Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2020
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    27282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for April 21st, 2020

የፍጻሜው ዘመን ምልክቶች | አሁን ደግሞ ቍራዎቹ የቴክሳስን ግዛት ወረሯት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 21, 2020

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፴፯፡፴፱]

የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና። በዚያች ወራት ከጥፋት ውኃ በፊት፥ ኖኅ ወደ መርከብ እስከገባበት ቀን ድረስ፥ ሲበሉና ሲጠጡ ሲያገቡና ሲጋቡም እንደ ነበሩ፥ የጥፋት ውኃም መጥቶ ሁሉን እስከ ወሰደ ድረስ እንዳላወቁ፥ የሰው ልጅ መምጣት ደግሞ እንዲሁ ይሆናል።

ወረራ እያካሄዱ ያሉት እነማን እንደሆኑ እያየናቸው ነው፤ አዎ! ይህም የቍራ ወረራ ቀላል ነገር አይመስለኝም፤ ቍራዎች በየሃገሩ በዝተዋል፣ ሌሊት ሁሉ ሳይቀር ሲጮሁ ይሰማሉ።

በመጽሐፍ ቅዱስ መጀመሪያ የተጠቀሰችው ወፍ ቍራ ስትሆን ቀጥሎም ርግብ ናት። ከተዓምረኛው የማርያም መቀነት ክስተት ጋር በተያያዘ ሰሞኑን አባታችን ኖህን እያስታወስነው ነው።

[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፰፥]

ቁራንም ሰደደው፤ እርሱም ወጣ፤ ውኃው ከምድር ላይ እስኪደርቅ ድረስ ወዲያና ወዲህ ይበር ነበር።

ርግብንም ውኃው ከምድር ፊት ቀልሎ እንደ ሆነ እንድታይ ከእርሱ ዘንድ ሰደዳት።

ግጥም በብሩክ ሰለሞን – ሁለተኛ እድል፦

  • ኖህ ቁራን ሲልከው
  • በዚያው ሄዶ ቀረ
  • ክፉ ነገር ሁሉ
  • በዚያው ጠቁሮ ቀረ
  • ኖህ በመቀጠል
  • ላከ እርግብን
  • አመጣች መልካም ዜናን
  • እርግብ በዚያው ቀርታ
  • ቁራ ቢመለስ
  • ነገር ቢቀያየር
  • ታሪክ ሌላ ነበር
  • ፈጣሪ ከሰጠህ
  • ሁለተኛ እድል
  • እንደምንም ብለህ
  • ታሪክህን ቀይር
  • እንደ ቁራ ጠቁረህ አትቅር
  • እንደ እርግብ
  • የዋህ ሁን ገራገር

____________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኮሮና ሁሉንም ፩ አደረገች | ዘረኞቹ ቢጫ ቻይናውያን ጥቁሮች ሆነው ከእንቅልፋቸው ነቁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 21, 2020

በኮሮና ተጠቅተው የነበሩት ሁለት የቻይና ዶክተሮች ከማገገሚያ አልጋቸው ሲነቁ ቢጫው ቆዳቸው ሙሉ በሙሉ ጠቁሮባቸው ተገኘ።

ኮሮና ጋኔን ናት ፥ ዘረኝነት የጋኔን አንዱ መገለጫ ነው!

እንግዲህ የእነዚህ ሁለት ዶክተሮች መጥቆር ሰሞኑን ቻይናውያን በጥቁር ሰዎች ላይ እያራገፉት ያለውን የዘረኝነትን ጋኔን “ዋ! ! ! !” እያሉ እራሳቸውን በመስተዋት እንዲያዩት ይረዳቸው ይሆናል።

በጣም የሚገርም ዘመን እኮ ነው፡ ጃል! ግን የዘረኝነትን ውጤቶች እያየን ነው? ነጮቹ ቻይናን በኮሮና ቫይረስ ከበከሏት በኋላ ሌት ተቀን ይኮንኗታል ፥ ቻይና ግን በሚሊየን ለሚቆጠሩ ቻይናውያን የአገሮቻቸውን በሮች ብርግድ አድርገው የከፈቱትን ጥቁሮችን ታጠቃለች። ታዲያ የምዕራብ እና ምስራቅ ኢአህማንያን ሁሉም አብረው በአንድነት እየሠሩ እንደሆነ አይነግረንምን? የተገለባበጠባት ዓለም።

እግዚአብሐር አምላክ ከሦስት ሺህ ሦስት መቶ ዓመታት በፊት ያስተማረን ይህን ነበር፤ የሰው ልጅ ግን ተምሮ ለመለወጥ ሰንፏል።

[ኦሪት ዘኍልቍ ምዕራፍ ፲፪፥]

ሙሴም ኢትዮጵያይቱን አግብቶአልና ባገባት በኢትዮጵያይቱ ምክንያት ማርያምና አሮን በእርሱ ላይ ተናገሩ።

እነርሱም። በውኑ እግዚአብሔር በሙሴ ብቻ ተናግሮአልን? በእኛስ ደግሞ የተናገረ አይደለምን? አሉ፤ እግዚአብሔርም ሰማ።

ሙሴም በምድር ላይ ካሉት ሰዎች ሁሉ ይልቅ እጅግ ትሑት ሰው ነበረ።

እግዚአብሔርም ወዲያው ሙሴንና አሮንን ማርያምንም። ሦስታችሁ ወደ መገኛኛው ድንኳን ውጡ ብሎ ተናገረ፤ ሦስቱም ወጡ።

እግዚአብሔርም በደመና ዓምድ ወረደ፥ በድንኳኑም ደጃፍ ቆመ፤ አሮንንና ማርያምን ጠራ፥ ሁለቱም ወጡ።

እርሱም። ቃሌን ስሙ፤ በመካከላችሁ ነቢይ ቢኖር፥ እኔ እግዚአብሔር በራእይ እገለጥለታለሁ፥ ወይም በሕልም እናገረዋለሁ።

ባሪያዬ ሙሴ ግን እንዲህ አይደለም፤ እርሱ በቤቴ ሁሉ የታመነ ነው።

እኔ አፍ ለአፍ በግልጥ እናገረዋለሁ፥ በምሳሌ አይደለም፤ የእግዚአብሔርንም መልክ ያያል፤ በባሪያዬ በሙሴ ላይ ትናገሩ ዘንድ ስለ ምን አልፈራችሁም? አለ።

እግዚአብሔርም ተቈጥቶባቸው ሄደ።

ደመናውም ከድንኳኑ ተነሣ፤ እነሆም፥ ማርያም ለምጻም ሆነች፥ እንደ አመዳይም ነጭ ሆነች፤ አሮንም ማርያምን ተመለከተ፥ እነሆም፥ ለምጻም ሆና ነበር።

__________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የናዝሬትን ሕፃናት የገደሏቸው ሔሮድሳውያኑ የዋቄዮ-አላህ አርበኞች ናቸው | 100%

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 21, 2020

የእጅ ጽሑፉ ሁሉ የእነርሱ ነው!

ግድያውን የፈጸሙትም ልክ ቃል እንደገቡት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ፣ እንደተመኙት በብርሃነ ትንሣኤ ዕለት(በጨለማው ረመዳን መግቢያ)እንደለመዱት ጨለማን ተገን አድርገው፣ እንዳቀዱት በሴት ህፃናት የተዋሕዶ ልጆች ላይ። የለመዱትን የማጭበርበሪያ ታትክቲክ በመከተል “የጄነሬተር ጭስ፣ መጀመሪያ 6ወንዶች አንዲት ሴት ፤ ከዚያም 6ሴቶች እና አንድ ወንድ(የደምቢዶሎውን ድራማ እናስታውሳለን?)አሉን ፥ ብዙም ሳይቆዩ ፣ በበነገታው፤ ይህ የግድያ ተግባራቸው ቁጣ እንዳይቀሰቅስና ጉዳዩን ከኦሮሚያ ሲዖል ቶሎ አውጥቶ ጉዳዩን ለማስቀየስ “በደቡብ ኢትዮጵያ 9 ኢትዮጵያውያን ህጻናት በታጣቂዎች ታግተው ተወሰዱ” የሚል ዜና እንዲሠራጭ ተደረገ።

አትኩሮታቸው ሁሉ የህብረተሰቡ ምሰሶዎች በሆኑት ሴቶችና ሕፃናት ላይ ነው።

በሴት ሕፃናቶቻችን ላይ እየተፈጸመ ያለውና በታሪካችን አይተነውም ሰምተነውም ለማናውቀው አሰቃቂ ወንጀል ሁሉ የሚከተሉት ግለሰቦች በጥብቅ ተጠያቂዎች ናቸው፤ ኢትዮጵያውያን ስሞቻቸውን መዝግቡ፦

አብይ አህመድ ፣ ለማ መገርሳ ፣ ታከለ ኡማ ፣ ሽመልስ አብዲሳ ፣ ጃዋር መሀመድ ፣ በቀለ ገርባ ፣ ህዝቄል ገቢሳ ፣ ዳውድ ኢብሳ ፣ አምቦ አርጌ ፣ ፀጋዬ አራርሳ ፣ አደነች አቤቤ ፣ ሞፈሪያት ካሜል ፣ መአዛ አሸናፊ ፣ ሳህለወርቅ ዘውዴ ፣ ብርቱካን ሚደግሳ ፣ ታዬ ደንደአ ፣ ሌንጮ ባቲ ፣ ሌንጮ ለታ ፣ ዳንኤል ክብረት ፣ ብርሀኑ ነጋ ፣ ገዱ አንዳርጋቸው ፣ ደመቀ መኮንን ፣ አንዳርጋቸው ፅጌ ፣ አንዱዓለም አንዳርጌ ፣ ታማኝ በየነ ፣ አበበ ገላው

________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: