Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2024
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ንግሥቲቱ’

የዲያብሎስ ዙፋን በኢትዮጵያ የተተከለው ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስ ፬ኛን ገድለው ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ከበቁ በኋላ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 16, 2024

😈 የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የዲያብሎስ ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስን ገድለው ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ከበቁ በኋላ ነው።

😈 አራቱም የዳግማዊ ምኒልክ ትውልዶች በአክሱም ጽዮን ላይ ዘመቱ

♱ የአድዋው ድል የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ድል ብቻ ነው። በተለምዶ ሲተረክልን እንደነበረው ሳይሆን በተቃራኒው የታሪክ ሌቦች የጋላ-ኦሮሞዎች፣ የኦሮማራዎች፣ የጉራጌዎች ወይም ተመሳሳይ የስጋ ማንነትንና ምንነትን የመረጡ ነገዶች ተሳትፎው ዜሮ ነበር። “ጃካ ማኬሎ፣ አባ ነፍሶ ቅብርጥሴ” እያሉ ታሪክ ለመስረቅ ሞክረዋል። የአክሱማውያን ኢትዮጵያውያኑን ዝምታ እንደ ሞኝነት ስላዩት ድርቅናውን ዛሬም በድፍረት ቀጥለውበታል።

ያለፈው ትክክለኛ ታሪክ የወደፊቱ መስተዋት እንደሆነ ሁሉ የዝሬው ታሪክ ደግሞ ያለፈው ታሪክ መስተዋት ነውና ሁሉንም ዛሬ በግልጽ አሳይቶናል። እንዲያውም ጋላ-ኦሮሞዎቹ + ኦሮማራዎቹ + ጉራጌዎቹ ወዘተ ያኔም፡ ልክ እነደዛሬው ከጠላት ኤዶማውያን ሮማውያን እና እስማኤላውያን አረቦችና ቱርኮች ጎን ተሰልፈው በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ዘምተዋል፤ ባጠቃላይ እስከ ሰማኒያ ሚሊየን የሚጠጋ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሕዝባችንን በረሃብ፣ በመርዝና በጥይት ጨፍጭፈውታል።

👉 ለዚህ ወቅት በጣም ጠቃሚ ሊሆን ስለሚችል በድጋሚ የቀረበ፤

🛑 G7 + የለንደን ጉባኤ + የሉሲፈር ባንዲራ የተሰጣቸው የትግራይ እና አማራ ክልሎች ብቻ ናቸው

👉 ማስገንዘቢያ፦ በጣም አስገራሚ ግን ውስብስብ እና አድካሚ ርዕሰ ጉዳይ ስለሆን የሥነ ጽሑፍ ስህተት ከሰራሁ ይቅርታ!

  • ☆ ትግራይ + የብሪታኒያዋ ንግሥት + የሮማው ጳጳስ + የግብጹ ጳጳስ + መስቀል አደባባይ ☆
  • ☆ ፱/9 መድኃኒት ፩/1 መርዝ ☆

የሳጥናኤል ጎል በተዋሕዶ ኢትዮጵያ/አክሱም/ትግራይ ላይ መሆኑን ምንም በማያሻማ መልክ ዛሬ በግልጽ እየየነው ነው። ከ”ካህናቱ” እስከ ምዕመናን፣ ከወዛደሩ እስከ ዶክተሩ ብሎም ሁሉም የአማራ ልሂቃን በቃኤላዊ የቅናት ሃጢዓት በመዘፈቃቸው ሁሉንም ነገር “አማራ” ለሚሉት ወገን ለመስጠት ይሻሉ። በተለይ ዛሬ በትግራይ ላይ ጦርነት ከተከፈተበት ዕለት አንስቶ የአማራ ልሂቃኑ ብሎም ብዙ አማራዎች የሚገኙበትን በጣም የወረደና የረከሰ መንፈሳዊ እና ስነ ልቦናዊ ሁኔታ በግልጽ ለማየት ይህን መጽሐፍ እናንብበው/እናዳምጠው። እርካሽነታቸው በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን ነው! ይህ “የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ” ደራሲ እንደሚለን ከሆነ የሳጥናኤል ጎሉ፤ “ተዋሕዶ እና አማራ/የአማራ አጋሮች ብቻ ናቸው ፥ አማራ ብቻ = ተዋሕዶ = ኢትዮጵያ” ለ “ትግራዋያን” አሳቢ መስሎ አንዳንድ በጎ የሚመስሉ ቃላት ጣል ጣል ለማድረግ ይሞክራል፤ ግን መልስ ይልና “አማራን” ከፍ ለማድረግ፤ “ወያኔ እኮ ያኔ ያለ አማራ እርዳታ እና ዓለም ላይ በሶቬቶች እና ም ዕራባውያን መካከል የተፈጠረው አዲስ ክሰተት ስለረዳው እንጂ በጭራሽ አዲስ አበባ ሊገባ እና የደርግን ሥርዓትም ሊገረስስ አይችልም ነበር፤ ኢትዮጵያን በደሙ ያቆያት እኮ አማራ ነው ቅብርጥሴ” ይለናል። አቤት ድፍረት! አቤት ትምክህት! አቤት ከንቱነት! እንግዲህ ዛሬ እያየነው አይደል እንዴ! የዛሬ ታሪክ ያለፈው ታሪክ መስተዋት ሆኖልናል። ይህ ሁሉ ነገር እየተፈጸመ ያለው እውነት ተገልጣ ያለፉት 130 ዓመታት የምኒልክ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ተረት ተረት በምኒልክ ቤተ መዘክር ብቻ በአቧራ ተሽፍኖ ይቀር ዘንድ ነው።

ብዙ የአውሮፓ የታሪክ ተመራማሪዎች እና ጸሐፊዎች፤ “ትንታዊውን የኢትዮጵያን ሆነ የመካከለኛው ምስራቅ ሃገራትን ታሪክ በደንብ ለመረዳት ከመካከለኛው ምስራቅ ደራስያን ይልቅ ኢትዮጵያውያን/አክሱማውያን የታሪክ ጸሐፊዎች የጻፏቸውን መጻሕፍት እንደ ምንጭ አድርገን መውሰዱን እንመርጣለን፤ ፈሪሃ እግዚአብሔር ስላላቸው ሐቁን ነው የጻፉት፣ በይበልጥ ተዓማኒነት አላቸው።” ይላሉ።

የወያኔን በደርግ ላይ ድል እና አዲስ አበባ መግባት አስመልክቶ እንግሊዛዊው ጋዜጠኛና ደራሲ ግርሃም ሃንኮክ/Graham Hancock „The Sign and The Seal“ በተሰኘው መጽሐፉ፤ “ትግራዋያን በረሃብ እየተሰቃዩ ለዚህ ድል የበቁበት ኃይል የተገኘው ከጽላተ ሙሴ ነው።” ብሏል። የሚገርም ነው፤ ግራሃም ሃንኮክ ከቴምፕላሮች ጋር በተያያዝ ያለሆነ መላምት ይዞ ቢመጣም፤ ይህን በተመለከተ ግን የመንፈሳዊ ደረጃው ከደራሲው ፍሰሐ ያዜ ከፍ ብሏል። የትግራይ ወገኖቼ በጽላተ ሙሴ ኃይል ሁሌ እንዳሸነፉና ዛሬም በእርሱ እርዳታ ድል እንደሚቀዳጁ ምንም አልጠራጠረም። መከራው እንዳይከፋ ኢ-አማኒዎቹ የህዋሓት አባላት ወደ እግዚአብሔር ተመለሰው እንደ አደዋው ድል ጽላቶቻቸውን መሸከም ይኖርባቸዋል። የሩሲያው ኮሙኒስት መሪ ጆሴፍ ስታሊን እንኳን በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የጀርመኖች ወረራ ወቅት አዘግቷቸው የነበሩትን ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት እንዲከፈቱ እና ሰራዊቱም የእምበቴታችን ስ ዕሎች ተሸክሞ እንዲወጣ ትዕዛዝ ሰጥቶ ነበር።

እነ አቶ ፍሰሐ ያዜና አብዛኞች የአማራ/ኦሮማራ ልሂቃን ልክ የኤዶማውያኑን እንግሊዛውያን ፈለግ በመከተል ዘጠኝ መድኃኒት ሰጥተው አንድ መርዝ ጠብ ያደርጋሉ። ስለዚህ በመንፈስ ቅዱስ ያልተመሩና አደገኞች ግለሰቦች ናቸው፤ የሳጥናኤልን ጎል በታሪካዊቷ ኢትዮጵያ/በአክሱም ለማስፈጸም ይረዱ ዘንድ በተለያየ መንገድ የተመለመሉ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው። እነዚህ ልሂቃን እና መንጋቸው ትክክለኛዋን ኢትዮጵያን በላባቸውና በደማቸው ለብዙ ሺህ ዓመታት ጠብቀው ያቆዩልን፣ ላለፉት አምስት መቶ/ መቶ ሰላሳ ዓመታት ደግሞ በስደት ላይ የምትገኘውን ኢትዮጵያን ከአህዛብና መናፍቃን ጠላቶቿ እንደ እሳት ግንብ የሚከላከሉልን ትግራዋያን ቃኤላውያን ተፎካካሪዎች ናቸው፤ አይሳካላቸውም እንጂ የትግራዋይንን የኢትዮጵያዊነት ብኹርናንም ለመስረቅ የሚሹ የታሪካዊቷ ኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላቶች ናቸው።

☆ ልብ እንበል፦

ባለ አምስት ፈርጥ የሉሲፈር ኮከብ ያረፈባቸው የክልል ባንዲራዎች የሚከተሉት ክልሎች ብቻ ናቸው፦

  • ☆የአፋር ክልል ባንዲራ
  • ☆የአማራ ክልል ባንዲራ
  • ☆የጋንቤላ ክልል ባንዲራ
  • ☆የሶማሊ ክልል ባንዲራ
  • ☆የትግራይ ክልል ባንዲራ

በዚህ አላበቃም፤ ከእነዚህ ባንዲራዎች መካከል ባለ“ሁለት ቀለም ብቻ”

(ፀረ-ሥላሴ/Antitrinitarian፣ ሁለትዮሽ/Dualistic)ባንዲራ እንዲያውለበልቡ የተደረጉት ክልሎች፦

  • ☆የአማራ ክልል
  • ☆የትግራይ ክልል

ብቻ ናቸው። የአማራ ክልል ባንዲራውን ለመለወጥ ወስኗል፤ ነገር ግን ለጊዜው ግራኝ እያስፈራራ ስላገተው የሉሲፈር ኮከብ ያረፈችበትን ባንዲራ ማውለብለቡን ቀጥሏል። ኮከቡን ይዛው እንድትቆይ የምትፈለግዋ ትግራይ ብቻ ናት። የሳጥናኤል ጎልም ሆነ የዚህ የጭፍጨፋ ጦርነት ዋናው ዓላማም አክሱም/ትግራይ፤ ኢትዮጵያዊነቷን + ተዋሕዶ ክርስትናዋን( እስራኤል ዘ-ነፍስነቷን) እንዲሁም ትክክለኛውን አጼ ዮሐንስ የሰጧትን “ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ” የጽዮን ሰንደቋን በፈቃዷ በመተው የሉሲፈር ባንዲራ የምታውለበለብና በስጋ የምትበለጽግ ብቸኛው የኢ-አማናይ/የሉሲፈር ሃገር ማድረግ ነው።

እንግዲህ እስራኤል ዘ-ስጋም (አይሁድ)በዚህ እጠቀማለሁ ብላ ስላሰበችና አክሱም ጽዮንን እና አርሜኒያን ስለተተናኮለች ልክ እንደ እስማኤላውያኑ(እስራኤል ዘ-ስጋ) ጎረቤቶቿ በቅርቡ መቅሰፍቱ ይላክባቸዋል፤ እርስበርስ መባላትም ይጀምራሉ። በአሜሪካ ፕሬዚደንት ትራምፕ በትግራይ ላይ በተከፈተው ጦርነት ምክኒያት እንደተወገዱት ሁሉ በእስራኤልም ጠቅላይ ሚንስትር ኔተንያሁም እስራኤል ከቱርክ ጋር አብራ ለአህዛብ አዘርበጃን ድሮኖችና ሮኬቶችን አቀብላ ክርስቲያን አርሜንያውያን ወገኖቻችንን በማስጨፍጨፏ፣ በትግራይም ከግራኝ እና አማራ ተስፋፊዎች ጎን ሆና “ጽላተ ሙሴን” ለመውሰድ ሙከራ በማድረጓ (ጦርነቱ ሊጀመር አካባቢ የአንበጣ መከላከያ ድሮኖችን ወደ ትግራይ ልካ ነበር) በአክሱም ጽዮን ላይ እንዲዘመት በመፍቀዷ ብሎም ግብረ-ሰዶማዊነትንም በእስራኤል በማንገሷ ያው በአንድ ሌሊት የእስራኤል ማሕበረሰብ ከፍተኛ የእርስበርስ ክፍፍል ውስጥ ሊገባ ችሏል።

✞✞✞[ትንቢተ አሞጽ ፱፥፯]✞✞✞

“የእስራኤል ልጆች ሆይ እናንተ ለእኔ እንደኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር”

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Thermal Drone Video Shows Massive Group of Migrants Marching Like Soldiers into Texas

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 18, 2022

🛑 የሙቀት ጭጋግ ድሮን ያነሳው ቪዲዮ እንደ ወታደር ወደ ቴክሳስ የሚዘምተውን ግዙፍ የስደተኞች ቡድን ያሳያል

🛑 Thermal drone video from our team in Eagle Pass, Texas shows a large group of migrants crossing illegally into private property early this morning. Per CBP source, there have been over 1,400 illegal crossings in the Del Rio sector in the last 24 hours & 69,000 since 10/1.

New thermal drone video shows a massive group of illegal aliens marching like soldiers illegally crossing into private property into Eagle Pass, Texas.

The illegals crossed into Eagle Pass Thursday morning one day after Schumer called for mass amnesty for illegals living in the US.

“Now more than ever, we’re short of workers, we have a population that is not reproducing on its own with the same level that it used to, the only way we’re gonna have a great future in America is if we welcome and embrace immigrants! The DREAMers and all of them!” Schumer said.

💭 Texas & Tegray (Ethiopia) Massacres + Tedros (TE) & The Queen | ትግራይና ቴክሳስ + ቴድሮስ & ንግሥቲቱ

💭 Texas Public Schools Required to Display “In God We Trust” Posters | ቴክሳስን እንከታተል

💭 የቴክሳስ የሕዝብ ትምህርት ቤቶች በእግዚአብሔር እንታመናለንየሚሉ ፖስተሮችን ማሳየት የሚያስገድድ ሕግ ጸደቀ

❖❖❖ ጽላተ ሙሴና የጽዮን ሦስት ቀለማት/Tricolor of Zion / ሥራቸውን እየሠሩ ነው። ❖❖❖

💭 / 90 በመቶ ከሚሆነው የዓለማችን ነዋሪ የተሠወረውና ኃይለኛ የሆነው መንፈሳዊ ውጊያ በመጧጧፍ ላይ ነው። መላ ዕክቱ + ቅዱሳኑ + ጽላተ ሙሴ ሥራቸውን በሚገባ እየሠሩ ነው። ለጽዮን ጠላቶች ወዮላቸው!

😇 ዛሬ ቅዳሜ ፲፬ ነሐሴ ፳፻፲፬ ዓ.ም የአባታችን የአቡነ አረጋዊ ዕለት ነው።

💭 ክቡራን እና ክቡራት፤ እምላለሁ; አሜሪካ የኢትዮጵያን እኩይ ፋሽስት ኦሮሞ መንግስት መደገፏን ካላቆመች ፥ ብላም ታሪካዊቷን የክርስቲያንጽዮናዊት ኢትዮጵያን ለመበታተን፣ ለማዳከም እና ለማፍረስ ከያዘችው ዲያብሎሳዊ ሴራ ካልተቆጠበች፣ ምናለ በሉኝ፤ በቅርቡ የቴክሳስ ግዛት ከዩናይትድ ስቴትስ ብሄራዊ ሕብረት የምትገነጠል የመጀመርያዋ ግዛት ግዛት ትሆናለች።

  • ቴክሳስ
  • ትግራይ
  • ቴዎድሮስ
  • ቴስላ (የቴስላ የምርት ስም ባለቤት በተጨማሪም ኤሎን ማስክ የኢቴሬም /Ethereum ምናባዊ/ምስጢራዊ ምንዛሬ ባለቤት ነው CRYPTO: ETH = ኢትዮጵያ)

👉 የኤሎን ማስክ እርባታ/ መኖሪያ ቤት እና የእሱ ስፔስ ኤክስ‘ ‘ስታር ቤዝየጠፈር ጣቢያ በቴክሳስ ይገኛሉ።

😇 Today, according to the Ethiopian calendar it’s Saturday, August 14, 2014 – Saint Abuna Aregawi commemorated on this very Day.

💭 Ladies and gentlemen; I swear to you; If America does not stop supporting the evil fascist Oromo regime of Ethiopia – and if it does not refrain from its diabolical plot to disintegrate, weaken and destroy the historical Christian-Zionist Ethiopia – then, mark my words, the state of Texas would become the first state to secede from the National Union of the United States of America very soon.

  • TExas
  • TEgray (Tigray)
  • TEdros (Tigray Native)
  • TEsla (Besides, Elon Musk owns Ethereum (CRYPTO: ETH = Ethiopia)

👉 Elon Musk’s ranch and his SpaceX Starbase are located in Texas.

💭 Mysterious Vertical Red Light in Sky over Texas in US | በቴክሳስ ሰማይ ላይ ሚስጥራዊ አቀባዊ ቀይ ብርሃን

💭 Texas Tornadoes, Fires & Heavy Snow | STOP The #TigrayGenocide – And This Won’t Happen to You!

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

“In My Whole 666 Years I Haven’t Seen Such Masterpiece…” -Queen Elizabeth II

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 21, 2022

😭 “በ 666 ዓመቴ እንዲህ ያለ ድንቅ ሥራ አላየሁም…” ንግሥት ኤልሳቤጥ ዳግማዊት 😭

ሟቿ ንግሥት ሊዝ ዳግማዊ በሩሲያ ኮሳክ ዳንስ ቡድን-አስደናቂ አፈጻጸም እየተደሰተች ነበር። እና አዲሷ ጠ/ሚኒስትሯ ‘ሊዝ ት’ሩስ ይባላሉ? 😲

😭 The late Queen Liz II was Enjoying The RUSSIAN Cossack Dance Group-s Stunning Performance. And her new PM is called Liz tRUSS? 😲

ንግሥቲቷ ከኦርቶዶክስ ግሪካዊው ባለቤቷ ከ ልዑል ፊሊፕ ጋር መዛመዷን ይህ የቤተሰብ ሐረግ ያሳየናል። ዝነኛዋ ንግሥት ቪክቶሪያ የሁለቱም ቅድመ አያት-አያት ነበሩ። በተረፈ ሁለቱም የእንግሊዝ + የዴንማርክ + የጀርመን + የሩሲያ + የግሪክ + የኢትዮጵያ ዝርያ አላቸው። የሴቶች የቤተሰብ ሐረግ አልፏልፎ ነው የቀረበው። ልሂቃኑ የንጉሣውያን ቤተሰቦች ከተለያዩ ብሔሮች የተዳቀሉ ቢሆኑም ቅሉ ሲዳቀሉ ግን በጥንቃቄ “ያልተበከሉ” ከሚሏቸው ግለሰቦችና ብሔሮች በመምረጥ ነው።

______________

Posted in Ethiopia, Infotainment | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Texas & Tegray (Ethiopia) Massacres + Tedros (TE) & The Queen | ትግራይና ቴክሳስ + ቴድሮስ & ንግሥቲቱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 28, 2022

👉 ዩቲውብ ጊዜ እየወሰደ ነውና እዚህ ይግቡ…

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 ይህን ጽሑፍ እና ቪዲዮ ለማዘጋጀት እጅግ በጣም ከብዶኝ ነበር። አንድ ወር ፈጀብኝ፤ ከግንቦት ፲፱ የቅዱስ ግብርኤል ዕለት ጀምሮ እስከ ዛሬው ዕለት ድረስ። ፈተናው በዛብኝ፤ በቂ ጊዜም እንደዚህ ሳምንት አላገኘሁም ነበር። ግን ልክ በዛሬው በቅድስት ማርያም ዕለት፤ በሰኔ ፳፩ አቀርበው ዘንድ መንፈስ ቅዱስ የመራኝ ሆኖ ነው የተሰማኝ። ባካችሁ ትንሽ ጊዜ ወስደን ሙሉውን ቪዲዮ በጥሞና እንከታተለው፤ ብዙ አስገራሚ ክስተት አለ።

❖❖❖[Leviticus 18:21]❖❖❖

“Never give your children as sacrifices to the god Molech by burning them alive. If you do, you are dishonoring the name of your Elohim. I am Yahweh.”

❖❖❖[ኦሪት ዘሌዋውያን ምዕራፍ ፲፰፥፳፩]❖❖❖

ከዘርህም ለሞሎክ በእሳት አሳልፈህ አትስጥ፥ የአምላክህንም ስም አታርክስ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።”

TE(I)GRAY CHILDREN

The ARK OF THE COVENANT

“CHILDREN” + “LUNCH”

💭 In Tigray, Ethiopia, for the past 600 days, children (including infants held or carried by their mothers) are Massacred & starved to death.

TE(i)gray, Ethiopia Genocide – In an out-of-sight War, a Massacre Comes to Light

THE SHOOTINGS BEGAN AFTER LUNCH

It was Friday, Jan. 8, the day after Genna, the Ethiopian Orthodox Christmas. Around 2 p.m., Kidane Tesfay heard gunshots near his family’s home and thought of his two brothers, ages 17 and 20, walking outside.

“When I looked through the door’s peephole, I saw them on the ground, their blood spilling out,” he said in an interview. He also saw soldiers wearing mud-flecked green camouflage gear striding up to the door.

“I had to escape,” Tesfay said. “Luckily our house has another entrance. I ran out the back.”

The Bora massacre was a mass extrajudicial killing that took place in Bora in the Tigray Region of Ethiopia during the Tigray War, on 8 January 2021, with aftermath killings that continued up to 10 January.

💭 Switzerland Davos 2022 – World Economic Forum 22 – 26 MAY – Postponed from 17-21 Jan. 2022

If money is the root of all evil then Davos is the entire forest of evil.

💭 Geneva, Switzerland 24 May 2022

On that very same day, 24 May, in the same country of Switzerland, in the city of Geneva, the World Health Organization’s (WHO) members re-elected Dr. TEdros Adhanom Ghebreyesus as Director General by a strong majority for another five years. Dr Tedros is a native of war-torn TE(i)gray region, Ethiopia, where The Powerful Ark of The Covenant is being kept.

TEXAS CHILDREN

💭 On May 24, 2022, 18-year-old Salvador Rolando Ramos killed nineteen (19) children and two teachers

19 + 2 = 21 = 911 Call = Sep. 11 = Ethiopian New Year’s Day. According to the Ethiopian calendar Hidar 21 (November 30) = Annual feast of St. Mary of Zion (Ark of The Covenant)

TEXAS SHOOTING: How a sunny Uvalde school day ended in bloodshed

Marcela Cabralez, a local pastor, told the Washington Post that her nine-year-old granddaughter was eating her LUNCH with other students when she heard noise coming from outside, including shots and breaking glass.

Dr. Roy Guerrero, who was born and raised in Uvalde and attended Robb Elementary School as a child, was at LUNCH with his staff Tuesday when he started getting frantic texts.

  • ☆ 19 Cops in hallway
  • ☆ 19 Kids dead
  • ☆ Post Covvvid-19 paaandemic

The ‘Publicized’ Uvalde “Shooter.” Salvador Rolando Ramos’ picture…with filled out halo….made to look like Jesus

  • Salvador means SAVIOR
  • Ramos, in Hebrew, means “pleasing; supreme”.
  • Ramos Surname Definition: Descendant of Ramos (palms), a name given to one born during the religious fiesta of Palm Sunday; one who came from Ramos (branch), in Spain.
  • TExas
  • TEgray (Tigray)
  • TEdros (Tigray Native)
  • Davos

💭 Mysterious Vertical Red Light in Sky over Texas in US | በቴክሳስ ሰማይ ላይ ሚስጥራዊ አቀባዊ ቀይ ብርሃን

💭 Texas Tornadoes, Fires & Heavy Snow | STOP The #TigrayGenocide – And This Won’t Happen to You!

Those in the shadows are satanists…They infiltrated Christianity and Christian lands…those are Luciferians… Satanic Masons…

☆ M & M – Meghan Markle & Matthew McConaughey (Uvalde Native)

The two MM star placement with the crescent of the World Economic Forum (WEF) Stamping it and attempting to replace Mother Mary with their Magna Mater (Great mother aka ISIS) earth goddess worship.

☆ Most world leaders/ elites have names that start with the letter “M”

Cops didn’t engage the shooter because it was yet ANOTHER SATANIC SACRIFICE concocted by secret societies that run Merika and the rest of this hellhole of a planet.

It’s ALWAYS the satanic Deep State performing Death Magic rituals using coded hints to attack Jesus Christ, His Holy Mother Mary and their children, Orthodox Christians…

💭 June 2-5, 2022

Queen Elizabeth II’s Platinum Jubilee: Britain’s big royal party

The queen’s reign has spanned 13 American presidents and 14 British prime ministers.

Do you know that Queen Elisabeth has some Ethiopic ancestry?

You can recognize the “Ethiopian face” on the children of Prince William, and his wife Catherine, the Duchess of Cambridge – specially on Princess Charlotte of Cambridge

Besides, evidence emerged indicating that Prince William is the direct descendant of an Indian woman – as his maternal lineage was revealed in 2013 by a genetic ancestry testing company, BritainsDNA, which carried out tests on the DNA of Princess Diana’s two matrilineal cousins and compared them to a global database of samples.

The Reptilian Elite | The Queen Scares Away Child | ንግስቲቱ ልጁን አስደነገጠችው

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም

💭 ተሳቢዎቹ አውሬዎች/እንሽላሊቶቹ/ዘንዶዎቹ በመኻላችን ይገኛሉ። ዛሬ ሁሉንም ነገር የሚቆጣጠሩት የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮችና አብዛኛዎቹ ልሂቃን ሙሉ ሰው ያልሆኑና ተሳቢ የሆኑ ዲቃላ እንሽላሊቶች ናቸው።

ዛሬ እነ ግራኝ አብዮት አህመድን + ኃይለ ማርያም ደሳለኝን + ኦሉሴጎ ኦባሳንጆን + የሰባኛ ዓመት ኢዮቤልዩ ከትናንትና በስቲያ ያከበረችውን ንግስት ኤልሳቤጥን አየናቸው። በኢትዮጵያ እና አሜሪካ ሰሞኑን ሕጻናት እየታገቱና እየተገደሉ ያሉት እንደ ንግስቲቱ ላሉት እንሽላሌቶች መስዋዕት ይሆኑ ዘንድ ይመስላል። ሁሉም ነገር መገጣጠሙ ያለምክኒያት አይደለም።

የኢትዮጵያ ዝርያ እንዳለባት በሚነገርላት ንግሥት የኢዩቤልዩ ክብረ በዓልና ለንግሥቲቱ በተደረገው ትንሽ የብርሃን ትርኢት ወቅት የሆን መልዕክት የያዘ ነገር ለማሳየት የተሞከረ ይመስላል።

ወደ ዛፉየሚያመራው የብርሃን ፍንጣቂ የባፎሜት ምልክት ነው። በተጨማሪ ለእሷ መልካምንና ክፉን መለየት ከሚያስችለው የእውቀት ዛፍ” (በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ የሚገኝ ነው፣ የእጣን ዛፍም ከእነዚህ ምስጢራዊ ዛፎች መካከል አንዱና በተለይ ለወረርሽኞች የተፈጠረ ዛፍ ነው። በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው የዘር ማጥፋት ጦርነት የዛፎች፣ አታክልቶች፣ እጽዋትና የጤፍና ስንዴ ሰብሎች የማጥፊያም ጦርነት ነው) ተብሎ ከሚጠራው ዛፍ፡ በተለይ ለእሷ ከእንጨት የተሰራ የምርኩዝ ዱላ ይዛ ደፋ ደፋ ስትል ታይታለች።

እንደ ኤደን ገነት እባቦች ወደ ዛፉ ሲሳቡ የሚታዩ ይመስላሉ። በዚህ ስነ ሥርዓት ወቅት ንግስቲቱ አንድ የአምልኮ ሥርዓትጀምራ ይሆናል። እንደ ሔዋን ሰዎችን ለማታለል እባቦቹን የፈታቻቸውም ይመስላል። ዛፉም የተወሰነ የዲ.ኤን.ኤ ንድፍ ነበረው። ከዋቄዮአላህ ወራሪዎች የጥፋት ጂሃድ ጎን የኮኮሮና አር. ኤን. ኤ ክክክትባቱም ከአዳም ያገኘነውንና ህዋሳችን (ሴላችን) ውስጥ የሚገኘውን ተፈጥሯዊ/ከእግዚአብሔር ያገኘነውን ዲ.ኤን.ኤ ለማጥፋት ታስቦ ይመስላል። በዚህች ምድር ላይ ከአዳም ጊዜ ጀምሮ በጣም ጥልቅ የሆነውን የሰው ልጅ የ Y-ክሮሞሶም ክላዶችን/ባዮሎጃዊ ቡድኖችን የሚጋሩት ሰሜን ኢትዮጵያውያንና የደቡብ አፍሪቃ እና ናሚቢያ ኮይሳን ሕዝቦች ብቻ መሆናቸው በደንብ ታውቋል። ታዲያ እንደ ንግስቲቱ ያሉት እንሽላሊቶች እነዚህን ሁለት ሕዝቦች አጥፍተው በሮቦቶች ወይንም እንደ ጃፓን ታማጉቺ ዲጂታል ሰዎችለመተካት የወሰኑ ይመስላሉ።

💭 The Queen receives handcrafted walking stick from the British Army made of wood said to be a ‘protective talisman’ and with engraving pledging Army’s ‘loyal support’

https://www.dailymail.co.uk/news/article-10879687/Queen-receives-handcrafted-walking-stick-Army-wood-said-protective-talisman.html

መላው የንጉሳውያኑ ቤተሰብ ክብረ በዓል አፈጻጸም ውድቀታችን የሚጠቁም ነበር።

👉 እዚህ ይታያል፤

Did anyone else notice the symbology in the Queen’s little light show?

The trail of lights leading to the “Tree” are the baphomet symbol. And she’s holding a walking stick specially made for her from wood which is known as the tree of knowledge.

The entire Royal performance was a nod to our fall.

💭 ከሁለት ሳምንት በፊት ልክ በማክሰኞ ዕለት ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ለሁለተኛ ጊዜ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይረክተር ሆነው በተመረጡበት በኪዳነ ምሕረት ዕለት በአሜሪካዋ ቴክሳስ አስራ ዘጠኝ ተማሪዎችና ሁለት መምህራን ተጨፍጭፈዋል። ይህን ትልቅ ምልክት እናስታውስ፤ በቀጣዮቹ ቀናት እመለስባቸዋለሁ።

💭 After 9-year-old Nathan crawled out of the room to avoid meeting Queen Elizabeth II, Roz Weston and Graeme O’Neil react during ET Canada Live.

😈 ጂሃዳዊው ግራኝ፤

እኔ ከአገር ሲወጣ ኦሮሞዎቹና አህዛብ አጋሮቻቸው ኢትዮጵያን ከሰሜን እስከ ደቡብ በጽኑ ያምሷታል፣ “ክርስቲያኖችን በጥድፊያና በይበልጥ አፍኑ! አፈናቅሉ! ገደሉ!” ይላቸዋል። አስቀድመን እንደጠቆምነው ይህ ቆሻሻ ወደ አጋሩና ወደ ክርስቲያኖች ጨፍጫፊው ወደ መሀመዳዊ ሙሃማዱ ቡሃሪ አንድ ዓይነት ላባ እንዳላቸው ወፎች መብረሩ ያለምክኒያት አይደለም።

🦃 Birds of a Feather Flock Together 🦃

Muslim Brothers in Christian Genocide giving Christians as sacrifices to the god Molech-Waqeyo-Allah

______________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሳጥናኤል ጎል + G7 + የለንደኑ ጉባኤ | የሉሲፈር ባንዲራ የተሰጣቸው የትግራይ እና አማራ ክልሎች ብቻ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 16, 2021

💭 ማስገንዘቢያ፦  በጣም አስገራሚ ግን ውስብስብ እና አድካሚ ርዕሰ ጉዳይ ስለሆን የሥነ ጽሑፍ ስህተት ከሰራሁ ይቅርታ!

☆ ትግራይ + የብሪታኒያዋ ንግሥት + የሮማው ጳጳስ + የግብጹ ጳጳስ + መስቀል አደባባይ ☆

፱/9 መድኃኒት ፩/1 መርዝ ☆

የሳጥናኤል ጎል በተዋሕዶ ኢትዮጵያ/አክሱም/ትግራይ ላይ መሆኑን ምንም በማያሻማ መልክ ዛሬ በግልጽ እየየነው ነው። ከ”ካህናቱ” እስከ ምዕመናን፣ ከወዛደሩ እስከ ዶክተሩ ብሎም ሁሉም የአማራ ልሂቃን በቃኤላዊ የቅናት ሃጢዓት በመዘፈቃቸው ሁሉንም ነገር “አማራ” ለሚሉት ወገን ለመስጠት ይሻሉ። በተለይ ዛሬ በትግራይ ላይ ጦርነት ከተከፈተበት ዕለት አንስቶ የአማራ ልሂቃኑ ብሎም ብዙ አማራዎች የሚገኙበትን በጣም የወረደና የረከሰ መንፈሳዊ እና ስነ ልቦናዊ ሁኔታ በግልጽ ለማየት ይህን መጽሐፍ እናንብበው/እናዳምጠው። እርካሽነታቸው በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን ነው! ይህ “የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ” ደራሲ እንደሚለን ከሆነ የሳጥናኤል ጎሉ፤ “ተዋሕዶ እና አማራ/የአማራ አጋሮች ብቻ ናቸው ፥ አማራ ብቻ = ተዋሕዶ = ኢትዮጵያ” ለ “ትግራዋያን” አሳቢ መስሎ አንዳንድ በጎ የሚመስሉ ቃላት ጣል ጣል ለማድረግ ይሞክራል፤ ግን መልስ ይልና “አማራን” ከፍ ለማድረግ፤ “ወያኔ እኮ ያኔ ያለ አማራ እርዳታ እና ዓለም ላይ በሶቬቶች እና ም ዕራባውያን መካከል የተፈጠረው አዲስ ክሰተት ስለረዳው እንጂ በጭራሽ አዲስ አበባ ሊገባ እና የደርግን ሥርዓትም ሊገረስስ አይችልም ነበር፤ ኢትዮጵያን በደሙ ያቆያት እኮ አማራ ነው ቅብርጥሴ” ይለናል። አቤት ድፍረት! አቤት ትምክህት! አቤት ከንቱነት! እንግዲህ ዛሬ እያየነው አይደል እንዴ! የዛሬ ታሪክ ያለፈው ታሪክ መስተዋት ሆኖልናል። ይህ ሁሉ ነገር እየተፈጸመ ያለው እውነት ተገልጣ ያለፉት 130 ዓመታት የምኒልክ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ተረት ተረት በምኒልክ ቤተ መዘክር ብቻ በአቧራ ተሽፍኖ ይቀር ዘንድ ነው።

ብዙ የአውሮፓ የታሪክ ተመራማሪዎች እና ጸሐፊዎች፤ “ትንታዊውን የኢትዮጵያን ሆነ የመካከለኛው ምስራቅ ሃገራትን ታሪክ በደንብ ለመረዳት ከመካከለኛው ምስራቅ ደራስያን ይልቅ ኢትዮጵያውያን/አክሱማውያን የታሪክ ጸሐፊዎች የጻፏቸውን መጻሕፍት እንደ ምንጭ አድርገን መውሰዱን እንመርጣለን፤ ፈሪሃ እግዚአብሔር ስላላቸው ሐቁን ነው የጻፉት፣ በይበልጥ ተዓማኒነት አላቸው።” ይላሉ።

የወያኔን በደርግ ላይ ድል እና አዲስ አበባ መግባት አስመልክቶGraham Hancock „The Sign and The Seal“ በተሰኘው መጽሐፉ፤ “ትግራዋያን በረሃብ እየተሰቃዩ ለዚህ ድል የበቁበት ኃይል የተገኘው ከጽላተ ሙሴ ነው።” ብሏል። የሚገርም ነው፤ ግራሃም ሃንኮክ ከቴምፕላሮች ጋር በተያያዝ ያለሆነ መላምት ይዞ ቢመጣም፤ ይህን በተመለከተ ግን የመንፈሳዊ ደረጃው ከደራሲው ፍሰሐ ያዜ ከፍ ብሏል። የትግራይ ወገኖቼ በጽላተ ሙሴ ኃይል ሁሌ እንዳሸነፉና ዛሬም በእርሱ እርዳታ ድል እንደሚቀዳጁ ምንም አልጠራጠረም። መከራው እንዳይከፋ ኢአማኒዎቹ የህዋሓት አባላት ወደ እግዚአብሔር ተመለሰው እንደ አደዋው ድል ጽላቶቻቸውን መሸከም ይኖርባቸዋል። የሩሲያው ኮሙኒስት መሪ ጆሴፍ ስታሊን እንኳን በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የጀርመኖች ወረራ ወቅት አዘግቷቸው የነበሩትን ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት እንዲከፈቱ እና ሰራዊቱም የእምበቴታችን ስ ዕሎች ተሸክሞ እንዲወጣ ትዕዛዝ ሰጥቶ ነበር።

እነ አቶ ፍሰሐ ያዜና አብዛኞች የአማራ/ኦሮማራ ልሂቃን ልክ የኤዶማውያኑን እንግሊዛውያን ፈለግ በመከተል ዘጠኝ መድኃኒት ሰጥተው አንድ መርዝ ጠብ ያደርጋሉ። ስለዚህ በመንፈስ ቅዱስ ያልተመሩና አደገኞች ግለሰቦች ናቸው፤ የሳጥናኤልን ጎል በታሪካዊቷ ኢትዮጵያ/በአክሱም ለማስፈጸም ይረዱ ዘንድ በተለያየ መንገድ የተመለመሉ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው። እነዚህ ልሂቃን እና መንጋቸው ትክክለኛዋን ኢትዮጵያን በላባቸውና በደማቸው ለብዙ ሺህ ዓመታት ጠብቀው ያቆዩልን፣ ላለፉት አምስት መቶ/ መቶ ሰላሳ ዓመታት ደግሞ በስደት ላይ የምትገኘውን ኢትዮጵያን ከአህዛብና መናፍቃን ጠላቶቿ እንደ እሳት ግንብ የሚከላከሉልን ትግራዋያን ቃኤላውያን ተፎካካሪዎች ናቸው፤ አይሳካላቸውም እንጂ የትግራዋይንን የኢትዮጵያዊነት ብኹርናንም ለመስረቅ የሚሹ የታሪካዊቷ ኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላቶች ናቸው።

👉 በቪዲዮው የተካተቱ ጽሑፎች፦

/9 መድኃኒት ፩/1 መርዝ ☆

የሳጥናኤል ጎል በተዋሕዶ ኢትዮጵያ/አክሱም/ትግራይ ላይ

መሆኑን በግልጽ እየየን ስለሆነ “ተዋሕዶ እና አማራ ብቻ”

የሚለውን የአማራ ልሂቃን ቃኤላዊ ከንቱነት ቸል እንበለው

💭 (ፀሐፊ ፍሰሐ ያዜ ይህን መጽሐፍ እንዲጽፍ በሉሲፈራውያኑ ታዟልን?)

👉 የእርሱም ተልዕኮ ይህ ይመስላል፤

አዲስ የዓለም ሥርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ”

(NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning)

💭 አክሱማውያን ብዙ መስዋዕት የከፈሉበትን የአደዋውን ድል አፄ ምኒልክ

ለኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ አስረክበውታል። ከዚህ ዘመን አንስቶ

ቅኝ ተገዝተናል! መሪዎቹ የሚመርጡት ባዕዳውያኑ ሆነዋል። ለኢትዮጵያ

ሁሌ ልምድ የሌላቸውን ወጣቶችን ነው ለሥልጣን የሚያበቋቸው!

ልብ እንበል፦

ባለ አምስት ፈርጥ የሉሲፈር ኮከብ ያረፈባቸው የክልል ባንዲራዎች የሚከተሉት ክልሎች ብቻ ናቸው፦

  • የአፋር ክልል ባንዲራ
  • የአማራ ክልል ባንዲራ
  • የጋንቤላ ክልል ባንዲራ
  • የሶማሊ ክልል ባንዲራ
  • የትግራይ ክልል ባንዲራ

በዚህ አላበቃም፤ ከእነዚህ ባንዲራዎች መካከል ባለ“ሁለት ቀለም ብቻ”

(ፀረሥላሴ/Antitrinitarian፣ ሁለትዮሽ/Dualistic)ባንዲራ እንዲያውለበልቡ የተደረጉት ክልሎች፦

  • የአማራ ክልል
  • የትግራይ ክልል

ብቻ ናቸው። የአማራ ክልል ባንዲራውን ለመለወጥ ወስኗል፤ ነገር ግን ለጊዜው ግራኝ እያስፈራራ ስላገተው የሉሲፈር ኮከብ ያረፈችበትን ባንዲራ ማውለብለቡን ቀጥሏል። ኮከቡን ይዛው እንድትቆይ የምትፈለግዋ ትግራይ ብቻ ናት። የሳጥናኤል ጎልም ሆነ የዚህ የጭፍጨፋ ጦርነት ዋናው ዓላማም አክሱም/ትግራይ፤ ኢትዮጵያዊነቷን + ተዋሕዶ ክርስትናዋን( እስራኤል ዘነፍስነቷን) እንዲሁም ትክክለኛውን አጼ ዮሐንስ የሰጧትን “ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ” የጽዮን ሰንደቋን በፈቃዷ በመተው የሉሲፈር ባንዲራ የምታውለበለብና በስጋ የምትበለጽግ ብቸኛው የኢአማናይ/የሉሲፈር ሃገር ማድረግ ነው።

እንግዲህ እስራኤል ዘስጋም (አይሁድ)በዚህ እጠቀማለሁ ብላ ስላሰበችና አክሱም ጽዮንን እና አርሜኒያን ስለተተናኮለች ልክ እንደ እስማኤላውያኑ(እስራኤል ዘስጋ) ጎረቤቶቿ በቅርቡ መቅሰፍቱ ይላክባቸዋል፤ እርስበርስ መባላትም ይጀምራሉ። በአሜሪካ ፕሬዚደንት ትራምፕ በትግራይ ላይ በተከፈተው ጦርነት ምክኒያት እንደተወገዱት ሁሉ በእስራኤልም ጠቅላይ ሚንስትር ኔተንያሁም እስራኤል ከቱርክ ጋር አብራ ለአህዛብ አዘርበጃን ድሮኖችና ሮኬቶችን አቀብላ ክርስቲያን አርሜንያውያን ወገኖቻችንን በማስጨፍጨፏ፣ በትግራይም ከግራኝ እና አማራ ተስፋፊዎች ጎን ሆና “ጽላተ ሙሴን” ለመውሰድ ሙከራ በማድረጓ (ጦርነቱ ሊጀመር አካባቢ የአንበጣ መከላከያ ድሮኖችን ወደ ትግራይ ልካ ነበር) በአክሱም ጽዮን ላይ እንዲዘመት በመፍቀዷ ብሎም ግብረሰዶማዊነትንም በእስራኤል በማንገሷ ያው በአንድ ሌሊት የእስራኤል ማሕበረሰብ ከፍተኛ የእርስበርስ ክፍፍል ውስጥ ሊገባ ችሏል።

✞✞✞[ትንቢተ አሞጽ ፱፥፯]✞✞✞

የእስራኤል ልጆች ሆይ እናንተ ለእኔ እንደኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር”

💭 እንድናስብበትና ነጠብጣቦቹንም ለማገናኘት ያህል ከሳጥናኤል ጎል ጋር በተያያዘ፦

👉 ከሁለት ሣምንታት በፊት ይህን አቅርቤ ነበር፦

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

ይእከለናባ! | ዘማሪት ትርሃስ ገብረ እግዚአብሔር”

✞✞✞[ድጕዓ ኤርምያስ ፫፥፬፰]“ብጥፍኣት ሕዝበይ ካብ ዓይነይ ከም ማይ ርባ ንብዓት ይውሕዝ ኣሎ።”

✞✞✞[ሰቆቃው ኤርምያስ ምዕራፍ ፫፥፵፰] “ስለ ወገኔ ሴት ልጅ ቅጥቃጤ ዓይኔ የውኃ ፈሳሽ አፈሰሰች።”

👉 ደጕዓየሚለው የትግርኛ ቃል ሰቆቃውማለት መሆኑን ዛሬ ተማርኩ። ስለ ዘማሪት ትርሃስ እኅታችን ከሰማሁ በጣም ቆየሁ፤ እስኪ ዛሬ ባለ እግዚአብሔር ነውና ትርሃስን ልፈልግ ስል ይህን ድንቅ መዝሙር አገኘሁና እምባዬ መጣ። ከሁለት ቀናት በፊት በዕለተ መድኃኔ ዓለም “መልክአ መድኃኔ ዓለም”ን ለማንበብ ወደ በረንዳ ስወጣ ሁለት ነጫጭ እርግቦች መጥተው ደረጃው ላይ አረፉ፤ ያኔም በደስታና በመገረም እምባዬ መጣና መልክአ መድኃኔ ዓለምን ሳነብ የሚከተለው አንቀጽ ትኩረቴን በይበልጥ ሳበው፤

👉 “ከሁለት ቀናት በፊት በዕለተ መድኃኔ ዓለም “መልክአ መድኃኔ ዓለም”ን ለማንበብ ወደ በረንዳ ስወጣ ሁለት ነጫጭ እርግቦች መጥተው ደረጃው ላይ አረፉ፤ ያኔም በደስታና በመገረም እምባዬ መጣና መልክአ መድኃኔ ዓለምን ሳነብ የሚከተለው አንቀጽ ትኩረቴን በይበልጥ ሳበው፤

❖❖❖“ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ አቤቱ ከችግርና ከፈተና አድነኝ፣ አባትህም በምስሕ ደብረ ጽዮንበሚያደርገው ታላቅ የምሳ ግብዣ ላይ ይዘኽኝ ግባ፣ ከአንተ በቀር ሌላ የማውቀው ዘመድ የለኝምና።”

👉 ስለዚህ፦

ቅዳሜ ግንቦት ፳፰/28 ትግራዋያን በለንደን፡ ብሪታኒያ ሰልፍ ወጡ

ማክሰኞ ሰኔ ፩/1 በለንደን የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጳጳስ አንጀሎስ በትግራይ ጉዳይ ጥልቅ ሃዘናቸውን ገለጡ

ቅዳሜ ሰኔ ፭/05 የጂ፯/G7 መሪዎች ወደ ለንደን፡ ብሪታኒያ አምርተው በትግራይ ጉዳይ ተነጋገሩ/ ትግራዋያን በድጋሚ በለንደን ለሰልፍ ወጡ።

ቅዳሜ ሰኔ ፭/05በዚሁ በሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ላይ የምትጠቀሰዋ የብሪታንያዋ ንግስት በለንደኑ የጂ፯/7ወቅት የ፺፭/95 ዓመት ልደቷን አከበረች። በስብሰባውም ተግኝታ ነበር። ንግስቲቱ ሁለት የልደት ቀናት ነው ያሏት፤ የተወለደችው እ..አ በ21 አፕሪል ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ በጁን የሁለተኛው ሳምንት ቅዳሜ ነው። ስለዚህ ባሳለፍነው ቅዳሜ ጁን 12 “Trooping the Colour Parade”/ “የሰንደቅ ዓላማውን ቀለሞች ለወታደሮች አሳይ የተባለውን በዓል በተቀነባበረ መልክ አክብራለች። በአጋጣሚ? ንግስቲቱ የኢትዮጵያ ዝርያ እንዳለባት ይነገራል። “እራሷን ንግስተ ነገስት የምትለዋ የለንደኗ ምስኪን እኅታችን “እኅተ አቴቴ/እኅተ ማርያም” ከብሪታኒያዋ ንግስት ጋር ምን ዓይነት ግኑኝነት ይኖራት ይሆን? ነፍሱን ይማርለትና ኦርቶዶክስ ባሏ እንዲሁም ግሪክ ኦርቶዶክሱ ልዑል ፊሊፕ የብሪታኒያዋ ንግስት ባለቤትም በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

👉 “Trooping the Colour Parade”/ የሰንደቅ ዓላማውን ቀለሞች ለወታደሮች አሳይ

(ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴውን ገልብጣችሁ ወይንም ጎዶሎ አድርጋችሁ ከሉሲፈር ኮከብ ጋር ለልዑላችን አሳዩን፤(የትግራዋያን የሁለት ቅዳሜዎች ሰልፍ መሆኑ ነው በዚህ አጋጣሚ)

እሑድ ሰኔ፮/06 የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ላይ በጂ፳/G20 ጉባኤ ላይ የተገኙት የሮማው ጳጳስ ፍራንሲስኮ በትግራይ ጉዳይ የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ገለጡ።

እሑድ ሰኔ ፮/06 /2013 .ም እዚሁ የሳጥናኤል ጎል ቍ. ፬ ላይ በሉሲፈራውያኑ እ..አ በ2012 .ም ላይ መታጨቱ የተወሳለት የሳጥናኤል ቁራጩ ግራኝ፤ “መስቀል አደባባይ ኬኛ” በሚል መንፈስ አደባባዩን ለሳጥናኤል ልዑሉ አስመረቀ/አስረገመ (ልብ እንበል፤ የአደባባዩ ስያሜ ከአብዮት ወደ መስቀል እንዲቀየር ያደረጉት የአክሱም ጽዮን ልጆች ናቸው።)

ግንቦት 19/1983 / May 1991 .ም የምኒልክ ኢትዮጵያ ዘስጋ ብሔር ብሔረሰብ አራተኛና የመጨረሻው መንግስት ይቋቋም ዘንድ በለንደን ጉባኤ ተደረገ።

💭 የዚህ ጉባኤ ውጤት፤

  • 👉 ኢትዮጵያ ዘስጋ በቋንቋዎች መከለል
  • 👉 የኤርትራ መገንጠል
  • 👉 የባድሜ ጦርነት ተካሂዶ ክርስቲያን ትግራዋይ ኢትዮጵያውያንን በሁለቱም በኩል ማዳከም
  • 👉 ኮከብ ያረፈበትን የሉሲፈር ባንዲራ ማውለብለብ
  • 👉 ከሃያ ሰባት ዓመት በኋላ(ዛሬ) ኦሮሞዎች ስልጣን መያዝ
  • 👉 ኦሮሞዎች ከኢሳያስ ኤርትራ ጋር፣ ከአማራዎችና ከአረቦች ጋር አብረው አክሱም ጽዮንን ማጥቃት

አዎ! ይህ ሁሉ ጉድ የለንደኑ ጉባኤ ውጤት ነው! እንግዲህ ጎበዘ የሆነ ሰው እንደ አቶ ብርሃነ ጽጋብ ያሉትን የቀድሞ የህወሓት አባላት ይጠይቋቸው። (ግሩም በሆነው መጽሐፋቸው “ለሃገር ደኽንነት ሲባል ያላወጣኋቸው ምስጢሮች አሉ”) ብለው ነበር። ምናልባት እነዚህን ምስጢሮች ለማውጣት ጊዜ አሁን መሰለኝ።

👉 (ባጠቃላይ ይህ በጣም የሚገርምና በጣም አሳሳቢም የሆነ ጉዳይ ነውና ተከታይ ጽሑፍ እና ቪዲዮ ይኖረዋል)

💭 “አማራውን ለዋቄዮአላህ መንፈስ አሳልፈው ከሰጡት ልሂቃን መካከል ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤል ይገኙበታል”

🔥 ለሲ.አይ.ኤ የህሊና ቁጥጥር ሙከራ (Mind Control Experiment) ከተጋለጡት “አባቶች” (አባትነት አይገባቸውም!) መካከል ካሁን በኋላ ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤል/ አባ መላኩ የሚባሉት ወገን ይገኙበታል።

❖ የትግራይ ወገኖቼ የዋሺንግተን ዲሲ ሉሲፈራውያኑ ነፃ ግንበኞች የሰጧችሁንና ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ ያረፈበትን ባለ “ሁለት ቀለም ብቻ”(ፀረ-ሥላሴ/Antitrinitarian፣ ሁለትዮሽ/Dualistic) ባንዲራ ከማውለብለብ ተቆጠቡ፤ ይህ በጣም ቁልፍ የሆነ መለኮታዊ ጉዳይ ነው።

🔥 ሁለት ተቃራኒ ቀለሞች ፣ ሁለትዮሽን ይወክላሉ። Luciferianism /ሉሲፊሪያኒዝም/ ሉሲፈራዊነት/= Dualism/ሁለትዮሽ/ዱአሊዝም።

😈ይህ አምልኮ ደግሞ ከአዲሱ ዘመን እንቅስቃሴ ፣ ከፍሪሜሶናዊነት/ከነጻ ግንበኝነት ፣ ከተባበሩት መንግስታት እና ከቴክኖክራሲ በስተጀርባ ያለ የ “ልሂቃኑ/ምርጦች/ቁንጮዎች” ድብቅ ሃይማኖት/አምልኮ ነው።

የተሟሉ የቀለም ጥንዶች የሆኑት “ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ” ግን፤ ቅድስት ሥላሴን እና ተዋሕዶን ይወክላሉ(ትክክለኛው የኢትዮጵያ/አክሱም ሰንደቅ ቀይ ከላይ ፣ በመኻል ቢጫ እና አረንጓዲ ከታች፤ ጽዮን ማርያም መኻል ላይ ያለችበት ነው)። ይህን አባታችን ኖኽ፣ እምበቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እና አክሱማውያን ኢትዮጵያውያን የጽዮን ማርያም ልጆች እንጂ የተቀበልነው ከዋቄዮአላህ ልጆች ወይም ዛሬ “አማራ ነን” ከሚሉት ኦሮማራዎች አይደለም። በተለይ የአስኩም ጽዮን ልጆች የተቀደሰውን ለውሾች በመስጠት ከእግዚአብሔር ጋር እንዳንጣላ እና መጪው ትውልድ እንዳይረግመን እንጠንቀቅ! አውሬው እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ እና በረከት አንድ በአንድ ለመንጠቅ ባልጠበቅነው መልክ እየመጣ ተግቶ በመስራት ላይ ነው። ይህን አስመልክቶ “ኢትዮጵያዊነታችሁን ነጥቀው እራሳቸውን “ኩሽ” ለማለት የሚሹት ፕሮቴስታንቶች የፈጠሯቸው ኦሮሞዎች በማህበረሰባዊ ሜዲያዎች የትግራዋይ ስሞችንበብዛት በመጠቀም “ኢትዮጵያ በአፍንጫዬ ትውጣ! ይህች ጋለሞታ ኢትዮጵያ ገደል ትግባ ወዘተ…” እያሉ እንደ ሕፃን ልጅ በማታለል ላይ ናቸው። ለመሆኑ የልጅ ልጆቻችሁ፤ “አባዬ፣ አማዬ እስኪ ሃገራችንን መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አሳዩኝ” ሲሏችሁ ልክ እንደ ዛሬዎቹ ኤርትራውያን፤ “አይ ወስደውብን እኮ ነው! ግን እኮ በሉሲፈር መጽሐፍ ተጠቅሳለች!” ልትሏቸው ነውን? ! አውሬው ለአጭር ጊዜ ስልጣን እና አፍ ተሰጥቶታልና ከሁሉም አቅጣጫ አደን ላይ ነው፤ “ተጠንቀቁ! እንጠንቀቅ! እስከ መጨረሻው እንጽና፣ ጥቂት ነው የቀረን” እላለሁ፤ ትግራይ የአክሱም ኢትዮጵያ አንዷ ክፍለሃገር እንጂ ሃገር አይደለችም ፥ እግዚአብሔርም፤ ልክኤርትራሱዳንኦሮሚያሶማሊያየሚባሉትን የአክሱም ኢትዮጵያን ግዛቶች በሃገርነት በጭራሽ እንደማያውቃቸው ሁሉ ትግራይንምበሃገርነት አያውቃትም። ዛሬ ኤርትራውያን ይህን ሃቅ በውስጣቸው በደንብ ተረድተውታል። እኔ እንኳን በአቅሜ ሬፈረንደም ሲያደርጉገና ተማሪ እያለሁ የኤርትራ ወገኖቻንን ስለዚህ ጉዳይ በወቅቱ ሳስጠነቅቅ ነበር። ዛሬ ተጸጽተው የሚደውሉልኝ አሉ።

(ፀሐፊ ፍሰሐ ያዜ ይህን መጽሐፍ እንዲጽፍ በሉሲፈራውያኑ ታዟልን?)

👉 የእርሱም ተልዕኮ ይህ ይመስላል፤

💭 “አዲስ የዓለም ሥርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ”

(NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning)

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ” ደራሲው ፍሰሐ ያዜም በመጨረሻ ጭንብሉን ገልጦ ትረካውን ወደ “የሳጥናኤል ጎል አምሃራ” በሂደት መለወጡ እሱንም እንድጠራጠረው አድርጎኛል። ቀጣዩ “ቍ. ፭ “የሳጥናኤል ጎል በጌምድር” ይሆን?። ኢትዮጵያውያንን ሊጠቅም የሚችል መጽሐፍ ቢሆን ኖሮማ በአዲስ አበባ የመጻሕፍት መደብራት ለገባያ ባልዋለ ነበር። በቃ ሁሉም እየተዝለገለገ ወደ ጎሳው ይሸጎጣል!? ምናልባት ለእርሱም፤ ልክ ለእነ እኅተ ማርያም፣ ዘመድኩን በቀለ(ዳንኤል ክብረት) እና ለሌሎችም፤ በተለይ በአንግሎሳክሰኑ ዓለም (አሜሪካ እና ብሪታኒያ)ለሚገኙ የለቀቁ ድንክዬ “ኢትዮጵያውያን” ልሂቃን ሁሉ ከንግሥቲቱና ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸው አስቀድሞ የተሰጣቸውና በጽላተ ሙሴ ላይ ያነጣጠረ የፀረ አክሱምጽዮን ስክሪፕት/ Scriptይሆን? መቼስ ሁሉም ዘጠኝ መድኃኒት ሰጥተው አንድ መርዝ ጠብ እያደረጉልን እንደሆነ በግልጽ እያየነው ነው።

ጽዮንን የደፈረ እንቅልፍ የለውም፤ በክሱም ጽዮን ላይ እጅግ በጣም ግፍና ወንጀል የፈጸሙት ጠላቶቿ የሆኑ ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ! ነበልባላዊ በሚሆን በሥላሴ ቃልና ሥልጣን ይንደዱ! ይቃጠሉ! በሲኦል የጨለማ አዘቅት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ! ኃዘን ከላያቸው አይራቅ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ! እንደ ቃየልና ይሁዳ በዱርና በበርሃ ተበታትነው ሲቅበዘበዙ ይኑሩ!

👉“የመናፍቃን ጂሃድ | በተዋሕዶ ትግራይ ላይ እንዲህ ተዘጋጅተው ነበር የዘመቱት”

🔥 ፪ሺ፲/2010 .

አሸባሪው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ልክ ስልጣኑን እንደያዘ፤ ለሰሜኑ ጦርነት የሰውን ህሊና ያዘጋጁት ዘንድ በዚህ መልክ ተውነዋል

አዲስ የዓለም ስርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ

(NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning)

💭 ሆን ተብሎ በትግራይ/አክሱም ላይ እንዲካሄድ የተደረጉት የአቴቴ ዘመቻዎች፦

ፀረአክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፩ 👉 ዘመነ ምኒልክ፤ የአደዋው ጦርነት/ረሃብ/የኤርትራ ለጣልያን መሸጥ

ፀረአክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፪ 👉 ዘመነ ኃይለ ሥላሴ፤ ትግራይን በብሪታኒያ የአየር ሃይል እስከማስጨፍጨፍ ድረስ ርቆ የተከሄደበት ጦርነት/ረሃብ

ፀረአክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፫ 👉 ዘመነ ደርግ፤ ብዙ ጭፍጨፋዎች በትግራይን ኤርትራ ላይ/ረሃብ

ፀረአክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፬ 👉 ዘመነ ኢህአዲግ፤ ከባድሜው ጦርነት እስከ ዛሬው፤ ታይቶ የማይታወቅ የጥላቻ፣ የጭካኔና የጭፍጨፋ ዘመቻ በትግራይ ክርስትያን ሕዝብ ላይ/ረሃብ

የለንደኑ ኮንፍረስ ጉባኤ የተደረገው ግንቦት 19/1983 / May 1991 .ም ሲሆን የኮንፈረንሱ የቆይታ እድሜ ግማሽ ቀን ብቻ ነበር። የጉባኤው አላማ በወቅቱ በመንግስትና ጫካ በነበረው የትጥቅ ትግል የእርስ በእርስ ጦርነት ለማስቆም የነበረው የድርድር ስብሰባ ነበር። ድርድሩ ያለመፍትሄ የተጠናቀቀ ጉባኤ ነበር።

💭 የለንደኑ ኮንፍረስ ጉባኤ ተካፋዮች፦

. ሚስተር ሄርማን ኮህን:- በአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ሚኒስትር፤

. አቶ መለስ ዜናዊ :- የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዲግ) ሊቀመንበር፤

. አቶ ሌንጮ ለታ :- የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ምክትል ዋና ጸሐፊ፤

. አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ:- የህዝባዊ ግንባር ሓርነት ኤርትራ (ህግሓኤ) ዋና ፀሐፊ፤

. /ሚኒስትር ተስፋዬ ዲንቃ :- በደርግ ዘመን የፋንናንስ ፣ የውጭ ጉዳይ ፣ እንዲሁም በመጨረሻም የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ነበሩ።

😈 ኢሳያስ አፈወርቂ ኤርትራን በአምባገነነት ገዝቶ የኤርትራን ወጣቶች ለባድሜው እና ለዛሬው ጦርነት እንዲዘጋጅ ፕሮግራም አደረጉት፤ ፈቀዱን ሰጡት።ለሉሲፈራውያኑ ኢሳያስ አፈቆርኪ በሰላሳ ዓመት በሚሊየን የሚቆጠሩ የአክሱም ጽዮንን ልጆች ስለጨረሰላቸው ትልቅ “ባለውለታቸው” ነው። በቅርቡ አገልግሎቱን ሲጨርስ ከግራኝ አብዮት አህምድ ጋር በእሳት ጠርገው ወደ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ሁለቱንም ይከቱታቸዋል።

👉 እንግዲህ የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የዲያብሎስ ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው ንጉሥ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስን ገድለው ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ከበቁ በኋላ ነው ማለት ነው። አፄ ምኒልክ በአክሱም ጽዮን ያልተቀቡ ንጉሥ መሆናቸውን ልብ እንበል።

👉 ከዚህም በመነሳት ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

  • ፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን ትውልድ
  • ፪ኛ. የደርግ ትውልድ
  • ፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
  • ፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ትውልድ

ናቸው።

💭 ኦሮሞው (ዲቃላው) አፄ ምኒልክ + ኦሮሞው (ዲቃላው) አፄ ኃይለ ሥላሴ + ኦሮሞው (ዲቃላው) መንግስቱ ኃይለ ማርያም፣ ዛሬ ኦሮሞው (ዲቃላው) አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ሕዝብ ላይ ለ፻፴/130 ዓመታት ያህል የሠሯቸውንና እየሠሯቸው ያሉት ግፎች ለ የኢትዮጵያ/አክሱም ጽዮን ትውልድ ዘንድ የማይረሱና ለዋቄዮአላህአቴቴ ልጆች በጣም ብዙ ዋጋ የሚያስከፍሉ ይሆናሉ። ይህ አስከፊ ክስተት እንዳይደገም የመጭው ዳግማዊ ዮሐንስ ፬ኛ/ንጉሥ ቴዎድሮስ ትውልድ እንዳለፈው መቶ ሰላሳ ዓመታት ሳይታለልና ስይለሳለስ እንደ እስራኤላውያን ተግቶና ወንድ ሆኖ እንደሚነሳ አልጠረራጠረም።

❖ “ታቦተ ጽዮን ያለባትን ከተማ ነክተን ጠላት ሱዳን መጣብን ፥ ታዲያ ዛሬ የወልቃይት መሬት አስመላሽ የት ገባ?”

ደርግ የአፄ ኃይለ ሥላሴን ጄነራሎች፣ መኳንንትና ወታደሮችን ጨፈጨፈ ፥ ለአይጧ ሶማሊያ ወረራ ተጋለጥን፤ ዛሬ ደግሞ ግራኝ አህመድ ዳግማዊና ደርግ 2.0 በአንድ ላይ ሆነው የወያኔን ጄነራሎችና ሠራተኞች ሁሉ ከስልጣን አባርረውና በውጭ ሠራዊታት እየተደገፉ የትግራይን ሰራዊትን ሲያዳክም፤ የተረፉትን ሃሞት ያላቸውን ትግሬ ኢትዮጵያውያንን ሲያርቅና ሲያግልል፤ እባቦቹ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች ሱዳን፣ ግብጽ፣ ቀጥሎም ደቡብ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ ጂቡቲ እና ኬኒያ ከእነ አልሸባብ፣ አይሲስ እና አልቀይዳ ያለምንም ተቃውሞ ሰተት ብለው ለመግባት በመዘጋጀት ላይ ናቸው።

በመሀመድና አቴቴ መተቶች የተያዘው ወገናችን ግን ይህን እያየ እንኳን በግራኝ አብዮት አህመድ ላይ ለመዝመት ከመነሳሳት ተቆጥቧል። ምክኒያቱ? ለኑሮው ሁሉ ትርጉም የሚሰጠው በትግሬ ወንድሞቹ ላይ ያለው ጥላቻ ብቻ ስለሆነ ነው።

💭 “የአክሱም ጽዮንን ጭፍጨፋ ጨምሮ የሁሉም ሤራ ምንጭ ወደ ብሪታኒያዋ ኢትዮጵያዊትንግሥት ነው የሚወስደን”

👉 ሜጋን ሜርክል ከልጇ የቆዳ ቀለም ጋር በተያያዘ የብሪታኒያውያኑን ዘውዳዊያን “ዘረኞች ሳይሆኑ አይቀሩም” የሚል ከባድ ክስ አቅርባባቸዋለች፡፡

👉 ልዑል ሃሪ እና ሜጋን ሚርክል የንግሥት ኤልዛቤጥ ፪ኛ ልዑላውያን ቤተሰብ በልጅ አርቺ የቆዳ ቀለም ላይ ሥጋት ነበራቸው ይላሉ። ልጇን ከመወለዱ በፊት ነጭ አድርገውላት አረፉታ!(*ሜጋን ሜርከል ከጀርመኗ የኢሉሚናቲዎች ወኪል ከአንጌላ ሜርከል ጋር በጣም ተመሳሳይ የሆነ ስም ነው ያላት)

👉 ቀደም ሲል የቀረቡ፦

“የሳጥናኤል ጎል ቍ. ፬ | በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ጦርነት እንዲከፍት የታዘዘው ግራኝ የሲ.አይ.ኤ ምልምል ነው”

❖ እኔ ያከልኩበት ማስታወሻ፦

እ.አ.አ በ2012 ዓ.ም በቤልጂም ብራሰልስ ከተማ ነበር ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የተሰዋው። (ነፍሱን ይማርለት! እኔ በወቅቱ እዚያ ነበርኩ። ይገርማል በዚሁ ወቅት ነበር ከሰሜን ያልሆነው አብዮት አህመድ አሊ በሉሲፈራውያኑ ተመርጦ በ2014 ዓ.ም የተቀባው።

👉 ሌላው ደግሞ እኅተ ማርያምን በዚሁ ዓመት እንድትታይ እና ወደ ኢትዮጵያም እንድትገባ ያደረጓት እነርሱ ናቸው የሚል ጥርጣሬ አለኝ። የኢትዮጵያ ዝርያ እንዳላት የሚነገርላት የብሪታኒያዋ ንግሥት ኤልሳቤጥ ፪ኛ ወኪል ትሆንን?

👉 በሃገራችን በየመስኩ በተደጋጋሚ ብቅ ብቅ እያሉ የሰዎችን አእምሮ ለማጠብ የተሰማሩት የ “ዶ/ር” ቹ ብዛት አያስገርማችሁምን? አዎ! በተዋሕዶ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ጦርነት እንዲከፈት ሲወተውቱና የጦርነት ነጋሪትም የሚጎስሙት እነዚሁ የወደቁት ልሂቃንና ሜዲያዎቻቸው እንደሆኑ እያየነው ነው። አቤት መብዛታቸው!

👉ጌቶቻችንበኢትዮጵያ ስለሚካሄደው ጦርነት‘(ምላሽ) እስላሙን ሎርድ “አህመድን” መድበውልናል

👉“የዋቄዮአላህአቴቴ ጂሃድ በአክሱም ጽዮን | ግራኝ ቀዳማዊ + ምኒልክ + ኃይለ ሥላስ + መንግስቱ + ግራኝ ዳግማዊ + ቤን አሚር”

British Airways (BA) / የብሪታኒያ አየር መንገድ *(የብሪታኒያ ንግሥት የኤልሳቤጥ ፪ኛ ቅድመ አያት ኢትዮጵያዊ ዝርያ እንዳለበት ይነገራል – የንግሥቲቱ ኢትዮጵያዊቷ ሴት አያቷ ለምጻም ነበረች ይባላል። አቴቴ?

የኮሮና ክትባት ስለ ጽዮን ዝም ላሉት? | የኢትዮጵያ ነፍሰ ጡሮች ልጃቸውን ላያቅፉ?”

💭 ክፍል፬

☆“እኅተ ማርያም” በ22.10.2020

“፺፭/95% ነፍሰ ጡሮች ልጃችሁን አታቅፉም!”

ባለፈው ቪዲዮዬ ላይ ያነሳኋቸውን አቴቴን እና የብሪታኒያን ንግሥት እናስታውስ። እኅታችን ያገኘችው መልዕክት ከእናታችን ቅድስት ማርያም ሳይሆን በግራኝ አብዮት አህመድ በኩል ከብሪታኒያ ንግሥት ነው። የታቀደው ለአማራ እና ትግሬ ሴቶች ነው፤ ትግሬዎች ይድናሉ፤ አማራስ? በዜጎቻቸው ላይ በዘር ወይም በጎሳና በሃይማኖት ለይተው ጥቃት ለመፈጸም በጣም አመቺ ከሆኑት ጥቂት ሃገራት መካከል ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ይገኙበታል።

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፩፥፯]✞✞✞

“ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።”

❖ ❖ ❖ አውሬው ግራኝ አብዮት አህመድ፤ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በድንግል ማርያም ስም ከሃገራችን ኢትዮጵያ ይወገድልን። አሜን! አሜን! አሜን!❖ ❖ ❖

_____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »