❖ የክርስቶስ ተቃዋሚ የሆኑ ብዙ ውሾች ጽዮንን ከበቧት፤ የክፋተኞች ጉባኤም ያዟት፤ እጆቿንና እግሮቿን ቸነከሯት። አጥንቶቿም ሁሉ ተቈጠሩ፤ እነርሱም አዩአት ተመለከቷትም። ኃይማኖቷን፣ ቅርሶቿን፣ ምድሯን፣ ዛፎቿን፣ እጣኗን፣ ሰንደቋንና ልብሶቿን ለራሳቸው ተከፋፈሉ፥ በቀሚሷም ላይ ዕጣ ተጣጣሉ። እግዚአብሔር ግን የችግረኛዋን ጽዮን ችግር አልናቀምና፥ ቸልም አላለምና፤ ፊቱንም ከእርሷ አልሰወረምና፥ ነገር ግን ወደ እርሱ በጮኽች ጊዜ ሰማት።
❖ ከሃዲዎቹ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች፤ “‘ራያ ኬኛ!’ ‘ፊንፊኔ ኬኛ!’ ‘ወልቃይት እርስቴ!’” ይሉናል፤ እግዚአብሔር አምላክ ግን “ምድርና ሞላዋ ለእግዚአብሔር ናት፥ ዓለምም በእርስዋም የሚኖሩ ሁሉ።” ይለናል።
አረመኔው የክርስቶስ ተቃዋሚ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ለአሜሪካው ፕሬዚደንት በጻፈላቸው ከንቱ ደብዳቤ ላይ እንዲህ አለን፤ “አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀዩ ባንዲራችን የነፃነታችን ምልክት ሆኖ ይቀጥላል!”፤ ልበ እንበል፤ የጽዮንን ቀይ፣ ቢጫ እና አረንጓዴ ሰንደቅን ከአዲስ አበባ ነዋሪዎች እጅ እየነጠቀ የሚያቃጥል አጭበርባሪ ነው ይህን ለ ጆ ባይደን የጠቆመው።
ለእኔ ዛሬም ቢሆን ሁሉም አብረው ተናብበው እንደሚሠሩ ሆነው ነው የሚታዩኝ። ማዕቀቡ ድራማ ነው፤ ግራኝ አብዮት አህመድ + ኢሳያስ አፈወርቂ + ከህወሓት የመረጡት ‘ዳግማዊ ኢሳያስ አፈወርቂ‘ በስልጣን እንዲቆዩላቸውን ሕዝባቸውን እንዲጨርሱላቸው የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና እስማኤላውያኑ ምስራቃውያን ይፈልጉታል። በሃገራችን የወጣቱ ሕዝብ ቁጥር በጣም ከፍተኛ ስለሆነ እና የሉሲፈራውያን ዓለም ነዋሪ አብዛኛው እያረጀ የመጣ ስለሆነ ከሃምሳና መቶ ዓመታት በኋላ አገራችን በወጣቶቹ ታታሪነት አድጋ፣ በልጽጋና ኃያል ሆና እነርሱን እንድትፈታተናቸው አይፈልጉም። ሉሲፈራዊው የኑሮ ፍልስፍናቸው፤ ልክ ግራኝ በባሌ ሄዶ “ዘመኑ የኛ ኦሮሞዎች ነው! ዝሆን ነን…” እንዳለው፤ እነርሱም “እኛና እነርሱ፣ እኛ ከደኸዬን እነርሱ ኃብታም ይሆናሉ…” የሚል ነው።
ዛሬ ብዙ ያልተማረ እና እራሱንም የማያውቅ ወጣት በሚኖርባት ኢትዮጵያ በተፈጠረው ሰው ሠራሽ ቀውስ ወጣቱ ተሰድዶ ወደ አውሮፓ እና አሜሪካ እንዳይመጣ የእርስበርስ ጦርነቱን በደንብ ይደግፉታል፤ አሜሪካኖች፤ “የብሔራዊ ደኽነነታችንን ይታወካል… ቅብርጥሴ” የሚሉት ሌላ የማታለያ ከርሜላ ነው። የእርስበርስ ጦርነቱን ይፈልጉታል፤ መለስ ዜናዊንም የገደሉት ለዚህ ውጥንቅጥ መፍጠሪያ አጀንዳቸው እንቅፋት ስለሆናቸው ነበር። ዛሬ ግራኝም፣ ኢሳያስም ህወሓቶችም የታረቆተችውን ሃገር በቀላሉ ተቆጣጥረው መግዛት ይቻላቸው ዘንድ የወጣቱን ትውልድ ማስወገድና መጨረስ ይሻሉ። ለሚያራምዱት ዲያብሎሳዊ ርዕዮተ ዓለም የተማረና ተፈታታኝ የሚሆን ወጣት እንዲኖር በጭራሽ አይፈልጉም። ስለዚህ አሁን “ድርድር፣ ውይይት ወዘተ” የሚል ድራማ እየሠሩና እርስበርስ እየተወነጃጀሉ፤ እነ አሜሪካም “ሰላም እንድትፈጥሩ እኮ ነግረናችሁ ነበር፣ ችግራችሁን ፍቱ” እያሉ የትግራይን እና ወሎን ሕዝብ በረሃብ መጨረስ ነው ‘ሊያሳኩት’ የሚፈልጉት እርኩስ ዓላማቸው። ልብ እንበል፤ የአሜሪካ መንግስትም ሆነ ምዕራባውያኑ የእርዳታ ሰጭ ተቋማት እየወነጀሉ ያሉት ሁሉንም ቡድኖች ነው። እንግዲህ ሁሉንም ነገር ማየት የሚችሉበት አጋጣሚ መኖሩን እናውቃለን፤ ታዲያ እኛ የማናውቀው ግን እነርሱ የሚያውቁት ምን ምስጢር ይኖር ይሆን ይህን መጠቆማቸው?
እስኪ እራሳችንን እንጠይቅ፤ እንዴት ነው ይህን ሁሉ ወንጀልና ግፍ በጽዮናውያን ላይ ተሠርቶና ወንጀሉን የፈጸሙት እነማን እንደሆኑ ሁሉም እያወቃቸው፤ ከታች እስከ ላይ አንድም የግራኝ አብዮት አህመድ አገዛዝ አባል እካሁን በእሳት ሲጠረግ ያላየነው? ሁሉም “በሰላም” እየኖሩ ነው፤ ካገር ወጥተው እየተንሸራሸሩ ነው፤ በየሜዲያው እየወጡ ተጨማሪ የዘር ማጥፋት ቅስቀሳዎችን በነፃነት በማድረግ ላይ ናቸው። ያውም ከመቶ ሺህ በላይ የሰለጠኑ እና የታጠቁ ተጋሩዎች በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ እየኖሩ። ምን እየጠበቁ ነው? ለማን ነው የቆሙት?
እንግዲህ እባቡ ግራኝ የጽዮንን ሰንደቅ ቀለማት መጥቀሱ እንደተለመደው ዲያብሎሳዊ አጀንዳውን ለማስተገበር ይረዳው ዘንድ ቀጣዩን የማጭበርበሪያ መርዙን መርጨቱ ነው። ግራኝ እስላማዊት ኦሮሚያ ኤሚራትን ለመመስረት የማያደርገው ነገር የለም፤ “ድፍረቱ” መሀመዳውያን አጥፍቶ ጠፊዎች የሚያሳዩት ዓይነት የፈሪዎች ድፍረት ነው። ግራኝ ኢትዮጵያን አጥፍቶ እና ኦሮሞን አንግሦ በኦሮሞዎች ዘንድ ሰማዕት ለመሆን የወሰነ አውሬ ነው። ግራኝ ኢትዮጵያን አጥፍቶ እና ኦሮሞን አንግሦ በኦሮሞዎች ዘንድ ሰማዕት ለመሆን የወሰነ አውሬ ነው። ለዚህ ደግሞ ሥር መሠረቷን ትግራይን እስኪሞት ድረስ በስጋም በመንፈስም ለማጣፋት ቆርጦ ተነስቷል። ትግራይ/አክሱም እግዚአብሔር ከሰጣት ከራሷ ሃገር እንትገነጠልና ግዛቶቿን ሁሉ ለዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች እንድታስረክብ ይሻል። ተጋሩዎች እነ ንጉሥ ኢዛና ያሳወቋቸውን ኢትዮጵያዊነታቸውን፣ አባታችን ኖኅ እና ጽዮን ማርያም የሰጠቻቸውን ሰንደቃቸውን፣ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ የዋጃትን ቤተ ክርስቲያናቸውን (ተዋሕዶ አማኝ በሆኑት አማራዎች በኩል ግፍ እንዲፈጸምባቸው በማድረግ) እንዲሁም ግዕዝ ቋንቋቸውን (ትግርኛን ጨምሮ፤ ትግርኛ ተናጋሪ በሆነው በኢሳያስ በኩል ግፍ እንዲፈጸምባቸው በማድረግ)፤ ባጠቃላይ ማንነታቸውን እና ምንነታቸውን ለሉሲፈር አስረክበው የኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ባሪያዎች እንዲሆኑ ለማድረግ ነው።
