በለንደኑ የሃይድ ፓርክ።
ኮሮና ቫይረስ ለወራሪዎቹ መሀመዳውያን አጥፍቶ–ጠፊዎች ትልቅ የባዮሎጂ መሣሪያ ይሆናል። የኢራን ሙላዎች በጉዳዩ ላይ ፍላጎት እንዳላቸው በግልጽ ተናግረዋል። ለዚህም ነው በትናንትናው ቪዲዮ ላይ፤ የወራሪዎቹ ንጉስ አጥፍቶ–ጠፊው አብዮት አህመድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና የሚያደርገውን በረራውን እንዲቆም ያላደረገው ያልኩት።
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 11, 2020
በለንደኑ የሃይድ ፓርክ።
ኮሮና ቫይረስ ለወራሪዎቹ መሀመዳውያን አጥፍቶ–ጠፊዎች ትልቅ የባዮሎጂ መሣሪያ ይሆናል። የኢራን ሙላዎች በጉዳዩ ላይ ፍላጎት እንዳላቸው በግልጽ ተናግረዋል። ለዚህም ነው በትናንትናው ቪዲዮ ላይ፤ የወራሪዎቹ ንጉስ አጥፍቶ–ጠፊው አብዮት አህመድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና የሚያደርገውን በረራውን እንዲቆም ያላደረገው ያልኩት።
Posted in Ethiopia | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 11, 2020
አባታችን እነ አባ ዘ–ወንጌል የነገሩን ሁሉ ሲፈጸም እየታየን ነው።
ከዚህ በፊት ባቀረብኩት ቪዲዮ፦
“አቶ ታየ ቦጋለን ይህን ያህል እብሪተኛና ቁጡ ያደረገው የትግሬ ጥላቻ ይሆን?”
ስል፡ አሁን ይህ ነገር እንደሚከሰት ይታወቀኝ ነበር። አቶ ታየ “አማራ” የሚሏቸውን ኢትዮጵያውያንን “ኢትዮጵያ ሱሴ፣ ምኒልክ ባለውለታዬ” እያሉ ለማደንዘዝ ብሎም በደገኞቹ ሰሜን ኢትዮጵያውያን መካከል ጸብ፣ መቃቃርና ግጭት እንዲቀሰቀሰ እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ ካዘጋጃቸው ብዙ የፊደል “ተ” ዝርያዎች መካከል አንዱ ነው። ታየ ቦጋለ፣ ታየ ደንድዓ፣ ታድዮስ ታንቱ፣ ታከለ ዑማ፣ ታምራት ነገራ፣ ፍቅሬ ቶሎሳ …”ቶ“…
ታስታውሳላችሁ፤ ጂኒ ጃዋር በመንግሥት ተመድበውለት የነበሩት የደህንነት ጥበቃ አባላት በምሽት እንዲነሱብኝ ታዘዋል በሚል በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያስተላለፈው መልዕክት ቁጣን፣ ተቃውሞንና ጭፍጨፋን ሲቀሰቀስ አቶ ታየ ቦጋለ የጃዋርንና የአብዮት አህመድን ቅሌት ለመሸፈንና የሰውን አትኩሮትን ወደእርሱ ለመውሰድ አቶ ታየ ቦጋለ “ልሞት ነው፡ ላሜ ቦራ የልጆቼን እና ሚስቴን ነገር አደራ!” ሲል?
የእነዚህ ሰዎች በሕዝባችን ላይ ያላቸው ንቀት በጣም የሚገርም ነው!
እግዚአብሔር ይርዳቸው!
