Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • September 2021
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    27282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for September 15th, 2021

ዳንኤል ክብረት፤ “ተጋሩ እና መሰሎቻቸው ከምድረ ገጽ መጥፋት አለባቸው”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 15, 2021

😮😮😮

___________________________

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢንጅነር ይልቃል፤ “ኢትዮጵያን እያፈረሳት ያለው አማራ ነው” | ፻% ትክክል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 15, 2021

👏 👏 👏

በጣም ትክክል የሆነ ምልከታ ነው! ምናልባት አማራውን ሊያድን የሚችለው፤ ገዳይ የሆነ ጥፋቱን ተቀብሎና ተጋሩን ይቅርታ ጠይቆ ንስሐ በመግባት ከተጋሩ ጋር አብሮ ወደ አዲስ አበባ መዝመት ብቻ ነው። ሌላ ምንም አማራጭ የለውም። በግልጽ የሚታዩትን ጠላቱን እና ወዳጁን እንኳን ለይቶ የማያውቅ ሕዝብ እራሱን ለማጥፋት የወሰነ ደካማ መንጋ ብቻ ነው።

ገና ከጅምሩ፤ ላለፉት ሦስት ዓመታት በኦሮሚያ ሲዖል ያ ሁሉ ግፍ ልክ እንደተፈጸመ፣ እነ ጄነራል አሳምነው ተገድለው የአማራ ክልል የኦሮሞ ቅኝ ግዛት ለመሆን ሲበቃ፤ አማራው ፤ ‘! ብሎ በመነሳትና የግራኝን ዲያብሎሳዊ ማንነት ወዲያው ካወቁት ከተጋሩ ጋር ህብረት በመፍጠር የኦሮሞውን አገዛዝ ከአራት ኪሎ ጠራርጎ ማስወጣት ነበረበት። ወደ ትግራይ የሚወስዱትን መንገዶች ለመዝጋት የወሰነው የአማራ ክልል ቅኝ ገዥ የሆነው የኦሮሞ አገዛዝ መሆኑን ተረድተው፤ የጦርነት ነጋሪ ሲጎሰም፤ “በእናትና ቅድስት ምድር ትግራይ ላይ ክተት አናውጅም! አንዘምትም!” ብለው ማመጽ ነበረባቸው። ጄነራሎች አሳምነውና ሰዓረ የተገደሉት ኦሮሞዎች በትግራይ ላይ የጠነሰሱትን የዘር ማጥፋት ሤራ በመቃወማቸው ነበር። ይህ ጦርነት ልክ እንደጀመረም አማራዎች “እምብዬው! አንዘምትም!” ቢሉ ምን ያህል ትልቅና የሚከበሩ በሆኑ ነበር፤ ሁሉም አሁን ለምናየው አስከፊ ዕልቂት፣ ስደትና መከራ ባልተዳረጉ ነበር።

ብልጠት እንኳን አይታይባቸውም እኮ!“አንዘምትም” ብለው ከጦርነቱ ቢቆጠቡ የልጆቻቸውን ሕይወት ማዳን ብቻ ሳይሆን ከተከታዩ የኦሮሞዎች ወራራ የራሳቸውን ማሕበረሰብ ለመከላከል ባዘጋጁና የተዋጊ ሃይልም በቆጠቡ ነበር። አሁን እንኳን፤ ተጋሩዎች ወደ አማራ ክልል ለመግባት ሲወስኑ አማራዎች ያለምንም ውጊያ ተጋሩዎችን ሰተት ብለው እንዲገቡና ወደ አዲስ አበባ እና ኦሮሚያ እንዲያልፉ፤ በተቻለ መጠን እሳቱን ካጠገባቸው በማራቅ ጠላታቸውና ጨፍጫፊያቸው ወደ ሆነው የኦሮሞ ክልል እንዲሰደድ ማድረግ ነበረባቸው።

ለነገሩማ፤ “ፋሺስቱ የኦሮሞው አገዛዝ በሰሜናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ሕልም ያለው ነው፤ አማራ እና ተጋሩ ተባበሩ” ፤ ላለፉት ሦስት ዓመታት በተደጋጋሚ ስንል ቆይተናል።

💭 “አማራና ትግሬ ተባበሩ፤ የተነሳባችሁን ጠላት ቄሮ ቁራ በአንድነት አባርሩ”

አስታውሳለሁ፤ ይህ አረመኔ አገዛዝ የዘር ማጥፋት ዘመቻውን ልክ እንደጀመረ ይህን አስመልክቶ አንድ ሃሳብ ብልጭ ብሎ ታይቶኝ ነበር። ይህም፤ “አሁን በተፈጠረው አሳዛኝ ሁኔታ ምናልባት እነ ሻለቃ ዳዊት ቁልፍ ሚና ሊጫወቱ ይችሉ ይሆናል፤ በደርግ ጊዜ በትግራይ እና ወሎ ነዋሪዎች ላይ ኦሮሞው የደርግ አገዛዝ የፈጸመውን የጭፍጨፋ እና ረሃብ ግፍ ጉዳይ በቅርብ ስለሚያውቁት ለንስሐ ዕድል አግኝተው ሃጢአቱ ሁሉ እንዲሠረዝላቸው አማራውን በትግራይ ሕዝብ ላይ እንዳይዘምት ሊያስጠነቅቁት ይችላሉ”፤ የሚል ነበር። ይህን ባሰብኩ በበነገታው ሻለቃ ዳዊት በቴዲ “ርዕዮት ሜዲያ” ላይ በእንግድነት ቀርበው አየኋቸው። በመደሰትም ይህን መልዕክት አስተላለፍኩላቸው። እያደር ስከታተላቸው ግን ሻለቃ ዳዊትም የዚህ ጦርነት አንዱ አካል መሆናቸውን በመረዳት ተስፋ የሚያስቆርጥ ደረጃ ላይ ደረስኩ። እሳቸውንም የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ መንፈስ እንዳሠራቸውና ከደርግ ጊዜ አንስቶ የኦሮሙማን አጀንዳ ለማስፈጸም ተግተው ከሚሠሩት ብዙ ኦሮማራዎች መካከል አንዱ እንደሆኑ አመንኩ። አማራውን እያስጨፈጨፉት፣ እያስራቡት፣ ኢትዮጵያንም እያፈረሷት ያሉት እንደ ሻለቃ ዳዊት ያሉ የሉሲፈራውያኑ ተቋማት የእነ ሲ.አይ.ኤ ወኪሎች ናቸው። በሙሉ ማለት እስኪያስችል ዘንድ ተቀማጭነታቸው በአሜሪኳ የሆኑት የኦሮሞ እና አማራ ልሂቃን፣ ሜዲያዎችና ዓብያተ ክርስቲያናት ኢትዮጵያን በማፈራረሱ ረገድ ከፍተኛ ሚና በመጫወታቸው ከተጠያቂነት አያመልጧትም። እያንዳንዳቸውን መዝገበናቸዋል።

💭 “ሻለቃ ዳዊትን ምን ነካቸው? | የዋቄዮአላህአቴቴ SYNDROM? TigrePHOBIA?”

ግን እንደው ምን ዓይነት ዘመን ላይ ደረስን፤ ጃል? ወገኔን ምን በልቶት ነው? እንግዲህ በዚህ ሁሉ ዘመን ተጋሩ አማራን እያሳደደ ሲበድል፣ ሲያፈናቅልና ሲገድል የነበረበት ወቅት የለም፤ አንድም ትግራዋይ አማርኛ አልናገረም፣ ወይንም እናንተ “ትግርኛ ካልተናገራችሁ ከዚህ ውጡ” እያለ ሌላውን ሲያባርርና ሲያስቸግር የነበረበት ወቅትም ተሰምቶም ታይቶም አይታወቅም።

በሌላ በኩል ግን ላለፉት አምስት መቶ ዓመታት የሠሯቸው ወረራዎችና ከፍተኛ የዘር ማጥፋት ወንጀሎች ሳይበቃቸው ይህን ጂሃዳቸውን ዛሬም በመቀጠል፤ “ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን።ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን፤ ህዝባችን በስራ ያውቀናል፤ እኛም ህዝባችንን እናውቃለን፤ ሽማግሌዎቻችንን እናውቃለን፤ ተያይዘን መላውን አፍሪካን ለመለወጥ፣ ይሄ ዘመን የእኛ ስለሆነ፣ ይህን ዘመን የሰጠን አላህ በመሆኑ አሳልፈን ሰጥተን ዳግም ወደ ባርነት ለመመለስ አንፈልግም፤ ያ ደግሞ ተመልሶ አይመጣም። እጃችሁ የገባውን ነገር ጠብቁ፤ ቆጥቡ፤ አጠንክሩ፤ ጉድለት (ስህተት) ካለ ምከሩ። ያለበለዚያ ይህን ከጅ ካወጣን አጥር ውስጥ ተቀምጠው እንደሚያለቅሱት ዓይነት ለቅሶ ስለሚሆን፣ ከዚህ በኋላ ለኦሮሞ ለቅሶ የማይሆንለት ስለሆነ፣ ያገኘነውን ይዘን፣ የቀረውን ሞልተን፣ ወደ ፊት መሄድ እንድንችል…” ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ።

እያሉ አማራውን ላለፉት ሦስት ዓመታት “መጤ፣ ሰፋሪ፣ ሁሉም ኬኛ፣ ቋንቋየን ካልተናገርክ፣ ለዋቄዮአላህ ካልገበርክ ወዘተ” እያለ የሚያሸብረውን፣ የሚያርደውን፣ ንብረቱን የሚነጥቀውን፣ ተማሪ ሴት ልጆቹን አግቶ ለዓመት ያህል የስወረበትን አውሬ ጋላ ሄዶ በመታገል ፈንታ የጠመንጃውን አፈሙዝ ወደ ሰሜን አዙሮ ምንም ባላደረገውና ብቸኛ ተፈጥሯዊ አጋሩ በሆነው በየትግራይ ወንድሙ ላይ ከጨፍጫፊው ኦሮሞ፣ ከባዕዳውያን እና የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ክሆኑት አረቦች፣ ኢራኖችና ቱርኮች ጋር አብሮ ለመዝመት ወሰነ። በምን ዓይነት መተት ቢያዝ ነው? ለራሱና ለተተኪው ብዙ ትውልድ ከፍተኛ መቅሰፍት የሚያመጣ ተግባር መፈጸሙን እንዴት መረዳት አቃተው? እርግጠኛ መሆን እችላለሁ በትግራይ ውስጥ ብዙ ግፎችን የሠራው በተለይ ምዕራብ ትግራይን ለመቆጣጠር የገባው ላለፉት አስር ዓመታት ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር አማርኛ እና ትግርኛ ቋንቋዎችን እያጠና ለዚህ የዘር ማጥፋት ጦርነት ሲዘጋጅ የነበረው የግራኝ አብዮት አህመድና ለማ መገርሳ ኦነግ ቡድን ነው። በማይካድራ እና ማህበረ ዴጎ ጭፍጨፋውን የፈጸሙትም ኦሮሞዎች ናቸው። አንዳንድ ዘገባዎችም ይህን ነው የሚጠቁሙት። ግራኝም እኮ “ሰማኒያ ሺህ ወንበዴዎች አስቀርተን ነው ከትግራይ የወጣነው” ብሎናል። እንግዲህ በአማራዎች ስም ዕልቂቶችን ለመፈጸም ያዘጋጃቸው የኦነግ ወንበዴዎች መሆናቸው ነው። አዎ! ተጋሩን + ክርስቲያኑን እርስበርስ (ከኤርትራ ጋር) እንዲሁም ከአማራው ጋር ማባላት ትልቁ ዲያብሎሳዊ ስልታቸው ነው። ኦሮሞን፣ ዋቄዮአላህን ለማንገስ ሌላ አማራጭ የላቸውምና።

ሉሲፈራውያኑ እና ቆሻሻው ወኪላቸው አብዮት አህመድ አሊ ትግራይን ከኢትዮጵያ ገንጥለውና የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ጠላቶቿ የምትመራዋን የዛሬዋን ኢትዮጵያን አፈራርሰው ከሞያሌ እስከ መተከልና ጎንደር ያለውን ግዛት ለኦሮሞዎች ለማስረከብ ተግተው በመሥራት ላይ ናቸው። አማራው የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው ኦሮሞዎቹ ጎን ተሰልፎ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው ትግሬ ወንድሞቹ ላይ በመቶ ዓመት ውስጥ ለሦስተኛ ጊዜ ጦርነት በማወጁ አብቅቶለታል! አክሱም ጽዮንን ክዷልና የሆነ ተዓምር ካልመጣ በቀር ምንም ተስፋ የለውም፤ በቅርቡ ሃገር አልባ ነው የሚሆነው።

አረመኔዎቹ የዲያብሎስ ጭፍሮች እነ ግራኝ ትግራይን በመጨፍጨፍ አማራውን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እናጠፋዋለን፣ በግዕዝ ፊደላት የሚጻፈውንም የአማርኛ ቋንቋ እንቀብረዋለን፣ አማራውንም ካጠፋን ተጋሩን አዳክመን በቀላሉ ማጥፋት እንችላለን።” የሚል ህልም እንዳላቸው ግልጽ ነው። ለዚህም የአምስት መቶ ዓመት ተልዕኳቸው ይረዳቸው ዘንድ ኢአማኒ ከሆኑ እና ሉሲፈራውያኑን ለማገልገል ከወሰኑ አንዳንድ ከሃዲ ተጋሩዎች ጎን እየሠሩ ያሉት በተለይ ትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቃቸው እና ከተዋሕዶ ክርስትናቸው እንዲላቀቁ ብሎም አእምሯቸውን ተቆጣጥረው፣ መንፈሳቸውን በእርዳታ እህል እና በክትባት አድክመውና ሞራላቸውን ሰብረው ልክ እንደ “ኤርትራውያን” ለአውሮፓውያን አረጋውያን የኩላሊትና መቅኒ መለዋወጫ እንዲሆኑ ማድረግ ነው።

_________________________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: