Things Are Getting Really Intense in Paris: “Isolated And Powerless- Macron’s Retirement at 45?”
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2023

🔥 በፓሪስ ነገሮች በጣም እየጠነከሩ ናቸው፤ “የተገለለ እና አቅም የለሽ ፥ የማክሮን ጡረታ በ፵፭/45?”
በሮማኗ ፈረንሳይ የጡረታ አመፅ ከ ፻፵፱/149 በላይ ፖሊሶች ቆስለዋል፣ ፻፸፪/172 ሰዎች ታስረዋል።
በአክሱም ጽዮናውያን ስቃይና መከራ ላይ ለመሳለቅ ከአረመኔው ጋላሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጋር በቅርቡ ተገናኝተው የነበሩት የአውሮፓና አሜሪካ መሪዎች የእሳቱ ሙቀት እየጨመረባቸው ነው፤ አንድ በአንድ መጠረጋቸው የማይቀር ነው፤
- ☆ የጀርመን እና የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች
- ☆ የፈረንሳዩ ኢማኑኤል ማክሮን
- ☆ የጣልያኗ ጂዮርጂያ ማክሮኒ
- ☆ የአሜሪካው ብሊንከን አንቶኒ
🔥 More than 149 police injured, 172 people arrested in French pension protests
Millions of people are protesting on the streets of Paris in a new show of rage against President Emmanuel Macron’s pension reform – protesters setting the steeets on fire and police retaliating with tear gas.
______________
Leave a Reply