Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • September 2021
  M T W T F S S
   12345
  6789101112
  13141516171819
  20212223242526
  27282930  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Archive for September 8th, 2021

ቅዱስ ሩፋኤል የዋቄዮ-አላህ ጠንቋዩን ባፈነዳበት ቦታ ላይ የአዛዝኤል መስጊድ ተሠርቷል | ሰቆቃዎ ኢትዮጵያ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 8, 2021

“ዳግመኛም እግዚአብሔር ሩፋኤልን፣ አዛዝኤልን እጁን እግሩን አስረህ በጨለማ ውስጥ ጣለው አለው።” ❖❖❖[ሔኖክ ፫፥፭፡፯]❖❖❖

በሰው ቁስል ላይ የተሾመ ከከበሩት መላእክት አንዱ ቅዱስ ሩፋኤል ነው።”

❖❖❖[መጸሐፈ ሔኖክ ፮፥፫]❖❖❖

💭 የቅድስት ሐገር የኢትዮጵያ ምድር የረከሰው እና በምድሪቷ የሚገኙት ነዋሪዎቿም እዚህ ጥልቅ መቀመቅ ውስጥ የገቡት፤

፩ኛ. የክርስቶስ ተቃዋሚው ዲያብሎሳዊው አምልኮ እስልምና ተከታዮች ቁጥር በመጨመሩ

፪ኛ. የአርዮስ ምንፍቅና አስተምህሮ ተከታዮች ቁጥር በመጨመሩ

፫ኛ. የስንፍና ተረት ተረት ዓለማዊ ርዕዮተ ዓለማትን የሚከተሉ ሞኝ ኢአማንያን ቁጥር በመጨመሩ

ነው። እነዚህ ሦስት ክስተቶች እስካልተወገዱና በአዛዝኤል ተጽእኖ ሥር የወደቁት አህዛብ፣ መናፍቃንና ኢ-አማንያን በክርስቶስ ስም ነፃ እስካልወጡ ድረስ የኢትዮጵያውያን ሰቆቃ ይቀጥል ዘንድ ግድ ነው። ኢትዮጵያዊ የሆነ እስላም፣ መናፍቅ ወይም ኢ-አማናይ ሲሆን በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ ሐዘን ነው፤ በምንገኝበት የፍጻሜ ዘመን “ክህደት በቃኝ!” ብሎና ንስሐ ገብቶ ለመዳን ካልሞከረ ግን መንፈስ ቅዱስን እንደተሳደበ ነው የሚቆጠረው። ርኩስ መንፈስ አለበትና። ኃጢአትና ስድብ ሁሉ ለሰዎች ይሰረይላቸዋል ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን ለሰደበ አይሰረይለትም። [ማቴ . ፲፪፥ ፳፪፡፴፯]“እውነት እላችኳለሁ ለሰው ልጆች ኃጢአት ሁሉ የሚሳደቡትም ስድብ ሁሉ ይሰረይላቸዋል፤በመንፈስ ቅዱስ ላይ የሚሳደብ ሁሉ ግን ለዘላለም ኃጢአት ዕዳ ይሆንበታል እንጂ ለዘላለም አይሰረይለትም።[ማር ፫፥፳፰፡፳፱]

ጊዜው እየሄደ ነው፤ እግዚአብሔር ይድረስላቸው! ቅዱስ ሩፋኤል የሚጋልባቸውን ዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስ-አዛዝኤልን ቅዱስ ሩፋኤል ፈጥኖ እጁን እግሩን በማሰር በጨለማ ውስጥ ይጣልላቸው!

✞✞✞ ጽዮንን የደፈረ ሰላም፣ ዕረፍትና እንቅልፍ የለውም✞✞✞

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፪፥፲፪]

እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።”

በቅዱሷ አክሱም ጽዮን ጭፍጨፋውን በፈጸመው + በደገፈው ሁሉ ላይ ለተገፉ የሚፈርድ፣ ለተበደሉ የሚበቀል እውነተኛ ዳኛ ልዑል እግዚአብሔር ቁጣውን በቅርቡ ያወርድበታል

በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ጭፍጨፋውን በፈጸመው + በደገፈው ሁሉ ላይ ለተገፉ የሚፈርድ፣ ለተበደሉ የሚበቀል እውነተኛ ዳኛ ልዑል እግዚአብሔር ቁጣውን በቅርቡ ያወርድበታል

