Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 26, 2020
በፍልስጢማውያኗ ጋዛ ከተማ ጎዳና ላይ ሁለት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ከመለከፋቸው አንድ ቀን በፊት ባለፈው አርብ መጋቢት 20 ቀን 2020 ጋዛ ኢማም ጀሚል አል–ሙታዋ በጋዛው ነጭ መስጊድ ውስጥ ባካሄደው ስብከት ላይ “ኮሮና ቫይረስ “የአላህ ወታደር” ነው” ብሏል። “ቫይረሱ አሜሪካን ፣ እስራኤልን ፣ ኢራን ፣ ጣልያን እና ቻይንን በእጅጉ ይጎዳል እንጅ በፍልስጤማውያን እና በጋዛውያን ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት አያስከትልም።በ ኢራን እና ጣልያን በየ ስምንት ደቂቃው ሰው ይገድላል፣ አለ ኢማሙ በመቀጠል፤ ቫይረሱ በእነዚህ ሃገራት ላይ መሰራቱን እንዲቀጥልም ለአላህ እጸልያለሁ። እስኪ ተመለከቱ በአል–ክሳ መስጊድ ላይ የሚያሤሩትን ሤራ… ቫይረሱ የአላህን ታላቅነት ያሳያል።” በማለት የጥላቻ ስብከቱን አገባድዷል።
ይህ ጽንፈኛ ስብከት በቀጥታ የተላለፈው በአል–ቅሳ ቲቪ (ሐማ – ጋዛ)ነበር።
ያው እየሞቱና ወደ ሲዖል እየወረዱ ይራገማሉ፤ ልከ እንደ ነብያቸው መሀመድ።
እስኪ እናነጻጽረው፤ የተዋሕዶ ካህናት ሌት ተቀን በረከቱን፣ ጸሎቱን፣ ጸበሉንና ማዕጠንቱን ለመላው ዓለም በጎነት ለጠላቶቻቸውም ሳይቀር ያበረክታሉ ፤ ይህ የዲያብሎስ አገልጋይ ግን ለንጹሐን ሳይቀር ሞቱን ይመኝላቸዋል። ምናለ እንደ አጭበርባሪው አህመድ ዲዳት እሱን ባስቀደመው!
ቁርአን–ቫይረስ = ኮሮና ቫይረስ
___________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሙስሊሞች, ስብከት, ሸህ, ኢማም, እስልምና ኢትዮጵያ, ኮሮና ቫይረስ, ጋዛ, ጥላቻ, ፍልስጤም | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 26, 2020
________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መካ, ሳውዲ አረቢያ, አብዮት አህመድ, ኢትዮጵያ, እኅተ ማርያም, ካይሮ, ኮሮና ቫይረስ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ግብጽ, ጣልያን, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 26, 2020
ነገሩ፤ ወይ ሊበሏት የፈለጓትን አሞራ ዶሮ ይሏታል ፥ ወይንም ዶ/ር ቴዎድሮስ ምናልባት ለመጭው ቴዎድሮስ መንገዱን እየጠረጉለት ይሆናል። ሰሞኑን በጣም ወርደውባቸዋል! ምን ይሆን?
ይህ ቫይረስ የኢትዮጵያን የውስጥና የውጭ ጠላት እሚጠራርግ ከሆነና፤ ዶ/ር ቴዎድሮስ በእኔ በኩል ስልጣን ላይ እንደወጡ ስመኘው የነበረው ዓይነት ሚና ተጫውተው ከሆነ የቴዎድሮስ እጩ ሊሆኑ ይችላሉ። ካልሆነ እና የኢሉሚናቲዎች ሉሌ ሆነው በሕባችን ላይ ጉዳት ካመጡ፤ ወዮላቸው! የመጀመሪያውን ያድርገው! መቼም እግዚብሔር ባላሰብነውና ባልጠበቅነው መንገድ ነው ሁሉን ነገር እየሠራ ያለው።
ለማንኛውም “ክትባት” የተባለ ነገር እንዳትከተቡ! ተናግሬአለሁ፤ በጭራሽ!
👉 ጋዜጠኛው ፕሬዚደንት ትራምፕን እና ዶ/ር ፋውቺን በዶ/ር ቴዎድሮስ የሚመራው የዓለም የጤና ድርጅት አላግባብ በሆነ መልክ ለቻይና በጣም ያዳላል ወይ?” በማለት ሲጠይቋቸው፡፡ የሚከተለውን መለሱ፦
👉 ፕሬዚደንት ትራምፕ፤ “ይህን አስመልክቶ አንዳንድ ደስ የማይሉ ነገሮችን እየሰማን ነው፤ የ ዶ/ር ቴዎድሮስ ድርጅት አግባብ ባልሆነ መልክ ለቻይና ወግኗል፤ ብዙ ሰዎች በዚህ አልተደሰቱም
👉 ዶ/ር ፋውቺ፦
“ዶ/ር ቴዎድሮስን ገና የኢትዮጵያ ጤና ሚንስትር እያለ ለረጅም ጊዜ አውቀዋለሁ፤ በጣም የተዋጣለት ሰው፡፡” ለበርካታ ዓመታት የዓለም የጤና ድርጅት ችግሮች አጋጥመውት የነበረ ቢሆንም አሁን ግን በዶ/ር ቴዎድሮስ መሪነት ጥሩ ሥራ እየተሠራ ነው፡፡ ባለፉት ዓመታት በግልጽ እንደሚታየው የዓለም ጤና ድርጅት ችግር የለውም የሚል ማንኛውም ሰው ድርጁትን እየተመለከተ አይደለም”። እኔ ግን በእሱ አመራር ስር ሁኔታዎች በጥሩ መልክ የተከናወኑ ይመስለኛል፡፡ እሱ ከችግሮቹ ሁሉ ተርፏል።”

👉 ነገር ግን ጋዜጠኛው፦ “የዓለም ጤና ድርጅት ቻይናን ለምን እንደሚደግፍ” ዶ/ር ፋውቺን በድጋሚ ሲጠይቃቸው የሚከተለውን መልስ ከንዴት ጋር ሰጥተዋል፦“እኔ በዚህ ጉዳይ ላይ አስተያየት መስጠት አልችልም ምክንያቱም አመለካከቴ የለኝምና ፣ ጥያቄዎ ምን እንደ ሆነ አላውቅም ፣” በማለት ገለጻቸውን አቁርጠዋል።
👉 ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፈገግታ፤ “ወደ ክለቡ እንኳን ደህና መጡ!፡፡ ትናንትና ከዶ/ር ቴዎድሮስ ጋር አውርቻለሁ፤ በጎ ሰው ይመስላል፤ ግን አላውቅም!”
ዋው ያውም “በአንተ!”!
_______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: anti-Ethiopia Conspiracy, ሕዝብ ቁጥር ቅነሳ Vaccines, ተላላፊ በሽታዎች, ቻይና, ኢትዮጵያ, ክትባት, ኮሮናቫይረስ, ወረርሽኝ, የኢትዮጵያ አየር መንገድ, ዶ/ር አንቲኒ ፋውቺ, ዶ/ር አድሃኖም, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፕሬዚደንት ትራምፕ, Depopulation Agenda, Dr. Teodros Adhanom, Ethiopia, Ethiopian Airlines, WHO | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 26, 2020
አቤት ድፍረት! አቤት ቅሌት!
ዓለም በኮሮና ቫይረስ ተናውጣልች፤ በቱርክም በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች በቫይረሱ እንደተያዙ ይታወቀል (ኤርዶጋን ደብቆታል)፤ በክርስቶስና ልጆቹ ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ያላቸው ሸሆችና ኢማሞች ግን በክርስቲያኖች ቁስል ላይ ጨው ለመጨመር እዚህ ታሪካዊ የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ውስጥ ገብተው አስቀያሚውን የአዛን ጩኸት ያሰማሉ። እርኩሶች! ልሳናቸው ይዘጋባቸው!
ሌላ የሚገርመው፤ ልከ የኮሮና ቫይረስ በቻይና መቀስቀሱ እንደተሰማ ቱርክ በሃገሯ የሚገኙትን በሚሊየን የሚቆጠሩና “ስደተኞች” የተባሉትን መሀመዳውያን ወራሪዎችን ወደ ኦርቶዶክስ ግሪክ በጉልበት ለማስገባት መወሰኗ ነው።
እናስታውስ፤ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ቀዳማዊ ግራኝ አህመድን አሰማርታ አባቶቻችን ካህናትን፣ ምዕመናንን ስታሳርድ፣ ዓብያተ ክርስቲያንን ስታቃጥልና ስትዘርፍ የነበረችው ቱርክ ናት ፣ ዛሬም ከቱርክ ድጋፍ በማግኘት ላይ ያለው የዳግማዊ ግራኝ አህመድ አሊ ኦሮሞ ሠራዊት ተመሳሳይ ተግባር በመፈጸም ላይ ነው። የሚገርም አይደልም? እነዚህ ከሃዲዎችም ልክ እንደ ቱርክ የኮሮና ቫይረሰን መስፋፋት ተገን አድርገው በድፍረትና በንቀት ክርስቲያኖችን በመተናኮል ላይ ናቸው።
ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ ጊዜ የቀረበ ጽሑፍና ቪዲዮ፦
እ.አ.አ (532-537)በንጉሠ ነገሥት ዮስጢያኖስ የተመሠረተውና “ሀጊያ ሶፊያ” ወይም “ቅድስት ጥበብ” በሚለው የመድኃኔዓለም ስሙ የተሰየመው ይህ የእግዚአብሔር ወልድ ቤተ ክርስቲያን በቁስጥንጥንያ መንበር ታላቁ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ሲሆን እጅግ አስደናቂ የሕንጻ ጥበብ የታየበትና የብዙ ቅዱሳን አጽም ያረፈት ታላቅ ካቴድራል ነበረ። በኦርቶዶክሳዊያንና በዓለም የክርስትና ታሪክ ውስጥ ታላቅ ሥፍራ ያለውና በዩኔስኮ ከተመዘገቡ የዓለም ቅርሶች አንዱ የሆነው ይህ ቤተ ክርስቲያን በ1453 ዓ ም ቁስጥንጥንያ፡ ያሁና ኢስታምቡል፡ በኦቶማን ቱርክ እጅ ስትወድቅ በሱልጣን መሀመድ ዳግማዊ ትእዛዝ ወደ መስጊድነት ተቀይሯል። ከ1935 ዓ ም እስከ ዛሬም ድረስ ደግሞ ወደ ቤተ–መዘክርነት ተቀይሮ የቀደመ ታሪኩ ብቻ እየተነገረ ለጎብኚ ክፍት ሆኖ ይገኛል። አሁን እብዱ የቱርክ ፕሬዚደንት ሬሴፕ ጣይብ ኤርዶጋን በሙስሊም ወንድሞቹ ግፊት ይህን ታሪካዊ ቤተክርስቲያን መስጊድ የማድረግ ፍላጎት እንዳለው አውስቷል።
የክርስቲያን ሃገራትን በመውረር እስካሁን ድርስ ይዛ የቆየችው የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ መጥፊያዋ ተቃርቧል፤ ቁስጥንጥንያንም ለግሪኮችና አርመኖች በቅርቡ ትመልስ ዘንድ ትገደዳልች፤ ስልዚህ በጣም ያቁነጠንጣታል ያለው። እንደ እኛዎቹ ሁሉንም ነገር “ኬኛ” ትላለች። አውሮፓ የእኔ ነው፣ ሰሜን አፍሪቃ የእኔ ነው ትላለች። እንዲያውም “አሜሪካን እኛ ቱርኮች ነን ያገኘነው” በማለት እብዱ ኤርዶጋን በቅርቡ ቀለባብዶ ነበር። “ኬኛ” የመሀመዳውያን መንፍስ እንደሆነ እያየን ነው?
የሀጊያ ሶፊያ ቤተክርስቲያን ወደ ቀደመ ክብሩ መመለስ በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ ኦርቶዶክስ ምእመናን ታላቅ ደስታ የሚሆን ነው። በዓለም ዙሪያ ብዙ የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት በሀጊያ ሶፊያ ቤተክርስቲያን ሕንጻ አምሳል መሠራታቸውም ለቤተክርስቲያኑ የሠጡትን ትልቅ ሥፍራ የሚያስረዳ ነው። ሀጊያ ሶፊያን መስለው ከተሠሩ ቤተክርስቲያኖች መካከል በግብጽ ካይሮ የሚገኘው የዘይቱን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያንና በኢትዮጵያ የሚገኘው የርእሰ አድባራት አክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ይጠቀሳሉ። በቱርክ እና ግብጽ የሚገኙት ሙስሊሞችም አብዛኛዎቹን መስጊዶቻቸውን ከዚህ ድንቅ ቤተክርስቲያን ሕንፃ ኮርጀው ነው የሠሯቸው።
ቀድሞ ቁስጥንጥንያ ዛሬ ደግሞ ኢስታንቡል በመባል የምትታወቀው የግሪኮችና አርመኖች ከተማ ስሟን ያገኘችው „εἰς τὴν πόλιν“ „is tim boli (n)„ ከሚለው የግሪክኛ ቃል ነው። “ከተማው” ወይም “በከተማው” ማለት ነው፤ ለቁስጥንጥንያ። የኦርቶዶክስ ጠላት የሆኑት ቱርኮች ግሪክ ኦርቶዶክሶችን የጎዱ ስለመሰላቸው ነበር ቁስጥንጥንያን ኢስታንቡል ብለው የሰየሙት። ልከ በአገራችንም ከሃዲዎቹ የዋቄዮ አላህ ልጆች ኦርቶድክስ ኢትዮጵያን ያሸነፉ መስሎ ስለታያቸው አዲስ አበባን “ፊንፊኔ” ብለው ለመጥራት ይታገላሉ፤ ግን ፊንፊኔ የአማርኛ ቃል መሆኑን አላወቁም ነበር።
+______________________________________+
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሀጊያ ሶፊያ, ቁስጥንጥንያ, ቱርክ, ንጉሠ ነገሥት ዮስጢያኖስ, አብይ አህመድ, አዛን, ኢስታንቡል, እስልምና, ኮሮሞ ቫይረስ, ኮሮና ቫይረስ, የክርስቶስ ተቃዋሚ, ግሪክ, ግራኝ አህመድ, ፀረ-ክርስቶስ | Leave a Comment »