በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ! ባልሳሳት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሁለት ሺህ ዓመት ታሪክ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው። “የማንቂያው ደወል” ለካስ ዲያብሎስን ነበር ያነቃው!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 1, 2020
በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ! ባልሳሳት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሁለት ሺህ ዓመት ታሪክ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው። “የማንቂያው ደወል” ለካስ ዲያብሎስን ነበር ያነቃው!
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: 666, ቤተ ክርስቲያን, አድባራት, ክርስትና, ወረርሽኝ, ዘመነ ኮሮና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ገዳማት, ጸበል, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፪ሺ፲፪, ፭, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 1, 2020
ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ዕለት(ኪዳነ ምህረት) ከረፋዱ 11 ሰዓት አካባቢ ይህን ምስል ያነሳቸው አንዲት ልጃገረድ ነች። የተነሳውም በሰሜን ምስራቅ አርጀንቲና ኮሪየንቴስ ግዛት፡ በ ሳን ካርሎስ ከተማ ነው።
ፎቶግራፍ አንሺዋ እንደገለጸችው በሰማዩ ላይ “በመጀመሪያ የማርያም መቀነት/ቀስተ ደመና መታየት ጀመረ ፣ ከዚያም አንዳንድ ጠብታዎች በፀሐይ ዙሪያ ያለውን የድንግል ማርያምን ምስልን መፍጠር ጀመሩ።”
በሌላ በኩል ከዚህ ጋር በተያያዘና ጣልያንን አስመልክቶ፦
አብዛኛው የአርጀንቲና ነዋሪ ስፓንኛ ቋንቋ ተናጋሪ ቢሆንም ዝርያው ግን ጣልያናዊ ነው። በጎረቤቷም በኡሩጓይም አንድ ሦስተኛው ነዋሪ ጣልያናዊ ነው። እኔን ሁሌ ቁስል የሚያደርገኝ ነገር እኛ የዘመኑ የኢትዮጵያ ትውልድ እግዚአብሔር የሰጠንን አንዲት ትንሽ ሃገር እንኳን ደፍረን መክላከል እናመነታለን፡ ጣልያኖች ግን 11 ሺህ ኪሎሜትር ያህል ውቂያኖሱን ተጉዘው አርጀንቲና እና ኡሩጓይ የተባቱን በጋራ ከትዮጵያ በሦስት እጥፍ የሚገጅፉትን ሃገራት መስርተው የተንደላቀቀ ኑሮ ሲኖሩባቸው ማየቱ ነው።
ሌሎቹም እንደዚሁ፦ እንግሊዞች መላው ዓለምን ፥ ጀርመኖች ዩ.ኤስ አሜሪካን ፣ ካናዳን፣ ደቡብ አፍሪቃን፣ እና ቺሌን ፥ ፈረንሳዮች አሜሪካን፣ አፍሪቃን እና ካናዳን፣ ሆላንዶች ደቡብ አፍሪቃን፣ ሱሪናምንና አሜሪካን ፥ ፖርቱጋሎች ብራዚልን ፥ ስፔይኖች የተቀረውን ደቡብ አሜሪካንና ሜክሲኮን ፥ አረቦች ሰሜን አፍሪቃን ወዘተ ወርረው በመያዝ ዘሮቻቸውን አስፍረውባቸዋል። ኢትዮጵያውያን ግን እግዚአብሔር በሰጣቸው ብቸኛ ሃገራቸው እንኳን በክብር ለመኖር ተስኗቸዋል። ኤርትራን፣ ጅቡቲን፣ ሱዳንን፣ የመንን፣ ሶማሊያንና ኬኒያን ወደ ኢትዮጵያ በማስመለስ ፈንታ “አዲስ አበባ የማናት?” ብለው ከንቱ ጥያቄ ማቅረብ ጀምረዋል። ኤዶማውያንና እስማኤላውያንን ከሃገራቸው ጠራርገው በማስወጣት ለመጭው ትውልድ አመቺ የሆነችውን ሃገር በመፍጠር ፋንታ ሴት ልጆቻቸውን በባርነት ለእስማኤላውያኑ አረቦችና ኦሮሞዎች አሳልፈው ይሰጣሉ። ምን ዓይነት ደካማና ቅሌታም ትውልድ ብንሆን ነው?
እስኪ እራሳችንን እንጠይቅ፤ እንደው ከእነዚህ ለመቶ ሃያ ቀናት ያህል ከተሠወሩት ምስኪን እህቶቻችን መካከል አንዷ ወደ ሃገራችን የመጣችው ወላዲተ አምላክ ብትሆንስ? እመቤታችን ትጠብቃቸውና፤ እነዚህ ታታሪ በገና ደርዳሪ ሕፃናት በተመሳሳይ ሁኔታ ላይ ቢገኙ ኖሮስ? ከስጋ ልጆቻችሁና እህቶቻችሁ መካከል ቢሆኑስ?
የእመቤታችን አማላጅነት እረድኤትና በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!!!
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Health | Tagged: Argentina, ሰማይ, ቀስተ ደመና, አርጀንቲና, ኮሮና ቫይረስ, የማርያም መቀነት, የታገቱት እህቶች, ድንግል ማርያም, Coronavirus, Miracle, Protection, Rainbow, Sky, Virgin Mary | Leave a Comment »