እኅታችን ፻/100% ትክክል ናት! እንግዲህ በግል አንተዋወቅም፣ ግን ይህን የሉሲፈር ባንዲራ በሚመለከት ያለን አቋም በጣም ተመሳሳይ ነው። ልክ እኔን ለብዙ ዓመታት ሲያሳብኝ፣ ሲያስቆጣኝና ሲያናግረኝ የቆየውን ጉዳይ ነው እኅታችንም እየተናገረች ያለችው። ስለዚህ ጉዳይ የምንናገር በጣም ጥቂቶች መሆናችን ሁሌ ያሳዝነኛል።
ይህን ሉሲፈራዊ የሕወሓት ባንዲራ ለማስተዋወቅ የሄዱበትን እርቀት እንመልከት፤ እንዲያውም ሕወሓቶች የሚኖሩት ይህን አስቀያሚ ባንዲራ ለማስተዋወቅና ሉሲፈርን ለማንገስ ብቻ ነው ብል አላጋነንኩም። በፖለቲካዊ፣ ርዕዮተ ዓለማዊና ወታደራዊው ‘ዘመቻቸው/ ትግላቸው’ በኩል ያቀዱትን ሕዝበ ክርስቲያኑን የማስጨፍጨፍና የማስራብ ግባቸውን መትተዋል (በስጋዊ ሕይወት)። አሁን ደግሞ በተረፉት የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ መንፈሳዊ ሕይወት ውስጥ ሰርገው በመግባት ጥንታዊውን ባህል እና ሃይማኖትን ለመበከል ብሎም የሕዝቤን ነፍስ ለመንጠቅ ተግተው በመሥራት ላይ ናቸው። ለዚህም ሉሲፈራዊን የሕወሓት ባንዲራን በአልባሳቱ፣ በጃንጥላዎቹና መስቀሎቹ፣ በቤተ ክርስቲያን እና ገዳማት እንዲሁም ንዋያተ ቅድሳት በኩል እያሰተዋወቁ ነው። በጦርነቱ ወቅት እንኳን ዋናው ተግባራቸው ይህን የሉሲፈር ባንዲራ በየቦታው ማውለብለብ ነበር። አክሱም ጽዮን እንኳን አልተረፈቻቸውም።
❖ በደንብ እናስተውል፤ ለዘመናት፡ በትግራይ የሚገኙት ገዳማትና ዓብያተክርስቲያናት፤ አክሱም ጽዮን፣ ደብረ አባይ፣ ደብረ ዳሞ ወዘተ ሁሉም በጽዮን ማርያም መቀነት አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት ያሸበረቁ ገዳማት ናቸው። ታዲያ ይህን መለኮታዊ ፀጋ ከትግራይ ሕዝብ ለመንጠቅና ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝቤንም ከአምላኩና ከጽዮን እናቱ ጋር ለማጣላት ብሎም ሉሲፈርን ለማንገስ፤’ሰለጠንን’ ባዮቹ “ኢ-አማንያኑ” የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ሕወሓቶች፣ ሻዕቢያ፣ አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ልጆች፣ ከሃዲ መናፍቃን ሁሉ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን በህብረት ተናብበው በመክፈት እነዚህን አብያተ ክርስቲያናትንና ገዳማትን በተቀናጀ መልክ ነበር ወዲያው ያጠቋቸው። ብዙም ሳይቆዩ የሉሲፈርን ባንዲራ ሰቀሉ፣ ክቡሩን የጽዮንን/የንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስን ሰንደቅ በሉሲፈር ባንዲራ ተኩት። አይይይይይይይ!
ለመሆኑ ጨርቁ የት ነው የሚመረተው? ከየት እያመጡት ነው? ምናለ ለተራበው ወገኔ እንጀራ ቢጋግሩለት?
ከተራበው ሕዝቤ በሰረቁት ስንዴ የፋፉትና ከአረብ በመጣ ውስኪ በመሳከር ላይ ያሉት ወንጀለኞቹ እነ ጌታቸው ረዳ ከልባቸው ተጸጽተው ለንሰሐ ወደ ገዳም በመግባት ፈንታ በለመዱት ዲያብሎሳዊ መንገድ ሉሲፈርን ለማንገስ ሲሉ “መንበረ ሰላም” የተሰኘውን ቡድን ካባ መልበስ መርጠዋል። ይህ ደግሞ እጅግ በጣም ከባድ ኃጢዓትና ከሁሉም የከፋ ወንጀል ነው።
በጤፍ እንጀራ ፈንታ የቻይና/ሉሲፈር ባንዲራ | እነ ደብረ ጽዮን የጽዮን ልጆች ወይንስ የዋቄዮ–አላህ ጭፍሮች?
🛑 ማንነትን የማጥፋት ጅሃድ
✞ የጽዮንን ቀለማትና ክቡር መሰቀሉን በሉሲፈር ቀለማትና ኮከብ ☆ መተካት
✞ ጾመ ፍልሰታ ✞
😇 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
“ፍልሰታ” የሚለው ቃል የሚገልጸው ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለቆ መሔድን መሰደድን መፍለስን ያመለክታል። ይህም የእመቤታችንን ሥጋ ከጌቴሴማኒ ወደ ገነት መፍለሱን በኋላም በገነት በዕፀ ሕይወት ሥር ከነበረበት መነሣቱን ለማመልከት ይነገራል።
ጾመ ፍልሰታ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፷፬ ዓመት በዚች ምድር ኖራ እንደ አንድ ልጇ መሞቷን መነሣቷንና ማረጓን ያዩ ዘንድ ሐዋርያት የጾሙት ጾም ነው። ጾሙ ከነሐሴ ፩ ቀን እስከ ነሐሴ ፲፮ ቀን ሲጾም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአዋጅ ከደነገገቻቸው ሰባቱ አጽዋማትም አንዱ ነው። ፍትሐ ነገስት አንቀጽ ፲፭።
✞ ጌቴሴማኒ
ሥርወ ቃሉ ከዕብራይስጥ ቋንቋ የሆነው ጌቴሴማኒ “ጋት እና ስሜኒ” ከሚሉ ከሁለት ጥምር ቃላት የተገኘ ነው፡፡ ትርጉሙም “የዘይት መጭመቂያ” ማለት ነው፡፡ ጌቴሴማንኒ የአትክልት ቦታ ዙሪያውን በወይራ ዛፎች የተከበበ ነው፡፡ በዚያም ብሩክ የተባለ ሸለቆ አለ፡፡ ይህም ስፍራ አምላካችን እግዚአብሔር ፍርዱን የሚያደረግበት እንደሆነ ይታመናል፡፡ የዚህ ሸለቆ ሌላኛው ስም “የኢዮሳፍጥ ሸለቆ” ነው፡፡ ኢዮሳፍጥ የሚለው ስያሜ “ጆቬ እና ሶፎጥ” ከሚሉት የዕብራይስጥ ቃላት የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም “እግዚአብሔር ይፈርዳል” ማለት ነው፡፡ “አሕዛብን ሁሉ እሰበስባለሁ፤ ወደ ኢዮሣፍጥም ሸለቆ አወርዳቸዋለሁ፤ ስለ ርስቴ፣ ስለ ሕዝቤ፣ ስለ እስራኤል፣ በዚያ ልፈርድባቸው እገባለሁ፤ ምድሬን ከፋፍለዋል፤ ሕዝቤንም በሕዝቦች መካከል በታትነዋልና” እንዲል። (ኢዩ.፫፥፪)
✞ ጾሙን አጋንንትን ድል የምንነሳበትና የበረከት ያድርግልን ! ✞
👉 የሚከተለውን ጽሑፍ ከዓመት በፊት ነበር ያቀረብኩት፤
ለሕዝባችን ስቃይና ሰቆቃ መንስኤ ከሆኑት ነገሮች መካከል አንዱ ‘ደም እና መቅኒ’ (ቀይና ቢጫ ያለ አረንጓዴ) የለበሰው የሉሲፈር/ቻይና/ሕወሓት ባንዲራ ነው። (ደም አስገባሪው የጋላ ዛር እነዚህን ቀለማት ይወዳቸዋል)። ጋላ-ኦሮሞዎች በጣም ደማቅ ቀይ ወይም ቢጫ የሆኑትን ቀለማት በየቤታቸው ሲጠቀሙ (አልባሳት፣ መጋርጃ፣ ጃንጥላ ወዘተ) ከልጅነታችን ጀምረን የምናየው ነው።
የጽዮንን ቀለማት በሉሲፈር ቀለማት ለመተካትና አንድ ሚሊየን ብቻ ኢ-አማኒያን የሚኖሩባትን ትግራይን ለመፍጠር ከጋላ-ኦሮሞው ፋሺስት አገዛዝና ሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያንና እስማኤላውያን ሞግዚቶቻቸው ጋር ተናበው ባካሄዱት አስከፊ ጦርነት አማካኝነት ያዳከሟቸውን ጽዮናውያንን ክፉኛ በመጫን ላይ ላሉት ለሕወሓት አብዮተኞች ወዮላቸው! ያው ከዓመት በላይ፤ በአክሱም ጽዮን፣ በደንገላት ማርያም፣ በጉንዳጉንዶ ማርያም እና በሌሎች ብዙ ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት ስለ ተፈጸሙት ግፎችና ወንጀሎች ሁሉ አንዴም ተናግረው፣ አንዴም መረጃዎችን አላወጡም። ሁሉንም ነገር አፍነውታል። አይይይ! ሕወሓቶችና ሻዕብያዎች ከአረመኔዎቹ ከእነ ግራኝ ያልተናነሰ እጅግ በጣም ከባድ ወንጀል ነው በጽዮናውያን ላይ የፈጸሙት።
እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን፣ አቦይ ስብሃትና አቶ ጌታቸው ረዳ ምናልባት በዘመነ ምኒልክ በአደዋው የዘር ማጥፋት ጦርነት ወቅት ከጋላ ጋር የተዳቀሉ ግለሰቦች ሊሆኑ ይችላሉ እንጂ በጭራሽ የአክሱም ጽዮናውያን እንዳልሆኑ ያለፉት አርባ ዓመታት በተለይም እነዚህ ቀናት በግልጽ እያሳዩን ነው። የክርስቶስ ቤተሰቦችን ወደ ገደል ይዞ ለመሄድ በሕወሓት ሠራዊት መሪነት መሀመዳዊው ጀኔራል ሳሞራ ዮኑስ መቀመጡ ብዙ ነገሮችን ይጠቁመናል።
“ሐሰትን የሚናገሩትን ታጠፋቸዋለህ፤ ደም አፍሳሹንና ሸንጋዩን ሰው እግዚአብሔር ይጸየፋል።…በአፋቸው እውነት የለምና፥ ልባቸውም ከንቱ ነው፤ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸው ይሸነግላሉ።”
ጽዮናውያን መስቀሉን እና ጽላተ ሙሴን ተሸክመው፣ ነጭ በነጭ ለብሰው የጽዮንን ሰንደቅ እያውለበለቡና ጧፉን እያበሩ ‘በጨለማማዎቹ’ የአሜሪካና አውሮፓ ጎዳናዎች ላይ ቢወጡ ኖሮ ዓለምን ከዳር እስከ ዳር ባንቀጠቀጧት ነበር። የሕዝባችንንም የስቃይና ሰቆቃ እድሜ ባሳጠሩለት ነበር ነበር።
በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመቱት አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች እንዲህ ናቸው፤ “ንሰሐ ገብተን አንመለስም፤ አሻፈረን!” ብለዋልና የፍርድ ቀናት ይመጡባቸው ዘንድ ግድ ነው። ጮኽናል፣ አልቅሰናል፣ ለምነናል ተማጽነናል አስጠንቅቀናል።
በዲያስፐራ ያለን ጽዮናውያን ሕዝባችን የገጠሙትን የስቃይና ሰቆቃ ቀናት እድሜ ለማሳጠር ለሰላማዊ ሰልፍ በየከተማው ስንወጣ ይህች ዓለም በጣም አድርጋ የምትፈራቸውን ክቡር መስቀሉንና ጽላተ ሙሴን እንዲሁም ልክ ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው አክሱማዊ፣ ኢትዮጵያዊና ክርስቲያናዊ አለባበስ ነጭ በነጭ ለብሰን መውጣት ይገባናል እንጂ የሉሲፈርን/ቻይናን የሞትና ባርነት ቀለማትን በየቦታው ማስተዋወቁ ትልቅ ድፍረት ነው፣ ከባድም ኃጢአት ነው። የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን፣ ሁለት ቀለማት ብቻ እና አምስት ፈርጥ ኮከብ ያረፈበትን የሕወሓት ባንዲራ እያውለበለቡ መጮኹ ምንም በጎ ነገር እንዳላመጣ እያየነው ነው፤ እንዲያውም ለሕዝባችን ስቃይና ሰቆቃ መንስኤ ከሆኑት ክፉ ነገሮች መካከል አንዱ ይህ ባንዲራ ነው።
በቃ! በቃ! በቃ! አሁን ጽዮናውያን ዛሬውኑ በራሳቸው በመተማመንና እግዚአብሔር የሰጣቸውን መንፈሳዊ ከፍታ ባለማርከስ ዓለምን በክቡር መስቀሉ እና በጽላተ ሙሴ ዓለምን ማስጠንቀቅና ማስደንገጥ ይኖርባቸዋል። ከራሳችን አብራክ የወጣው ሕወሓት ጠላት ይህን አይፈልግም እንጂ እኔ በጣም እርግጠኛ ነኝ፤ ጽዮናውያን የሉሲፈርን ባንዲራ እርግፍ አድርገው በመተው፣ እንደ አባቶቻቸውና እናቶቻቸው ነጭ በነጭ ለብሰው፤ ክቡር መስቀሉንና ጽላተ ሙሴን ተሸክመው እንዲሁም የእነ ንጉሥ ካሌብን፣ የእነ አፄ ዮሐንስን ሰንደቅ እያውለበለቡ በኒው ዮርክ፣ አምስተርዳም፣ ለንደን፣ በርሊን፣ ጄኔቫ ወይም ሮም ጎዳናዎች ላይ ልክ እንደ አክሱም ምሕላ ብዙም ሳይጮኹ በሰልፍ ቢዘዋወሩ በጣም ከፍተኛ ትኩረትን ባገኙ፣ ዓለምን ለማንቀጥቀጥ በቻሉና ብዙ የሃገራቱንም ዜጎች በተለይ ክርስቲያኖችን ከጎናቸው ለማሰለፍ በቻሉ ነበር። ዓለም ከፍተኛ መንፈሳዊ ጥማት ላይ ነው የምትገኘው፤ ብዙ የዓለማችን ማህበረሰባት የክርስቶስ ፍቅር ነው የጎደላቸው፤ ይህች ዓለም እኮ ይህን ፍቅር ሌቀሰቅስ የሚችል ኃይል ነው እንጂ በመጠባበቅ ላይ ያለችው ለብዙ መቶ ሚሊዮን ሕዝቦች ሞት ምክኒያት የሆነውን ሉሲፈራዊውን የቻይናን ባንዲራ አይደለም።
የሚያሳዝነው ደግሞ ቻይና እኮ ልክ ኦሮሞዎቹ ሃምሳ ጊዜ ተጋሩን እንደከዷቸው ከድታቸዋለች። በተለይ ሕዝባችን ከሚገኝበት አስከፊ ሁኔታ በቶሎ ተላቅቆ ነፃ ይወጣ ዘንድ ተጋሩዎች ጠላቶቻቸውን በደንብ ለይተው ከእነርሱ መራቅ ይኖርባቸዋል። በትናንትናው ዕለት በሉሲፈራዊው የኤሬቻ ባዓል ላይ “ፀረ ግራኝ ተቃውሞዎች ተሰሙ፤ እልልል!” የሚሉ ተጋሩዎች ዲቃላዎች እንጂ ትክክለኛ የጽዮን ልጆች ሊሆኑ አይችሉም። ምክኒያቱም ይህን “የኦሮሞዎች ተቃውሞ” የተባለውን ድራማ ያዘጋጁት እባቦቹ ግራኝ አብዮት አህመድ፣ ሽመልስ አብዲሳ እና አቴቴ አዳናች አበቤ ናቸው። በዚህ 100% እርግጠኛ መሆን ይቻላል። በሚቀጥሉት ቀናት ሁሉም ጸጥ ለጥ ብለው እና አንድ ሆነው የኦሮሚያን ሲዖል ከተዋሕዶ ክርስቲያኖች የማጽዳቱን ሥራ እና በወሎ እና ትግራይ የሚገኙትን ጽዮናውያንን የመጨፍጨፉ ዘመቻም እንደሚቀጥል የምናየው ነው የሚሆነው። ከሦስት ወራት በፊትም አማራውን በአማራ ክልል ወጥቶ እንዲጮኽ ያደረጉት እነርሱው ናቸው። እነዚህ አረመኔዎች እኮ ሞኙን ኢትዮጵያዊ ደግመው ደጋግመው እያታለሉ በብዙ ሹካ የሚበሉ አውሬዎች ናቸው። አየን አይደለም፤ የሕወሓጥ አመራሮች “OLA“ ከተባሉት የእነ ግራኝ አብዮት አህመድ የኦሮሞ ‘Plan B’ የማጭበርበሪያ ቡድኖች ጋር አብረን እንሠራለን ካሉበት ጊዜ ጀምሮ የትግራይ ሠራዊት አንድም እርምጃ ወደፊት አልተራመደም። ምክኒያቱ ምን ይሆን? ደሊላ (አቴቴ) የሳምሶንን ኃይል እና ጉልበት መጥጣ እንደጠጣቸው ኦሮሞዎቹም የተጋሩን የድል ጉዞ አቁመውባቸው ይሆን? ወይንስ ዛሬም ሁሉም በጋራ እየሠሩ ትግራይን በራሳቸው ሉሲፈራዊ አምሳያ ለመፍጠር ሰበባ ሰበበ እየፈለጉና ሆን ብለው ለይስሙላ እርስበርስ እየተወቃቀሱ ሕዝበ ክርስቲያኑን ሙሉ በሙሉ በረሃብ ለመፍጀት? አይ ይ ይ! ገና የዘር ማጥፋት ጦርነቱ እንደጀመረ የተናገርነው ነገር ነው፤ የሉሲፈርን ባንዲራ በትግራይ ለማንገስና በእነ ጃዋር የምትመራዋ እስላማዊት ኦሮሚያ ኤሚራትን በአዲስ አበባ ለመመስረት ጦርነቱን ኢህአዴጎች በጋራ ጀምረውታል። ይህ ምልከታችን ስህተት መሆኑን የሚያሳዩ ምንም ዓይነት ምልክቶች የሉም፤ በትግራይ ሕዝብ ላይ ብዙ ግፍ የሠሩት እነ ግራኝ አብዮት አህመድ እና ከጎኑ የቆሙት ባለ ሥልጣናትና ተባባሪዎች ሁሉ በሕይወት አሉ፤ በሸረተን ሲደግሱ፣ በመስቀል አደባባይ ሲጨፍሩ እያየናቸው ነው።
እስከ ዓለፈው ዓመት ድረስ ለሃያ ሰባት ዓመታት፤ ሁሉም ነገሮች በእጃቸው የነበሯቸውና በየቦታው ቁልፍ የሆኑ ቦታዎችን ይዘው የነበሩት ሕወሓቶች እውነት በትግራይ ሕዝብ ላይ የደረሰው ግፍ የሚያሳስባቸው ቢሆን ኖሮ ገና ባለፈው ጥቅምት ወር ላይ ፋሺስቱን ግራኝ አብዮት አህመድን በደፉት ነበር። በየትኛውም ሌላ ሃገር ይህ ይፈጸማል። ብሪታኒያ እኮ ዜጎቼን አሰርክ ባላ ነበር ኢትዮጵያን በመውረር አፄ ቴዎድሮስን ያጠቃቻቸው። አሜሪካ እኮ ዜጎቼን በሽብር ገደላችሁ ብላ ነው አፍጋኒስታንን ለሃያ ዓመታት የጦርነት መለማመጃ ያደረገቻት። አውሪፓውያኑ እኮ “የሕዝቦቻችንን ደህነንት በአውሮፓ ሳይሆን በአፊቃ እና እስያ እናስጠብቃለን” ብለው ነው ሰራዊቶቻቸውን ወደ አፍሪቃ እና እስያ የሚልኩት። ዛሬማ አረመኔዎቹ ቱርኮች ሳይቀሩ ጥቅማቸውን ለማስከበር ርቀው በመጓዝ ላይ ናቸው።
በአዲስ አበባ ሃያ ሺህ የኢትዮጵያ ሠራዊት ዓባላት የሆኑ ተጋሩዎች እንዴት አንድም ጥይት እንኳን ሳይተኩሱ ወይንም እንደ አርበኛ ሳይፋለሙ ወደ ወህኒ ቤቶች ለመወርወር ሊበቁ እንደቻሉ በጭራሽ ሊገባን አይችልም።
ብዙዎቻችን በማናውቀው መልክ የሉሲፈራውያኑ አጀንዳ አስፈጻሚዎች እስካልሆኑ ድረስ የተጋሩ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች በዚህ ጉዳይ ላይ ባፋጣኝ አስበውበት ተገቢውን እርምጃ ሊወስዱ ይገባቸዋል። አሊያ እነርሱም ወዮላቸው!
______________