Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • September 2021
  M T W T F S S
   12345
  6789101112
  13141516171819
  20212223242526
  27282930  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

#TigrayGenocide | የዩናይትድ ስቴትስ ፖሊሲ የአፍሪካን ህዝብ ቁጥር ለመቀነስ እንዴት እንዳቀደ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 14, 2021

💭 ብራዚላዊው ክርስቲያን የሰው ሕይወት መብት ተሟጋች፤ ሬይመንድ ዴ ሶዛ (የሰው ሕይወት ዓለም አቀፍ/ HLF)

👉 የሂንሪ ኪሲንገር ዘገባ የአፍሪካን የህዝብ ቁጥር ለመቀነስ የአሜሪካ መንግስት ፖሊሲ ነው

👉 በአፍሪካ ውስጥ እርዳታ ለመስጠት ፣ ውሃ ፣ ትምህርት ቤት ፣ ወዘተ ሳይሆን የእርግዝና መከላከያ እና ፅንስ ማስወረድ ነው

👉 አሜሪካ እንደምትፈልጋቸው የማዕድን ሀብቶቻቸውን እንዳይጠቀሙ የአፍሪካን ቁጥር ለመቀነስ

💭 Raymond de Souza (Human Life International):

👉 The Kissinger Report is a USA Govt policy to reduce African population

👉 To give AID in Africa, not water, school, etc but contraception & abortion

👉 To shrink African population so they don’t use their mineral resources as USA needs them

💭 Raymond de Souza, KM is Brazilian by birth, Catholic by grace and American by choice. He is the Delegate for International Missions for Human Life International and regularly travels all over the world to represent HLI in our mission activities as we refute the Culture of Death and proclaim the Gospel of Life.

He is also the President of the Sacred Heart Institute in the United States; EWTN program Host; Knight of Magistral Grace of the Sovereign Military Order of Malta and Coordinator of the Knights of the Sacred Heart Legion.

Raymond has distinguished himself as an international Catholic Pro-Life activist, apologist, author and broadcaster. Fluent in English, Spanish, French and Portuguese and also having conversational ability in Italian and Afrikaans, he has given over 2,500 talks on pro-life, Catholic apologetics and related topics, in person, on radio and television. His work has assisted religious education programs at parishes, schools, and lay organizations on five continents. He has a weekly column on Catholic apologetics in the national Catholic newspaper, the Wanderer.

Source

_______________________________________

2 Responses to “#TigrayGenocide | የዩናይትድ ስቴትስ ፖሊሲ የአፍሪካን ህዝብ ቁጥር ለመቀነስ እንዴት እንዳቀደ”

 1. Mario said

  ኢትዮጲያ፡የአፍሪካ፡መኩሪያ፡የነፃነት፡ተምሳሌ፡እንድሆነች፡፡አፍሪካውያን፡ወንድሞቻችን፡ይመሰክራሉ፡ነገር፡ግን፡
  እኛ፡ኢትዮጲያውያን፡በጀግኖች፡አባቶቻችን፡ጀግንነት፡አገር፡ለመውረር፡ግብፅን፣ቱርክን፣እንግሊዝንና፡ውግተው፡በማሸነፍ፡ጣሊያንንም፡ሁለት፡ጊዜ፡ሊወረን፡መጥቶ፡ተሸንፏል፡ስልዚህ፡ስለ፡ኢትዮጲልጵያዊያን፡ጀግና፡ህዝብ፡መሆኑንና፡ክብሩንና፡ነፃነቱን፡በማንም፡እንደማያስደፍር፡በተግባር፡አባቶቻችን፡ለአለም፡ህዝብ፡አሳይተዋል።
  ዛሬም፡ቢሆን፡እኛ፡ኢርዮጵያውያን፡አባቶቻችን፡ደማቸውን፡አፍስሰውና፡ሞተውላት፡ከነሱ፡የተርከብነውን፡አገር፡እኛም፡የነሱን፡ፈለግ፡ተከትለን፡ለመጪው፡ትውልድ፡በነፃነቷ፡ኮርታና፡ተከብራ፡የኖርችውንና፡ለወደፊትም፡የምትኖረውን፡ኢትዮጵያ፡አቆይተን፡የታሪክ፡አሻራ፡ትተን፡መሄድ፡ትልቅ፡አላፊነት፡እንዳለብን፡አጥብቀን፡ማወቅና፡ለመጪው፡ትውልድ፡፡የማሳወቅና፡ይአማስረከብ፡አደራ፡አለብን።
  ምክንያቱም፡ከድሮ፡ጀምሮ፡እነዚህ፡መንግስታት፡ማለቴም፡አሜሪካ፥እንግሊዝና፡አውሮፓ፡የሃገራቸውን፡ኢኮኖሚ፡ለማሳደግ፡ወደ፡ሌላ፡አገር፡እየሄዱ፡በአንደኛ፡ደረጃ፡አብዛኛውን፡የአፍሪካ፡አገሮች፡በቅኝ፡ግዛት፡ወይንም፡በእጅ፡አዙር፡የሃገሩን፡ባለስልጣኖች፡ህዝባቸውንና፡አገራቸውን፡አሳልፈው፡እንዲሰጧቸው፡ከቻሉ፡ጉቦ፡በመስጠት፡ካልቻሉም፡ደግሞ፡፡በጉልበት፡ሲበዘብዙ፡ለብዙ፡ዘመናት፡ቆይተዋል።
  ሲጀመር፡እንግሊዝና፡አውሮፓ፡ወደ፡አሜሪካ፡ሄደው፡ሬደኢንዲያኖችን፡በጅምላ፡ጭፍጨፈው፡የሃገሩን፡ህዝብ፡በመግደል፡እንዲሁም፡ብራዚል፡በመሄድ፡የአገሩን፡ህዝብ፡ኢንዲዮስ፡ህዝብን፡እየገደሉ፡የአገሩን፡ምድር፡ተከፋፍለው፡ዛሬ፡ካናዳና፡ብራዚልና፡የተባበሩት፡መንግስታት፡በማለት፡አሜሪካ፡ተብለው፡እየኖሩ፡ነው፡ይሄም፡አልበቃ፡ብሏቸው፡ሰላማዊ፡ሆኖ፡በነፃነቱ፡አገሩ፡ላይ፡በሰላም፡የሚኖረውን፡የአፍሪካ፡ህዝብ፡በአረቦች፡አጋዥነት፡ከሚኖሩበት፡ቦታ፡ድረስ፡እየሄዱ፡በመግደልና፡በመያዝ፡አስረው፡አርቦች፡ለእንግሊዞችና፡ለአውሮፓውያኖች፡ባርያ፡አርገው፡በመሸጥ፡
  በመርከብ፡እየጫኑ፡ወደ፡ቅኝ፡ግዛታቸው፡አገር፡በየቦታው፡በመውሰደ፡አፍሪካዊያኖችን፡ለዘመናት፡በባርነት፡በማሰራት፡
  በልስገው፡ኖረዋል፡ይሄም፡አልበቃ፡ብሏቸው፡ወደ፡ተለያዩ፡የአፍሪካ፡አገሮች፡እየሄዱ፡ቅኝግዛት፡በማድረግ፡ህዝቡን፡በችግርና፡በመከራ፡የማኖር፡ፖለቲካ፡እየተጠቀሙ፡ሊረዱን፡እያስመሰሉ፡በግልፅና፡በተዘዋዋሪ፡መንገድ፡የአገሩን፡የተፈጥሮ፡ሃብት፡በመዝረፍና፡የራሳቸውን፡ህዝብና፡ኢኮኖሚ፡በማበልጸግ፡እየኖሩ፡ይገኛሉ።
  ታዲያ፡ይህን፡ሁሉ፡የሚሰሩት፡በሚያሳዝን፡ሁኔታ፡አብዛኛው፡የአፍሪካ፡መሪዎችና፡ባለስልጣኖች፡የህዝባቸውን፡አደራ፡ንቀው፡ለነሱ፡በማጎብደድ፡ህርባቸውን፡በመካዳቸው፡መሆኑ፡ነው።ታዲያ፡አሁን፡ከነዚህን፡የአገር፡ጠላቶቻች፡የአፍሪካ፡ከሃዲ፡የሆኑ፡ባለስልጣኖችን፡ማስቆምና፡ከስልጣን፡ለማውረድ፡የእያንዳንዱ፡አፍሪካዊ፡ዜጋ፡ግዴታና፡ሃላፊነት፡አለበት፡፡
  ባችሩ፡ማለት፡የምፈልገው፡ነገር፡አለ፡እኛ፡መጣላታችንና፡ለራሳችን፡ምቀኛ፡መሆናችን፡ለጠላቶቻችን፡ሃይልን፡ሰጥተናቸው፡በኛላይ፡እንዲረማመዱ፡እናግዛቸዋለን፡ነገር፡ግን፡በፍቅርና፡በመተሳሰብ፡በንድነት፡ከቆምን፡ከድህነት፡ተላቀን፡
  በሰላምና፡በነፃነት፡አፍሪካ፡ከነ፡ህዝቦቿ፡እንድትኖር፡ለመቺው፡ትውልድ፡ታሪክ፡ሰርተን፡የማለፍ፡ሃላፊነት፡አለብን።
  እግዜአብሔር፡አፍሪካንና፡ህዝቦቿን፡ይባርክ፡አሜን።
  ለጠላቶቻችንም፡ልቦና፡ይስጣቸው።

 2. Mario said

  እርስ፡በርሳችን፡ከተደጋገፍን፡የፈለግንበት፡እንደርሳለን።

  ኢትዮጲያ፡የአፍሪካ፡መኩሪያና፡የነፃነት፡ተምሳሌ፡እንድሆነች፡፡አፍሪካውያን፡ወንድሞቻችን፡ይመሰክራሉ፡ነገር፡ግን፡
  እኛ፡ኢትዮጲያውያን፡በጀግኖች፡አባቶቻችን፡አገር፡ለመውረር፡ምአጥተው፡የነበሩትን፡ግብፅን፣ቱርክን፣እንግሊዝንና፡ጣሊያንን፡በጦርነት፡ወግተው፡በማሸነፍ፡ጣሊያንንም፡ሁለት፡ጊዜ፡ሊወረን፡መጥቶ፡ተሸንፏል፡ስለዚህ፡ስለ፡ኢትዮጲያውያን፡ጀግና፡ህዝብ፡መሆኑንና፡ክብሩንና፡ነፃነቱን፡በማንም፡እንደማያስደፍር፡በተግባር፡አባቶቻችን፡ለአለም፡ህዝብ፡አሳይተዋል።
  ዛሬም፡ቢሆን፡እኛ፡ኢትዮጵያውያን፡አባቶቻችን፡ደማቸውን፡አፍስሰውና፡ሞተውላት፡ከነሱ፡የተርከብነውን፡አገር፡እኛም፡የእነሱን፡ፈለግ፡ተከትለን፡ለመጪው፡ትውልድ፡በነፃነቷ፡ኮርታና፡ተከብራ፡የኖረችውን፡አገርና፡ህዝብ፡ለወደፊትም፡የምትኖረውን፡ኢትዮጵያ፡አቆይተን፡የታሪክ፡አሻራ፡ትተን፡ይየመሄድ፡ትልቅ፡ሃላፊነት፡እንዳለብን፡አጥብቀን፡ማወቅና፡ለመጪው፡ትውልድ፡የማሳወቅና፡የማስረከብ፡አደራ፡አለብን።
  ምክንያቱም፡ከድሮ፡ጀምሮ፡እነዚህ፡መንግስታት፡ማለቴም፡አሜሪካ፥እንግሊዝና፡አውሮፓ፡የሃገራቸውን፡ኢኮኖሚ፡ለማሳደግ፡ወደ፡ሌላ፡አገር፡እየሄዱ፡በአንደኛ፡ደረጃ፡አብዛኛውን፡የአፍሪካን፡አገሮች፡በቅኝ፡ግዛት፡ወይንም፡በእጅ፡አዙር፡የሃገሩን፡ባለስልጣ፡ህዝባቸውንና፡አገራቸውን፡አሳልፈው፡እንዲሰጧቸው፡ከቻሉ፡ጉቦ፡በመስጠት፡ካልቻሉም፡ደግሞ፡፡በጉልበት፡ሲበዘብዙ፡ለብዙ፡ዘመናት፡ቆይተዋል።
  ሲጀመር፡እንግሊዝና፡አውሮፓ፡ወደ፡አሜሪካ፡ሄደው፡የአገሩን፡ነዋሪ፡የነበሩትን፡ህዝብ፡ሬደኢንዲያኖችን፡(red Indian) በጅምላ፡በመግደል፡የሃገሩን፡ህዝብ፡በመግደል፡፡ቅአምተው፡ይኖሩበታል፡እንዲሁም፡ብራዚል፡በመሄድ፡የአገሩን፡ህዝብ፡ኢንዲዮስ፡ህዝብን፡እየገደሉነ፡እያሳደዱ፡የአገሩን፡ምድር፡ተከፋፍለው፡፡እየኖሩ፡ነው፡ዛሬ፡ካናዳ፥አውስትራሊያ፣ብራዚልና፥የተባበሩት፡መንግስታት፡በማለት፡አሜሪካ፡ተብለው፡እየኖሩ፡ነው፡ይሄም፡አልበቃ፡ብሏቸው፡ሰላማዊ፡ሆኖ፡በነፃነት፡አገሩ፡ላይ፡በሰላም፡የሚኖረውን፡የአፍሪካ፡ህዝብ፡በአረቦች፡አጋዥነት፡ከሚኖሩበት፡ስፍራ፡ድረስ፡እየሄዱ፡በመግደልና፡በመያዝ፡አስረዋቸውም፡አርቦች፡ለእንግሊዞችና፡ለአውሮፓውያኖች፡ባርያ፡አርገው፡በመሸጥ፡
  በመርከብ፡እየጫኑ፡ወደ፡ቅኝ፡ግዛታቸው፡አገር፡በየቦታው፡በመውሰደ፡አፍሪካዊያኖችን፡ለዘመናት፡በባርነት፡በተለያዩ፡የስራ፡ረድፎች፡ላይ፡በማሰራት፡ለመጥቀስ፡ያህል፡በገብርና፡ስራ፣መንገድ፡በማሰራት፣በቤት፡ሰራተኛነትና፡ወዘተ፡በነፃ፡በማሰራት፡በልጽገዋል፡ይሄም፡አልበቃ፡ብሏቸው፡ወደ፡ተለያዩ፡የአፍሪካ፡አገሮች፡እየሄዱ፡ቅኝግዛት፡በማድረግ፡ህዝቡን፡በችግርና፡በመከራ፡የማኖር፡ፖለቲካ፡እየተጠቀሙ፡ሊረዱን፡እያስመሰሉ፡በግልፅና፡በተዘዋዋሪ፡መንገድ፡የአገሩን፡የተፈጥሮ፡ሃብት፡በመዝረፍና፡የራሳቸውን፡ህዝብና፡ኢኮኖሚ፡በማበልጸግ፡እየኖሩ፡ይገኛሉ።
  ታዲያ፡ይህን፡ሁሉ፡የሚሰሩት፡በሚያሳዝን፡ሁኔታ፡አብዛኛው፡የአፍሪካ፡መሪዎችና፡ባለስልጣኖች፡የህዝባቸውን፡አደራ፡ንቀው፡ከባእድ፡አገር፡ለሚመጡ፡ሰዎች፡በማጎብደድ፡ህዝባቸውን፡በመካዳቸው፡መሆኑ፡ነው።ታዲያ፡አሁን፡እነዚህን፡የአገር፡ጠላቶቻች፡አፍሪካውያን፡ከሃዲ፡የሆኑ፡ባለስልጣኖችን፡ማስቆምና፡ከስልጣን፡ለማውረድ፡የእያንዳንዱ፡አፍሪካዊ፡ዜጋ፡ግዴታና፡ሃላፊነት፡አለበት፡፡
  ባጭሩ፡ማለት፡የምፈልገው፡ነገር፡አለ፡የእኛ፡መጣላታችንና፡የራሳችን፡ምቀኛ፡መሆናችን፡ለጠላቶቻችን፡ሃይልን፡ሰጥተናቸው፡በኛላይ፡እንዲረማመዱ፡እናግዛቸዋለን፡ነገር፡ግን፡በፍቅርና፡በመተሳሰብ፡ባንድነት፡ከቆምን፡ከድህነት፡ተላቀን፡በሰላምና፡በነፃነት፡አፍሪካ፡ከነ፡ህዝቦቿ፡በብልፅግና፡እንድትኖር፡ለመጪውም፡ትውልድ፡ታሪክ፡ሰርተን፡የማለፍ፡ሃላፊነት፡አለብን።
  ነገር፡ገን፡ይሄንን፡ካላደረግን፡ልክ፡እንደ፡ወያኔ፡(ጁንታዎቹ)እንደ፡ትርፍ፡አንጀት፡በህዝቡ፡ተቆርጠን፡መጣላችን፡አይቀሬ፡ነው፡ታዲያ፡ያኔ፡ትርፋችን፡በታሪክ፡መወቀስ፡ብቻ፡ነው።
  እግዜአብሔር፡አፍሪካንና፡ህዝቦቿን፡ይባርክ፡አሜን።
  ለጠላቶቻችንም፡ልቦና፡ይስጣቸው።

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: