Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2024
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘መሪዎች’

ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 6, 2023

😈 ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤ እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው ✞ በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።

❖❖❖[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፫]❖❖❖

  • ፩ ከፈሪሳውያንም ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፤ እርሱም በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ።
  • ፪ መምህር ሆይ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ በቀር አንተ የምታደርጋቸውን እነዚህን ምልክቶች ሊያደርግ የሚችል የለምና መምህር ሆነህ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደ መጣህ እናውቃለን አለው።
  • ፫ ኢየሱስም መልሶ። እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው።
  • ፬ ኒቆዲሞስም። ሰው ከሸመገለ በኋላ እንዴት ሊወለድ ይችላል? ሁለተኛ ወደ እናቱ ማኅፀን ገብቶ ይወለድ ዘንድ ይችላልን? አለው።
  • ፭ ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል። እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።
  • ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው
  • ፯ ዳግመኛ ልትወለዱ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህ አታድንቅ።
  • ፰ ነፋስ ወደሚወደው ይነፍሳል፥ ድምፁንም ትሰማለህ፥ ነገር ግን ከወዴት እንደ መጣ ወዴትም እንዲሄድ አታውቅም፤ ከመንፈስ የተወለደ ሁሉ እንዲሁ ነው።
  • ፱ ኒቆዲሞስ መልሶ። ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል? አለው።
  • ፲ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው። አንተ የእስራኤል መምህር ስትሆን ይህን አታውቅምን?
  • ፲፩ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውንም እንመሰክራለን፥ ምስክራችንንም አትቀበሉትም።
  • ፲፪ ስለ ምድራዊ ነገር በነገርኋችሁ ጊዜ ካላመናችሁ፥ ስለ ሰማያዊ ነገር ብነግራችሁ እንዴት ታምናላችሁ?
  • ፲፫ ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው።
  • ፲፬-፲፭ ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል።
  • ፲፮ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
  • ፲፯ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
  • ፲፰ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
  • ፲፱ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው።
  • ፳ ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤
  • ፳፩ እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።
  • ፳፪ ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ወደ ይሁዳ አገር መጣ፥ በዚያም ከእነርሱ ጋር ተቀምጦ ያጠምቅ ነበር።
  • ፳፫ ዮሐንስም ደግሞ በሳሌም አቅራቢያ በሄኖን በዚያ ብዙ ውኃ ነበርና ያጠምቅ ነበር፥
  • ፳፬ እየመጡም ይጠመቁ ነበር ዮሐንስ ገና ወደ ወኅኒ አልተጨመረም ነበርና።
  • ፳፭ ስለዚህም በዮሐንስ ደቀ መዛሙርትና በአይሁድ መካከል ስለ ማንጻት ክርክር ሆነ።
  • ፳፮ ወደ ዮሐንስም መጥተው። መምህር ሆይ፥ በዮርዳኖስ ማዶ ከአንተ ጋር የነበረው አንተም የመሰከርህለት፥ እነሆ፥ እርሱ ያጠምቃል ሁሉም ወደ እርሱ ይመጣሉ አሉት።
  • ፳፯ ዮሐንስ መለሰ፥ እንዲህ ሲል። ከሰማይ ካልተሰጠው ሰው እንዳች ሊቀበል አይችልም።
  • ፳፰ እናንተ። እኔ ክርስቶስ አይደለሁም፥ ነገር ግን። ከእርሱ በፊት ተልኬአለሁ እንዳልሁ ራሳችሁ ትመሰክሩልኛላችሁ።
  • ፳፱ ሙሽራይቱ ያለችው እርሱ ሙሽራ ነው፤ ቆሞ የሚሰማው ሚዜው ግን በሙሽራው ድምጽ እጅግ ደስ ይለዋል። እንግዲህ ይህ ደስታዬ ተፈጸመ።
  • ፴ እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል።
  • ፴፩ ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው፤ ከምድር የሚሆነው የምድር ነው የምድሩንም ይናገራል። ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው።
  • ፴፪ ያየውንና የሰማውንም ይህን ይመሰክራል፥ ምስክሩንም የሚቀበለው የለም።
  • ፴፫ ምስክሩን የተቀበለ እግዚአብሔር እውነተኛ እንደ ሆነ አተመ።
  • ፴፬ እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራልና፤ እግዚአብሔር መንፈሱን ሰፍሮ አይሰጥምና።
  • ፴፭ አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል።
  • ፴፮ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።

እጅግ በጣም ብዙ የዓለማችን ነዋሪ ከብርሃኑ ይልቅ ጨለማውን መርጦ በመጓዝ ላይ ይገኛል። ብዙዎች ራሳቸውም ለዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር አስገዝተዋል።

በሃገራችንም እያየን ያለነው አሳዛኝ ሁኔታ መንስዔ ከክርስቶስ ብርሃናዊ መንገድ የራቁ ዜጎች እየበዙ መምጣቸው ነው። ጣዖት አምላኪ መሀመዳውያን፣ ግብረ-ሰዶማውያን፣ በእነርሱ ጥላ ሥር የወደቁና የእነርሱን ፈልግ የሚከተሉ ‘ክርስቲያኖች’ ወዘተ ወደ ሐሰተኛ የክርስቶስ ተቃዋሚ አምላካቸው በትጋት መጸለያቸው እርኩስ የጥላቻ መንፈስን ወደሃገራችን ሊያመጣ በቅቷል።

በቅርብ ሆነን ስናስብ እነዚህ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ጣዖት አምላኪዎች ከሌሎች ሃይማኖቶች ተከታዮች ጋር ሲነፃፀሩ በሚያሳዝን መልክና በብዙ ሁኔታዎች ዘገምተኞች፣ ቁጡዎች፣ በጥላቻ የተሞሉ አጥፊዎች ሆነው ይታያሉ። ብርሃኑን ይፈሩታል፣ እውነት ሲነገር አይወዱም። ዲያብሎስ በእነርሱ ላይ እየሳቀባቸው ነው፣ የሕያው ጌታ የኢየሱስ ክርስቶስን እውነት እንዳያዩና እንዳይረዱ አእምሮአቸውንና ዓይናቸውን አሳውሯል።

ኢየሱስ ክርስቶስ አህዛብ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎችን ከሰይጣን እስልምና ጨለማ አውጥቶ ያድናቸው ዘንድ ጸሎታችን ነው።

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከሞት ጋር ቃል ኪዳን አድርጋችኋል፥ ከሲኦልም ጋር ተማምላችኋል፣ ሐሰትን መሸሸጊያችሁ አድርጋችኋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 25, 2023

💭 “እናንተም። ከሞት ጋር ቃል ኪዳን አድርገናል፥ ከሲኦልም ጋር ተማምለናል፤ ሐሰትን መሸሸጊያችን አድርገናልና፥ በሐሰትም ተሰውረናልና የሚትረፈረፍ መቅሠፍት ባለፈ ጊዜ አይደርስብንም ስላላችሁ፥ ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ በጽዮን ድንጋይን ለመሠረት አስቀምጣለሁ፤ የተፈተነውን፥ የከበረውን፥ መሠረቱ የጸናውን የማዕዘን ድንጋይ፤ የሚያምን አያፍርም።”

❖[ ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፳፰] ❖

  • ፩ ለኤፍሬም ሰካሮች ትዕቢት አክሊል፥ በወይን ጠጅ ለተሸነፉ በወፍራም ሸለቆአቸው ራስ ላይ ላለችም ለረገፈች ለክብሩ ጌጥ አበባ ወዮ!
  • ፪ እነሆ፥ በጌታ ዘንድ ኃያል ብርቱ የሆነ አለ። እንደ በረዶ ወጨፎ፥ እንደሚያጠፋም ዐውሎ ነፋስ፥ እንደሚያጥለቀልቅም እንደ ታላቅ ውኃ ፈሳሽ በጠነከረ እጅ ወደ ምድር ይጥላል።
  • ፫ የኤፍሬም ሰካሮች ትዕቢት አክሊል በእግር ይረገጣል፤
  • ፬ በወፍራሙ ሸለቆ ራስ ላይ ያለች የረገፈች የክብሩ ጌጥ አበባ ከመከር በፊት አስቀድማ እንደምትበስል በለስ ትሆናለች፤ ሰው ባያት ጊዜ በእጁ እንዳለች ይበላታል።
  • ፭ በዚያ ቀን የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ለቀሩት ሕዝቡ የክብር ዘውድና የጌጥ አክሊል ይሆናል፤
  • ፮ በፍርድ ወንበር ላይ ለሚቀመጥም የፍርድ መንፈስ፥ ሰልፉን ወደ በር ለሚመልሱም ኃይል ይሆናል።
  • ፯ እነዚህም ደግሞ ከወይን ጠጅ የተነሣ ይስታሉ፥ ከሚያሰክርም መጠጥ የተነሣ ይፋንናሉ፤ ካህኑና ነቢዩ ከሚያሰክር መጠጥ የተነሣ ይስታሉ፥ በወይን ጠጅም ይዋጣሉ፥ ከሚያሰክርም መጠጥ የተነሣ ይፋንናሉ፤ በራእይ ይስታሉ፥ በፍርድም ይሰናከላሉ።
  • ፰ ማዕዱ ሁሉ ትፋትንና ርኵሰትን ተሞልቶአታል፤ ንጹሕ ስፍራ እንኳ የለም።
  • ፱ እውቀትን ለማን ያስተምረዋል? ወይስ ወሬ ማስተዋልን ለማን ይሰጣል? ወተትን ለተዉ ወይስ ጡትን ለጣሉ ነውን?
  • ፲ ትእዛዝ በትእዛዝ፥ ትእዛዝ በትእዛዝ፥ ሥርዓት በሥርዓት፥ ሥርዓት በሥርዓት፥ ጥቂት በዚህ ጥቂት በዚያ ነው።
  • ፲፩ በባዕድ አፍ በልዩም ልሳን ለዚህ ሕዝብ ይናገራል፤ እርሱም። ዕረፍት ይህች ናት፥
  • ፲፪ የደከመውን አሳርፉ፤ ይህችም ማረፊያ ናት አላቸው፤ እነርሱ ግን መስማትን እንቢ አሉ።
  • ፲፫ ስለዚህ ሄደው ወደ ኋላ እንዲወድቁ እንዲሰበሩም ተጠምደውም እንዲያዙ የእግዚአብሔር ቃል ትእዛዝ በትእዛዝ፥ ትእዛዝ በትእዛዝ፥ ሥርዓት በሥርዓት፥ ሥርዓት በሥርዓት፥ ጥቂት በዚህ ጥቂት በዚያ ይሆንላቸዋል።
  • ፲፬ ስለዚህ በኢየሩሳሌም ያለውን ሕዝብ የምትገዙ ፌዘኞች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ።
  • ፲፭ እናንተም። ከሞት ጋር ቃል ኪዳን አድርገናል፥ ከሲኦልም ጋር ተማምለናል፤ ሐሰትን መሸሸጊያችን አድርገናልና፥ በሐሰትም ተሰውረናልና የሚትረፈረፍ መቅሠፍት ባለፈ ጊዜ አይደርስብንም ስላላችሁ፥
  • ፲፮ ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ በጽዮን ድንጋይን ለመሠረት አስቀምጣለሁ፤ የተፈተነውን፥ የከበረውን፥ መሠረቱ የጸናውን የማዕዘን ድንጋይ፤ የሚያምን አያፍርም።
  • ፲፯ ለገመድ ፍርድን ለቱንቢም ጽድቅን አደርጋለሁ፤ በረዶውም የሐሰትን መሸሸጊያ ይጠርጋል፥ ውኆችም መሰወሪያውን ያሰጥማሉ።
  • ፲፰ ከሞትም ጋር ያደረጋችሁት ቃል ኪዳን ይፈርሳል፥ ከሲኦልም ጋር የተማማላችሁት መሐላ አይጸናም፤ የሚትረፈረፍ መቅሠፍት ባለፈ ጊዜ ትረገጡበታላችሁ።
  • ፲፱ ባለፈም ጊዜ ይወስዳችኋል፤ ማለዳ ማለዳ ቀንና ሌሊት ያልፋል፤ ወሬውንም ማስተዋል ድንጋጤ ይሆናል።
  • ፳ ሰው በእርሱ ላይ ተዘርግቶ ቢተኛ አልጋው አጭር ነው፤ ሰውም ሰውነቱን መሸፈን ቢወድድ መጐናጸፊያ ጠባብ ነው።
  • ፳፩ እግዚአብሔርም ሥራውን ማለት እንግዳ ሥራውን ይሠራ ዘንድ፥ አድራጎቱንም ማለት ያልታወቀውን አድራጎቱን ያደርግ ዘንድ በፐራሲም ተራራ እንደ ነበረ ይነሣል፥ በገባዖንም ሸለቆ እንደ ነበረ ይቈጣል።
  • ፳፪ አሁንም በምድር ሁሉ ላይ የሚጸናውን የጥፋት ትእዛዝ ከሠራዊት ጌታ ከእግዚአብሔር ዘንድ ሰምቻለሁና እስራት እንዳይጸንባችሁ አታፊዙ።
  • ፳፫ አድምጡ ድምፄንም ስሙ፤ ልብ አድርጉ ንግግሬንም ስሙ።
  • ፳፬ በውኑ ገበሬ ሊዘራ ሁልጊዜ ያርሳልን? ወይስ ሁልጊዜ እርሻውን ይገለግላልን?
  • ፳፭ ጓሉንስ ይከሰክሳልን? እርሻውን ባስተካከለ ጊዜ ጥቁሩን አዝሙድ፥ ከሙኑንም፥ ስንዴውንም በተርታ፥ ገብሱንም በስፍራው፥ አጃንም በደረጃው የሚዘራ አይደለምን?
  • ፳፮ ይህንም ብልሃት አምላኩ ያስታውቀዋል ያስተምረውማል።
  • ፳፯ ጥቁሩ አዝሙድ በተሳለች መሄጃ አያኬድም፥ የሰረገላም መንኰራኵር በከሙን ላይ አይዞርም፤ ነገር ግን ጥቁሩ አዝሙድ በሽመል ከሙኑም በበትር ይወቃል።
  • ፳፰ የእንጀራ እህል ይደቅቃልን? ለዘላለም አያኬደውም፤ የሰረገላውን መንኰራኵርና ፈረሶቹን ምንም ቢያስኬድበት አያደቅቀውም።
  • ፳፱ ይህም ደግሞ ድንቅ ምክር ከሚመክር በግብሩም ማለፊያ ከሆነው ከሠራዊት ጌታ ከእግዚአብሔር ወጥቶአል።

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Lara Logan Fired From Television After She Said World Leaders ‘Dine on The Blood of Children’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 22, 2022

💭 “የዓለም መሪዎች ‘ለእራታቸው የልጆች ደም ይጠጣሉ’” ካለች በኋላ ላራ ሎጋን ኒውስማክስ ከቴሌቪዥን ተባረረች

ደቡብ አፍሪካዊቷ የቴሌቭዥን እና የራዲዮ ጋዜጠኛ እና የጦርነት ዘጋቢ ላራ ሎጋን በቀጥታ የአየር ላይ ስርጭት ላይ ከቴሌቭዥን ተባርራለች። ላራ፤ “ልሂቃኑ የህፃናትን ደም ይጠጣሉ፣ ሰው ነፍሳት እንዲበላ ይሻሉ!” ብላለች።

ጋዜጠኛዋ ትክክል ናት፤ ከሆራ ቢሸፍቱ፣ አምቦ እና በሻሻ የመጡት የኛዎቹ አውሬዎችም የከብት ብቻ አይደለም የሕፃናት ደም እየጠጡ ነው ለዚህ ሁሉ ሰይጣናዊ ተግባር የበቁት። እነ ግራኝ የንጹሃንን ደም ማፍሰስ ብቻ አይደለም የሕፃናትን ደም ባዕዳውያኑ እየጋበዙ አብረው ይጠጣሉ፤ በሰው ደም በጣም ሰክረዋል፤ አይኖቻቸውን ተመልከቱ!

ሁለቱ የአሜሪካ የአፍሪቃ ቀንድ ልዩ መልዕክተኞች፤ ጄፍሪ ፌልትማን እና ዴቪድ ሳተርፌልድ ከኃላፊነታቸው ባጭር ጊዜ ውስጥ የተሰናበቱት ይህን የእነ ግራኝን የደም መጠጣት ስነ ሥርዓት ከተመለከቱ በኋላ ይመስለኛል። የኒወርከር መጋዚን ጋዜጠኛም ለተመሳሳይ ስነ ሥርዓት ሳይጋበዝ አልቀረም። በግራኝ የተጋበዘ ይመስለኛል። እግዚኦ!

💭 The South African television and radio journalist and war correspondent Lara Logan is fired from television after going live on air, saying elite drink babies blood, they want you eating insects!

The Newsmax cable news outlet has severed ties with Lara Logan after the former “60 Minutes” correspondent went on a bizarre rant alleging that world leaders “dine on the blood of children.”

Logan, an award-winning former war correspondent, was interviewed Wednesday by Newsmax host Eric Bolling, who anchors a show called “The Balance.”

Bolling invited Logan to his program to discuss global elites and their favoritism toward leftist policies. He then asked Logan about the situation along the southern border, where undocumented migrants have crossed into the United States in droves.

“And he knows that the open border is Satan’s way of taking control of the world through all of these people who are his stooges and his servants.”

Logan then added: “And they may think that they’re going to become gods. That’s what they tell us. You’ve all known [historian Yuval Noah] Harari and all the rest of them at the World Economic Forum.

“You know, the ones who want us eating insects, cockroaches, and that while they dine on the blood of children?”

Logan added: “Those are the people, right? They’re not gonna win. They’re not going to win.”

“Newsmax condemns in the strongest terms the reprehensible statements made by Lara Logan and her views do not reflect our network,” Newsmax said in a statement to the Daily Beast. “We have no plans to interview her again.”

👉 Courtesy: Nypost

______________

Posted in Ethiopia, Media & Journalism, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Feast and Famine in Ethiopia | በዓል እና ረሀብ በኢትዮጵያ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 5, 2021

😈 በጭራቁ የጅምላ ገዳይ አህመድ ንግስና በዓል ላይ የነበሩት የአፍሪካ መሪዎች ማፈሪያዎች ናቸው!

👉 የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ-ቩዱ ግኑኝነት መሆኑ ነው። እንዴት ያለ ውርደት ነው!

😈 Shame on those African leaders who were at the inauguration of monster mass murderer Ahmed!

👉 It must be a Waaqayyo -Allah-Atete-Voodoo Connection. What a disgrace!

💭 My Note: History repeats itself:

🔥 Amharas & Oromos bombing Tigray, Using Rape, Hunger & forced resettlement (Mengistu did it back then, Ahmed is doing it in the same exact way now) as a Weapon against People in Tigray for the past 130 years:-

😈 Menelik ll: Half Oromo + Half Amhara = Oromo (Crypto-Muslim / Man of the flesh)

😈 Haile Selassie: Half Oromo + Half Amhara = Oromo (Crypto-Muslim / Man of the flesh)

😈 Mengistu Hailemariam: Half Oromo + Half Amhara = Oromo (Crypto-Muslim / Man of the flesh)

😈 Abiy Ahmed Ali ´= Half Oromo + Half Amhara = Oromo (Crypto-Muslim / Man of the flesh)

👉 1. Menelik II. (1844 – 1913)

The Great Ethiopian Famine of 1888-1892

The great famine is estimated to have caused 3.5 million deaths. During Emperor Menelik’s Reign, Tigray was split into two regions, one of which he sold to the Italians who later named it Eritrea. Only two months after the death of Emperor Yohaness lV , Menelik signed the Wuchale treaty of 2 May 1889 conceding Eritrea to the Italians. It was not only Eritrea that Menelik gave away, he also had a hand in letting Djibouti be part of the French protectorate when he agreed the border demarcation with the French in 1887. Some huge parts of Tigray were put under Gonder. The Southern part, places like present day Alamata, Kobo etc were put under Wello Amhara administration.

👉 2. Haile Selassie (1892 – 1975)

In 1943, at the request of the Emperor Haile Selassie, the Royal British Airforce bombed two towns – Mekelle and Corbetta. Thousands of defenseless civilians lost their lives as a result of aerial bombardment. It is recorded that ‘on 14th October [1943] 54 bombs dropped in Mekelle, 6th October 14 bombs followed by another 16 bombs on 9thOctober in Hintalo, 7th/9th October 32 bombs in Corbetta’.

Between 2 and 5 million’ people died between 1958 and 1977 as a cumulative result. Haile Selassie, who was emperor at the time, refused to send any significant basic emergency food aid to the province of Tigray,

👉 3. Mengistu Hailemariam (1937 – )

1979 – 1985 + 1987

Due to organized government policies that deliberately multiplied the effects of the famine, around 1.2 million people died from this famine. Mengistu & his Children still alive & ‘well’ while Tigrayans starving again.

👉 4. Abiy Ahmed Ali (1976 – )

2018 – Until today: probably up to 500.000 already dead. 😠😠😠 😢😢😢 Unlike the past famine there is no natural or man-made drought, rather, Abiy simply uses war and hunger as a weapon. Abiy Ahmed sent his kids to America for safety, while bombing & starving Tigrayan kids!

❖❖❖[Galatians 5:19-21]❖❖❖

Now the deeds of the flesh are evident, which are: immorality, impurity, sensuality, idolatry, sorcery, enmities, strife, jealousy, outbursts of anger, disputes, dissensions, factions, envying, drunkenness, carousing, and things like these, of which I forewarn you, just as I have forewarned you, that those who practice such things will not inherit the kingdom of God.

By Alex DeWaal

Today, Ethiopia is a land marked by the starkest contrast: feast and famine.

In Addis Ababa, Prime Minister Abiy Ahmed is holding a lavish celebration to inaugurate his new government, on a scale not seen since the coronation of Emperor Haile Selassie almost one hundred years ago. There are vast crowds, parades, state banquets, and soaring speeches about Ethiopia’s proud independence.

In Tigray, children are starving to death in a man-made famine. Clinics and hospitals, stripped bare of even basic medicines, are filled with their faint, pitiful cries. The UN published some of its most disturbing statistics ever: almost four out of five pregnant or nursing mothers were acutely malnourished.

It’s morally repugnant. And it’s politically dangerous too.

Heads of state and other international dignitaries arrived for the ceremonies at Addis Ababa’s Bole Airport over the weekend. If Abiy had his way, they would have passed by senior United Nations aid officials, on their way out. Seven humanitarian professionals were given 72 hours to leave on Thursday. The UN challenged the legality of the order so the deadline expired on Sunday with their position unclear. The official rationale for their expulsions is that they were “meddling in the internal affairs of the nation”, but it is no coincidence that the decision was announced just two days after the head of the UN Office for the Coordination of Humanitarian Affairs, Martin Griffiths, expressed his view that the famine “is man-made, [and] can be remedied by the act of government.” Three months ago, the UN-authorized Famine Review Committee assessed the evidence for food security in Tigray, and concluded that without a huge aid effort and an end to the fighting, massive famine was all-but-inevitable by the end of September. In June, about 400,000 people were in “famine-like conditions”—and that number was certain to grow. In the last three months, less than 10 percent of the aid supplies needed for Tigray have reached the region, feeding just 126,000 people. “The lack of food will mean that people will start to die,” Griffiths said.

The UN Secretary General, Antonio Guterres, said he was “shocked” by the expulsions. But he should not have been surprised. Abiy has made clear his intent to starve Tigray into submission—or worse—for many months. It has also been clear that he is following Eritrean President Isaias Afewerki’s absolutist playbook, demanding that the UN be subservient or leave. It took willful optimism on Guterres’s part to continue to express any confidence that the Ethiopian leader would relent and allow aid convoys to move, if the UN continued to try gentle persuasion rather than public pressure.

Concern over armed conflict and food security was the rationale for United Nations Security Council resolution 2417, which among other things reaffirmed that “using starvation of civilians as a method of warfare may constitute a war crime.” But international norms have not deterred the Ethiopian government and its Eritrean ally from committing the widest range of starvation crimes: causing famine and blocking relief.

The slow and painful deaths children and their mothers does not appear to disturb Abiy. Rather, he claims to be leading his country to fulfil its historical destiny of greatness. Abiy also claims an electoral mandate based on winning 95 percent of the seats in last May’s election—a margin of victory that trumpets its hollowness.

Abiy is hoping that the display of popular enthusiasm for his leadership will persuade his visitors—and the world—that he indeed has the mandate to rule a reborn Ethiopia and remold it according to his vision.

Ethiopian rulers have a history of putting on carnivals while their people starve.

Abiy is ignoring the lesson that man-made famine discredits the men who make famine.

In 1973, while the Emperor Haile Selassie celebrated his eightieth birthday with an opulent party, peasants were dying of hunger in Wollo province. The imperial feudal system contributed to the famine and the Lion of Judah, King of Kings, Elect of God, refused to acknowledge it—though he tried to shift the blame to his subordinates for covering it up. Haile Selassie paid the price: the legitimacy of the Solomonic Dynasty wasted away and was overthrown the following year.

In 1984, the military regime of Colonel Mengistu Haile Mariam covered up the famine raging in Wollo and Tigray so as not to spoil the tenth anniversary celebrations of the revolution, which included a military parade in Revolution Square of newly-acquired Soviet weaponry. Mengistu’s government notoriously stated that “food is a major weapon” against insurgents in Tigray and Eritrea and restricted and manipulated humanitarian aid. Its efforts to deny aid to the famished directly led to a massive cross-border relief operation into the rebel-held areas. Mengistu decried that operation as a violation of Ethiopian sovereignty, but it came about precisely because of his own abuses that discredited the notion of untrammeled sovereignty, in favor of “sovereignty as responsibility” and the subsequent doctrine of the responsibility to protect.

Abiy is ignoring the lesson that man-made famine discredits the men who make famine.

Abiy’s sumptuous replica coronation cannot bring him the legitimacy he craves. Only stopping the war, ending the atrocities, freeing the opposition and feeding the hungry can deliver him that. If Abiy continues to spend his country’s scarce resources on fighting a war, it is not only Tigray that will face food crisis: scarcities will mount throughout the country, and hunger will even visit the capital Addis Ababa. This will be the sovereignty of the famished, jingoism with an empty stomach.

The link between war and hunger runs both ways. This was one of the fears expressed by the UN Security Council when it adopted resolution 2417 in May 2018: “Recognising the need to break the vicious cycle between armed conflict and food insecurity.”

As Ethiopia slides deeper into food insecurity it will become a more unstable and dangerous country. Humanitarian failure is already escalating the war in a direct fashion. The Tigrayan Defense Forces have taken the offensive, sending units beyond the boundaries of their region, saying they are determined to break the starvation siege by any means necessary. If the international community doesn’t bring aid to end famine in Tigray, Ethiopia and the whole Horn of Africa will face a widening war.

Guterres has protested the expulsions of his staff and demanded that Ethiopia allow them to continue their activities. He has pointed out that the formula of “persona non grata” does not apply to the UN and has asked for evidence for their alleged transgressions. But the Secretary General didn’t get the backing of the UN Security Council, which could not agree even on a timid statement at its meeting on Friday. Most likely, leaders didn’t want to spoil Abiy’s party or have their envoys feel awkward at the banquets tonight.

Such acceptance of Ethiopia’s fig-leaf of national sovereignty is not only morally wrong but politically dangerous too. The hunger plan of Abiy and Isaias doesn’t strengthen Ethiopia’s sovereignty or legitimize its ruler. On the contrary, while hunger kills Ethiopians, a monumental famine will likely kill Ethiopia.

Source

________________________________

Posted in Ethiopia, Life, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አባቶችን እንዳናከብር የሚያደርግ ሤራ ተጠንስሷልን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 17, 2020

👉 አቶ ደርቤ ሥነጊዮርጊስ፦

“ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በኋላ ለኢትዮጵያ ጥሩ አገኘች ብዬ የምለው አሁን ዶ/ር አብይን ነው”

እግዚኦ! እንደው ምነው አባ፤ ምን አደርግንዎት?

________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , | Leave a Comment »

The Economist | “ጴንጤዎችን የኢትዮጵያ መሪዎች በማድረጋችን ድል ተቀዳጅተናል፤ እንኳን ደስ አለን!” ይለናል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 23, 2018

ንቴኮስታሊዝም በኢትዮጵያ | አምላክ ኢትዮጵያውያንን እንዲበለጽጉ መኛል

ይለናል

የምዕራቡን ዓለም ነዋሪዎች መንፈሳዊ ሕይወት ያደቀቀው የ “ብልጽግና ወንጌል” ወይም Prosperity Gospel“ በመባል የሚታወቀው የ666ቱ አምልኮ ኢትዮጵያን ኃብታም ሊያደርጋት ነው፥ ማለቱ ነው

የእንግሊዙ “ዘ ኢኮኖሚስት” (የምጣኔ ኃብት ጉዳዮች ላይ ማተኮር የሚገባው ጋዜጣ ስለ ሃይማኖት ያወራል) በሚል ርዕስ ጴንጤዎች በኢትዮጵያ ድል እየተቀዳጁ መሆናቸውን በመኩራራት ይናገራል፤ አብይ አህመድ፣ ሃይለማርያም ደሳለኝ፣ ለማ መገርሳ እና ሌሎች ቁልፍ የሆነውን ስልጣን የያዙትም ጴንጤዎች ናቸው፤ እንኳን ደስ ያለን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ድል በማድረጋቸው፥ ይለናል ይህ ታዋቂ የእንግሊዝ ጋዜጣ።

የሚገርመው በእንግሊዝ አገርም ሆነ በአሜሪካ የጴንጤዎች ቁጥር በጣም ዝቅተኛ መሆኑ ነው፤ መኖራቸውም አይታወቅም። ጴንጤዎችን እና ሙስሊሞችን እንደ ኢትዮጵያ በመሳሰሉት የደቡብ አገራት ያዘጋጇቸው መሳሪያዎች መሆናቸውን የምናየው ነው። ይህ ጋዜጣ ይህን ጽሑፍ ከምስራች ጋር ማቅረቡ ሌላ ምክኒያት የለም፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ላይ ጥላቻ ስላላቸው፤ ለረጅም ጊዜ በኢትዮጵያ ላይ የጠነሱስት ሤራ በፈጠነ መልክ ግቡን እየመታላቸው እንደሆነ መስሎ ስለተሰማቸው ነው። ለጊዜው ያቀዱትና ያዘጋጁት ዕቅድ ሁሉ ቅደም ተከተሉን ይዞ በመጓዝ ላይ ይገኛል፤ የተንኮል ችግኛቸውም በመብቀል ላይ ነው።

በ “እንግሊዛዊ” ተንኮል ከተሞላባቸው ዓረፍተ ነገሮች መካከል የሚከተለው ይገኝበታል፦

Although there are few signs that Abiy favours Pentes at the expense of other faiths…”

ምንም እንኳን አቢይ የሌሎች እምነት ተከታዮችን በመጨቆን ለጴንጤዎች ማዳላቱን የሚጠቁሙ ጥቂት ምልክቶች ቢኖሩም….

ይህ ሁሉ ነገር በገጠመኝ እንዳልሆነ ብቻ ሳይሆን፤ ለምን እንደሚሆንና መቸ እንደሚሆን በጥሞና መከታተል ይኖርብናል።

ይህ ሁሉ ውጣ ውረድ ዓለምንና ህዝቦቿን በረቂቅ ቴክኖለጂ አጋዥነት ጠቅልሎ በአንድ በሳጥናኤል አገዛዝ ስር ለማድረግ ሲባል ነው። ለዚህም ሁሉም በየፊናው ተሰማርቶ ይገኛል። የአገር መሪ፣ የሃይማኖት መሪ፣ ሳይንቲስቶች፣ ጋዜጠኞች፣ የሙዚቃውና የስፖርት ኢንደስትሪ ወዘተሁሉም ትኩረት ኢትዮጵያ ናት፤ እንቅፋታቸው / መሰናክላቸው ተዋሕዶ ክርስትና ናት።


Pentecostalism in Ethiopia – God Wants Ethiopians to Prosper

The prime minister and many of his closest allies follow a fast-growing strain of Christianity


The reason why we are poor is inside us,” cries Nigusie Roba, his face sweating with emotion. “It is not the fault of God.” The pastor’s youthful congregants rise, palms open wide. Nigusie’s voice grows louder: “Tonight you will go home anointed by God.” In the far corner a young woman drops to the floor, her body writhing as she screams.

Preachers like Nigusie—sharply dressed, charismatic, and renowned for exorcising demons from the bodies of the faithful—represent a strain of Christianity not widely associated with traditionally Orthodox Ethiopia. For centuries national identity was entwined with the conservative ritual and hierarchy of the continent’s oldest church. But “Pentes”, as both Pentecostals and more staid Protestants are known in Ethiopia, are on the march.

Ethiopia’s new prime minister, Abiy Ahmed, is a devout Pentecostal. So was his predecessor, Hhaalemariamm Deissaleggn. Leammaa Meaggerrssa, the prime minister’s closest ally and president of Oromia, Ethiopia’s most populous region, is a board member of Assemblies of God, the church which hosted Nigusie in Addis Ababa in October. The rise of the Oromo wing of the ruling coalition, the Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (eprdf), has brought even more Pentes into the highest ranks of government. Most of the executive committee of Abiy’s Oromo faction have been followers of Pastor Gemechis Desta, a Pentecostal preacher, even though Pentes are probably still outnumbered in Oromia by both Muslims and Orthodox Christians.

In the 1960s Pentes were less than 1% of the national population. Today they may be as much as a quarter, packed into cities and among the fast-growing rural populations in the south and west. Most of this growth has come at the expense of the Orthodox Church

Before the eprdf introduced freedom of religion in 1995 the Pentes were fiercely persecuted by the Orthodox establishment and its allies in government. When Abiy’s church, Full Gospel Believers, tried to register in 1967, its application was rejected by the then emperor, Haile Selassie. Arrests and beatings followed, worsening under the communist regime known as the Derg. In 1979 some church members were publicly flogged as punishment for not chanting socialist slogans. Popular hostility was rife, too. When one of Nigusie’s children died in infancy, some of his neighbours in southern Ethiopia dug up the grave and hung the corpse on a post as a warning to others.

Even during those dark times Pentecostalism won converts. In much of Oromia it has also grown with the rise of Oromo nationalism, in part because sermons are conducted in the local language, Afan Oromo, rather than Ge’eez, the ancient language of Orthodox liturgy (akin to Latin for Catholics). Most of the founders of the Oromo Liberation Front, a secessionist rebel group, were Pentes.

Today the faith’s modern image explains its rise better than politics. In the Assemblies of God chapel upbeat pop music welcomes Nigusie on stage. A new wave of charismatic pastors known as “Prophets” attract huge crowds by telling followers that God will make them prosper. Suraphel Demissie, who grew up as an orphan, has a 24-hour satellite television channel, tens of millions of YouTube views, a large office in Addis Ababa and an international following. “The beguiling feature of Pentecostalism …[is] the idea that nothing is impossible,” says Andrew DeCort of the Ethiopian Graduate School of Theology.

Ideas like these can be revolutionary. Dena Freeman, an anthropologist, found how a large majority of people in a rural district in Ethiopia’s southern highlands converted to Pentecostalism in the early 2000s. The individualism taught by the religion encouraged a boom in businesses, in part because it freed people from traditional obligations to share their wealth.

The former guerrillas who used to run the EPRDF drew a sharp line between religion and state when they came to power in 1991. But religion seems slowly to be returning to the public sphere. Although there are few signs that Abiy favours Pentes at the expense of other faiths, religion seems to have shaped his politics. Many of his sermon-like speeches about love and forgiveness invoke God. Moreover, many of his followers see him as being on a divine mission. He seems to agree, having said that as a child his mother prophesied his rise.

Source

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »