Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2024
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ዋሽንግተን’

White House Accused of Violating Flag Code With Pride Display

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 14, 2023

😈 ሰዶም በክፉ ምልክት 😈

የፕሬዚደንት ባይድን ነጩ ቤተ መንግስት/ ዋይት ሀውስ ከአሜሪካ ባንዲራ ጎን የሰዶምን ባንዲራ ሕንፃው ላይ በመስቀሉ ‘የባንዲራ ኮድን’ ጥሷል ተብሎ ተከሰሰ

😈 Sodom – in The Sign of Evil 😈

President Joe Biden’s administration is receiving backlash online over its Pride Month display at the White House on Sunday as many Twitter users are saying it violates the U.S. Flag Code.

Biden celebrated the LGBT community in a post Saturday, revealing a set of flags hanging from the White House that faced the South Lawn. The display includes a rainbow-colored Pride flag flanked by two American flags.

Twitter users argue the display violates a section of the U.S. Flag Code that mandates the American flag be in the center of any display featuring multiple national flags or pennants.

To advance revolutionary transgender agenda targeting children, Biden violates basic tenet of US Flag Code and disrespects every American service member buried under its colors,” wrote Judicial Watch President Tom Fitton.

______________

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Shocking Display! White House Places Pride Flag in Prominence Over US Flag

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 11, 2023

💭 አስደንጋጭ ምስል! ዋይት ሀውስ ለሰዶም ‘ኩራት’ ባንዲራ ከዩኤስ ባንዲራ ጎን እውቅና ሰጠ

💭 ጆ ባይደን በነጩ ቤተ መንግስት ታሪክ ትልቁን የሰዶም ዜጎች ‘ኩራት’ ዝግጅት አስተናግዷል

🔥 ባቢሎን-አሜሪካ ወደቀች 🔥

💭 Joe Biden Hosts Largest Pride Event in White House History

🔥 Babylon-USA Has Fallen🔥

______________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Newt Gingrich: Secretary of State Blinken is a part of Biden’s ‘Criminal Clique’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 4, 2023

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 😇 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 ኒውት ጊንሪች፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሊንከን የፕሬዚደንት ባይደን ‘ወንጀለኛ ቡድን’ አካል ነው

ከፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ጋር አብሮ በመስራት ላይ ያለውና በኦርቶዶክ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ላይ እየተፈጸመ ባለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠያቂ ከሆኑ ግለሰቦች መካከል አንዱ የሆነው አንቶኒ ብሊንከን ይፋዊ መሃላ እንዲያደርግ በተገደደበት ወቅት ትልቅ ውሸት በመዋሸቱ ከፍተኛ ውጥረት ላይ ይገኛል። ብሊንከን በቻይና ሚሊየን ዶላር ያህል የሚከፈለው ከሃዲ የቻይና መንግስት ተቀጣሪ እንደሆነ አሜሪካዊው ፖለቲከኛ የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ኒውት ጊንግሪች ጠቁመውናል።

በጣም አስገራሚ ነው፤ ስለዚህ ብሊንከን ጦርነት አራማጅ ብቻ አይደለም፣ እሱ ደግሞ አስደማሚ፣ ጣልቃ ገብ እና ከዳተኛ ሰው ነው። ለመሆኑ ለምንድነው ብሊንከን በመሃላ በመዋሸት እስካሁን ያልታሰረው?

ይህ ሰው እስካሁን አለመከሰሱ ከአስቂኝ በላይ ነገር ነው። ልክ እንደ ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ሞግዚቱ የሆነው የአሜሪካ መንግስትም ወድቋል።

😈 አዎ የኦሮሞ ክፉ ጋኔን አብዮት አህመድ አሊ የነካው ሁሉ ይሞታል!

🔥 Former Speaker of the United States House of Representatives Newt Gingrich discusses President Biden’s re-election campaign and Secretary Antony Blinken’s alleged involvement with the Biden family’s business dealings.

😈 Everything the Oromo Demon aka Abiy Ahmed Ali Touches Dies!

So Blinken isn’t just a war monger, he’s also an intriguer, a meddler and a traitor. Why hasn’t Blinken not been arrested yet for lying under oath?

It is beyond ridiculous that this man has not been charged or impeached yet. Like the fascist Oromo regime of Ethiopia, its guardian, the US government, has also collapsed.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Protesters Interrupt Secretary Blinken as He Talks About “Press Freedom”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 4, 2023

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 😇 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

🔥 ስለ “የፕሬስ ነፃነት” ውይይጥ በሚካሄድበት ወቅት ተቃዋሚዎች የአሜሪካውን የውጭ ጉዳይ ሃላፊ አንቶኒ ብሊንከንን እንዲህ አቋረጡት።

ከፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ጋር አብሮ በመስራት ላይ ያለውና በኦርቶዶክ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ላይ እየተፈጸመ ባለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠያቂ ከሆኑ ግለሰቦች መካከል አንዱ የሆነው አንቶኒ ብሊንከን ይፋዊ መሃላ እንዲያደርግ በተገደደበት ወቅት ትልቅ ውሸት በመዋሸቱ ከፍተኛ ውጥረት ላይ ይገኛል። ብሊንከን በቻይና ሚሊየን ዶላር ያህል የሚከፈለው ከሃዲ የቻይና መንግስት ተቀጣሪ እንደሆነ አሜሪካዊው ፖለቲከኛ የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ኒውት ጊንግሪች ጠቁመውናል። በቀጣዩ ቪዲዮ እንሰማቸዋለን።

በጣም አስገራሚ ነው፤ ስለዚህ ብሊንከን ጦርነት አራማጅ ብቻ አይደለም፣ እሱ ደግሞ አስደማሚ፣ ጣልቃ ገብ እና ከዳተኛ ሰው ነው። ለመሆኑ ለምንድነው ብሊንከን በመሃላ በመዋሸት እስካሁን ያልታሰረው?

ይህ ሰው እስካሁን አለመከሰሱ ከአስቂኝ በላይ ነገር ነው። ልክ እንደ ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ሞግዚቱ የሆነው የአሜሪካ መንግስትም ወድቋል።

😈 አዎ የኦሮሞ ክፉ ጋኔን አብዮት አህመድ አሊ የነካው ሁሉ ይሞታል!

🔥 On Wednesday, Secretary of State Antony Blinken participated in a moderated conversation on the state of press freedom worldwide with Washington Post columnist David Ignatius.

During the event, members of the feminist grassroots organization CODEPINK, interrupted Blinken as he talked about press freedom.

“Excuse us, we can’t use this day without calling for the freedom of Julian Assange,” said one of the protesters.

😈 Everything the Oromo Demon aka Abiy Ahmed Ali Touches Dies!

So Blinken isn’t just a war monger, he’s also an intriguer, a meddler and a traitor. Why hasn’t Blinken not been arrested yet for lying under oath?

It is beyond ridiculous that this man has not been charged or impeached yet. Like the fascist Oromo regime of Ethiopia, its guardian, the US government, has also collapsed.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Seattle Metro Transit Workers Sue over Order to Limit Use of Ethiopic Amharic Language

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 25, 2023

🚌 የሰሜን አሜሪካዋ ዋሽንግተን ግዛት ሲያትል ከተማ ሜትሮ ትራንዚት (አውቶብስና ባቡር) ሰራተኞች የግዕዝ አማርኛን አጠቃቀም ለመገደብ በተሰጣቸው ትዕዛዝ ላይ ክስ/አቤቱታ አቀረቡ

💭 የአፍ መፍቻ ቋንቋችን በዲ.ኤን.ኤ አችን/በመቅኒያችን ውስጥ ነው ፣ ይህ በደማችን ውስጥ ነው፣ ባህላችን ይህ ነው!” አለ ገብረ ሥላሴ።

የሜትሮ ትራንዚት ሰራተኞች በግል ብቻ የአፍ መፍቻ ቋንቋቸውን አማርኛን እንዲናገሩ ታዘዋል

ኢትዮጵያውያን በሲያትል ከተማ ዙሪያ እ.አ.አ ከ1960ዎቹ መጨረሻ እና ከ1970ዎቹ መጀመሪያ ጀምሮ ኖረዋል፤ ወደ ፲፪/12 የሚጠጉ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና የትዳር ጓደኞቻቸው ወደ አሜሪካ በመምጣት ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ በማሰብ የኮሌጅ ዲግሪ አግኝተዋል። ያ በ1974 የሀገሪቱ ንጉሠ ነገሥት ከስልጣን ሲወርዱ ኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ስለገባች፤ በውጭ የሚገኙት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች እና የከተማ አስተዳደር ባለሙያዎቹ ወደ መጡበት ወደ ኢትዮጵያ በመመለሱ ረገድ ‘እንታጎራለን’ የሚል ስጋት ስላደረባቸው እዚያው በሲያትል ቀርተዋል።

እ.ኤ.አ. በ1980 የወጣው የስደተኞች ህግ ከፀደቀ በኋላ በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ከጦርነት፣ ከፖለቲካ ስደት፣ ሰፊ ድርቅ እና ረሃብ ሸሽተው በመጨረሻ በሲያትል ሜትሮፖሊታን አካባቢ እንደ ስደተኞች ሰፍረዋል።

በ2021 የሕዝብ ቆጠራ ቢሮ ግምት መሠረት ዛሬ፣ ወደ ሃያሁለት ሺህ/ 22,000 የሚጠጉ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሲያትል አካባቢ ይኖራሉ። እ.ኤ.አ. በ2015 የወጣው የህዝብ ቆጠራ ቢሮ መረጃ ደግሞ አማርኛ የሚናገሩ ሰዎችን ቁጥር ወደ አስራ አራት ሺህ አምስት መቶ ሰባ አምስት/14,575 ያህሉ ሲሆን አርባ ስድስት በመቶ/46% ያህሉ ደግሞ እንግሊዘኛ የሚናገሩት “በጣም ጥሩ” ከሚለው ያነሰ ነው።

አቤቱታ አቅራቢዎቹ ኢትዮጵያውያን፤ “ብዙ ሐበሻ በሚኖርባት በሲያትል ከተማ አማርኛ ቋንቋ በመናገራቸው ብቻ እንደ “ሲጋራ አጫሽ” ቆሻሻ መቆጠራቸው አሳፋሪና ወራዳ የሆነ ተግባር ነው!”፤ ይላሉ።

ቀጥለውም፤ “የሲያትል ከተማ አሜሪካውያን ምስራቅ አፍሪካውያንን የሚያከብሩ አይመስለኝም፣ እንደማንኛውም ሰው ጠንክረን እንሰራለን ነገር ግን በቀኑ መጨረሻ ላይ ክብር አናገኝም፤ ይህ ጥሩ አይደለም!” ብለዋል አቶ ፍሰሃ።

የእኔ እይታ፤ ይህ ቀላል የሆነ ጉዳይ አይደለም። በርግጥ አማርኛ ቋንቋን የማይሰማ ባልደረባቸው በአቅራቢያቸው ካለ እንግሊዝኛ እንጂ አማርኛ መጠቀም የለባቸውም። ነገር ግን ሐበሾቹ እርስበርሳቸውም ሆነ አማርኛ ከሚናገር መንገደኛ/ ጎብኝ ጋር በአማርኛ ቢነጋገሩ በጭራሽ ሊተቹ ወይንም ሊወነጀሉ አይገባቸውም። እነርሱም እኮ ውጭ አገር በሥራ ቦታቸው እያሉ እርስበርሳቸው በእንግሊዝኛ፣ በጀርመንኛ፣ በፈረንሳይኛ ወዘተ ነው በየጊዜው የሚነጋገሩት። እኔ እስከ ሰባት ቋንቋዎችን እናገራለሁ፤ በየቀኑ ብዙ ከተለያዩ ሃገራት የመጡ እንግዶች፣ ደንበኞች ወይንም ቱሪስቶች ጋር በየቋንቋቸው የመነጋገር እድሉ አለኝ። አሰሪዎቼ በዚህ በጣም ደስተኞች ናቸው፤ እንዲያውም ተቋሙን ተወዳጅ አድርገውታል። ታዲያ የሲያትል ወገኖቻችን ከሜክሲኮ የመጣ አንድ ቱሪስት አውቶብስ ላይ ቢሳፈርና በስፓንኛ ቋንቋ ቢያናግሩት ምን ክፋት አለው? ከጥቅም ሌላ እንዴት ‘አድሏዊ’ ሊሆን ይችላል?

ጠለቅ ብለን ስናየው ጉዳዩ መንፈሳዊ ነው፤ አገራችን በአሁን ሰዓት እያካሄደች ያለውን መንፈሳዊ ውጊያ የሚያንጸባርቅ ነው። ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ እንዳወሳሁት፤ ሉሲፈራውያኑ ሮማውያን (ላቲን) በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ጂሃዳቸውን ካወጁባቸው ምክኒያቶች አንዱ ቋንቋን የሚመለከት ነው። ሮማውያኑ ላቲን ባልሆኑ ቋንቋዎችና ፊደሎቻቸው ላይ ጦርነት ከከፈቱ ውለው አድረዋል።

ለምሳሌ በአውሮፓ እንኳን ጀርመናዊ የሆኑት የሰሜን አውሮፓ ሕዝቦች፤ ብሪታኒያውያን፣ ስካንዲናቪያውያን፣ አይስላንዳውያን ከ700 እስከ 1100 ክፍለ ዘመናት ድረስ)ላቲን ያልሆኑትንና፤ “ሩኒክ/ሩንኛ/Runic የተሰኙትን ጥንታዊ ፊደላት ነበር ሲጠቀሙ የነበሩት፤ ነገር ግን ሮማውያኑ ላቲኖች የካቶሊክን እምነት እያስፋፉ እግረ መንገዳቸውንም የላቲን ፊደላቸውን በሰሜን አውሮፓውያኑ ላይ አራገፉ። አሁን ከምስራቅ አውሮፓ ውጭ መላዋ አውሮፓ ቋንቋዎች ደሃ የሆነውን የላቲንን ፊደል ነው የሚገለገሉት። በምስራቅ አውሮፓም ዛሬ በዩክሬይን የሚካሄደው ጦርነት አንዱ ተልዕኮ በሲሪሊክ ፊደል የሚጻፈውን የዩክሬን ቋንቋን ወደ ላቲን መቀየር የሚለው ነው። ከሃያ ዓመታት በፊት በዩጎዝላቪያ ጦርነቱን ከከፈቱ በኋላ ነበር የዩጎዝላቪያ ብሔራዊ ቋንቋ የነበረውንና በሲሪሊክ ፊደላት ሲጻፍ የነበረውን የ’ስርፕስኮ-ህርባትስኪ/ሰርቦ-ክሮኤሺያን’ ቋንቋ በሰርቢያ እና በክሮኤሺያ(ህርባት (ከረባት ከክሮኤሺያ የመጣ ነው)) መካከል በመከፋፈል ኦርቶዶክስ ሰርቢያ በራሷ የሲሪሊክ ፊደላት ቋንቋውን መጻፉን ስትቀጥል ካቶሊክ ክሮኤሺያ ግን የላቲንን ፊደል መጠቀሙን መርጣለች።

በካውካስ ተራሮችም በአርሜኒያ እና በአዘርበጃን መካከል የሚታየው ግጭት መንስዔ እና ዒላማ ሃይማኖትና ቋንቋ ነው። በላቲን ቋንቋዋን የምትጽፈውና የቱርክ ሳተላይት የሆነችው ሙስሊም አዘርበጃን ላቲኑን ስትመርጥ አርሜኒያ ደግሞ በግዕዝ ፊደላት አነሳሽነት የተገኘውን የአርሜኒያ ፊደል ትጠቀማለች። ኢትዮጵያም፣ ሩሲያም፣ ዩክሬይንም፣ ሰርቢያም፣ አርሜኒያም ሁሉም የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ሃገራት ናቸው።

ታዲያ አሁን በሮማውያኑ ላቲኖች ድጋፍ ፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ በኢትዮጵያ እያካሄደ ያለውና በዘር፣ በሃይማኖት፣ በባሕል፣ በቋንቋና በመላ ሕልውና ላይ ያተኮረው ጂሃድ አንዱ ዒላማ የግዕዝን ቋንቋ/ፊደላት አጥፍቶ ላቲንን ማንገስ ነው። የእነዚህ አረመኔዎች ዒላማዎች በዋናነት ‘አማራ’ ፣ ‘ትግሬ’ ፣ ‘ጉራጌ’ ፣ ጋሞ እና ‘ወላይታ’የተባሉት ነገዶች ሳይሆኑ ግዕዝ፣ ኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ ክርስትናዋ ናቸው። ታዲያ እራሳቸውን ዛሬ፤ ‘አማራ’ ፣ ‘ትግሬ’ ፣ ‘ጉራጌ’ ፣ ጋሞ እና ‘ወላይታ’ እያሉ የሌለ ማንነትንና ምንነትን እንደ አዲስ ለመፍጠር የተነሳሱት ኢትዮጵያውያን በአክሱማዊው ኢትዮጵያዊነታቸው፣ በአጋዚያንነታቸው፣ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የመንፈስ ማንነታቸውና ምንነታቸውና በግዕዝ ፊደላት ባለቤትነታቸው በአንድ ላይ ተነስተው እስካልታገሉ ድረስ ከሃዲው ጠላት ጋላ-ኦሮሞ እና ላቲናውያኑ ፈጣሪዎቹ እየፈነጩበት፣ አፓርታዳዊ አድሎ እየፈጸሙበት፣ እያሳደዱትና እየገድሉት ይኖራሉ።

👉 የሚገርም ነው፤ ሩኒክ/ሩንኛ/Runic ፊደላትም አንዳንዶቹ የግዕዝን ፊደላት የመሳሰሉ ናቸው፤

💭 Metro Transit workers ordered to speak native language only in private

👉 Courtesy: The Seattle Times.

In spring 2021, King County Metro supervisor Daniel Fisseha asked his colleague, Berhanemeskal Gebreselassie, to print something for him from his computer. He made the request in Amharic; both men are originally from Ethiopia.

On May 5 that year, their boss, Riceda Stewart, called the two longtime employees into her office. She told them that she and her superior, Dennis Lock, had received a complaint from an operator, who reported feeling uncomfortable with their use of their native language. Stewart told them they were not “presenting and acting like a professional,” according to an investigation conducted by Metro’s Office of Equal Employment Opportunity. Going forward, if they wanted to speak Amharic, they should do so only in a private room, they were told.

RELATED Transit fare inspections are upheld by WA Supreme Court

That act was hostile and discriminatory, the EEO investigation concluded, creating “an atmosphere of inferiority, isolation and intimidation.” By implementing such a rule specifically targeted to two Amharic speakers, Metro was sending an “overt” message “that their national origin identities made people uncomfortable and were not appropriate in the workplace, statements that are subjectively and objectively offensive and discriminatory.”

The men, the report concluded, had grounds to sue.

With the damning EEO report in hand, the two men filed a lawsuit in King County Superior Court last month, asking for damages and attorney’s fees determined in court, and that Metro adopt policies against language discrimination. The case was recently reassigned to federal court, in the Western District of Washington.

“Our native language is in our DNA,” said Gebreselassie. “That’s our blood. That’s our culture.”

The basic arc of events is largely undisputed. Lawyers with the King County Prosecuting Attorney’s Office acknowledge that Fisseha and Gebreselassie were told they should “be more discreet and use a separate room when speaking in Amharic to each other” in response to a complaint.

RELATED Metro Transit worker whose video recording got King County deputies fired in 2015 alleges retaliation

Defendant Stewart and Lock also acknowledged to EEO investigators that they’d received the complaint and had told Fisseha and Gebreselassie to use a private room when speaking Amharic, although they disagree on who came up with the plan. Their focus, they said, was on making the operator feel more comfortable.

But in making that their goal, the two bosses failed to consider how it would make Fisseha and Gebreselassie feel.

“Mr. Lock and Ms. Stewart may very well have been thinking about [the complainant’s] comfort when they agreed to this course of action, but the comfort they wanted to provide was discriminatory against employees who speak a language other than English,” the EEO report concluded.

In a statement, Metro spokesperson Jeff Switzer said the agency works to build a healthy environment free from harassment or discrimination.

“It is not, nor has it ever been, Metro’s policy, practice or culture to require people to speak only English,” Switzer said. “We see this as a single, regrettable incident, rather than a rule, and we took swift steps to correct the behavior with the supervisors, including requiring appropriate King County training.”

Fisseha and Gebreselassie immigrated to the Seattle area from Ethiopia in the early 2000s, becoming American citizens several years later. Both started working for Metro as bus operators in 2008 before becoming supervisors — training and scheduling drivers — roughly 10 years after that.

Getting to that level is a source of pride, particularly for Gebreselassie. As an immigrant, he said he has a chip on his shoulder.

“We have to prove ourselves every day,” he said.

After the meeting, the two men requested that the policy be put into writing, which they never received. Shortly after, they filed a complaint with the EEO office.

Fisseha and Gebreselassie allege they were retaliated against for complaining — spurring them to take leaves of absence and later move to different departments with less desirable shifts, including overnight. In its response to the complaint in federal court, Metro denies any retaliation occurred and said the choice to move departments was the two men’s, pointing out that Fisseha returned to work under Stewart again in 2022.

Regardless, Fisseha and Gebreselassie said they were racked with anxiety following the interaction. Rumor spread among Metro’s diverse staff, giving workers pause whenever they slipped into their native languages.

“Sometimes you start talking and you have that feeling of, ‘Well now I have to always watch where I’m at’,” said Gebreselassie.

Ethiopians have lived in the Seattle region since the late 1960s and early 1970s, when about two dozen university students and their spouses came to the United States to earn college degrees with the intention of returning home. That changed with the deposition of the country’s emperor in 1974, sparking the Ethiopian Civil War and leaving Ethiopian students and urban professionals abroad stranded and fearful of returning.

With the passage of The Refugee Act of 1980, thousands of Ethiopians and Eritreans would ultimately settle in the Seattle metropolitan area as immigrants and refugees fleeing war, political persecution, widespread drought and famine.

Today, about 22,000 people of Ethiopian ancestry live in the Seattle area, according to 2021 Census Bureau estimates. Census Bureau data published in 2015 puts the number of people here who speak Amharic at home at about 14,575, with about 46% reporting they speak English less than “very well.”

With such a large population in Seattle, and presence within Metro, being treated like a “cigarette smoker” for using Amharic, was demeaning, the men said.

“I don’t think they respect East Africans,” said Fisseha. “We work hard like everybody else, but at the end of the day, we don’t get respect.”

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Trump Asked Ukraine President in Phone Call ‘If You Can Look Into’ Biden and His Hunter Son

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 6, 2023

🔥 Bye Done, The Rump Parliament Dissolved! 🔥

💭 President Donald Trump repeatedly pushed for Ukrainian President Volodymr Zelensky to investigate former Vice President Joe Biden, and his son, Hunter, during a July 25, 2019 phone call, according to a transcript of the conversation released by the White House.

  • – The call lasted about 30 minutes, according to a White House memorandum released Wednesday.
  • – The conversation is reportedly a central part of the whistleblower complaint that spurred House Speaker Nancy Pelosi to support an impeachment inquiry against Trump.

👉 Read Trump’s phone conversation with Volodymyr Zelensky here:

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Funding The Genocidal War Against Christians of Ethiopia: Georgieva Says Looking For Meaningful Engagements Towards Ethiopia IMF Programme

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 27, 2023

The International Monetary Fund is looking for constructive and meaningful engagements towards an IMF programme for Ethiopia, Managing Director Kristalina Georgieva said during a visit to Kigali on Thursday.

“We are now looking for constructive and meaningful engagements toward an IMF programme for Ethiopia,” she said, as the east African country seeks an IMF loan after an African Union-backed ceasefire.

Africa’s second most populous country requested a debt restructuring under the Group of 20’s Common Framework process in early 2021, but progress was held up by a two-year civil war in the Tigray region.

The IMF requires debt relief commitments from a country’s bilateral creditors before it agrees to a loan programme.

Ethiopia’s government and the Tigray People’s Liberation Front (TPLF), a guerilla force-turned-political party, agreed on Nov. 2 to stop fighting following talks.

Source

💭 Former German Chancellor Merkel Admits The Minsk Agreement Was Merely to Buy Time For Ukraine’s Arms Build-Up

In a recent interview with a German publication, former Chancellor Angela Merkel said that the 2014 ceasefire agreement under the Minsk Protocol was meant to give Ukraine time to build up its military. She admitted that Russia could easily have overrun Ukrainian troops in 2015 and doubted if NATO countries could have done as much then as they do. Russia has reacted to Merkel’s interview as a confirmation of Germany’s ‘duplicity’ regarding the war in Ukraine. Moscow said that Merkel, through her statement, has exposed that the West never planned to follow the peace accord.

👉 The Ukraine war shows us:

😈 United by their Illuminist-Luciferian-Masonic-Satanist agendas The following Edomite-Ishmaelite entities and bodies are helping the genocidal fascist Oromo regime of evil Abby Ahmed Ali:

  • ☆ The United Nations
  • ☆ The World Bank
  • The International Monetary Fund
  • ☆ The European Union
  • ☆ The African Union
  • ☆ The World Economic Forum
  • ☆ The United States, Canada & Cuba
  • ☆ Russia
  • ☆ Ukraine
  • ☆ China
  • ☆ Israel
  • ☆ Arab States
  • ☆ Southern Ethiopians
  • ☆ Amharas
  • ☆ Eritrea
  • ☆ Djibouti
  • ☆ Kenya
  • ☆ Sudan
  • ☆ Somalia
  • ☆ Egypt
  • ☆ Iran
  • ☆ Pakistan
  • ☆ India
  • ☆ Azerbaijan
  • ☆ Amnesty International
  • ☆ Human Rights Watch
  • ☆ World Food Program (2020 Nobel Peace Laureate)
  • ☆ The Nobel Prize Committee
  • ☆ The Atheists and Animists
  • ☆ The Muslims
  • ☆ The Protestants
  • ☆ The Sodomites
  • ☆ TPLF

💭 Even those nations that are one another enemies, like: ‘Israel vs Iran’, ‘Russia + China vs Ukraine + The West’, ‘Egypt + Sudan vs Iran + Turkey’, ‘India vs Pakistan’ have now become friends – as they are all united in the anti-Christian, anti-Zionist-Ethiopia-Conspiracy. This has never ever happened before it is a very curios phenomenon – a strange unique appearance in world history.

✞ With the Zionist Tigray-Ethiopians are:

  • ❖ The Almighty Egziabher God & His Saints
  • ❖ St. Mary of Zion
  • ❖ The Ark of The Covenant

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

World Bank Funding The Genocidal War Against Christians of Ethiopia: World Bank Sign Two Grant Agreements Amounting to $745m

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 27, 2023

The government of Ethiopia and the World Bank Thursday signed two grant agreements amounting to a total of $745 million. Finance Minister Ahmed Shide and World Bank’ s country director Ousmane Dione signed the two financial agreements following the approval of the grants by the World Bank’ s directors in mid-December. Of the total, the $445…

APA-Addis Ababa (Ethiopia) The government of Ethiopia and the World Bank Thursday signed two grant agreements amounting to a total of $745 million.

Finance Minister Ahmed Shide and World Bank’s country director Ousmane Dione signed the two financial agreements following the approval of the grants by the World Bank’s directors in mid-December.

Of the total, the $445 million grant will finance the implementation of a program to strengthen Primary Health Care Services in Ethiopia.

The program aims to improve access to and equitable provision of high-quality primary health care services and to further strengthen the country’s health system.

More than 22 million women and children, including those in conflict-affected areas are expected to benefit from the program.

“It will also restore facilities that were damaged by conflict, enabling millions of Ethiopians to get access once again to the services they direly need,” Ousmane said when the bank approved the fund last month.

The second $300 million Grant will also finance another nationwide program named Flood Management Project (FMP).

The project also is expected to enhance Ethiopia’s institutional capacity for disaster and flood risk management in selected river basins, according to the finance ministry.

Nearly 34 million people living in poor communities in the priority basins of Awash, Omo, and Rift Valley Lakes basins are expected to benefit from the project.

Source

👉 The Ukraine war shows us:

😈 United by their Illuminist-Luciferian-Masonic-Satanist agendas The following Edomite-Ishmaelite entities and bodies are helping the genocidal fascist Oromo regime of evil Abby Ahmed Ali:

  • ☆ The United Nations
  • The World Bank
  • ☆ The International Monetary Fund
  • ☆ The European Union
  • ☆ The African Union
  • ☆ The World Economic Forum
  • ☆ The United States, Canada & Cuba
  • ☆ Russia
  • ☆ Ukraine
  • ☆ China
  • ☆ Israel
  • ☆ Arab States
  • ☆ Southern Ethiopians
  • ☆ Amharas
  • ☆ Eritrea
  • ☆ Djibouti
  • ☆ Kenya
  • ☆ Sudan
  • ☆ Somalia
  • ☆ Egypt
  • ☆ Iran
  • ☆ Pakistan
  • ☆ India
  • ☆ Azerbaijan
  • ☆ Amnesty International
  • ☆ Human Rights Watch
  • ☆ World Food Program (2020 Nobel Peace Laureate)
  • ☆ The Nobel Prize Committee
  • ☆ The Atheists and Animists
  • ☆ The Muslims
  • ☆ The Protestants
  • ☆ The Sodomites
  • ☆ TPLF

💭 Even those nations that are one another enemies, like: ‘Israel vs Iran’, ‘Russia + China vs Ukraine + The West’, ‘Egypt + Sudan vs Iran + Turkey’, ‘India vs Pakistan’ have now become friends – as they are all united in the anti-Christian, anti-Zionist-Ethiopia-Conspiracy. This has never ever happened before it is a very curios phenomenon – a strange unique appearance in world history.

✞ With the Zionist Tigray-Ethiopians are:

  • ❖ The Almighty Egziabher God & His Saints
  • ❖ St. Mary of Zion
  • ❖ The Ark of The Covenant

______________

Posted in Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Pharisee Bishop Fanuel Crying | ፈሪሳዊው ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ‘ሙሴያችን’ ፋኑኤል አለቀሰ (የአዞ እንባ)

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 23, 2023

🐊 Crocodile Tears

“በፈረዖን ቤት ያደገው ሙሴ” ዋይ! ዋይ! ዋይ!

😈 ከአረመኔዎቹ ግራኝ አብዮት አህመድ፣ ሽመልስ እብዱሳ፣ እዳነች እባቤ፣ ጃዋር መሀመድ፣ አገኘሁ ተሻገር፣ ሬድዋን ሁሴን፣ ብርሃኑ ነጋ፣ ደብረ ጺዮን፣ ኦቦ ስብሃት ነጋ፣ ጌታቸው ረዳ፣ ኢሳያስ አፈቆርኪ፣ ጋንኤል ክስረት ወዘተ ጎን በጣም ከሚቀፉኝ ዘንዶዎች መካከል አንዱ ሸህ አቡ ፋና a.k.a ‘አቡነ’ ፋኑኤል ነው። ምንም የአባትነት ወይንም የመንፈሳዊነት ገጽታ የሌለውና እግሩን መሰበር ያለበት አጭበርባሪ ፈሪሳዊ ነገር ነው። ወገን ግን ማጨብጨቡን፣ መገልፈጡን፣ ብሎም ጊዜውንና ገንዘቡን ለእነዚህ ግብዞች በከንቱ መስጠቱን ዛሬም ቀጥሎበታል። በጣም ያሳዝናል!

👉 ከዚህ ቀደም ይህን አቅርቤ ነበር፦

💭 “አማራውን ለዋቄዮአላህ መንፈስ ልሂቃን መካከል ሸህ አቡ ፋናa.k.aአቡነ ፋኑኤል ይገኙበታል”

🔥 ለሲ.አይ.ኤ የህሊና ቁጥጥር ሙከራ (Mind Control Experiment) ከተጋለጡት “አባቶች” (አባትነት አይገባቸውም!) መካከል ካሁን በኋላ ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤል/ አባ መላኩ የሚባሉት ወገን ይገኙበታል።

የሚናገሩትን አያውቁም፣ የሚያደርጉትንም አያውቁም። “የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን/አክሱማውያን ብሎም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና እምነታቸው ጠላቶች እንደሆኑ እንኳን የሚገነዘቡት አይመስለኝም” የሚል ጥርጣሬ ነበረኝ፤ አሁን ግን ሁሉም ነገር ግልጥልጥ እያለ ስለመጣ፤ እነዚህ ወገኖች አውቀውም ሆነ ሳያውቁት ዲያብሎስን ለማገልገል ወስነዋል፤ ከአህዛብ፣ ከመናፍቃን፣ ከኢ-አማንያን፣ ከግብረ-ሰዶማውያን ጎን ተሰልፈው ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን እንዲሁም ኦርቶዶክስ ክርስትናን ለመወጋት ፈቃደኞች ሆነዋል። እነ አቡነ ፋኑኤል፣ አቡነ ዮሴፍ ወዘተ ለእኔ አህዛብ እንጂ ክርስቲያኖች በፍጹም አይደሉም።/አራት ነጥብ!

በአንድ በኩል ለእነርሱ በጣም አዝናለሁ፤ በሌላ በኩል ግን እስከ ጌታችን ስቅለት ዕለት ድረስ እንዲመለሱና ንስሐ እንዲገቡ ለሁሉም ጥሪ አድርገናል፤ ግን ፈርዖናዊ ትዕቢታቸው አሸንፏቸዋልና፣ ቃኤላዊው መንፈሳቸው እያቅበዘበዛቸው ዛሬ ሁሉም አንድ በአንድ እንዲህ እየወጡ ጭንብላቸውን ያውልቁ፤ ተኩላዎቹን ወገን ይያቸው፣ እንደ ሙከራ የጊኒ አሳማዎች እያጠና እና እየታዘበ መዳን የሚፈልግ ሁሉ ይማርበታል።

ሸህ አቡ ፋና ይህን በ፪ሺ፲/ 2010 ዓ.ም ያስተላለፉትን መልዕክት በሰማሁ ጊዜ በወቅቱ የማስጠንቀቂያ መልክዕክት ልኬላቸው ነበር። ይህን ቪዲዮ ያው ከሦስት ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ መላኬ ነው። እንግዲህ በአደባባይ እየወጡ መታየት እና ድምጻቸውን ማሰማት ወስነዋል፤ ስለዚህ

መንፈሳዊ ዓይኑ ያልተጋረደበት (እግዜብሔር ሁልጊዜ ይጠብቅልንና) ሸህ አቡ ፋናን ወዲያው የተመለከተ ክርስቲያናዊ ትህትና የሌለበት “ፈሪሳውያናዊ ወይንም ማፊያዊ” ገጽታ ነው ያላቸው። “ኦ! ኦ!” ነበር ያሰኘኝ። “በፈርዖን ቤት ያደገ ሙሴ”፤ ዋው!

በአንድ ወቅት የአክስቴ ልጅ ስለ አንድ መንገድ ላይ ስለተፈጠረ ክስተት ሳጫውታት፤ “ለመሆኑ ሰውየው ክርስቲያን ነው ወይስ ሙስሊም?” አለችኝ። እኔም “ዓይኖቹ የሙስሊም ዓይኖች ስለሆኑ ሙስሊም መሆን አለበት።” ስላት ፥ መልሳ፤ “ሙስሊሙን በዓይን መለየት ይቻላልን?” ስትለኝ፤ ቆጣ ብዬ፤ “እንዴ የሙስሊምና የክርስቲያን ዓይን መለየት አትችይም እንዴ፤ እኅት ዓለም? ፥ መንፈስ ቅዱስ ባረፈበትና ባላረፈበት ዓይን መካከል እኮ እጅግ በጣም ትልቅ ልዩነት አለ፤ እንኳን በዓይን በሰውየው ድምጽም፣ በአፉም፣ በጥርሱም(የዋቄዮ-አላህ ልጆች ላይ ይታያል፤ ምሳሌ፤ የጥላሁን ገሠሠ የአቴቴ ድምጽና አፉና ጥርሱ ወዘተ፤ ሙስሊሞች እኮ ወደ ሰማይ አንጋጠው እንኳን ማየት አይችሉም፤ መሀመድ ወደታች ወደምድር ዓይናቸውን ከድነው እንዲጸልዩ ነው በሃዲሳቸው ያዘዛቸው ወዘተ… በይ ቶሎ ብለሽ ቡና መጠጣት አቁሚ!” ማለቴን አስታውሳለሁ።

አዎ! ገጽታችን ብዙ ነገር ነው የሚነግረን። ሸህ አቡ ፋናም ይህን ነው የሚያንጸባርቁት። ላለፉት አስራ አምስት ዓመታት ሃሳቤን ሳልቀይር በተደጋጋሚ የማወሳውና በተለይ በባቢሎን አሜሪካ የሚገኙትን ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን፣ ኢትዮጵያውያንና አባቶችን በምችለው አቅም ሳስጠነቅቅ ቆይቼ ነበር።

በሰሜን አሜሪካ በነበርኩበት ወቅት በጣም ካስደነገጡኝ ክስተቶች ዋነኛው፤ ከመንፈሳዊ ሁኔታ አንጻር ሁሉም ነው ጭው፣ ጭር ያለ፣ ባዶ የሆነ ሆኖ ነበር ሲሰማኝ የነበረው። አዎ! በዚህች ምድር ላይ ለብዙ ነገሮችና በሕይወታችን ላይ ተጽዕኖ በመፈጠሩ ረገድ የመልከዓ ምድር አቀማመጥ ከፍተኛ ሚና አላቸው። አሜሪካዎቹ ከመልከዓ ምድር አቀማመጥ አንጻር ጥንታውያን ሕዝቦች እንዳይሰፍሩበት የተደረገው እኮ ያለምክኒያት አልነበረም፤ አሜሪካዎች እና ሩቅ ምስራቆች አቀማመጥ እኮ እግዚአብሔር የሰውን ልጅ በገነት ካኖረበት (ከኢትዮጵያ እስከ እስራኤል)ክልል እና ምድረን ለሁለት ከሚከፍላት ኬንትሮስ/longitude መስመር በጣም እርቀው ነው የሚገኙት።

ከዚህ በተጨማሪ ሰሜን አሜሪካ በተለይ የዋሽንግተን፣ ቪርጂኒያ፣ ሜሪላንድ አካባቢ በሉሲፈራውያን ነፃ ግንበኞች/Freemasons የተመሰረቱ ግዛቶች የሚገኙበት አካባቢ ነው። በተለይ በ ዋሽንግተን ዲሲ እያንዳንዱ ሕንጻ፣ እያንዳንዱ ጎዳና እና ፓርክ በሉሲፈራውያኑ ባለ አምስት ማዕዘን ኮከብ (Pentagram) ጨረረ ተነድፈው ነው የተገነቡት/የተሠሩት።

በሌላ በኩል፤ አንድ የሚደንቅ ክስተት፤ ልክ በኢትዮጵያ እንደሚታየው(ሲዳማ)፤ በአሜሪካም ከሁለት ሳምንታት በፊት የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና ከተማዋን ዋሺንግተን ዲሲን (ዲስትሪክት ኦፍ ኮሎምቢያ) ፶፩/51 ኛ ግዛት ለማድረግ ለማድረግ ቢል አፀደቀ ፣ የሴኔት መሰናክሎች እንደቀጠሉ ቢሆኑም)።

በተለይ በዋሺንግተን እና አካባቢዋ እንዲሁም በሚነሶታ ካሊፎርኒያ አላስካ እና ሌሎች ግዛቶች የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለሉሲፈራውያን ነፃ ግንበኞች የህሊና ቁጥጥር ሙከራ (Mind Control Experiment) እጅግ በጣም አመቺዎች ሰለሆኑ ብዙዎች ሰለባ እንደሆኑ እያየናቸው ነው። በተለይ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ተጋድሮ ለሚወዱት ነጮች የህሊና ቁጥጥር ፕሮግራሞች በጣም ይፈለጋሉ/ይወደዳሉ። በፈረንጆቹ ሚሌኒየም መግቢያ አካባቢ የጉግል ተቋም አንድ የዓለምን ሃገራትና ሕዝቦቻቸውን ባሕርይ የሚገልጽ የዓለም ካርታ አውጥቶ ነበር። በዚህ ካርታ ለኢትዮጵያ/ ኢትዮጵያውያን የተሰጠው መገለጫ፤ “ተለዋዋጭ ያልሆነ የተረጋጋ ባህሪ” የሚል ነበር። አዎ! ይህ የትክክለኛዎቹና ለህሊና ቁጥጥር ሙከራዎች ያልተጋለጡትን ኢትዮጵያውያንን ይገልጻል።

እስኪ አሁን አሜሪካ ያሉትን፤ በተለይ ዋሺንግተን ዲሲ አካባቢ ያሉትን “አባቶችን”፣ ሜዲያዎችን፣ ዩቲውበሮችን እንመልከት፤ እስኪ እንመልከት ምን ያህል ተለዋዋጭ ባህሪ እንዳላቸው! ዛሬ የሚሉትን ነገ የማይደግሙት፤ አንዴ ከግራኝ አብዮት አህመድ ጋር ይደመራሉ፤ ሌላ ጊዜ ተቃዋሚው ሆነው ሲለፍፉ ይሰማሉ። ዛሬ የአቡነ ማትያስ ደጋፊዎች ሆነው የሚሰሙት መርኽ-አልባዎቹ የኢትዮ360ቹ እነ ኃብታሙ አያሌው፤ ዘወር ብለው እነ ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤል/ አባ መላኩን ሲከላከሏቸው ይታያሉ። ዛሬ የአቡነ ማትያስን ቃለ መጠይቅ ለመደገፍ የወሰኑት እነ ዘመድኩን በቀለ፤ ዘወር ብለው አቡነ ማትያስን ካፈኗቸው ከሃዲዎች መካከል ዋንኛው የሆነውን መሰሪውን ጋንኤል ክስረትን ሲሟገቱለት ይሰማሉ። ሉሲፈራውያኑ በዋሺንግተን ሲሲ ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤልን “ውጡ እና ተናገሩ እንጂ” ባሉበት ማግስት በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስን አስተናገደ።

እንግዲህ ይህ ሁሉ በጥቂት ሰዓታት እና ቀናት ልዩነት ነው እየተካሄደ ያለው። እንግዲህ ይህ ሁሉ የሚያሳያን እነዚህ ወገኖች ለሲ.አይ.ኤ እና ኤን.ኤስ.ኤ የህሊና ቁጥጥር ፕሮግራሞች የተጋለጡ መሆናቸውን ነው።

በስልሳዎቹ ዓመታት ላይ ሲ.አይ.ኤ ኤም.ኬ.ኡልትራ/“MKULTRA” በተሰኘው ፕሮግራሙ በ ለጥቁር አሜሪካውያን አእምሮን የሚቆጣጠሩ መድኃኒቶችን እየሰጠ በጣም እየወፋፈሩ እንዲመጡና አሁን ለደረሱበት እጅግ በጣም አሳዛኝ መንፈሳዊ ሁኔታ እንዲበቁ አድርጓቸዋል። ይህ ፕሮግራም ዛሬ ካሉት ፕሮግራሞች ጋር ሲነጻጸር የያኔው ፕሮግራም የስድስተኛ ክፍል የቤተ ሙክራ እቃ እቃ ነው። ዛሬ የማይታዩ ጨረሮች ከሁሉም አቅጣጫ ስራዎቻቸውን መስራት ይችላሉ።

🔥 ለማንኛውም በተለይ በዋሺንግተን ዲሲ ከሚገኙት “አባቶች”፣ ሜዲያዎች እና ዩቲውበሮች እንጠንቀቅ።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Something Unknown Dropped From The Roof at The US Capitol | Fallen Angel? | Christmas Day Mystery

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 9, 2023

የሉሲፈራውያኑ ነፃ-ግንበኞች/ ፍሪሜሰኖች ማዕከል በሆነችዋ ዋሽንግተን ዲ.ሲ፤ በዩኤስ ካፒቶል ሕንፃ ውስጥ ከጣሪያው ላይ ያልታወቀ ነገር ወረደ | የወደቀ መልአክ? | ወደ 666ቱ የሚጠቁመን የገና ቀን ምስጢር በአሜሪካ

የኦርቶዶክስ ገና፣ ፳፰፳፱ ታኅሣሥ ፳፻፲፭

  • ያልታወቀ ነገር በዩኤስ ካፒቶል ካለው ጣሪያ ላይ ወድቋል
  • የኬቨን ማካርቲ ጨረታ ለሃውስ አፈ ጉባኤ ታሪክ ሰራ
  • ብራዚል፡ የቀድሞው ፕሬዚደንት የቦልሶናሮ ደጋፊዎች የብራዚሊያን ካፒቶልን ወረሩት

የኦርቶዶክስ ገና፣ ፳፰፳፱ ታኅሣሥ ፳፻፲፫

  • የትራምፕ ደጋፊዎች የዩኤስ ካፒቶልን በመውረር ከፖሊስ ጋር ግጭት ፈጠሩ

❖ Orthodox Christmas, 6-7 January 2023

  • ☆ Unidentified Object Falls From The Roof at The US Capitol
  • ☆ Kevin McCarthy’s Bid For House Speaker Made History
  • ☆ BRAZIL: Bolsonaro supporters STORM CAPITAL

❖ Orthodox Christmas, 6-7 January 2021

  • ☆ Trump Supporters Storm U.S. Capitol, Clash With Police

😈 Freemasonry and the Spirit World

👉 Inside The Dome of Capitol Building Washington’s Apotheosis

Freemasonry is based on symbolism, the chief one being the square and compass. Nearly everyone knows that it represents Freemasonry and is often included on signboards at the entrances to towns and cities. It is comprised of two chevrons, a ‘V’ pointing down, which apparently represents a female, and a ‘Λ‘ pointing up, which represents a male.

This was brought to my attention when I received a ring from my grandmother that was quite a peculiar shape. It is a diamond ring in the shape of a diamond. It has a diamond top and bottom and two diamonds side by side in the middle. I had actually started to wonder if it had some significance. I suspect the ring may have belonged to my great-grandmother whose husband was very probably a Freemason in the 1800s. His father was premier of Queensland and a Freemason.

While drifting around a bookshop one day, I came across the book The Secret Power of Masonic Symbols by Robert Lomas, who is a Freemasonry historian. He actually had a section of Freemasonic jewellery with pictures of jewellery in the same shape as my ring, the same shape as the square and compass. I was surprised, but I was glad of the confirmation. He suggests that there are about sixty symbols that Freemasons are introduced to during their ascent through the degrees. He goes on to say:

For over 500 years, the symbology of Freemasonry has fostered a secret stream of radical ideas running just beneath the surface of popular culture. These ideas, illuminated by public symbols hidden in full view, have influenced and shaped the society we live in.

Obelisks and pentagrams, the two pillars, truncated pyramids, and the all-seeing eye are some other symbols of Freemasonry. Some of these are depicted on the currency notes of the United States of America. Obelisks are found in cities across the globe, and some of these symbols are laid out in the patterns of streets such as in Washington, DC.

💭 Thomas Horn, in his book Apollyon Rising 2012, explained the significance of the obelisk and the dome of the Capitol building in Washington DC, which was built specifically to catch the sun on 21 June and 21 December, the summer and winter solstices.

The Dome and the Obelisk facing it—facilitate important archaic and modern protocols for invigorating supernatural alchemy.

He goes on to say,

In ancient times, the Obelisk represented the god Osiris’“missing” male organ, which Isis was not able to find after her husband/brother was slain and chopped into fourteen pieces by Seth. Isis replaced the missing organ with an Obelisk and magically impregnated herself with Horus, the resurrected Osiris.

Words cannot describe my disgust and revulsion at the realisation that people in positions of power actually chose to erect these gross depictions of Egyptian mythology in the capital cities of nations, drawing power from the revolting occult energy they emit.

Thomas Horn also makes reference to the number 72 and the alchemy associated with it. In sacred literature and within Masonic Gnosticism, stars represent angels, and it is believed that seventy-two is the number of fallen angels that currently administer the affairs of the world.

These angels became disloyal to God at the time of the Tower of Babel and were worshipped as gods led by Nimrod/Osiris/Apollo.113 In Washington, the number 72 has featured with seventy-two stars circling the Apotheosis of Washington in the Capitol dome.

The obelisk was dedicated seventy-two years after the signing of the Declaration of Independence, and there are seventy-two stones on the Great Seal’s uncapped pyramid. The occult numerology associated with these three sets of 72 symbolise Satan and his angels’ influence over America and the world.

To loose bind and control these seventy-two demons for the purpose of re-establishing a pagan order on earth has been an important part of the secret doctrine of the high-degree Masonic Illuminatus since its inception.

They get away with this because of the secret nature of their societies. Most people don’t know or understand what they are doing, and unfortunately, most Christians don’t know what they are up to either. The release of these demons produces things like financial disruption and misinformation, like the hysteria associated with global warming.

It is designed to bring fear so that eventually when the leader of the one world government appears (the Antichrist), he will no doubt be seen to be doing something about these issues. This ‘loose, bind, and control’ is a direct counterfeit of Jesus’ keys to the kingdom, which are binding and loosing (Matt. 18:18).

💭 PETRUS ROMANUS: THE FALSE PROPHET AND THE ANTICHRIST ARE HERE PART 14

👉 By Thomas R. Horn

🐷 Magic Squares, 666, and Human Sacrifice?

While finding the body of Osiris and resurrecting it—either figuratively or literally—is central to the prophetic beliefs of Freemasonry, until Apollo/Osiris return, formal procedures will continue in secret for installing within America’s national leader the divine right of Kingship through the raising of Osiris ceremony.

But it is very important to note how, when this ritual is carried out in the Temple Room of the Heredom, it unfolds below a vast thirty-six-paneled skylight that forms a stylized Magic 666 Square. Around the four sides of the skylight can be seen the Winged Sun-Disc. This positioning above the altar is in keeping with historical occultism. Egyptian magicians employed the same symbolism above the altar for invoking the sun deity. In the St. Martin’s Press book Practical Egyptian Magic it is noted: “Emblematic of the element of air, this consists of a circle or solar-type disk enclosed by a pair of wings. In ritual magic it is suspended over the altar in an easterly direction and used when invoking the protection and co-operation of the sylphs.” The Renaissance occultist Paracelsus describes these sylphs as invisible beings of the air, entities that the New Testament book of Ephesians (2:2) describes as working beneath “the prince [Lucifer/Satan] of the power of the air, the spirit that now worketh in the children of disobedience.” In applied magic, the “magic square of the sun” itself was associated in antiquity with binding or loosing the sun god Apollo/Osiris and was the most famous of all magical utilities because the sum of any row, column, or diagonal is equal to the number 111, while the total of all the numbers in the square from 1 to 36 equals 666. In the magical Hebrew Kabbalah, each planet is associated with a number, intelligence, and spirit. The intelligence of the Sun is Nakiel, which equals 111, while the spirit of the Sun is Sorath and equals 666. It makes sense therefore that Freemasons built the Washington Monument Obelisk to form a magic square at its base and to stand 555 feet above earth, so that when a line is drawn 111 feet directly below it toward the underworld of Osiris, it equals the total of 666 (555+111=666)—the exact values of the binding square of the Sun God Apollo/Osiris installed in the ceiling above where the Osiris raising ceremony is conducted in the House of the Temple.

Magic Squares

36-Paneled Magic Skylight above the Altar in the House of the Temple where the raising of Osiris is conducted.

Freemason and occultist Aleister Crowley practiced such Kabbalah and likewise connected the number 111 with the number 6, which he described as the greatest number of the Sun or sun god. He employed the magic square in rituals to make contact with a spirit described in The Book of the Sacred Magic of Abramelin the Mage, a work from the 1600s or 1700s that involves evocation of demons. In Book Four of the magic text, a set of magical word-square talismans provides for the magician’s Holy Guardian Angel who appears and reveals occult secrets for calling forth and gaining control over the twelve underworld authorities including Lucifer, Satan, Leviathan, and Belial. In addition to Crowley, the most influential founding father and Freemason, Benjamin Franklin, not only used such magic squares, but according to his own biography and numerous other authoritative sources even created magic squares and circles for use by himself and his brethren. Yet the gentle appearance and keen astuteness of America’s most famous bespeckled Freemason might have hidden an even darker history than the story told by those magic squares, which his strong, deft hands once held. Award-winning filmmaker Christian J. Pinto explains:

One of the most influential founding fathers, and the only one of them to have signed all of the original founding documents (the Declaration of Independence, the Treaty of Paris, and the U.S. Constitution) was Benjamin Franklin. Franklin was…without question, deeply involved in Freemasonry and in other secret societies. He belonged to secret groups in the three countries involved in the War of Independence: America, France, and England. He was master of the Masonic Lodge of Philadelphia; while over in France, he was master of the Nine Sisters Lodge, from which sprang the French Revolution. In England, he joined a rakish political group founded by Sir Francis Dashwood (member of Parliament, advisor to King George III) called the “Monks of Medmenham Abbey,” otherwise known as the “Hellfire Club.” This eighteenth-century group is described as follows.

The Hellfire Club was an exclusive, English club that met sporadically during the mid-eighteenth century. Its purpose, at best, was to mock traditional religion and conduct orgies. At worst, it involved the indulgence of satanic rites and sacrifices. The club to which Franklin belonged was established by Francis Dashwood, a member of Parliament and friend of Franklin. The club, which consisted of “The Superior Order” of twelve members, allegedly took part in basic forms of satanic worship. In addition to taking part in the occult, orgies and parties with prostitutes were also said to be the norm.

Pinto continues this connection between Benjamin Franklin and dark occultism:

On February 11, 1998, the Sunday Times reported that ten bodies were dug up from beneath Benjamin Franklin’s home at 36 Craven Street in London. The bodies were of four adults and six children. They were discovered during a costly renovation of Franklin’s former home. The Times reported: “Initial estimates are that the bones are about two hundred years old and were buried at the time Franklin was living in the house, which was his home from 1757 to 1762 and from 1764 to 1775. Most of the bones show signs of having been dissected, sawn or cut. One skull has been drilled with several holes.”

The original Times article reported that the bones were “deeply buried, probably to hide them because grave robbing was illegal.” They said, “There could be more buried, and there probably are.” But the story doesn’t end there. Later reports from the Benjamin Franklin House reveal that not only were human remains found, but animal remains were discovered as well. This is where things get very interesting. From the published photographs, some of the bones appear to be blackened or charred, as if by fire… It is well documented that Satanists perform ritual killings of both humans and animals alike.

While many students of history are aware of the magic 666 square and its use by occultists down through time to control the spirit of Apollo/Osiris, what some will not know is how this magical binding and loosing of supernatural entities also extends to the testes of Washington’s 6,666 inch-high phallic Obelisk, dedicated by Freemasons seventy-two years following 1776 (note the magic number 72), where a Bible (that Dan Brown identified as the “Lost Symbol” in his latest book) is encased within the cornerstone of its 666-inch-square base. One wonders what type of Bible this is. If a Masonic version, it is covered with occult symbols of the Brotherhood and Rosicrucianism and the purpose for having it so encased might be to energize the Mason’s interpretation of Scripture in bringing forth the seed of Osiris/Apollo from the testes/cornerstone. If it is a non-Masonic Bible, the purpose may be to “bind” its influence inside the 666 square and thus allow the seed of Osiris/Apollo to prevail. The dedication of the cornerstone during the astrological alignment with Virgo/Isis as the sun was passing over Sirius indicates a high degree of magic was indeed intended by those in charge.

The First American Osiris

Through Masonic alchemistry, presidential apotheosis—that is, the leader of the United States (America’s Pharaoh) being transformed into a god within the Capitol Dome/womb of Isis in sight of the Obelisk of Osiris (the Washington Monument to those whom Masons call “profane,” the uninitiated)—actually began with America’s first and most revered president, Master Freemason George Washington. In fact, Masons in attendance at Washington’s funeral in 1799 cast sprigs of acacia “to symbolize both Osiris’ resurrection and Washington’s imminent resurrection in the realm where Osiris presides.”[3] According to this Masonic enchantment, Osiris (Horus) was rising within a new president in DC as Washington took his role as Osiris of the underworld. This is further simulated and symbolized by the three-story design of the Capitol building. Freemasons point out how the Great Pyramid of Giza was made up of three main chambers to facilitate Pharaoh’s transference to Osiris, just as the temple of Solomon was a three-sectioned tabernacle made up of the ground floor, middle chamber, and Holy of Hollies. The U.S. Capitol building was thus designed with three stories—Washington’s Tomb, the Crypt, and the Rotunda—capped by a Dome. Each floor has significant esoteric meaning regarding apotheosis, and the tomb of Washington is empty. The official narrative is that a legal issue kept the government from placing Washington’s body there. However, just as the tomb of Jesus Christ was emptied before His ascension, Washington is not in his tomb because he has travelled to the home of Osiris, as depicted high overhead in the womb/Dome of Isis.

When visitors to Washington DC tour the Capitol, one of the unquestionable highlights is to visit the womb of Isis—the Capitol Dome—where, when peering upward from inside Isis’ continuously pregnant belly, tourists can see hidden in plain sight Brumidi’s 4,664-square-foot fresco, The Apotheosis of George Washington. The word “apotheosis” means to “deify” or to “become a god,” and explains part of the reason U.S. presidents, military commanders, and members of Congress lay in state in the Capitol Dome. The womb of Isis is where they go at death to magically reach apotheosis and transform into gods.

Those who believe the United States was founded on Christianity and visit the Capitol for the first time will be surprised by the stark contrast to historic Christian artwork of the ascension of Jesus Christ compared to the “heaven” George Washington rises into from within the energized Capitol Dome/womb of Isis. It is not occupied by angels, but with devils and pagan deities important to Masonic belief. These include Hermes, Neptune, Venus (Isis), Ceres, Minerva, and Vulcan (Satan), of course, the son of Jupiter and Juno to which human sacrifices are made and about whom Manly Hall said brings “the seething energies of Lucifer” into the Mason’s hands.[4]

Beside those pagan gods which accompany Washington inside the Capitol Dome, the scene is rich with symbols analogous with ancient and modern magic, including the powerful trident—considered of the utmost importance for sorcery and indispensable to the efficacy of infernal rites—and the caduceus, tied to Apollo and Freemasonic Gnosticism in which Jesus was a myth based on Apollo’s son, Asclepius, the god of medicine and healing whose snake-entwined staff remains a symbol of medicine today. Occult numerology associated with the legend of Isis and Osiris is also encoded throughout the painting, such as the thirteen maidens, the six scenes of pagan gods around the perimeter forming a hexagram, and the entire scene bounded by the powerful Pythagorian/Freemasonic “binding” utility—seventy-two five-pointed stars within circles.

Much has been written by historians within and without Masonry as to the relevance of the number seventy-two (72) and the alchemy related to it. In the Kabbalah, Freemasonry, and Jewish apocalyptic writings, the number equals the total of wings Enoch received when transformed into Metatron (3 Enoch 9:2). This plays an important role for the Brotherhood, as Metatron or “the angel in the whirlwind” was enabled as the guiding spirit over America during George W. Bush’s administration for the purpose of directing the future and fate of the United States (as also prayed by Congressman Major R. Owens of New York before the House of Representatives on Wednesday, February 28, 2001).

But in the context of the Capitol Dome and the seventy-two stars that circle Washington’s apotheosis in the womb of Isis, the significance of this symbolism is far more important. In sacred literature, including the Bible, stars are symbolic of angels, and within Masonic Gnosticism, seventy-two is the number of fallen angels or “kosmokrators” (reflected in the seventy-two conspirators that controlled Osiris’ life in Egyptian myth) that currently administer the affairs of earth. Experts in the study of the Divine Council believe that, beginning at the Tower of Babel, the world and its inhabitants were disinherited by the sovereign God of Israel and placed under the authority of seventy-two angels (the earliest records had the number of angels at seventy, but this was later changed to seventy-two) which became corrupt and disloyal to God in their administration of those nations (Psalm 82). These beings quickly became worshiped on earth as gods following Babel, led by Osiris/Apollo. Consistent with this tradition, the designers of the Capitol Dome, the Great Seal of the United States, and the Obelisk Washington Monument circled the Apotheosis of Washington with seventy-two pentagram stars, dedicated the Obelisk seventy-two years after the signing of the Declaration of Independence, and placed seventy-two stones on the Great Seal’s uncapped pyramid, above which the eye of Horus/Osiris/Apollo stares. These three sets of seventy-two (72), combined with the imagery and occult numerology of the Osiris/Obelisk, the Isis/Dome, and the oracular Great Seal, are richly symbolic of the influence of Satan and his angels over the world (see Luke 4:5–6, 2 Corinthians 4:4, and Ephesians 6:12) with a prophecy toward Satan’s final earthly empire—the coming novus ordo seclorum, or new golden pagan age. [P. 353 Thomas Horn, ZENITH 2016]

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »