ኮሮና ቫይረስን በቻይና እና በኮርያ የቀሰቀሰው አንድ የፕሮቴስታንት ቸርች ኑፋቄ ነው ተባለ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 9, 2020
አቴይዝም (አምላክ–የለሽነት) + ፕሮቴስታንቲዝም + ኮሙኒዝም + እስላሚዝም + ሂንዱይዝም + ቡድሂዝም + ፌሚኒዝም + ሰዶሚዝም + ቩዱይዝም + ዋቀፌታይዝም = አደገኛ ቫይረስ
“ፕሮቴስታንት ነኝ” የሚለው የዋቄዮ–አላህ ልጅ አብዮት አህመድ አሊ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ወደ ቻይና በመላክ የኮሮና ቫይረስ ተሸካሚ እንዲሆን አድርጎታል። ቫይረሱ መቀስቀሱ ጥሩ አጋጣሚ ፈጥሮለታል። አምና ልክ በዚህ ዕለት የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላንን በደብረዘይት–ሆራ እንዲከሰከስ ያደረገው አብዮት አህመድ ነው የሚል ስሜት አሁንም አለኝ(በወቅቱ የእስክንድር ነጋ ጉዳይ በጣም አስደንግጦት ስለነበር ዓለም አቀፍ አትኩሮት የሚስብ ድርጊት መፈጸም ነበረበት / የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት (ባልደራስ)፣ በዛሬው ዕለት (መጋቢት 21 ቀን 2011 ዓ.ም) ሊሰጥ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ በፖሊስ ሀይሎች ሊሰረዝ ችሏል)።
የቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን ሞዴል ችግር እንዳለበትና ቀደም ሲልም በኢንዶኔዥያ መከስከሱ በወቅቱ ለግራኝ አህመድ ጥሩ አጋጣሚ ፈጥሮለት ነበር። ሰውየው በጋኔን የተሞላና የሚመራ ነው!
አሁንም የቫይረሱና የአባይ ወንዝ ድራማ ከታገቱት / ምናልባትም ከገደላቸው እህቶቻችን ጉዳይ ሰውን ለማራቅ እንዲችል ይረዳው ዘንድ ጥሩ አጋጣሚ ተፈጥሮለታል። ደግሞም ተቀዳሚ ሊሆን የሚገባውን ይህን አንገብጋቢ ጉዳይ በማስረሳቱ ረገድ ስኬታማ እንደሆነ እያየነው ነው።
Leave a Reply