኮሮሞ ቫይረስ
___________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: ሊዎን, ሙስሊሞች, ሱዳናዊ, ሽብር, ቁራና, ተላላፊ በሽታዎች, ኢትዮጵያ, ኮሮሞ, ኮሮና, ወረርሽኝ, ዋቄዮ አላህ, ግድያ, ፈረንሳይ | Leave a Comment »