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: ሐሰት, መጋቢ ሐዲስ እሸቱ, ስነ ምግባር ማጣት, ታሪክ ክለሳ, ታየ ቦጋለ, አሕዛብ, አምልኮተ ጣዖት, አባ ገዳ, አፄ ዮሐንስ, ኢትዮጵያ, ክህደት, ዋቄፈና, ውንጀላ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 11, 2020
መጋቢት ፩ – አፄ ዮሐንስ ፬ኛ ንጉሠ ነገስት ዘ–ኢትዮጵያ የፅዮን ጠባቂ ፻፴፩/131ኛው የመስዋዕት ቀን።
“እኔ ዮሐንስ እንደሆንኩ ሐሳቤም፡ ነፍሴም፡ ሃይማኖቴም አንዲት ናት!!! የሀገሬን መደፈር የሕዝቤን መዋረድ በሕይወቴ ቁሜ አላይም፤ አልሰማም!!! የሚንቁኝንና አንበገርልህም የሚሉኝን እገጥማለሁ ብዬ ጦሬን ወደ ወንድሞቼ አላዞርም” አንገቱን የሰጠው ንጉሣችን ዩሐንስ ፬ኛ።
ይህ ጉዳይ ቀላል ጉዳይ አይመስለኝም፤ ሃገርንና እያንዳንዱን ግለሰብ የሚመለከት ወቅታዊ ጉዳይ ነውና ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል በግልጽና በንጹሕ ልብ ሊነጋገርበት የሚገባው ጉዳይ ነው። ጠላት ከብዙ አቅጣጫ እየተለሳለሰ መጥቷል።
ባለፈው ጊዜ መገናኛ ላይ ሆኜ ወደ ኮተቤ የሚሄዱትን ታክሲዎች እጠብቅ ነበር። ዕለቱ ሐና ማርያም ስለነበር ወደ ኮተቤ ሐና ማርያም መሄድ ፈልጌ ነበር። መንገዱ በመሃል እየተሠራ ስለነበር ወደዚያ የሚሄድ በቂ ታክሲ ስላልነበር ብዙ አስጠበቀኝ። በአጠገቤ አንዲት የሃገር ልብስ የለበሰች ወጣት እናት አብራኝ ትጠብቅ ነበር። የሆነ ሰዓት ላይ አንድ ታክሲ የመንግስቱ ኃይለማርያምን ፎቶ ለጥፎ ሲያልፍ አየሁትና ለሴትዮ በሀዘን “እያየሽ ነው ዘመዶቼን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለው፣ የብዙ አዲስ አበባ ነዋሪዎችን ሕይወት የቀጠፈውን የመንግስቱ ኃይለማርያምን ፎቶ ሙሉ አዲስ አበባ በየታክሲውና ሎንቺናዎች ላይ ተለጣጥፎ ሳይ ደሜ ይፈላል።” ስላት በሃዘን ተሞልታ ከዚሁ ጋር በተያያዘ የክርስትና አባቷ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እንደሆኑና በግል ሕይወቷ ብዙ ተዓምረኛ የሆኑ ነገሮች እንዳደረጉላት እያጫወተችኝ ወደ ሐና ማርያም አብረን አመራን።
“ሀገሬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!” የሚለውን አባባል ስታነሳለኝ የታየኝ፤ እንዴ ሙሉ አዲስ አበባን ብትዘዋወሩ አንድም የአፄ ዮሐንስን ወይም የራስ አሉላ አባ ነጋን ፎቶ የለጠፈ ታክሲ አታዩም። (የአፄ ቴዎድሮስ፣ የአፄ ምኒልክ፣ የአፄ ኃይለ ሥላሴ፣ የመንግስቱ ኃይለ ማርያም፣ የአብይ አህመድና ለማ መገርሳ፣ የቼጉቬራ ወዘተ ፎቶዎች በብዛት ተለጥፈው ይታያሉ)። እንዲያውም ጠለቅ ብዬ ስሄድ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ ለ አፄ ዮሐንስ እና ራስ አሉላ መታሰቢያነት ይውል ዘንድ በስማቸው የቆመ ሃውልት፣ የተሰየመ መንግድ፣ አደባባይ፣ ትምህርት ቤት ወይም ሆስፒታል አንድም የለም። ቅዱስ ያሬድ እንኳን ከሙዚቃው ትምህርት ቤትና ዘንድሮ ለይስሙላ ከተመረቀው አደባባይ በቀር መንገድም ሆነ ሰፈር አልተሰየመለትም። የቤተ ክርስቲያን አባት ለሆነው ቅዱስ ያሬድ በስሙ የተሰየመው ቤተ ክርስቲያንም አንድ ብቻ ነው። የሚገርም ነገር አይደለም? ቁልፍ የሆኑ የከተማዋ ቦታዎች ካርል አደባባይ፣ ሃይሌ ጋርሜንት፣ ጀርመን፣ ፈረንሳይ፣ ውንጌት፣ ቸርቺል ጎዳና፣ ጆሞ፣ ፉሪ፣ ጉለሌ ወዘተ እየተባሉ በባዕዳውያኑ ስም ይጠራሉ፤ ለኢትዮጵያና ተዋሕዶ እምነቷ የሞቱላት ግን የሚያስታውሳቸው እንኳን የለም። ለእነ ቦብ ማርሊ እና ካርል ህይንስ ቡም ኃውልት ቆሞላቸዋል በመንግስቱ ኃይለ ማርያም በሲባጎ ታንቀው ለተገደሉት አቡነ ቴዎፍሎስ የተሠራው ኃውልት ግን በአደባባይ እንዳይቆም ተደርጓል። በእርኩስ ቱርክ ለተሰዉት ለእነ አፄ ዮሐንስማ የማይታሰብ ነው።
እስኪ ይህ ለምን እንደሆነ እራሳችንን በንጹህ ልብ እንጠይቅ?
1ኛ. ደገኛ የሰሜን ሰው ስለሆኑ?
2ኛ. ምርጥ የተዋሕዶ አርበኞች ስለነበሩ?
3ኛ. ጥልቅ የሆነውን ኢትዮጵያዊነትን ስለያዙ?
3ኛ. ሰንደቃችንን እና አማርኛን ብሔራዊ ስላደረጉ?
4ኛ. ባዕዳውያኑ የኢትዮጵያ ጠላቶች ስለማይፈልጓቸው?
4ኛ. ቆላማዎቹ ኦሮሞዎች እና ሙስሊሞች ስለሚጠሏቸው?
5ኛ. ብዙ አብሮ ከመኖር የተነሳ ሰው በዋቄዮ–አላህ መተት ስለተያዘ?
በክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ቱርኮች የተጨፈጨፉት አባቶቻችን እንባቸውን እያረገፉ ነው! በቱርክ ሰይፍ የታረዱት አፄ ዮሐንስ መቃብራቸውን እይገለበጡ ነው! እግዚአብሔርም በትውልዱ እያዘነበት ነው።
በዛሬዋም ኢትዮጵያ ከአቡነ ተክለ ሃይማኖት እና አፄ ዮሐንስ ችግር ያለው ከፍተኛ ችግር ያጋጥመዋል!
ይህን ድንቅ ጽሑፍ ከዘጠኝ ዓመታት በፊት በጦማሬ አቅርቤው ነበር፦
የአፄ ዮሐንስ እና የንጉሥ ምኒልክ ዕርቅ
“የእስበሳችን ነገር ያለ ማክረሩ ነው የሚሻለው። ጠንካራ ክንድና ብርቱ ትኩረት የሚገባው ግን እንደ አዞ ከውሀ ውስጥ ብቅ የሚለው ነው“ (አሉላ አባነጋ)
አፄ ዮሐንስ ከጉራዕ ጦርነት በኋላ ሐማሴን ውስጥ ሰነባብተው ወደ ዐደዋ ከመመለሳቸው በፊት የሰሜን ኢትዮጵያ በር የተከበረና የታፈረም እንዲሆን ሲሉ ደጃዝማች ኃይሉ ተወልደ መድኅንና ራስ ባርያውን በገዥነት ሲሾሙ፡ ስመ–ጥሩውን አዋጊያቸውን ሊጋባ አሉላን በራስነት ማዕረግ አስኮፍውሰና አስጊጠው ከመረብ ማዶ ያለውን አገር በጦር አበጋዝነት እንዲጠብቁ ሾሙዋቸው። ከዚያ በኋላም የአፄ ዮሐንስ ትልቁ የሥራ ምዕራፍ የኢትዮጵያን የውስጥ ጉዳይ ማደላደልና ማለሳለስ አንድነቷን ማጽናትና ሕዝቡ ፍትሕ አግኝቶ አርሶና ነግዶ እንዲተዳደር የማድረጉ ጉዳይ ነበር።
ይህን ዓላማቸውን ሊያደናቅፉባቸው እንደሚችሉ አሥግተዋቸው ከነበሩት ሁኔታዎችም ጋር መፋጠጡን ተያያዙት። በሰሜን ኢትዮጵያ በኩል የውስጡን ተቀናቃኝ ቀርቶ የውጭውንም ወራሪ ጠላት ከአንዴም ሁለቴ ኃያሉ ክንዳቸውን ስለአሳረፉበት ለጊዜው ረጭ ብሎላቸዋል። በምዕራብና በመካከል ኢትዮጵያም በኩል የቤገምድር የወሎና የጐጃም ሁኔታ ጋብ ብሎላቸዋል። የጥርጣሬና የሥጋት ትኩረታቸውን የሳበባቸው ግን ሸዋ ሆነ። የወጣትነት ጓደኛቸውና ምስጢረኛቸው ምኒልክ “አፄ” ተብለው ቁጥሩ እስከ ሰባ ሺህ በሚደርስ ሠራዊት ጐልብተው፡ ከሸዋም አልፈው ወሎንና ጐጃምን ለመደረብ ከሚያስፈራሩበት ደረጃ ላይ ወጥተዋል።
አፄ ዮሐንስ ግን፡ የምኒልክን ሁኔታ አንሥተው ከመኳንንቶቻቸውና ከጦር አበጋዞቻቸው ጋር በሚወያዩበት ሰዓት ሁሉ ደጋግመው የሚያነሡት ጉዳይ ነበራቸው።
“ዋናው ሥጋቱና ችግሬ የሠራዊቱ ብዛት አይደለም። ለዚህ ለዚህስ እኔም ላቅ ያለ እንጅ ከእርሱ ዝቅ ያለ ሠራዊት የለኝም። ግን እንደዚያ ማሳያ እንደሚሉት የሰይጣን መልእክተኛ የመሰለ ፈረንጅ ከአጠገቡ አስቀምጦ፡ ከነሙንዚንገር ጋርም የሚያደርገው መላላክና መስማማት ነው።
ከዚያ ሌላ ደግሞ እነዚህ ሚሲዮኖችም በዚያ በኩል ገብተዋል፡. ዋናው ዓላማቸውም ምኒልክን አሳስተውና ጦር አስመዝዘው ከኔ ጋር ለማጋጨት መሆኑን አላጣሁትም። ግዴለም የማደርገውን ዐውቃለሁ” እያሉ ዛቻ አዘልና ትካዜ–ለበስ አነጋገር ያሰሙ ነበር። እርግጥም ነው በዚያ ዘመን ፒዬር አርኖ የተባለ ፈረንሳዊ በዘይላ በኩል ወደ ሸዋ ገብቶ የምኒልክ ባለሟል ሆኖ የእርሳቸውንም መልእክት ይዞ ወደ ግብጽና ፈረንሣይ እየሔደ ‘ዮሐንስን ለመጣል ትልቅ መሣሪያ ይሆናችኋል‘ እያለ ያሽቃብጥ ነበር። ከእርሱም ሌላ ደግሞ በምሕጻረ ቃል “አባ ማስያስ” እየተባለ የሚጠራው ሎሬንዞ ጉልየሞ ማሳያ የሚባለው የሮማ ካቶሊክ ሚሲዮን አባል በሸዋና በከፋ ውስጥ ድርጅቱን አቋቁሞ የምኒልክን ባለሟልነትም አትርፎ ከሚሲዮናዊነቱ ይልቅ በዲፕሎማቲክና በስለላው ሙያ ተሠማርቶ ዮሐንስንና ምኒልክን ለማራራቅና ለማጋጨት በመካከላቸው ገብቶ ነበር።
እነዚሁ ሁለቱ አውሮጳውያን የምኒልክን ጉልበት ከዮሐንስ ጉልበት የጠነከረ ለማድረግ ሲያደርጉት የነበረውን ጥረት ሲከታተሉት የነበሩት ዮሐንስም ክንዳቸውን በቀላሉ የማይታጠፍ ለማድረግና ምኒልክንም ለማስገበር ሲሉ የሠራዊታቸውን ቁጥር እስከ አንድ መቶ ሺህ ከአደረሱት በኋላ፥ ክዚሁ ውስጥ እስከ ዐርባ ሰባት ሺህ
የሚደርሰውን ልዩ ልዩ መሣሪያዎች አስታጠቁት። ከጉንደትና ጉራዕ ጦርነቶች የተገኘው ቀላል መካከለኛና ከባድ መሣሪያም የበላይነታቸውን ያረጋገጡበት ዋናው ትጥቃቸው ነበር።
ከመሣሪያው ጥራትና ብዛትም ሌላ በአጼ ተክለ ጊዮርጊስና በግብጾች ላይ ያገኙት ድል ዝናቸውንና ጥንካሬያቸውን “አበሻ መሬት አውጥቶ በአፍሪቃ፡ በእስያና በአውሮጳ ውስጥ አስተጋብቶላቸው ነበር። በአሜሪካም ውስጥ ቢሆን፡ “የኛ የጦር መኮንኖች ያዘመቱትን የግብጽን ጦር ድል ያደረገ ብርቱ ንጉሥ” የሚል ጸጸት–ለበስ ታዋቂነት አትሮላቸው ነበር።
ታዲያ እንደዚያ ሆኖ ስሙ የገነነ ሠራዊት ሸዋ የገባ እንደሆነ ሊያደርስ የሚችለውን ብርቱ ጉዳት አስቀድመው የተረዱትና የተጠነቀቁበት ከጐልማሳው ምኒልክ ይልቅ አዛውንቱ አጐታቸው ዳርጌ ንበሩ። “ጉዳዩን በቀላሉ አትዩት፤ በየልቦናችሁ ምከሩበትና በእርቅ ይለቅ” ሲሉ አዛውንቱ “ጦር ጠማኝ” ይሉ የንበሩት የምኒልክ የጦር አበጋዝ ግን፤
“ወይ እሳቸው መጥተው፥ ያለዚያ እኛ ዘምተንባቸው ሳንሞካከር እንዴት አስቀድመን እንገብራለን” እያሉ ምኒልክን ይወተዉቱ ነበር።
በዮሐንስ ቤተ መንግሥት እንደአባት ይታዩ የንበሩት ራስ አርአያም በበኩላቸው፤
“የሁለት ወንድማማች ጠብ ማንን ጐድቶ ማንን ይጠቅም ይመስላችሁ? ኢትዮጵያን እኮ ነው የሚያዳክማት! ኢትዮጵያን እኮነው የሚያሳንሳት! ኢትዮጵያን እኮ ነው የጠላቶቿ መሳቂያ የሚያደርጋት! ታሪክ ይወቅሰናል፤ ትውልድ ያፍርብናል፤ ታቦትና መስቀል አስይዘን ካህናትን ወደ ምኒልክ እንስደድ እንጂ ጦር መምዘዙን አልስማማበትም” እያሉ የእህታቸውን ልጅ ከነጦር አበጋዞቻቸው ይቆጡ ነበር።
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: መስዋዕት, ቱርኮች, ነገሥታት, አፄ ዮሐንስ, ኢትዮጵያ, የሃገር ፍቅር, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, የኢትዮጵያ ጠላቶች, ድርቡሾች, Emperor Yohannes IV | Leave a Comment »