በባቢሎን ቍ. ፬ ቻይና የተከሰተው ትልቅ የእሳት ኳስ “የፍርድ ቀን አስፈሪ ነገር” ተባለ | ዘመነ እሳት
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 7, 2020
የስምንት ሚሊየን ነዋሪዎች ከተማ በሆነችው ሼንያንግ የተከሰተው የእሳት ኳስ በቅድሚያ መንስኤው ምን እንደሆነ ያልታወቀ ስለነበር ነዋሪዎችን ብዙ አደናገጧቸው ቆይቷል። አሁን እንደተንገረው ግን ኃይለኛ የመብረቅ ብልጭታ ከፍተኛ የኃይል መስመሮችን በመምታቱ ነው አስገራሚው እሳት የተፈጠረው፡፡ በክስተቱ የተጎዳ ሰው የለም።
Leave a Reply