አረመኔው ግራኝ ትግራይን በስጋ ብቻ ሳይሆን በመንፈስም ነው ምድረ በዳ ሊያደርጋት የሚሻው፤ ልክ እንደ አባቶቹ ምኒልክ፣ ኃይለ ሥላሴና መንግስቱ ኃይለማርያም። በጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን ገና እንደጀመረ የሚከተለውን ለመጠቆም ሞክሪያለሁ፤ በዚህም ማሳወቅ የሚገባኝን በማሳወቅ ኃላፊነቴን ተወጥቻለሁ፤
“ዘንድሮ በትግራይ ላይ የተከፈተው ጥቃት ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት ኤዶማውያኑ አውሮፓውያንና እስማኤላውያኑ አረቦች በአፄ ምኒሊክ በኩል የጀመሩትን ጥቃት አጠናክሮ የቀጠለ ነው። በተለይ ኤርትራ እና ጂቡቲ በክርስቶስ ተቃዋሚው ኃይል ቁጥጥር ውስጥ እንዲገቡ ሲደረጉ ልክ ዛሬ አህዛብ መናፍቃኑ ግራኝ አብዮት አህመድ እና ኢሳያስ አፈቆርኪ ተግተው በስኬት እየሠሩት እንዳሉት ፥ ዋናው ዓላማቸው፤
፩ኛ. ኢትዮጵያዊነትን
፪ኛ. አክሱም ጽዮንን(ጽላተ ሙሴን)
፫ኛ. አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቁን
፬ኛ. ተዋሕዶ ክርስትናን
፭ኛ. የግዕዝ ቋንቋን
✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፳፩]✞✞✞
፩ አምላኬ፥ አምላኬ፥ ለምን ተውኸኝ? እኔን ከማዳንና ከጩኸቴ ቃል ሩቅ ነህ።
፪ አምላኬ፥ በቀን ወደ አንተ እጠራለሁ፥ አልመለስህልኝም፤ በሌሊትም እንኳ ዕረፍት የለኝም።
፫ በእስራኤል የተመሰገንህ አንተ ግን በቅድስና ትኖራለህ።
፬ አባቶቻችን አንተን ተማመኑ፥ ተማመኑ አንተም አዳንሃቸው።
፭ ወደ አንተ ጮኹ አመለጡም፥ አንተንም ተማመኑ አላፈሩም።
፮ እኔ ግን ትል ነኝ ሰውም አይደለሁም፤ የሰው ማላገጫ በሕዝብም ዘንድ የተናቅሁ ነኝ።
፯ የሚያዩኝ ሁሉ ይላገዱብኛል፤ ራሳቸውን እየነቀነቁ በከንፈሮቻቸው እንዲህ ይላሉ።
፰ በእግዚአብሔር ተማመነ፥ እርሱንም ያድነው፤ ቢወድደውስ ያድነው።
፱ አንተ ግን ከሆድ አውጥተኸኛልና፥ በእናቴ ጡት ሳለሁም በአንተ ታመንሁ።
፲ ከማኅፀን ጀምሮ በአንተ ላይ ተጣልሁ፤ ከእናቴ ሆድ ጀምረህ አንተ አምላኬ ነህ።
፲፩ ጭንቀት ቀርባለችና የሚረዳኝም የለምና ከእኔ አትራቅ።
፲፪ ብዙ በሬዎች ከበቡኝ፥ የሰቡትም ፍሪዳዎች ያዙኝ፤
፲፫ እንደ ነጣቂና እንደሚጮኽ አንበሳ በላዬ አፋቸውን ከፈቱ።
፲፬ እንደ ውኃ ፈሰስሁ፤ አጥንቶቼም ሁሉ ተለያዩ፤ ልቤ እንደ ሰም ሆነ፥ በአንጀቴም መካከል ቀለጠ።
፲፭ ኃይሌ እንደ ገል ደረቀ፥ በጕሮሮዬም ምላሴ ተጣጋ፥ ወደ ሞትም አሸዋ አወረድኸኝ።
፲፮ ብዙ ውሾች ከብበውኛልና፤ የክፋተኞች ጉባኤም ያዘኝ፤ እጆቼንና እግሮቼን ቸነከሩኝ።
፲፯ አጥንቶቼ ሁሉ ተቈጠሩ፤ እነርሱም አዩኝ ተመለከቱኝም።
፲፰ ልብሶቼን ለራሳቸው ተከፋፈሉ፥ በቀሚሴም ላይ ዕጣ ተጣጣሉ።
፲፱ አንተ ግን፥ አቤቱ፥ ከእኔ አትራቅ፤ አንተ ጕልበቴ፥ እኔን ለመርዳት ፍጠን።
፳ ነፍሴን ከሰይፍ አድናት፥ ብቻነቴንም ከውሾች እጅ።
፳፩ ከአንበሳ አፍ አድነኝ፥ ብቻነቴንም አንድ ቀንድ ካላቸው።
፳፪ ስምህን ለወንድሞቼ እነግራቸዋለሁ፥ በጉባኤም መካከል አመሰግንሃለሁ።
፳፫ እግዚአብሔርን የምትፈሩ፥ አመስግኑት፤ የያዕቆብ ዘር ሁላችሁ፥ አክብሩት፥ የእስራኤልም ዘር ሁላችሁ፥ ፍሩት።
፳፬ የችግረኛን ችግር አልናቀምና፥ ቸልም አላለምና፤ ፊቱንም ከእኔ አልሰወረምና፥ ነገር ግን ወደ እርሱ በጮኽሁ ጊዜ ሰማኝ።
፳፭ በታላቅ ጉባኤ ምስጋናዬ ከአንተ ዘንድ ነው። እርሱን በሚፈሩት ፊት ስእለቴን እሰጣለሁ።
፳፮ ችግረኞች ይበላሉ፥ ይጠግቡማል፤ እግዚአብሔርንም የሚሹት ያመሰግኑታል፤ ልባቸውም ለዘላለም ሕያው ይሆናል።
፳፯ የምድር ዳርቻዎች ሁሉ ያስቡ፥ ወደ እግዚአብሔርም ይመለሱ፤ የአሕዛብ ነገዶች ሁሉ በፊቱ ይሰግዳሉ።
፳፰ መንግሥት ለእግዚአብሔር ነውና፥ እርሱም አሕዛብን ይገዛል።
፳፱ የምድር ደንዳኖች ሁሉ ይበላሉ ይሰግዳሉም፤ ወደ መሬት የሚወርዱት ሁሉ በፊቱ ይንበረከካሉ፤ ነፍሴም ስለ እርሱ በሕይወት ትኖራለች።
፴ ዘሬ ይገዛለታል፤ የምትመጣው ትውልድ ለእግዚአብሔር ትነግረዋለች፤
፴፩ ጽድቁንም ለሚወለደው ሕዝብ፥ እግዚአብሔር ያደረገውን ጽድቁን፥ ይነግራሉ።
✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፳፪]✞✞✞
፩ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
፪ በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።
፫ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።
፬ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
፭ በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
፮ ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።
✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፳፫]✞✞✞
፩ ምድርና ሞላዋ ለእግዚአብሔር ናት፥ ዓለምም በእርስዋም የሚኖሩ ሁሉ።
፪ እርሱ በባሕሮች መሥርቶአታልና፥ በፈሳሾችም አጽንቶአታልና።
፫ ወደ እግዚአብሔር ተራራ ማን ይወጣል? በቅድስናውስ ስፍራ ማን ይቆማል?
፬ እጆቹ የነጹ፥ ልቡም ንጹሕ የሆነ፥ ነፍሱን ለከንቱ ያላነሣ፥ ለባልንጀራውም በሽንገላ ያልማለ።
፭ እርሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ በረከትን ከመድኃኒቱ አምላክም ምሕረትን ይቀበላል።
፮ ይህች ትውልድ እርሱን የምትፈልግ ናት፥ የያዕቆብን አምላክ ፊት የምትፈልግ።
፯ እናንት መኳንንቶች፥ በሮችን ክፈቱ፥ የዘላለም ደጆችም ይከፈቱ፥ የክብርም ንጉሥ ይግባ።
፰ ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? እግዚአብሔር ነው፥ ብርቱና ኃያል፥ እግዚአብሔር ነው፥ በሰልፍ ኃያል።
፱ እናንተ መኳንንቶች፥ በሮችን ክፈቱ፥ የዘላለም ደጆችም ይከፈቱ፥ የክብርም ንጉሥ ይግባ።
፲ ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? የጭፍሮች አምላክ እግዚአብሔር፥ እርሱ የክብር ንጉሥ ነው።
_________________________________