በደብረ አባይ ገዳም ጭፍጨፋውን በፈጸመው + በደገፈው ሁሉ ላይ ለተገፉ የሚፈርድ፣ ለተበደሉ የሚበቀል እውነተኛ ዳኛ ልዑል እግዚአብሔር ቁጣውን በቅርቡ ያወርድበታል

በደንገላት ቅድስት ማርያም ጭፍጨፋውን በፈጸመው + በደገፈው ሁሉ ላይ ለተገፉ የሚፈርድ፣ ለተበደሉ የሚበቀል እውነተኛ ዳኛ ልዑል እግዚአብሔር ቁጣውን በቅርቡ ያወርድበታል

በውቅሮ አማኑኤል ጭፍጨፋውንበፈጸመው + በደገፈው ሁሉ ላይ ለተገፉ የሚፈርድ፣ ለተበደሉ የሚበቀል እውነተኛ ዳኛ ልዑል እግዚአብሔር ቁጣውን በቅርቡ ያወርድበታል

በዛላምበሳ ጨርቆስ ጭፍጨፋውን በፈጸመው + በደገፈው ሁሉ ላይ ለተገፉ የሚፈርድ፣ ለተበደሉ የሚበቀል እውነተኛ ዳኛ ልዑል እግዚአብሔር ቁጣውን በቅርቡ ያወርድበታል

ከዋልድባ ገዳም ሺህ የዋልድባ መነኮሳትን በሑዳዴ ጾም ያበረረና ድርጊቱንም በደገፈው ሁሉ ላይ ለተገፉ የሚፈርድ፣ ለተበደሉ የሚበቀል እውነተኛ ዳኛ ልዑል እግዚአብሔር ቁጣውን በቅርቡ ያወርድበታል

በገዳም ማርያም ውቅሮ እምባስነይቲ ጭፍጨፋዉን በፈጸመው + በደገፈው ሁሉ ላይ ለተገፉ የሚፈርድ፣ ለተበደሉ የሚበቀል እውነተኛ ዳኛ ልዑል እግዚአብሔር ቁጣውን በቅርቡ ያወርድበታል

በእንዳ ማርያም መድኃኒት አዲ ዳዕሮ ጭፍጨፋዉን በፈጸመው + በደገፈው ሁሉ ላይ ለተገፉ የሚፈርድ፣ ለተበደሉ የሚበቀል እውነተኛ ዳኛ ልዑል እግዚአብሔር ቁጣውን በቅርቡ ያወርድበታል

በማይካድራ፣ ዳንሻ እና ሁመራ የጅምላ ጭፍጨፋዉንና ማፈናቀሉን(ሚሊዮኖች በኦሮማራ ቃኤላውያኑ ተፈናቅለዋል)በፈጸመው + በደገፈው ሁሉ ላይ ለተገፉ የሚፈርድ፣ ለተበደሉ የሚበቀል እውነተኛ ዳኛ ልዑል እግዚአብሔር ቁጣውን በቅርቡ ያወርድበታል

በቸሊ/ግጀት ጭፍጨፋ፤ ከሁለት መቶ በላይ ተዋሕዷውያን ሕፃናትንና ወጣቶችን በጨፈጨፉዉን + ጭፍጨፋዉንም በደገፈው ሁሉ ላይ ለተገፉ የሚፈርድ፣ ለተበደሉ የሚበቀል እውነተኛ ዳኛ ልዑል እግዚአብሔር ቁጣውን በቅርቡ ያወርድበታል!

በደቡብ ትግራይ የቦራ የልደት ቀን ጭፍጨፋውን በፈጸመው + በደገፈው ሁሉ ላይ ለተገፉ የሚፈርድ፣ ለተበደሉ የሚበቀል እውነተኛ ዳኛ ልዑል እግዚአብሔር ቁጣውን በቅርቡ ያወርድበታል

በአክሱም ማኅበረ ደጎ ጭፍጨፋውን በፈጸመው + በደገፈው ሁሉ ላይ ለተገፉ የሚፈርድ፣ ለተበደሉ የሚበቀል እውነተኛ ዳኛ ልዑል እግዚአብሔር ቁጣውን በቅርቡ ያወርድበታል

በእናቶቻችንና እኅቶቻችን ላይ እጅግ በጣም አሰቃቂ ግፍ በሰሩባቸው + ግፉን በደገፉት ከንቱዎች ሁሉ ላይ ለተገፉ የሚፈርድ፣ ለተበደሉ የሚበቀል እውነተኛ ዳኛ ልዑል እግዚአብሔር ቁጣውን በቅርቡ ያወርድበቸዋል

👉 መቼም ሰይጣን 😈 ሁሌ ከቤተክርስቲያን አይርቅምና!

በየዓመቱ ጳጕሜን ፫ ቀን የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት፣ በልዩ ልዩ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ይከበራል። ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ከከበሩት ቅዱሳን መላእክት ሦስተኛው ነው። ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ” እንዲል [ጦቢት ፲፪፥፲፭]

ያለማቋረጥ ፈጣሪያቸውን ልዑል እግዚአብሔርን ከሚያመሰግኑ ቅዱሳን መላእክት መካከል አንዱ መልአከ ጥዒና ወሰላም /የሰላምና የጤና መልአክ/ የሚባለው ቅዱስ ሩፋኤል ነው። ሩፋኤልየሚለው የስሙ ትርጓሜ ደስ የሚያሰኝ፣ ቸር፣ መሐሪ፣ ቅን የዋህ ማለት ነው።

የሰው ልጆች ከተያዙበት የኀጢአት ቁስል ይፈወሱ ዘንድ በአማላጅነቱና በጸሎቱ የማይለይ መልአክ ነው። በበሽታ ኹሉ ላይ በሰው ልጆችም ቍስል ላይ የተሾመው ቅዱስ ሩፋኤል ነውበማለት ሔኖክ ከእግዚአብሔር መልአክ ያገኘውን የምስክርነት ቃል ጽፏል [ሔኖክ ፲፥፲፫]። ቅዱስ ሩፋኤል በሰውነታችን ላይ የሚወጣውን ደዌም ኾነ ቍስል ይፈውስ ዘንድ ከልዑል እግዚአብሔር ሥልጣን ተሰጥቶታል። በሰው ቍስል ላይ የተሾመ ከከበሩ መላእክት አንዱ ቅዱስ ሩፋኤል ነውእንዳለ ሔኖክ [ሔኖክ ፮፥፫]

ለቈሰሉ ፈውስን የሚያሰጣቸው ለማኅፀን ችግር ኹሉ ለሴቶች ረዳታቸው ቅዱስ ሩፋኤል ነው። ሴት በፀነሰችበት ወቅት ቅዱስ ሩፋኤል አይለያትም ሕፃኑ ዐርባ ቀን ሞልቶት፣ በማኅፀን እያለ ተሥዕሎተ መልክዕ“(በሥላሴ አርአያ መልኩ መሳል) ከጀመረበት ቀን አንሥቶ እስከሚወለድበት ቀን ድረስ ቅዱስ ሩፋኤል አይለየውም። በወሊዳቸው ቀን ሴቶች ከሚደርስባቸው ጭንቀትና ሕመም ስሙን ጠርተው ይማጸኑታል። ፈታሔ ማኅፀን ነውና ቅዱስ ሩፋኤልም ጭንቀታቸውን ያቀላል።

አስማንድዮስ የተባለ ጋኔን በወለተ ራጉኤል ላይ አድሮ ባሎቿን እየገደለ ቢያሰቃያት ቅዱስ ሩፋኤል ጋኔኑን አስጨንቆ አስወጥቶላታል [ጦቢት ፫፥፰፲፯]። ቅዱስ ሩፋኤል ዳግመኛም እግዚአብሔር ሩፋኤልን፣ አዛዝኤልን እጁን እግሩን አስረህ በጨለማ ውስጥ ጣለው አለውተብሎ እንደ ተጻፈ [ሔኖክ ፫፥፭] ለቃየን ልጆች ሰይፍና ሾተል መሥራትን፣ የምንዝር ጌጥ ማጌጥን፣ መቀንደብን ያስተማረ አዛዝኤል የተባለውን ጋኔን በእሳት ሰይፍ እየቀጣ በረቂቅ አስሮ ወደ ጥልቁ የጣለው ይኸው መልአክ ቅዱስ ሩፋኤል ነው [ሔኖክ ፪፥፲፰]

✞✞✞“የቅዱስ ሩፋኤል ተዓምር | /ክርስቲያኗን ካላፈረስኩ እያለ ሲዝት የነበረው ጠንቋይ ፈንድቶ ሞተ” 🔥

😈 በፈነዳበትም ቦታ ላይ መስጊድ ተሠራ!

ጳጕሜን ፫፥ ፪ሺ፲ በታሪካዊቷ የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን፡ ዝናባማ በነበረበት ቆንጆ የቀትር ሰዓት ላይ፡ የጸሎት ሥነስርዓቱ ልክ እንዳለቀ የመሀመዳውያኑ አዛን ተለቀቀ። (ቪድዮው መጨረሻ ላይ ይሰማል) ወዲያውም ይህ የዲያብሎስ ተንኮል እንደሆነ በመረዳት ወደ አንድ አባት ጠጋ ብዬ፡ ለምን ቅዳሴና ጸሎት ሲገባደድ ይህ ሰይጣናዊ ጩኽት ይከተላል? ከየትስ ነው የሚመጣው? ብዬ አብረዋቸው ከነበሩት ሌላ ሰው ጋር ስጠይቃቸው፤

130 ዓመታት በፊት የዚህች ውብ ቤተክርስቲያን ህንፃ በተሠራ ማግስት አንድ ከቤተክርስቲያኗ ፊት ለፊት ይኖር የነበረ ጭራቅ/ጠንቋይ በየቀኑ እየመጣ ቤተክርስቲያኗን ካላፈረስኩ፣ ካላቃጠልኩ እያለ ለሳምንታት ሲዝት ከቆየ በኋላ አንድ ቀን እራሱ ፈንድቶ ሞተ” አሉኝ።

እኔም፡ በመገረም፡ “በዚህ ፈጽሞ አልጠራጠረም! ግን ጠንቋዩ የሞተበት ቦታ ምን ተደርጎበት ይሆን?“ ብዬ ስጠይቃቸው፤ “ያው!“ አሉኝና፤ ሦስታችንም ዘወር ስንል ለካስ ቤተክርስቲያኗ ፊት ለፊት (በ፶/50ሜትር ርቀት)መስጊዱ ተተክሎ ይታያል። እንዴ፡ “ጠንቋዩ ፈንድቶ በሞተበት ቦታ ላይ ይህ መስጊድ ተሠርቷል ማለት ነው“ እንዳልኩ ሁላችንም በመገራረም እርስበርስ ተያየን።

አዎ! የሚያጠራጥር አይደለም፤ እስካሁን ግን ይህን ሁላችንም አናውቅም ነበር፤ በጣም ይገርማል!

ከዚያም ከቤተክርስቲያኗ ግቢ እንደወጣሁ፤ የኔ ቢጤዎች ከነበሩበት ቦታ አስር የሚሆኑ ወጣቶች ተነስተው ከበቡኝና “ምን ፈልገህ መጣህ? ለምን መጣህ? ምን ትሠራለህ? … ወዘተ” እያሉ በሚገርም መልክ ይጨቀጭኩኝ ጀመር። ልክ እዚህ ቪዲዮ ላይ እንደሚታየው፦ “ለንደን ሃይድ ፓርክ | ሺ ደካማ ጂቦች ጀግናውን አንበሣ አፍነው ሊገድሉት”

እኔም፡ ምንም አለመለስኩላቸውም “በሥላሴ ስም ልቀቁኝ!” አልኩና ዘወር ብዬ መራመድ እንደጀመርኩ አሁንም ተከተሉኝ፤ በዚህ ወቅት መንገድ ላይ ለነበረው አንድ ፖሊስ “ኧረ እባክዎ ከነዚህ ሰዎች ይገላግሉኝ!“ አልኩት፤ እርሱም “ሂዱ!“ እያለ ይጮኽባቸው ጀመር፤ እኔም ታክሲዎች ወደሚገኙበት ቦታ አመርቼ እንደተሰለፍኩ፤ ልጆቹ አሁንም በየአቅጣጫው ቆመው ወደ እኔ ይመለከቱ ነበር፤ በዚህ ወቅት ከየት መጣ ሳልለው አንድ ደግ ባለ መኪና “ወደ ፒያሳ ነህ?” አለኝና አሳፍሮ ወሰደኝ።

በዚህ ወቅት በ “ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፲፱” ላይ ሰዶማውያን ወደ አብርሃም ዘመድ ወደ ሎጥ ቤት ወጥተው ለማጥቃት ሲሞክሩ መላዕክት በአካል ወደ ሎጥ ቤት እንግድነት ገብተው አደጋ እንዳይፈጠር በር ሲዘጉና ሎጥን ከጥፋት ሲያድኑ የተነገረን ታሪክ ትዝ አለኝ።

ታዲያ የኔ ቢጢዎች ጋር የነበሩት እነዚህ ልጆች እነማን ናቸው? እያልኩ እራሴን ጠየቅኩ። እነዚህን ከ13 እስከ20 የሚጠጉ እድሜዎች ያላቸውን፡ በደንብ መናገር የሚችሉትን ጎረምሳዎችን ያውኩ ዘንድ የመሀመድ ዲያብሎስ ምዕመናኑን አዘጋጅቷቸው ይሆን?

_______________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: