መፈንቅለ መንግስት ሊያደርጉ ሞክረዋል የተባሉ ሦስት ከፍተኛ “ልዑሎች” ታስረዋል። አንዱ የንጉስ ሳልማን ወንድም ነው።
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 7, 2020
መፈንቅለ መንግስት ሊያደርጉ ሞክረዋል የተባሉ ሦስት ከፍተኛ “ልዑሎች” ታስረዋል። አንዱ የንጉስ ሳልማን ወንድም ነው።
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: መሀመድ ቢን ሳልማን, መፈንቅለ መንግስት, ሳውዲ አረቢያ, ሳዑዲ አረቢያ, የስልጣን ፉክክር, የኢትዮጵያ ጠላት | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 7, 2020
እስኪ ተመልከቱ ወገኖቹ፤ የድምቢዲሎን ህፃናት ተማሪዎች ግራኞቹ አህመድና ለማ መገርሳ ገድለዋቸዋል። ሕዝቡ በውስጡ ይህን ባወቀበትና ነቅቶ መነሳሳት በጀመረበት ወቅት ተመልሶ ለማስተኛት በበዓላት፣ በአብይ ጾምንና በአባይ ጉዳይ ሕዝቡን በድጋሚ ነደፉት። እነዚህ እባቦች የኢትዮጵያን ሕዝብ ትርታ የሚያዳምጥ ፀረ–ኢትዮጵያ ጆሮ አላቸው፤ እንቁላሎቻቸውን በየቦታው ጥለዋል። መስተዳደራቸውን የሚቃወም ኃይል ብቅ ማለት ሲጀምር ሰርገው በመግባትና እንቅስቃሴዎቹንም በመምራት ኃይሉን ያዳክሙታል፣ ያጠፉታል። ለመስከረም ፬ እና ለታገቱት ተማሪዎች የተጠሩት ሰላማዊ ሰልፎች እንዲሁም በአባይ ጉዳይ ዋሽንግተን ላይ ተካሄዶ የነበር የተቃውሞ ሰልፍ ለዚህ ምስክሮች ናቸው።
ልክ በዚህ ወቅት ከሁለት ዓመታት በፊት የአብይ ጾም ዋዜማ ላይ ማንም የማያውቀው አብይ አህመድ የድጋፍ ሰልፍ በመስቀል አደባባይ ጠርቶ ከኦዳ ዛፍ የተሠራውን ቦምብ በማፍነዳትና ንጹሐንንም ለዋቄዮ–አላህ የመጀመሪያውን ደም እንዲገብሩ በማድረግ እራሱን ለመላው ዓለም አስተዋወቀ። የፈረንሳይ ፕሬዚደንቶች ልክ ስልጣን ላይ ሲወጡ የኑክሌር ቦምብ ሙከራ በደቡብ ፓሲፊቅ ውቂያኖስ ያደርጉት እንደነበረው።
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ለማ መገርሳ, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን, ኦሮሞዎች, ዘረኝነት, የታገቱት ተማሪዎች, ደምቢዲሎ, ግራኝ አህመድ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 7, 2020
እንግዲህ በቅድሚያ ዘረኛ የሆነው ጥቁሩ ሆኖ ተገኘ፤ ያሳዝናል ብዙ እስያውያን በዕለት ተለት ኑሯቸው በቫይረሱ ምክኒያት በጣም ሲሳቀቁ ይታያሉ፤ በሥራ ቦታ ሳይቀር። ለጥቁር ሕዝቦች የተፈጠረ ቫይረስ ሲመጣ ዓለም ጥቁሩን እንዴት እንደምታገለው ለመገመት አያዳግትም ፤ “የሰውን ዘር ለማዳን” በሚል ሰበብ መላው አፍሪቃ ላይ አርከፍክፈው ሰውን ሁሉ እንደ ቆሻሻ ያቃጥሉታል። ዲያብሎሳዊ ፍላጎታቸውና አላማቸው ይህ ነው።
Posted in Curiosity, Ethiopia, Health | Tagged: ማግለል, ባቡር, ኔው ዮርክ, አሜሪካ, እስያዊ, ወረርሽኝ, ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም, ጥቁር, Corona Virus, Dr.Adhanom, Stigma, USA, WHO | Leave a Comment »