Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2020
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    27282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for April 25th, 2020

የናዝሬትን ሕፃናት ለምን ሄዳችሁ ብለው ገደሏቸው ፥ እስክንድርን ለምን ሄድክ ብለው አሠሩት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 25, 2020

ወደ ቤተ ክርስቲያን አትሂዱ! ለእኛ ተውልን! እናፍርሳት ፥ ድኾችን አትጎብኙ! እኛን አትረብሹን! እናፈናቅላቸው!

ነጥብጣቦቹን እናገገናኛቸው… “አትሂዱ ብያችሁ አልነበረም! የኔን ትዕዛዝ መፈጸም ነበረባችሁ ፤ በጣም አስቆጥታችሁኛል” አለ ወሮበላው ፈርዖን። የጌታችን ትንሣኤ በጣም ረብሾታል፣ ለፍርድ የሚመጣው የይሑዳው አንበሣም በጣም አስበርግጎታል ፥ በሳምንት ውስጥ ስንት ጉድ አሳየን! አገራችን በታሪኳ አይታ የማታውቀውን አረመኔያዊ የሆነ ሥራቸውን እስከ መቼ ድረስ ይቀጥሉበት ይሆን?

____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በኢትዮጵያ ያንዣበበው መጠነ-ሰፊ የክርስቲያኖች ፍጅት በቅድስት አርሴማ ወገኖች ላይ ከታየው የከፋ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 25, 2020

ይህን፡ የአርሜኒያ ክርስቲያኖች አሳዛኝ ታሪክን የተከታተለ ሁሉ በግልጽ የሚገነዘበው ነው።

👉 በአርመኖች ላይ የዘር ፍጅት በተፈጸመ በ25 ዓመት ውስጥ ጭካኙ ናዚ አዶልፍ ሂትለር የሚከተለውን ተናግሮ ነበር፦

ደግሞስ ዛሬ የአርሜንያውያንን መጥፋት የሚናገር ማነው?

አዶልፍ ሂትለር ወዲያው 6 ሚሊየን አይሁዶችን ለመጨፍጨፍ ወሰነ።

Who, after all, speaks today of the annihilation of the Armenians?” Adolf Hitler, August 22, 1939

👉 በተመሳሳይ መልክም ለስላሳመሳዩ የኦሮሚያ ሂትለር ግራኝ አህመድ አሊ፤ “የኢትዮጵያ ሕዝብ ነገሮችን በቶሎ ይረሳል”(ሾርት ሜሞሪ አለው)ብሎን ነበር።

የአርሜኒያ ዕልቂት (1915 – 2020)

105 ዓመታት በፊት በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ሞግዚት በክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ በተካሄደው የጅምላ ጭፍጨፋ ሁለት ሚሊየን ክርስቲያን አረመን ወገኖቻችን ስልታዊ በሆነ መንገድ ተፈጅተዋል።

አርሜኒያ ቅድስት አርሴማ ለሰማዕትነት የበቃችባት ሃገር ናት።

በዘመነ ኮሮና በመሀምዳውያኑ ወራሪ ቱርኮች የተፈጸመው አሰቃቂው የአርሜኒያ ክርስቲያኖች ዕልቂት ፻፭ኛ/105ኛ ዓመት መታሰቢያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ሳይገኝበት በትናንትናው ዓርብ ዕለት ታስቦ ውሏል ይህ በተለይ በዛሬዎቹ ኢትዮጵያውያን ዘንድ በቅርብ ሊመለከቱት የሚገባ ታሪካዊ ሂደት ነው።

105 ዓመታት በፊት መሀመዳውያኑ ቱርኮች ጎራዴና ጠመንጃ በመያዝ ልዩ የቀለም ምልክት ወደ ተደረገባቸው የክርስቲያኖች ቤቶች በማምራት በርና መስኮት እየሰባበሩ ዘው ብለው ከገቡና የቤተሰብ እናቶችን ባሎቻቸው ፊት ከደፈሩ በኋላ ያርዷቸው ነበር። ጨቅላ ሕፃናትን ቤት ውስጥ ካገኙ ወደ ውጭ በማውጣት እንደ ፊኛ ወደ ሰማይ ይወረውሯቸውና በሳቅና በጭፈራ ጉራዴዎቻቸውን ከፍ አድርገው በመያዝ ሕፃናቱ ጎራዴው ላይ እንዲሰኩ በማድረግ ይገድሏቸው ነበር። እግዚኦ! ቱርክ ይህን ጭካኔ የተሞላበትን ታሪኳን ተቀብላ ይቅርታ ለመጠየቅ እንኳን እስካሁን ድረስ ፈቃደኛ አይደለችም። ከታሪክ የማይማሩ ሰዎች ስህተታቸውን ይደግማሉ እንዲሉ አገራችንን በመክበብ ላይ ያለቸው(ሶማሊያ፣ ሱዳን፣ ጂቡቲ) ቱርክ የኃይማኖት ማጽዳት እና የዘር ማጥፋት ዘመቻውን በድጋሚ ታካሂዳለች። ለጊዜው በሶሪያ እና ኢራቅ በመለማመድ ላይ ነች፤ ከምዕራባውያኑ እርዳታ ጋር።

አሁን ቱርክ እየተባለች የምትጠራ ሃገር እግዚአብሔር ለአርመኖች እና ግሪኮች የሰጣቸው ሃገር ናት። ይህች ሃገር ከብዙ ዕልቂት በኋላ በቅርቡ ከወራሪ ቱርኮች ሙሉ በሙሉ ከጸዳች በኋላ ተመልሳ የአርመናውያን እና የግሪኮች ሃገር እንደምትሆን እንደ አባ ፓይሶስ የመሳሰሉ ግሪካውያን የበርሀ አባቶች ተንብየዋል

በሃገራችንም የእነዚሁ ቱርኮች ወኪሎች ዓይናችን እያየ ተመሳሳይ የዘርና ሃይማኖት ማጽዳት ተግባር እያሳሳቁና እያታለሉ ቀስበቀስ በመካሄድ ላይ ናቸው። እነ አብዮት አህመድ ኢትዮጵያውያንን በየቤተ ክርስቲያናቸው ሳይቀር በገደሉ ማግስት፤ “እንደመር፣ ችግኝ እንትከል፣ ቆሻሻ እናጽዳ፣ ፓርክ እንስራ ፣ ፒኮክ እናቁም” እያሉ ልክ በባሌ፣ በጅማ፣ በሻሸመኔ፣ በድሬዳዋ፣ በሐረር፣ በቢኒ ሻንጉል፣ በደብረ ማርቆስ፣ በጅማ፣ በናዝሬት፣ በቡራዮ፣ ለገጣፎ፣ ጌዲኦ፣ ሱሉልታ፣ አጣዬ፣ በአዲስ አበባ፣ በላሊበላ እንደታየው የዘርና ኃይማኖት ማጽዳት ዘመቻውን ተራ በተራ በማካሄድ አሁን የምንገኝበት በጣም አሳዛኝ የሆነ ደረጃ ላይ ለመድረስ በቅተዋል። ሆኗቸዋልአንድ ዙር ጭፍጨፋና ቃጠሎ ካካሄዱ በኋላ “አልተደመሩም” በማለት በእስር ጨለማ ጉድጓድ ውስጥ ያስገቧቸውን ኢትዮጵያውያንን ይለቅቃሉ ፥ በዚህም ሕዝቡ ይረሳሳል፣ ተመልሶ ይተኛል። የሚቀጥለውን ዙር የዘር ማጽዳት ዘመቻ ካካሄዱ በኋላም ተመሳሳይ እርምጃ ይወስዳሉ። አዎ! ለሰብአዊ መብት እንቆማለን የሚሉት የዓለም አቀፍ ተቋማት፣ ኤምባሲዎችና ሜዲያዎችም ፀጥ ለጥ እንዲሉ ተደርገዋል። ለገዳይ አብይ የኖቤል ሽልማት የሰጡት የሚፈሯቸውን ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን እንዲያስወግድላቸው መሆኑን ያው አሁን በደንብ እያየን ነው።

በምዕራባውያኑ በደንብ የተቀነባበረ በቱርኮችና በአረቦች የተደገፈ የዘርና ሃይማኖት ማጽዳት ዘመቻ እየተካሄደ ነው። አዲስ አበባን የሚጎበኙ የውጭ ሰዎች፤ የተለመደውን የኢትዮጵያውያን ፊት ማየት አቅቶናል፣ ካሜሩን ወይም ጋና ያለን ነው የምትመስለውእያሉ ነው።

የኢትዮጵያን ማንነት በመጤ ኦሮሞና እስላም ማንነት የመቀየር ብሎም ኢትዮጵያን የማጥፋት ተልዕኮ የተሰጣቸውና የኑሮ ዋስትናቸውን በህዝብ ብጥብጥ፣ ምከራ፣ ስቃይ እና ዕልቂት ላይ መሠረት ያደረጉት እንደ እነ አብዮት አህመድ የመሳሰሉት የኢትዮጵያ ጠላቶች የእነ አርሜኒያ እና ሩዋንዳ ታሪክ ለመድገምና ደም ለጠማው አምላካቸው መሰዋዕት ለማቅረብ ጓግተዋል፤ አሁን ኮሮናን እያመሰገኑ የመጨረሻውን ዝግጅታቸውን በማገባደድ ላይ ናቸው።

ኢትዮጵያ በየትኛውም የዓለማችን ክፍል ታይቶ በማይታወቅ መልክ ሊካሄድ ለሚችል የዘርና ሃይማኖት ፍጅት በጣም ተቃርባለች። በመጭዎቹ የክረመት ወራት በሰፊው ሊቀሰቅሱት ያሰቡትን የኮሮና ወረርሽኝ ተገን በማድረግ ከጎረቤት ሃገራት ሳይቀር (በጂቡቲ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ ኪኒያ እየተዘጋጁ ነው)በተቀነባበረ የወረራ ዘመቻ በቫይረሱ የተዳከመውን ሕዝበ ክርስቲያን ለመጨፍጨፍ አንድ የፊሽካ ትዕዛዝ መስማት ብቻ ነው የቀራቸው። ልክ ከ 500 ዓመታት በፊት ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ከኦሮሞዎችጋር በማበር ያን ሁሉ ዕልቂት እንደፈጸመው። ወረርሽኙ የእሳት ጎርፍ ሆኖ እነርሱን አስቀድሞ ይጨርሳቸው!

ዋናው የክፋት፣ የመርገም፣ የመቅሰፍት ወቅት ገና አልመጣም፤ ጊዜው የመከራ መሆኑን እያየነው ነው። አታላዮችን፣ ፌዘኞችና ከሃዲዎችን የሚጠላ እና ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ወገን እጅና እግሩ መንቀሳቀስ በሚችሉበት በዚህ ጊዜ ዛሬውኑ በቃኝ ማለት አለበት፤ እንደገና መታለል የለበትም፤ ዝም ሊልም በጭራሽ አይገባውም፤ በአባቶቹና እናቶቹ፣ በወንድሞቹና በእህቶቹ እንዲሁም በልጆቹ እስካሁን ካየነው የከፋ ጥፋት ሳይደርስ፤ ቅድስት አርሴማን ከሰጠችን አርሜኒያ ፈጥኖ በመማር ጂኒዎቹን አብዮት አህመድን አሊንና የጥፋት አጋሮቹን ለመጠራርግ ቶሎ መነሳት አለበት ።

ሁለቱ የዓለማችን ጥንታውያን ክርስቲያን የተራራ ሕዝቦች፣ አርመኖችና ኢትዮጵያውያን በቅድስት አርሴማ በኩል ያገኙት ድንቅ የሆነ መንፈሳዊ ትስስር የክርስቶስ ተቃዋሚውን ማንነት ለማጋለጥ ይበቁ ዘንድ ነው።

___________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ድሬዳዋ በጎርፍ ተጥለቀለቀች | በሚያዚያ ወር በረሃው ላይ ጎርፍ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 25, 2020

የጫት፣ የጥንባሆና ቡና ባሪያዎች የሆኑት ሀጋራውያኑ ቆለኛዎች ለኢትዮጵያ እርግማን ናቸው፤ ሞትንና ባርነትን ያመጡ ሥጋዊ ፍጥረታት ናቸው፤ ስለዚህ ከእግዚአብሔር የሆናችሁ መንፈሳዊ ፍጥረታት እንደ ድሬዳዋ፣ ሐረር፣ ናዝሬት፣ ሀዋሳ ፣ ጎባ ፣ ጅማ የመሳሰሉትን ቦታዎች ወይ ተዋግታችሁ ነፃ አውጧቸው አልያ ደግሞ ወደ ተቀደሱት ተራሮች አምልጡ።

___________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

አውሬው መንግስት የተሰወሩትን ተማሪዎች ቤተሰቦችን እያዋከበና እያስፈራራ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 25, 2020

ምን እየደበቁ ነው? እንደሚወራው የተዋሕዶ ወጣት ተማሪዎቹን በአሰቃቂ መልክ ገድለዋቸው ይሆን? የኦሮሞዎች ስም እንዳይጠፋ ስግተው ይሆን? መንግስት ተብየውስ በይሑዳ አንበሣ ላይ በከፈተው ጦርነት ተጠምዷል ፥ ቤተ ክህነት ግን የት አለች? ማሕበረ ቅዱሳንስ? ሰባኪያንና መምህራንስ? እህተ ማርያምስ? ሴቶችስ? ኢትዮጵያውያን ነን የምትሉ ሁሉ የት ገባችሁ? ዝምታችሁ ያደንቁራል? እግዚአብሔር የሰጣችሁን ስጦታ፣ ፀጋና ኃላፊነት ለዚህ ጊዜ ካልተጠቀማችሁበት ለመቼ ሊሆን ነው? ኮሮና በር እያንኳንኳች አንዲት ቃል እንኳን ስለ በጎቻችሁ መጥፋት ለመተንፍስ ኮራችሁ ፥ ካሁን በኋላስ ማን ሊሰማችሁ? ማንስ ሊያምናችሁ? እንደው እግዚአብሔር ይይላችሁ!

______________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: