![](https://addisabram.wordpress.com/wp-content/uploads/2015/11/ethiopianairlines.jpg)
💵 የ፳፭/25 ቢሊየን ዶላር ቅጣት በቦይንግ፤ ለዘር አጥፊው ግራኝ አህመድ አሊ ቀጥተኛ ያልሆነ የሲአይኤ የገንዘብ ድጋፍ ይሆንን?
….ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው
- ☆ የ ጭራቅ አህመድ የፋሽስት ኦሮሞ አገዛዝ ንብረትና ሃብት ለመንጠቅ ረቂቅ አዋጅ አወጣ።
- ☆ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰዎችን የግል መረጃ ለማተም ያሳለፈው አስደንጋጭ ውሳኔ።
- ☆ The Fascist Oromo Regime of Monster Ahmed Just Drafted Bill to Seize Property and Wealth
- ☆ The Commercial Bank of Ethiopia’s (CBE) alarming decision to publish people’s private data.
The state-owned bank’s decision to publish hundreds of names, account numbers, and photographs of people the bank alleges to have withdrawn unauthorized funds due to a systems glitch, grossly violates people’s data and privacy rights.
The Commercial Bank of Ethiopia violated customers’ private data when it published hundreds of names and photographs of customers in bid to recover lost funds from an ATM network glitch incident.
International digital rights group Access Now and Ethiopia’s Centre for Advancement of Rights and Democracy both slammed the bank’s name-and-shame strategy to recoup $14 million lost during a system glitch that allowed customers to withdraw unauthorized funds back in March.
✈️ 737 Max crash victims’ families seek $25 billion fine on Boeing
The Department of Justice should impose a more than $25 billion fine on Boeing, according to the families of the 346 victims of two 737 Max 8 crashes in Ethiopia and Indonesia.
✈️ Boeing CEO Testifies In Senate, New Whistleblower Claims They Hid Questionable Parts From Regulators
Boeing CEO addresses loved ones of plane crash victims
Outgoing Boeing chief executive Dave Calhoun faced Senate lawmakers and victims’ family members Tuesday over alleged safety concerns
Outgoing Boeing CEO Dave Calhoun began his testimony before Senate lawmakers on Tuesday by addressing the loved ones of passengers who were killed in crashes involving the aerospace manufacturer’s planes, as the company faces alleged safety concerns over its practices.
“Before I begin my opening remarks, I would like to speak directly to those who lost loved ones on Lion Air Flight 610 and Ethiopian Airlines Flight 302,” Calhoun said in his prepared testimony before the Senate Permanent Subcommittee on Investigations.
Lion Air Flight 610 crashed into the Java Sea after taking off from Jakarta, Indonesia, in October 2018, and Ethiopian Airlines Flight 302 crashed in Ethiopia minutes after departure months later, in March 2019. Both flights involved the Boeing 737 Max 8 plane, and 346 people were killed between the two crashes.
🏒✈️ Ethiopian Airlines Flight Goes Down, Killing All 157 On Board.
No survivors in Ethiopian Airlines Boeing 737 crash near Addis Ababa
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 17, 2019
✈️ President Zewde and Prime Minister Ahmed were installed as New World Order officials.
“Abiy Ahmed” = 175 (Reverse Ordinal)
“Sahle-Work Zewde” = 175 (English Ordinal)”Sahle-Work Zewde” = 175 (Jewish Ordinal)
“New World Order” = 175 (Jewish Ordinal)
Remember how George Bush Sr.’s “New World Order” speech occurred on the date September 11th, exactly 11 years before the attacks. World Trade Center construction began in ’68, the same year 9-1-1 became the emergency dialing code, and the same year Bush Jr., who was president in 2001, graduated Skull & Bones. Ethiopia celebrates New Year’s Day on September 11th, or 9/11 – 911 flipped upside-down is 116.
Both Ethiopian officials have 68 gematria:
“Sahle-Work Zewde” = 68 (Reverse Full Reduction)
“Abiy Ahmed” = 68 (English Ordinal)
Today’s flight was headed to Nairobi
“Nairobi” = 68 (English Ordinal)
Ahmed is 158 days before his 15/8 birthday:2221 Weeks, 0 Days
“Freemasonry” = 158 (Reverse Ordinal)
“Prime Minister Abiy Ahmed” = 1487 (English Extended) “Scottish Rite of Freemasonry” = 1487 (Jewish)
✈️ የተከሰሰው አውሮፕላን፤ ፕሬዚዳንት ዘውዴ እና ጠቅላይ ሚኒስትር አህመድ በ ሉሲፈራውያኑ መመረጣቸውን ይነግረናል
የአውሮፕላኑ መከስከስ፡‘የደም መስዋዕት ነው”፡ ይለናል ይህ አሜሪካዊ። ያው እንግዲህ ምዕራባውያኑ እራሳቸው እየነገሩን ነው።
ጌማትሪያ(ግሪክ እና አይሁድ)ልክ በእኛም ፊደላቱና ተርታቸው ልዩ ትርጉም እንደሚሰጡን፤ በአይሁዶቹ የካባላ ሥርዓትም ተመሳሳይ ልምድ አለ። ማለትም፡ ፊደሎቹ ቁጥርን ተክተው ማገልገል መቻላቸው ነው፡፡ ይህም ደግሞ ፊደሎቹን ካላቸው የቁጥር ልኬት ጋር በማድረግ ለማጥናት ከማቅለሉም በተጨማሪ ለምስጢራዊ አገልግሎትም ጥቅም ላይ ይውላሉ ማለት ነው፡፡ ለምሳሌ በእኛ ፊደላቶቹ ከ “አ” ጀምሮ ያላቸውን ተርታ በመጠቀም ለእያንዳንዳቸው ቁጥራዊ ልኬት ተሰጥቷቸዋል፡፡ አ(አሐዱ – አንድ)፣ በ(ክልኤቱ – ሁለተኛው)፣ ገ(ሠለስቱ –ሦስተኛው)፣ ደ(አርባዕቱ –አራተኛው)…ወዘተ እያለ ከቀጠለ በኋላ ከ(ዕሥራ – ሃያ)፣ ለ(ሠላሳ )፣ መ(አርብዓ–አርባ)…ወዘተ እያለ ይቀጥላል፡፡ በእንደዚህ አይነት ሁኔታ በመቀጠል የእ(አእላፍ – መቶ ሺህ)፣ ቀእ(አእላፋት – አንድ ሚሊዮን)፣ እእ(ትእልፊታት – መቶ ሚሊዮን) እንዲያውም እእእ(ምእልፊት–አሥር ቢሊዮን)…ወዘተ እያለ ይቀጥላል፡፡
ይህን ቪዲዮ ገና ዛሬ ማየቴ ነው። እኔንም ባለፈው ሳምንት ከአደጋው በኋላ የተሰማኝ 100%ልክ እንደዚህ ነበር። ሁሉም የሥነ ሥርዓት መስዋዕት ነው። የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ማክሮን ጉብኝትና የጥቁሩ ሳጥን ወደ ፈረንሳይ መላክ ከዚህ ጋር የተያያዘ ነው። ቪዲዮው መጨረሻ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ሲያደንቅ የነበረውን የ ሲ ኤን ኤኑን “ሪቻርድ ኩዌስት” ብልጭ አድርጎ ያሳየናል። የሚገርም ነው!
ወገኖቼ፤ የሥልጣን ወንበር ላይ የተቀመጡት በውጭ ኃይሎች የተቀጠሩ ከሃዲዎች፣ እግዚአብሔርን በጣም እያስቆጡ ያሉ ግብዞች፣ ሳጥናኤልን የሚያገለግሉ የሕዝብ ቁጥር ቀናሽ ገዳዮች ናቸው።
ቁልጭ ብለው ከሚታዩን ብዙ ምልክቶች በኋላ፡ ዛሬም ይህን ማየት የተሳነውና በክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የተታለለው ወገናችን በጣም ያሳዝነኛል። ሳይዘጋጅ መጡበት፤ የአባቶቹን ወኔ ለመቀስቀስ እንኳን እንዳይችል ተደርጎ ተኮላሽቷል፤ እነርሱ የመቶ ዓመት ዝግጅት አላቸው፤ በትዕቢትና የፈለግነውን ማድረግ እንችላለን በሚለው እርኩስ መንፈስ ተሞልተዋል፤ አንዴ እነ ኢንጂነር ስመኘውን ይገድላሉ፤ ሲያስፈልጋቸው ደግሞ ልክ ናዚ ጀርመን በአይሁዶች ላይ አድርጋ እንደነበረው የሚያፈናቅሏቸውን ኢትዮጵያውያን እናቶች ቀለም ይቀቧቸዋል፣ ቁጥር ይሰጧቸዋል። “ውሻውን መጥፎ ስም ሰጥተህ ስቀለው / ‘Give the dog a bad name and hang him“
ይሉ የለ።
አቤት ጉዳችሁ እናንት ደካማ የስይጣን ልጆች!
[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፪]
- ፯ ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።
- ፰ አቤቱ፥ አንተ ግን ለዘላለም ልዑል ነህ፤
- ፱ አቤቱ፥ እነሆ፥ ጠላቶችህ ይጠፋሉና፥ ዓመፃንም የሚሠሩ ሁሉ ይበተናሉና።
- ፲ ቀንዴ አንድ ቀንድ እንዳለው ከፍ ከፍ ይላል፤ ሽምግልናዬም በዘይት ይለመልማል።
- ፲፩ ዓይኔም በጠላቶቼ ላይ አየች፥ ጆሮዬም በእኔ ላይ በቆሙ በክፉዎች ላይ ሰማች።
- ፲፪ ጻድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል፥ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ያድጋል።
- ፲፫ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተተክለዋል፥ በአምላካችንም አደባባይ ውስጥ ይበቅላሉ።
- ፲፬ ያን ጊዜ በለመለመ ሽምግልና ያፈራሉ ደስተኞችም ሆነው ይኖራሉ።
- ፲፭ አምላኬ እግዚአብሔር እውነተኛ እንደ ሆነ ይነግራሉ፥ በእርሱም ዘንድ ዓመፃ የለም።
ጌማትሪያ(ግሪክ እና አይሁድ)ልክ በእኛም ፊደላቱና ተርታቸው ልዩ ትርጉም እንደሚሰጡን፤ በአይሁዶቹ የካባላ ሥርዓትም ተመሳሳይ ልምድ አለ። ማለትም፡ ፊደሎቹ ቁጥርን ተክተው ማገልገል መቻላቸው ነው፡፡ ይህም ደግሞ ፊደሎቹን ካላቸው የቁጥር ልኬት ጋር በማድረግ ለማጥናት ከማቅለሉም በተጨማሪ ለምስጢራዊ አገልግሎትም ጥቅም ላይ ይውላሉ ማለት ነው፡፡ ለምሳሌ በእኛ ፊደላቶቹ ከ “አ” ጀምሮ ያላቸውን ተርታ በመጠቀም ለእያንዳንዳቸው ቁጥራዊ ልኬት ተሰጥቷቸዋል፡፡ አ(አሐዱ – አንድ)፣ በ(ክልኤቱ – ሁለተኛው)፣ ገ(ሠለስቱ -ሦስተኛው)፣ ደ(አርባዕቱ -አራተኛው)…ወዘተ እያለ ከቀጠለ በኋላ ከ(ዕሥራ – ሃያ)፣ ለ(ሠላሳ )፣ መ(አርብዓ-አርባ)…ወዘተ እያለ ይቀጥላል፡፡ በእንደዚህ አይነት ሁኔታ በመቀጠል የእ(አእላፍ – መቶ ሺህ)፣ ቀእ(አእላፋት – አንድ ሚሊዮን)፣ እእ (ትእልፊታት – መቶ ሚሊዮን) እንዲያውም እእእ (ምእልፊት-አሥር ቢሊዮን)…ወዘተ እያለ ይቀጥላል፡፡
የተከሰከሰው ኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በረራ ቁጥሩ 302 ነበር
ኢትዮጵያ የነጻነት ቀን ወይም ብሄራዊ የበዓል ቀን የሌላት ብቸኛዋ የአፍሪካ ሀገር ናት። ይሁን እንጂ በኢትዮጵያ አርበኞች የድል ቀን፤ ኢትዮጵያውያን በ 30 ዎቹ ዓመታት በጣልያኖች ላይ የተጎናጸፉትን ድልን ያከብራሉ። ይህ በዓል 3/10310 ቀናት ከመሆናቸው 310 ቀናት በፊት ነው።
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ
<< አህመድ >> = 31 (የእንግሊዘኛ መደበኛ ቁጥር) 31 ኛው ጠቅላይ ሚኒስትር 127 «አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ» = 127 (እንግሊዝኛ መደበኛ ቁጥር)
ከአንድ ወር በፊት አህመድ የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መርቆ ከፍቷል። ይህም የኢንዶኔዢያው LionAir ጥቃት ከደረሰበት ከ 12 ሳምንታት እና 7 ቀናት በኋላ ነበር። እ.ኤ.አ. በጃኑዋሪ 27, 2019 ዶ / ር አቢይ አህመድ የአውሮፕላን ማረፊያውን ሁለተኛ ተርሚናል መርቋል።
“የጥንት የስኮትላንድ ራይት” = 127 (ሙሉ ቅነሳ) “የስኮትላንድ አርኪምስ ፍሪሜሶን/ነጻ ግምበኛ” = 127(ሙሉ ቅነሳ)
የጥር 27ቱ የዛሬው የአውሮፕላን አደጋ ከመድረሱ ከ 42 ቀናት በፊት ነበር፣ ባለፈው ዓመት በ 4/2 ስልጣን ላይ የወጣው አቢይ አህመድ በአሁኑ ጊዜ 42 ዓመቱ ነው። 42 ኛው ጠቅላይ ሚንስትር 181 ነው።
በኢንዶኔዢያው ሊዮን አውሮፕላን አደጋ 181 ተሳፋሪዎች ሞተዋል። የዛሬው አውሮፕላን አደጋ ከ ሴፕቴምበር 11 በኋላ የ181 ቀናት ወሰን ውስጥ ይገኛል፤ 181 ቀናት።
______________