Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Colors’

France: 5 Muslim Footballers Refuse to Play in Protest Over Wearing LGBT Colors

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 17, 2023

💭 ለፈረንሳይ የእግርኳስ ሊግ የሚጫወቱ አምስት ሙስሊም እግር ኳስ ተጫዋቾች የሰዶማውያንን ቀለሞችን ለብሰው ለመጫወት ፈቃደኞች ባለመሆናቸውከጨዋታ ተሠረዙ።

👉 የሰዶማውያንን ባንዲራ አለመልበሳቸው ጥሩ ነው። ሆኖም ሙስሊሞች እና ግብረ ሰዶማውያን በድብቅ በክርስትና ላይ ጦርነት ለመክፈት አብረው የሚሠሩ ተባባሪዎች ናቸው። ምክንያቱ፤ ምንም እንኳን ሁለቱ ቡድኖች የተለያየ መንገድ ቢኖራቸውም እና እርስ በርስ የሚጠላሉ ቢመስሉም፤ ሃቁ ግን እስላም እና ሰዶማዊነት ሁለቱም ከአንድ የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ የወጡ ናቸው።

👉 It’s fine if they don’t want to wear it. However, Muslims and homosexuals are secretly working together to wage war against Christianity. Although the two groups have different ways and seem to hate each other; But the truth is that Islam and Sodomism both come from the same Antichrist spirit..

💭 Five Muslim football players in France’s top division, the Ligue 1, reportedly refused to play in Sunday’s fixture between Toulouse FC and Nantes in protest over a campaign against homophobia, citing religious views.

According to the Daily Mail, all Ligue 1 and Ligue 2 matches over the weekend had been dedicated to the league’s initiative against homophobia, with the numbers on the back of players’ shirts in rainbow colors.

However, a report by La Depeche du Midi stated that many members of Toulouse’s club did not support the campaign and expressed their refusal to play. The players were named as Zakaria Aboukhlal, Moussa Diarra, Fares Chaibi, Said Hamulic for Tolouse and Nantes’ Mostafa Mohamed. Logan Costa of Tolouse also did not want to play, although both he and Chaibi were named on the team sheet, according to AFP.

Mohamed, who also plays for the Egyptian national team, tweeted: “I don’t want to argue at all but I have to state my position.”

“I respect all differences. I respect all beliefs and convictions. This respect extends to others but also includes respect for my personal beliefs,” he added.

“Given my roots, my culture, the importance of my convictions and beliefs, it was not possible for me to participate in this campaign. I hope that my decision will be respected, as well as my wish not to argue about this and that everyone is treated with respect.”

French website l’Equipe reported that Mohamed refused to wear the jersey and stayed in the hotel during the game which ended in a 0-0 draw.

On his Instagram account, Moroccan player Aboukhlal explained that he “made the decision not to take part in today’s game.”

“First and foremost, I want to emphasise that I hold the highest regard for every individual regardless of their personal preferences, gender, religion or background. This is a principle that cannot be emphasised enough,” Aboukhlal said.

“Respect is a value that I hold in great esteem. It extends to others, but it also encompasses respect for my own personal beliefs. Hence, I don’t believe I am the most suitable person to participate in this campaign.”

In a statement on Sunday, Toulouse said: “Some players of the professional squad have expressed their disagreement regarding the association of their image with the rainbow colors representing the LGBT movement.”

“Respecting the individual choices of its players, and after numerous exchanges, the Toulouse Football Club has chosen to exclude these players from the game,” the Ligue 1 club added.

______________

Posted in Ethiopia, Sports - ስፖርት | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አቡነ አረጋዊ ለከሃዲዎቹ ሻዕብያዎች/ ሕወሓቶችና ኦነጎች፤ “ዛሬም የሉሲፈርን ባንዲራ ታውለበልባላችሁን?”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 22, 2023

💭 አቡነ አረጋዊ | ትግራዋዩ እንጀራ ሻጭ ወጣት ቤተክርስቲያኑን በአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ እንዲቀባ በራዕይ ታዘዘ

💭 ትዕዛዙንም በሥራ ላይ በማዋል፤ ይህችን ውብ ቤተክርስቲያን በጽዮን ቀለማት እንዲቀባት ራዕይ የታየው ወንድማችን እንጀራ ጋግሮ በመሸጥ የሚተዳደር ወጣት ነው። ቤተክርስቲያኗን እና አካባቢዋን ከቀባ በኋላ በዚሁ በሳሪስ አቦ ኮረብታ ላይ በ አዲስ መልክ ለሚሰራው ለ አቡነ አረጋዊ ቤተከርስቲያን ህንፃ የግንብ አጥር በመገንባት ላይ ይገኛል።

😇 በእውነት የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው! አባታችን አቡነ አረጋዊ ዛሬ በዕለታቸው የሚጠቁሙንና የሚያሳስቡን ቍል ክስተቶች አሉ፤

የጽዮን ቀለማት የደመቁበትን ሰንደቅ በኩራት ማውለብለብ የሚገባቸው አክሱም ጽዮናውያን የማይገባቸውን የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ ሲያውለበልቡ፤

የጽዮን ቀለማት የደመቁበትን ሰንደቅ ማውለብለብ የማይገባቸው አስመሳይ ቃኤላውያን ደግሞ የጽዮንን ቀለማት፤ ልክ እንደ ሰዶማውያኑ፤ ዛሬም ያለሃፍረት በማጠልሸት ላይ መሆናቸው፤ ሕዝበ ክርስቲያኑን ወደተጨማሪ ፈተናዎች ያስገቡታል።

🛑 እነዚህን ቀናት በጥሞና እንከታተላቸው፤ ሰይጣን ተለቅቋል፤ በግራኝ ሞግዚት በክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ ሰማይ ላይ በቅዱስ ሚካኤል ዕለት የታየው ደማማ ደመና ብዙ የሚለን ነገር አለ። የዋቄዮአላህሉሲፈር ጭፍሮች ኢትዮጵያን፣ ተዋሕዶ ሃይማኖቷን፣ ግዕዝ ቋንቋዋንና ሰንደቋን ለመዋጋት ከምንጊዜውም በላይ ተነቃቅተውና ተደራጅተው ተሰማርተዋል። ጊዚያቸው አጭር መሆኑን ተገንዝበውታል፤ ስለዚህ በተቻላቸው አቅምና ፍጥነት የተቻላቸውን ያህል ጥፋት ለማድረስ፣ የሚችሉትን ያህል ሰው አስተው ወደ ጥልቁ አብረው ለመውረድ ወስነዋል። አጥፍተው ጠፊዎቹ ሌላ አማራጭ የላቸውም!

👉 ክፍል ፪. ጥር ፲፬ የአባታችን አቡነ አረጋዊ በዓለ ንግሥ በምዕራፈ ቅዱሳን ፈለገ ህይወት አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አና አቡነ አረጋዊ ገዳም

❖❖❖ የደብረዳሞው ጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ የእመቤታችን የአሥራት ሃገር የሆነችውን እናት ኢትዮጵያን ያጸደቋት፣ በአባታችን በኖህ በኩል ያገኘናቸውን የጽዮን ማርያም ቀለማትን ለዓለም ያሳዩ ድንቅ አባት ናቸው።❖❖❖

ጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ ዛሬ በተለይ በትግራይ በበደልና ግፍ ከሚሰቃዩት አባቶቻችን እና እናቶቻችን፣ ወንድሞቻችን እና እኅቶቻችን ጋር ናቸው፤ ረድኤት በረከታቸው ለሁላችን ይድረሰን!

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲፫]❖❖❖

  • ፩ ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል። በሥራቸው ረከሱ፥ ጐስቈሉ፤ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም።
  • ፪ የሚያስተውል እግዚአብሔርንም የሚፈልግ እንዳለ ያይ ዘንድ፤ እግዚአብሔር ከሰማይ የሰው ልጆችን ተመለከተ።
  • ፫ ሁሉ ዐመፁ በአንድነትም ረከሱ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም፤ አንድም ስንኳ የለም።
  • ፬ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፥ በምላሳቸው ሸነገሉ፤
  • ፭ ከከንፈራቸው በታች የእባብ መርዝ አለ፤ አፋቸው መርገምንና መራራን ተሞልቶአል፤
  • ፮ ደምን ለማፍሰስ እግራቸው ፈጣን ነው፤ ጥፋትና ጕስቍልና በመንገዳቸው አለ፥ የሰላምን መንገድ አላወቁአትምና፤ እግዚአብሔርን መፍራት በዓይናቸው ፊት የለም።
  • ፯ ሕዝቤን እንደ እንጀራ የሚበሉ ኃጢአት የሚሠሩ ሁሉ በውኑ አያውቁምን? እግዚአብሔርንም አይጠሩትም።
  • ፰ በዚያ በታላቅ ፍርሃት እጅግ ፈሩ፥ እግዚአብሔር በጻድቃን ትውልድ ዘንድ ነውና።
  • ፱ የድሆችን ምክር አሳፈራችሁ፥ እግዚአብሔር ግን ተስፋቸው ነው።
  • ፲ ከጽዮን መድኃኒትን ለእስራኤል ማን ይሰጣል? እግዚአብሔር የሕዝቡን ምርኮ በመለሰ ጊዜ፥ ያዕቆብ ደስ ይለዋል፥ እስራኤልም ሐሤት ያደርጋል።

_______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

‘Ethiopian Head’ on The Coat of Arms of Pope Benedict XVI | “የኢትዮጵያ ራስ” በሮማው ጳጳስ በበነዲክቶስ ፲፮ኛ አርማ ላይ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 6, 2023

💭 The Coat of Arms of His Holiness Benedict XVI, clearly showing the influence of the Ethiopian tradition, including the Red, Gold and Green colors of Zion. We also see ‘Caput Aethiopum’ (literally “Ethiopian Head”)

👉 Additionally / በተጨማሪ፤

  • ❖ ቫቲካን፡ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ጳውሎስ የኢትዮጵያ ኮሌጅን ሲጎበኙ፤ እ.አ.አ በ1969 ዓ.ም
  • ❖ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ጳውሎስ አራተኛ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ኃይለ ሥላሴን በቫቲካን ሲያስተናግዱ፤ 1970 ዓ.ም
  • ❖ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ከሮማው ጳጳስ ከፍራንሲስኮ ጋር በቫቲካን፤ እ.አ.አ በ2016 ዓ.ም
  • ❖ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮ በቫቲካን የሚገኘውን የጳጳሳዊ የኢትዮጵያ ኮሌጅ የመቶኛ ዓመት ክብረ በዓል በ2020 ዓ.ም ላይ አከበሩ

👉 አንድ የማልረሳው ክስተት፤ እ..አ በ2005 .ም ላይ በጣም ትሑቱ ጀርመናዊ ሊቀ ጳጳስ በነዲክቶስ ፲፮ጀርመንን ሲጎበኙ የአደባባይ መድረክ ላይ አንድ የተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባትን ሲያስተዋውቋቸው በነዲክቶስ ለኢትዮጵያዊው ጳጳስ ያሳዩአቸውን ክብርና የሰጧቸውን አትኩሮት ነበር።

  • ❖ Pope Paul pays visit to Ethiopian College in Vatican, Rome:1969
  • ❖ Pope Paul IV plays host to a visit from the Emperor of Ethiopia Haile Selassie (9 Nov 1970)
  • ❖ Pope Francis meets Patriarch Matthias of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in Vatican city.
  • ❖ Pope Francis celebrates the centenary of the Pontifical Ethiopian College in the Vatican in 2020

Former Pope Benedict XVI Dies on the Monthly Feast Day of St. Uriel The Archangel | R.I.P

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

ሕዝብህን በምክር ሸነገሉአቸው፥ በቅዱሳንህም ላይ ተማከሩ። ኑ ከሕዝብ እናጥፋቸው፥ ደግሞም የእስራኤል ስም አይታሰብ አሉ።

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 18, 2022

❖❖❖ [መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፪፡] ❖❖❖

  • ፩ አቤቱ፥ እንደ አንተ ማን ነው? አቤቱ፥ ዝም አትበል፥ ቸልም አትበል።
  • ፪ እነሆ፥ ጠላቶችህ ጮኽዋልና፥ የሚጠሉህም ራሳቸውን አንሥተዋልና።
  • ፫ ሕዝብህን በምክር ሸነገሉአቸው፥ በቅዱሳንህም ላይ ተማከሩ።
  • ፬ ኑ ከሕዝብ እናጥፋቸው፥ ደግሞም የእስራኤል ስም አይታሰብ አሉ።
  • ፭ አንድ ሆነው በአንተ ላይ ተማከሩ፤ በአንተ ላይ ቃል ኪዳን አደረጉ፤
  • ፮ የኤዶማውያን ድንኳኖች እስማኤላውያንም፥ ሞዓብም አጋራውያንም፥
  • ፯ ጌባል አሞንም አማሌቅም፥ ፍልስጥኤማውያንም ከጢሮስ ሰዎች ጋር፤
  • ፰ አሦርም ከእነርሱ ጋር ተባበረ፥ ለሎጥ ልጆችም ረዳት ሆኑአቸው።

✞ No Pain No Gain, No CROSS No CROWN –ያለህመም ማግኘት የለም ፥ ያለ መስቀል ፣ አክሊል የለም! ✞

ቪዲዮው ላይ የሚታዩት የጥንታውያኑ የፔሩ ኢንካ ጎሣ ምልክቶችና ባንዲራዎች ናቸው። በጽዮን ቀለማትና በመስቀሉ ያሸበረቁ ናቸው። ከአክሱማውያን አባቶቻችን ጋር የሚገናኙበት ነገር ይኖር ይሆን? ፔሩ ዛሬ ቀውስ ላይ ናት፤ ዜጎቿም በትጋት በማመጽ ላይ ናቸው። እንደ ዛሬው የእኛ ትውልድ ግድየለሾችና ልፍስፍሶች አይደሉም። ይህ የእኛ ትውልድ አባቶቻችን ብዙ ዋጋ ከፍለው ያቆዩልንን ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ለማጥፋት ቆርጠው የተነሱት እስማኤላውያን ጋላ-ኦሮሞዎች መጫዎቻዎች መሆናቸው እጅግ በጣም ያሳዝናል።

ከአፍሪቃ እስከ እስያና ደቡብ አሜሪካ ዓለም የጽዮን ቀለማት፣ የአፄ ዮሐንስን ሰንደቅ መኮረጅ ይወዳል፤ ከሃዲዎቹ ሕወሓቶች ግን የሉሲፈርን ምልክቶች፣ የቻይናን ባንዲራ ይኮርጃሉ። የሚገርመውና በይበልጥ ልብ የሚሰብረው ደግሞ ይህ የሕወሓት ባንዲራ የተገኘው አረብ ሙስሊሞቹ ሳውዲዎች፣ ኢራቃውያንና ሶሪያውያን ካደራጁት ሻዕቢያከተሰኘው የጀብሃፓርቲ ልጅ መሆኑ ነው።

የኢትዮጵያ ነቀርሣዎች የሆኑት የምንሊክ የመጨረሻው ትውልድ ከንቱዎችሻዕቢያ/ህወሓት/ኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/

ከሚሊየን በላይ የሚሆኑ ጽዮናውያንን መጨፍጨፋቸውና አስርበው ደፍረው ማሰቃየታቸው አልበቃቸውም፤ አሁንም በድጋሚ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ ሌላ ዙር ጭፍጨፋ ለማድረግ ሤራ በመጠንሰስ ላይ ናቸው።

አረመኔው ጋላኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ሻዕቢያ/ህወሓትን፣ ኢሕአዴግን፣ ኦነግን፣ ብልጽግናን፣ ኢዜማን፣ አብንንቄሮንና ፋኖን ወክሎና ወደ ባቢሎን አሜሪካም አምርቶ የጭፍጨፋውን ድል ከሕፃናት ደፋሪዎቹ አለቆቹ ከእነ ፕሬዚደንት ባይደንና አንቶኒ ብሊንከን ጋር ሲያከብር መላው ዓለም በቴሌቪዥን ማያ ገጽ ተመልክቷል። ይህ በሲ.አይ.ኤ ሞግዚቶቹ ጡጦ ጠብቶ ያደገውና ጭንቅላቱ ውስጥ ቺፕሱን አስቀብሮ ስልጣን ላይ የወጣው አውሬ ከአሜሪካ የደህንነት አማካሪዎቹ ጋር በሚቀጥሉት ሳምንታትና ወራት አክሱም ጽዮናውያንን ማጥፋቱን እንዴት መቀጠል እንደሚችል መክሮ ወደ አዲስ አበባ ተመልሷል።

ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ከአሜሪካ እንደተመለሰም ከሕወሓቶች ጋር ጽዮናውያንን በምከር በመሸንገል ወዲያው ማሰራጨት የጀመረው ዜና፤ “በመቀሌ የዘረፋና የደፈራ ወንጀል ተጧጥፏል!” የሚለው ዜና ነው። ከሁለት ዓመታት በፊት፤ “የሰሜን ዕዝ ስለተጠቃ ሕግና ሥርዓት ለማስከበር ወደ ትግራይ ዘመትን” አለ፤ አሁን ደግሞ ሕወሓቶች የትግራይን ወጣት ካስጨረሱትና የተረፈውንም ወያኒያዊ ወኔውን አንከራትተው ካዳከሙበት በኋላ ሰማንያ በመቶ የሚሆነውን የትግራይን ግዛት በኤርትራና አማራ ዲቃላ ከሃዲዎች ቁጥጥር ሥር እንዲሆን ፈቀዱ። አሁን ደግሞ መቀሌን ‘ሕግና ጸጥታ በማስከበር’በሚል ሰበብ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ ሰአራዊት ይገባ ዘንድ መንገዱን በመጥረግ ላይ ናቸው።

ከሁለት ዓመታት በፊት በቀድሞዎቹ ምርኮኞች በእነ ብርሃኑ ጂኒ ጁላ የሚመራው ሰአራዊት ወደ መቀሌ ሲያመራ፤ “ከትግራይ እስር ቤቶች ወንጀለኞች አመለጡ!” ብለው ነበር። አሁን ደግሞ ሕወሓቶችና ኦነግ ብልጽግና በስልት ተመካክረው ወደ መቀሌ ያስገቧቸውን በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ደቡባውያን ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ “ምርኮኞችን” ለቅቀው እንዲዘርፉ፣ እንዲደፍሩ፣ እንዲገድሉና ከተማቱን እንዲያውኩ በማድረግ ላይ ናቸው።

አዎ! “ምርኮኞች” የተሰኙትን ለዚህ ወቅት እንደሚያዘጋጇቸው አምና ላይ አስቀድሜ ተናግሪያለሁ። ለመጭው የጌታችን የልደት በዓል ሰሞን ያዘጋጁት ተንኮል ሊኖር እንደሚችል ስጋት አለኝ።

ኢየሩሳሌማውያን አምላካችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ከድተውና ለሮማውያኑ አሳልፈው በመስጠት በመስቀል ላይ እንዲሰቀል ካደረጉበት ዘመን በኋላ ምናልባት የወጣበትን ማህበረሰብ ይህን ያህል የሚጠላ ስብስብ እንደ ሕወሓት ያለ አይመስለኝም።

😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢

ለእነዚህ አርመኔዎች የገሃነም እሳትን ደጃፍ እንከፍትላቸው ዘንድ ግድ ነው።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

A Meteor Has Crashed in The Canary Islands, Big Explosion Heard | ተዓምረ ኅዳር ጽዮን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 1, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

🔥 በካናሪ ደሴቶች ተወርዋሪ ኮከብ ወድቋል፣ ትልቅ ፍንዳታም ተሰምቷል

🛑 የእሳት ኳሱ በስፔይን ደሴቶች በ ላስ ፓልማስ እና ቴነሪፌ እንደ ተወርዋሪ ኮከብ ሰማዩን ሲሻገር የታየ ሲሆን ከባቢ አየርን ሲያቋርጥ ያስከተለው የድምጽ ሞገድ በተለይ በግራን ካናሪያ ከፍተኛ ድምጽ አሰምቷል። አንድ ቀን በእሳተ ገሞራም ሆነ በተወርዋሪ ኮከብ አማካኝነት ከእነዚህ ደሴቶች ሊነሳ የሚችለው የባሕር ሞገድ “የበስተ ምስራቁን የአሜሪካ ጠረፍን ሙሉ በሙሉ የማውደም ብቃት አለው” ተብሏል።

🛑 The fireball was seen crossing the sky like a shooting star from Las Palmas and Tenerife, and the sonic wave that it caused when crossing the atmosphere was heard as a loud noise, especially in Gran Canaria

👉 Source / ምንጭ

💭 ቪዲዮው መጨረሻ ላይ የቀረበውን ሰውዬ ምስል እናስታውስ! ሰሞኑን ካጋጠመኝ አስደናቂ ክስተት ጋር የሚያያዝ ነገር አለ። አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምናልባት

የቀረበው ሥዕል ላይ እንደሚታየው ሳይመስል አይቀረም የሚሉ አሉ። በትናንትናው የኅዳር ጽዮን ዕለት ገላጣ በሆነ መንገድ ላይ ስራመድ በሰማይ የሚበሩ እርግቦች ከአካባቢዬ ከነበሩ ሰዎች ሁሉ ነጥለው ‘ሸክማቸውን’ መላው ሰውነቴ ላይ አራገፉብኝ። አንዳንዶቹ፤ “በል ሎተሪ ተጫወት!” ይሉኝ ነበር፤ በመገረም።

ኮከብ እንደ ፀሐይ የራሷ ብርሃን አላት፤ ታበራለች ፥ ጨረቃ ግን ብርሃን ትሰርቃለች እንጅ የራሷ ብርሃን የላትም፣ ጨለማ ናት።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲፱፡፩፥፪]

ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፥ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራል። ቀን ለቀን ነገርን ታወጣለች፥ ሌሊትም ለሌሊት እውቀትን ትናገራለች።

ቅዱስ ኡራኤል ምስጢረ ሰማይንና እውቀትንም ሁሉ ለሔኖክ እንደገለጸለት ሁሉ ለሔኖክ የልጅ ልጅ ለኖኅም በዚያ መከራ ቀን መርከብ ለመስራት በሚያዘጋጅበት ጊዜ ምክር በመለገስ ቁሳቁስ በማቅረብ ከመርከብም ከወጣ በኃላ በሽምግልናው ዘመን ቅዱስ ኡራኤል አልተለየውም ነበር።

  • 👉 ኡራኤል የሚለው ስም `ኡር‘ እና ‘ኤል‘ ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
  • 👉 ኡር ማለት በእብራይስጥ ብርሃን ማለት ሲሆን ኤል–ማለት ደግሞ አምላክ ማለት ነው ።
  • 👉 አንድ ላይ ሲነበብ –ኡራኤል ማለት የብርሃን አምላክ ወይም የብርሃን ጌታ ማለት ነው ።

ቅዱስ ኡራኤል ከ፯/7ቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሲሆን ፣ ከፍጥረተ ዓለም ጀምሮ በመብረቅና በነጎድጓድ ላይ የተሾመ መልዓክ ነዉ። በመሆኑም መባርቅት ለጥጋብና ለበረከት እንዲበርቁ ነጎድጓድም ለሰላም እንዲሆን ያሰማራል። [መጽሐፈ ሔኖክ ፮፥፪] ፣ ምስጢረ ሰማይና እውቀትንም ሁሉ ለሄኖክ የገለጸለት የፀሀይን የጨረቃን የከዋክብትንና የሰማይ ሰራዊትን ብርሃንን የሚመራ እርሱ መሆኑን ለሄኖክ ነግሮታል። ፟[መጽሐፈ ሔኖክ ፳፰፥፲፫]

❖ ድርሳነ ኡራኤል ❖

ምድረ ኢትዮጵያ ፦ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዮሴፍና ሰሎሜ በደመና ተጭነው ከግብጽ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ናግራን ከተባለ ሀገር ደረሱ። በናግራን ሳሉ ጌታ እንዲህ አለ። ከቀኝ ጎኔ የሚፈሰው ደሜ በብርሃናት አለቃ በዑራኤል እጅ ተቀድቶ በቅድሚያ በዚች ሀገር ይፈሳል ወይም ይረጫል። እናቱንም እንዲህ አላት አንቺ በድንግልና ጸንሰሽ በድንግልና እንደወለድሽኝ አምነው የሚያከብሩሽ በእኔም የሚያምኑ ብዙ የተቀደሱ ሰዎች በዚህ ሀገር ይወለዳሉ። ከናግራን ተነስተው ለትግራይ ትይዩ ከሚሆን ሐማሴን ከሚባለው ሀገር ሲደርሱ በምሥራቅ በኩል ከፍተኛ ተራራ ተመለከቱና ወደ ተራራው ሄዱ። ጌታም በተራራው ላይ ሳሉ እናቱን እንዲህ አላት ይቺ ተራራ ምስጋናሽ የሚነገርባት ቦታ ትሆናለች። የተራራዋም ስም ደብረ ሃሌ ሉያ ወይም ደብረ ዳሞ ይባላል። ትርጓሜውም የአምላክ ልጅ የመስቀሉ ቦታና የስሙ መገኛ ወይም አደባባይ ማለት ነው።ከዚያም በኋላ ታቦተ ጽዮን ወደምትኖርበት ወደ አክሱም ደረሱ። ታቦተ ጽዮን ባለችበት ቦታ ሳሉ ባዚን የተባለው የኢትዮጵያ ንጉሥ ታቦተ ጽዮንን ለመሳለም መጣ። የካህናቱ አለቃ አኪን ለንጉሡ የኢሳይያስን መጽሐፍ አነበበለት። የተነበበውም የመጽሐፍ ክፍል ድንግል በድንግልና ጸንሳ በድንግልና ወንድ ልጅ ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች የሚል ነበር። ስደተኞቹ ግን ለንጉሡም ሆነ ለካህናቱ ሳይገለጡ የመጽሐፉን ቃል ከሰሙ በኋላ በደመና ተጭነው ወደ ደብረ ዐባይ ሄዱ ። ጌታም እናቱን እንዲህ አላት ይህች ሀገር እንደአክሱም ለስምሽ መጠሪያ ርስት ትሁን በኋላ ዘመን በቀናች ሃይማኖት ጸንተው ሕጌን የሚያስተምሩ አንቺን የሚወዱ ሰዎች ይኖሩባታል። ከዚያም በኋላ ከደብረ ዐባይ ተነስተው ዋሊ ወደ ሚባለው ገዳም /ወደ ዋልድባ / ሄዱ። በዋልድባ በረሃም ሳሉ በራባቸው ጊዜ ጌታ በዮሴፍ ብትር የአንዱን ዕንጨት ስር ቆፈረ። ሦስት መቶ አስራ ስምንት ስሮችን አወጣና ለእናቱ ብይ ብሎ ሰጣት። እናቱም ይህን የሚመር ዕንጨት አልበላም አለችው። ጌታም በኋላ ዘመን ስምሺን የሚጠሩ አንቺን የሚያከብሩ ብዙ መናንያን ይህን እየበሉ በዚህ ቦታ ይኖራሉ። ዕንጨቱም የሚጣፍጥ ይሆንላቸዋል አላት። ከዚህ በኋላ በደመና ተጭነው ከዋልድባ ወደ ጣና የባሕር ወደብ ሄዱ። በጣና ደሴትም ደጋግ ሰዎች ተቀብለዋቸው ሦስት ወር ከአስር ቀን ተቀመጡ። የኢትዮጵያ ሰዎች በደስታ ተቀብለዋቸዋል እንደ ግብፃውያን አላሰቃዩአቸውም ። በጥር አስራ ስምንት /፲፰/18/ ቀን ዑራኤል መጥቶ የሄሮድስን መሞት ነገራቸው ወደ ሀገራቸው ይመለሱ ዘንድ በደመና ከተጫኑ በኋላ ጌታ እናቱን እንዲህ አላት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን ተራራዎች ሁሉ ለስምሽ መታሰቢያ ይሆኑሽ ዘንድ አሥራት አድርጌ ሰጥቼሻለሁ ። ብሎ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን ተራራዎችን ሜዳዎችን ኮረብታዎችን አሳያት። እመቤታችን ሁሉንም ቦታዎች እየተዘዋወረች እንድታይ ልጅዋን ጠየቀችው። ልጅዋም የሚመለሱበት ጊዜ እንደደረሰ ነገራት። በብሩህ ደመና ላይ ተቀምጠው ክፍላተ አህጉር እየተዘዋወሩ ተራራዎችን ወንዞቸን አስጐበኛት የኢትዮጵያን ምድር ከጐበኙ በኋላ በደመና ተጭነው ጥር 29 ቀን ምድረ ግብፅ ደረሱ። ወደ ኢትዮጵያ የገቡት በቅዱስ ዑራኤል መሪነት ነው። ከግብፅ ወደ ኢትዮጵያ የመግባት ታሪክ በድርሳነ ዑራኤል ላይ በስፋት ተጽፏል።

❖❖❖ የቅዱስ ኡራኤል ፀሎት በያለንበት ይድረስ!ቅዱስ ኡራኤል ኢትዮጵያን የጽዮንን ልጆችን አደራ፤ በእሳት ሰረገላ በነበልባል ታጅበህ ለተልዕኮ የምትፋጠን የአምላካችን አገልጋይ ወራዙተ ኢትዮጵያን በብርሐናዊ ክንፍህ ሸፍነህ ከመርዘኞች የሞት ቀስት ከቀሳፊ ነገር ሁሉ ሰውረን!❖❖❖

❖ Colors of Zion / የጽዮን ቀለማት

የኅዳር ጽዮን ማርያም / Annual feast of St. Mary of Zion

This is a feast colorfully celebrated every year on Hidar 21 (November 30) at every church dedicated to St. Mary. The day is observed with special fervor particularly in Axum Tsion where the Ark of the Covenant is housed safely. The occasion is attended by massive Christian pilgrimages from all over Ethiopia and also foreign visitors making it one of the most joyous annual pilgrimages in Axum, the sacred city of Ethiopians.

The Church of Our Lady Mary of Zion claims to contain The original Ark of the Covenant.The Feast of the Ark of the Covenant (locally known as Tabote Tsion) is held in commemoration of different historical events including the coming of The Ark of the Covenant to Ethiopia and the construction of the first church dedicated to St. Mary in Axum.

The day also marks the destruction of Dagon by the power of The Ark of God, as recorded in the Bible, and the return of The Ark to Israel after seven months of exile at the Dagon’s house in Philistine. (1 Samuel 4; 6)

________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Beautiful Autumn Bike Riding Images & Smooth Jazz Chillout Lounge

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 18, 2022

  • 🚴 Cycling in Autumn is Awesome

  • 🦤 The last Bird migration to East Africa from Europe No visa, no COVID test!

_______________

Posted in Music, Photos & Videos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Subliminal Hypnotic Concordance: The COVID, Ukraine, Rothschild (Died today) Connection – Dualistic Yellow & Blue

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 9, 2022

💭 Sir Evelyn de Rothschild dies aged 91 – and ‘BLOOD MOON’ total lunar eclipse to arrive today. Wow!

☆ Two-colored /Dualistic “ሁለት ቀለም ብቻ”

(ፀረ-ሥላሴ/Antitrinitarian፣ ሁለትዮሽ/Dualistic)

☆ Two Opposite Colors/ ሁለት ተቃራኒ ቀለሞች ፣ ሁለትዮሽን ይወክላሉ። Luciferianism /ሉሲፊሪያኒዝም/ ሉሲፈራዊነት/= Dualism/ሁለትዮሽ/ዱአሊዝም። ‘Republican vs. Democrat’ / ‘የሪፓብሊካን እና ዲሞክራት ፓርቲዎች’

☆ The color scheme blue and yellow refers to the ripping apart of green (Yellow and Blue make Green). Green is life on this planet, thus yellow and blue denote death. Perfectly fitting for the Rothschild family.

☆ Lord Jacob Rothschild presentation 8 Nov 2018 Sothebys NYC

☆ 4 years later, today, 8 Nov 2022, his brother, Evelyn de Rothschild dies aged 91 – and ‘BLOOD MOON’ total lunar eclipse to arrive today. Wow!

The colors of Biden’s Delaware

☆ The official state colors of Delaware closely resemble the Ukrainian flag.

The much-scrutinized laptop computer of Hunter Biden includes emails that connect the US president’s son to biological laboratories in Ukraine.

☆ The Luciferians placed on The Ethiopian Flag The Yellow Pentagram over Blue / ቢጫውን የሉሲፈር ኮከብ በሰማያዊ ላይ

It’s forbidden since then to wave the historical Ethiopian Flag without the yellow Luciferian Pentagram over Blue. If you do carry one, the fascist Oromo police will do the Italian job…

☆ ቢጫ እና ሰማያዊ ፥ ቀይ እና ቢጫ

በኢትዮጵያ ሞከሩ፣ በኮቪድ ሽብር አዕምሯች ውስጥ ቀበሩ፣ በትግራይና ዩክሬይን ጦርነቶች አማካኝነት ደማችንን አጠቆሩ።

በኢትዮጵያ ሰንደቅ ላይ የተቀመጠው የሉሲፈር ኮከብ ቢጫና ሰማያዊ ቀለማት አሉት

☆ የቀለም መርሃ ግብር ሰማያዊ እና ቢጫ የሚያመለክተው የአረንጓዴውን መበታተን ነው (ቢጫ እና ሰማያዊ አረንጓዴ ያደርጋሉ) አረንጓዴ በዚህች ፕላኔት ላይ ሕይወት ነው። ስለዚህም ቢጫ እና ሰማያዊ ሞትን ያመለክታሉ፤ ይህ ለ ሮትሺልድ/Rothschild ቤተሰብ ፍጹም ተስማሚ ነው።

☆ ላለፉት መቶ ዓመታት ዓለምን ይገዛሉ ተብሎ የሚነገርላቸው “ሮትሺልድ/Rothschild” የተባሉት የአውሮፓ አይሁዳውያን ቤተሰቦች ናቸው። እነዚህ ቤተሰቦች እነዚህን የዩክሬይን ቢጫ እና ሰማያዊ ቀለማት በብዛት ይጠቀማሉ። ዛሬ ዩክሬይንን መንግስት የጨበጡት ፕሬዚደንት ዜሊንስኪን ጨምሮ በእርሱ ዙሪያ ያሉ የናዚን ፈለግ የተከተሉ(በጣም ያሳዝናል!)አሽከናዘ አይሁዳውያን ናቸው።

በዚህ ወቅት ፀረ-አይሁድ ጽዮናውያን እና ፀረ-ክርስቲያን ጽዮናውያን ላይ ዘመቻ እንደገና በመቀስቀሱ ፀረ-አይሁድ አቋም እንዳንይዝ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርብናል። ሙዚቀኛ ካንዬ(ዬ) ዌስት ሰሞኑን ተገቢ ያልሆኑ ፀረ-አይሁድ ቅስቀሳዎችን እያደረገ በመቀበጣጠር ላይ ይገኛል። ካንዬ እንደ አብዛኛዎቹ የሆሊውድና ሞታውን ኤሊቶች የአእምሮ ቁጥጥር ሰለባ መሆኑ በግልጽ ይታያል። ሆኖም ግን በግለሰብ ደረጃ እንደ የፓትራያርክ አባታችን ከይስሐቅ መንገድ ይልቅ የእስማኤልን የእስራኤል ዘ-ስጋ መንገድ የመረጡ ብዙ አይሁዳውያን ልሂቃን አሉ። ከእነዚህም ዋናዎቹ እነዚህ የሮትሺልድ ቤተሰቦች ናቸው። የሚበቀላቸው እግዚአብሔር ብቻ ነው!

☆ ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው፤ እ.አ.አ በዛሬው 8 ኖቬምበር 2018 ዓ.ም የ ኤቭሊን ዴ ሮትሺልድ ወንድም ያዕቆብ ሮትሺልድ በታዋቂው የኒው ዮርክ ከተማ የጨረታ ማድረጊያ ቤት ንግግር አሰምተው ነበር።

☆ ከአራት ዓመታት በኋላ፤ ልክ ዛሬ 8 ኖቬምበር 2022 ዓ.ም የብሪታኒያ ንጉሣውያኑ ቤተሰቦች “ሞግዚት” ኤቭሊን ሮትሺልድ በ፺፩/91 ዓመታቸው ከዚህም ዓለም በሞት ተለይተዋል። መቼስ ነፍሳቸውን ይማርላቸው እንጂ በዛኛው ዓለም ከባድ ፍርድ ይጠብቃቸዋል።

☆ እ.አ.አ ከ2019 እስከ ዩክሬይን ጦርነት መጀመሪያ ድረስ ሁሉም ነገር/ቅስቀሳው ሁሉ በኮቪዲ 19 ወረርሽኝ ላይ ነበር። መንግስታቱ፣ ተቋማቱና የዜና ማሰራጫዎች 24/7 ነበር ስለ ኮሮና ሲለፍፉ የሚውሉት። በዚህ ወቅት በተለይ ሰዎች ምርመራ ሲያደርጉና ሲከተቡ ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው በተደጋጋሚ ሲያሳዩን የነበሩት ሁለት ቀለማት ቢጫ እና ሰማያዊ ነበሩ።

☆ የዩክሬይን ባንዲራ ቀለማት ቢጫ እና ሰማያዊ ናቸው

ልክ የዩክሬይኑ ጦርነት እንደጀመረ ስለኮቪድ ወሬው ሁሉ በአንድ ጊዜ ተገትቶ ሜዲያዎች ሙሉውን ትኩረት ለጦርነቱ ሰጡት። ከኮሮና ወደ ዩክሬይን!

☆ የጆ ባይደን ደላዌር ግዛት ቀለማት!

የዴላዌር ይፋ የግዛት ቀለማት ከዩክሬን ባንዲራ ጋር በቅርብ ይመሳሰላል።

☆ ጆ ባይደን በልጃቸው በሃንተር ባይድን እና በሉሲፈራዊው ባለሃብት ጆርጅ ሶሮስ አማካኝነት ለረጅም ዓመታት በዩክሬይን የተለያዩ የባሎጂያዊና ኬሚካላዊ መሳሪያዎችን ከሚያመርቱ ተቋማት ጋር ስውር የንግድ ትስስር ነበረው። እነዚህ የባሎጂያዊና ኬሚካላዊ መሳሪያዎች እንደ ኢቦላ ምናልባትም ኮቪድን የመሳሰሉ ወረርሽኞች ሳያሰራጩ እንደማይቀሩ ተጠቁሟል። በስንዴ እርዳታ መልክ ምናልባትም ወደ ኢትዮጵያ ልከው ሊሆን ይችላል።

👉 ከዚህ ቀደም ይህን አቅርቤ ነበር፦

💭 “አማራውን ለዋቄዮ-አላህ መንፈስ ልሂቃን መካከል ሸህ አቡ ፋናa.k.aአቡነ ፋኑኤል ይገኙበታል”

❖ የትግራይ ወገኖቼ የዋሺንግተን ዲሲ ሉሲፈራውያኑ ነፃ ግንበኞች የሰጧችሁንና ባለ አምስት ማዕዘን ኮከብ ያረፈበትን ባለ Two-colored /“ሁለት ቀለም ብቻ” (ፀረ-ሥላሴ/Antitrinitarian፣ ሁለትዮሽ/Dualistic) ባንዲራ ከማውለብለብ ተቆጠቡ፤ ይህ በጣም ቁልፍ የሆነ መለኮታዊ ጉዳይ ነው።

🔥 ሁለት ተቃራኒ ቀለሞች ፣ ሁለትዮሽን ይወክላሉ። Luciferianism /ሉሲፊሪያኒዝም/ ሉሲፈራዊነት/= Dualism/ሁለትዮሽ/ዱአሊዝም።

😈ይህ አምልኮ ደግሞ ከአዲሱ ዘመን እንቅስቃሴ ፣ ከፍሪሜሶናዊነት/ከነጻ ግንበኝነት ፣ ከተባበሩት መንግስታት እና ከቴክኖክራሲ በስተጀርባ ያለ የ “ልሂቃኑ/ምርጦች/ቁንጮዎች” ድብቅ ሃይማኖት/አምልኮ ነው።

የተሟሉ የቀለም ጥንዶች የሆኑት “ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ” ግን፤ ቅድስት ሥላሴን እና ተዋሕዶን ይወክላሉ(ትክክለኛው የኢትዮጵያ/አክሱም ሰንደቅ ቀይ ከላይ ፣ በመኻል ቢጫ እና አረንጓዲ ከታች፤ ጽዮን ማርያም መኻል ላይ ያለችበት ነው)። ይህን አባታችን ኖኽ፣ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እና አክሱማውያን ኢትዮጵያውያን የጽዮን ማርያም ልጆች እንጂ የተቀበልነው ከዋቄዮአላህ ልጆች ወይም ዛሬ “አማራ ነን” ከሚሉት ኦሮማራዎች አይደለም። በተለይ የአስኩም ጽዮን ልጆች የተቀደሰውን ለውሾች በመስጠት ከእግዚአብሔር ጋር እንዳንጣላ እና መጪው ትውልድ እንዳይረግመን እንጠንቀቅ! አውሬው እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ እና በረከት አንድ በአንድ ለመንጠቅ ባልጠበቅነው መልክ እየመጣ ተግቶ በመስራት ላይ ነው። ይህን አስመልክቶ “ኢትዮጵያዊነታችሁን ነጥቀው እራሳቸውን “ኩሽ” ለማለት የሚሹት ፕሮቴስታንቶች የፈጠሯቸው ኦሮሞዎች በማህበረሰባዊ ሜዲያዎች የትግራዋይ ስሞችንበብዛት በመጠቀም “ኢትዮጵያ በአፍንጫዬ ትውጣ! ይህች ጋለሞታ ኢትዮጵያ ገደል ትግባ ወዘተ…” እያሉ እንደ ሕፃን ልጅ በማታለል ላይ ናቸው። ለመሆኑ የልጅ ልጆቻችሁ፤ “አባዬ፣ አማዬ እስኪ ሃገራችንን መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አሳዩኝ” ሲሏችሁ ልክ እንደ ዛሬዎቹ ኤርትራውያን፤ “አይ ወስደውብን እኮ ነው! ግን እኮ በሉሲፈር መጽሐፍ ተጠቅሳለች!” ልትሏቸው ነውን? ! አውሬው ለአጭር ጊዜ ስልጣን እና አፍ ተሰጥቶታልና ከሁሉም አቅጣጫ አደን ላይ ነው፤ “ተጠንቀቁ! እንጠንቀቅ! እስከ መጨረሻው እንጽና፣ ጥቂት ነው የቀረን” እላለሁ፤ ትግራይ የአክሱም ኢትዮጵያ አንዷ ክፍለሃገር እንጂ ሃገር አይደለችም ፥ እግዚአብሔርም፤ ልክኤርትራሱዳንኦሮሚያሶማሊያየሚባሉትን የአክሱም ኢትዮጵያን ግዛቶች በሃገርነት በጭራሽ እንደማያውቃቸው ሁሉ ትግራይንምበሃገርነት አያውቃትም። ዛሬ ኤርትራውያን ይህን ሃቅ በውስጣቸው በደንብ ተረድተውታል።እኔ እንኳን በአቅሜ “ሬፈረንደም ሲያደርጉ” ገና ተማሪ እያለሁ የኤርትራ ወገኖቻንን ስለዚህ ጉዳይ በወቅቱ ሳስጠነቅቅ ነበር። ዛሬ ተጸጽተው የሚደውሉልኝ አሉ።

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፫፥፬፡፱]

ለዘንዶውም ሰገዱለት፥ ለአውሬው ሥልጣንን ሰጥቶታልና፤ ለአውሬውም። አውሬውን ማን ይመስለዋል፥ እርሱንስ ሊዋጋ ማን ይችላል? እያሉ ሰገዱለት። ታላቅንም ነገርና ስድብን የሚናገርበት አፍ ተሰጠው፥ በአርባ ሁለት ወርም እንዲሠራ ሥልጣን ተሰጠው። እግዚአብሔርንም ለመሳደብ ስሙንና ማደሪያውንም በሰማይም የሚያድሩትን ሊሳደብ አፉን ከፈተ። ቅዱሳንንም ይዋጋ ዘንድ ድልም ያደርጋቸው ዘንድ ተሰጠው፥ በነገድና በወገንም በቋንቋም በሕዝብም ሁሉ ላይ ሥልጣን ተሰጠው። ከዓለምም ፍጥረት ጀምሮ በታረደው በግ ሕይወት መጽሐፍ ስሞቻቸው ያልተጻፉ በምድር የሚኖሩ ሁሉ ይሰግዱለታል።

ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ።”

ዛሬ ብዙ ነገር ድብቅ እንዳለሆነና በግልጽም ስለሚታየን በደንብ ማስተዋል አለብን። “አሐዳዊ /Unitary/ሥርዓት እና “ፈደራል” /Federal/ሥርዓት እየተባለ የሚቀበጣጠረው ነገር ካለፈው የሶሻሊዝም፣ ኮሙኒዝም፣ የገባ ካፒታሊዝም፣ ሊበራሊዝም ቅብርጥሴ የሉሲፈራውያን የማታላየና ክርስቲያኖችን የማጥፊያ ርዕዮተ ዓለማት ፍልስፍና የቀጠለ ነው። ይህም ልክ እንደ ጣዖት አምላኪዎቹ የሒንዱ፣ የዋቀፌታ እና እስልምና በርካታ አማላክት ባለብዙ ሹሮች እና እጆች አሉት፤ ሊበላቸው ሊሰለቅጣቸው የሚፈልጋቸውን ሰዎችና ሕዝቦች ግን፤ Luciferianism /ሉሲፊሪያኒዝም/ ሉሲፈራዊነት/= Dualism/ሁለትዮሽ/ዱአሊዝም በተሰኘው አምልኮታዊ እና ፍልስፍናዊ ሥርዓት ነው መልኩን እየቀያየረ በመምጣት የሚያሳውራቸውና የሚያስራቸው። /Unitary/ሥርዓት እና “ፈደራል” /Federal/ሥርዓት እየተባባለ ሕዝብ የሚያልቅባት ብቸኛዋ የዓለማችን ሃገር ኢትዮጵያ ናት። በዚህ ፍልስፍና ላይ ህሊናውን የሚበክል ሕዝብ በዓለም ላይ የለም። ሉሲፈራውያኑ በኢትዮጵያ ሕዝብ እንደ ቤተ ሙከራ/ እንደ ጊኒ አሳማ እያዩት ነው። በኢትዮጵያ መዘርጋት የሚገባው ሥርዓትና መንግሥት የእግዚአብሔር መንግስት ብቻ ነው፤ ይኽም ለሁሉም በአክሱም ጽዮን ልጆች አማካኝነት ከካርቱም እስከ ሞቃዲሾ በሚገኙ እና በኢትዮጵያ እንዲኖሩ እግዚአብሔር በፈቀደላቸው ጎሣዎች ዘንድ ለሁሉም ሲባል በመለኮታዊ አስገዳጅነት በሥራ ላይ መዋል አለበት። ከአክሱም ጽዮን የሚነሳው ንጉሥ ቴዎድሮስ ይህን ነው የሚፈጽመው። ይህን አልቀበልም የሚል ወይንም “ዲሞክራሲ፣ ዲሞክራሲ” እያለ የሉሲፈራውያኑን የባርነትና ሞት ፍልስፍና ካልተከተልኩ የሚል ሁሉ በዚህም በዚያም በእሳት ይጠረጋል።

❖❖❖ [መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፱] ❖❖❖

  • ፩ አቤቱ፥ አንተ ለትውልድ ሁሉ መጠጊያ ሆንህልን።
  • ፪ ተራሮች ሳይወለዱ፥ ምድርም ዓለምም ሳይሠሩ፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ አንተ ነህ።
  • ፫ ሰውን ወደ ኅሳር አትመልስም፤ የሰው ልጆች ሆይ፥ ተመለሱ ትላለህ፤
  • ፬ ሺህ ዓመት በፊትህ እንዳለፈች እንደ ትናንት ቀን፥ እንደ ሌሊትም ትጋት ነውና።
  • ፭ ዘመኖች የተናቁ ይሆናሉ፥ በማለዳም እንደ ሣር ያልፋል።
  • ፮ ማልዶ ያብባል ያልፋልም፥ በሠርክም ጠውልጎና ደርቆ ይወድቃል።
  • ፯ እኛ በቍጣህ አልቀናልና፥ በመዓትህም ደንግጠናልና።
  • ፰ የተሰወረውን ኃጢአታችንን በፊትህ ብርሃን፥ በደላችንንም በፊትህ አስቀመጥህ።
  • ፱ ዘመናችን ሁሉ አልፎአልና፥ እኛም በመዓትህ አልቀናልና፤ ዘመኖቻችንም እንደ ሸረሪት ድር ይሆናሉ።
  • ፲ የዘመኖቻችንም ዕድሜ ሰባ ዓመት፥ ቢበረታም ሰማንያ ዓመት ነው፤ ቢበዛ ግን ድካምና መከራ ነው፤ ከእኛ ቶሎ ያልፋልና፥ እኛም እንገሠጻለንና።
  • ፲፩ የቍጣህን ጽናት ማን ያውቃል? ከቍጣህ ግርማ የተነሣ አለቁ።
  • ፲፪ በልብ ጥበብን እንድንማር፥ ቀኝህን እንዲህ አስታውቀን።
  • ፲፫ አቤቱ፥ ተመለስ፥ እስከ መቼስ ነው? ስለ ባሪያዎችህም ተምዋገት።
  • ፲፬ በማለዳ ምሕረትህን እንጠግባለን፤ በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን።
  • ፲፭ መከራ ባሳየኸን ዘመን ፈንታ፥ ክፉም ባየንባቸው ዘመኖች ፋንታ ደስ ይለናል።
  • ፲፮ ባሪያዎችህንና ሥራህን እይ፥ ልጆቻቸውንም ምራ።
  • ፲፯ የአምላካችን የእግዚአብሔር ብርሃን በላያችን ይሁን። የእጆቻችንንም ሥራ በላያችን አቅና።

______________

Posted in Ethiopia, Health, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

MEXICO: A 7.6-Magnitude Earthquake | The 3rd Year in a Row of The Past 50 Years on September 19th

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 19, 2022

🔥🔥🔥 ሜክሲኮ: 7.6-ብርታት ያለው ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ | ይህ የመሬት መንቀጥቀጥ በመስከረም ፲፱/19 ቀን ሲከሰት ያለፉት ፶/50 ዓመታት በተከታታይ ለ ፫/3ኛው ዓመት መሆኑ ነው። ይገርማል!

👉 Attention: at 0፡10 we can see Colors of Zion / የማርያም መቀንት

🛑 A 7.6-magnitude earthquake struck off the coast of central Mexico Monday, according to the U.S. Geological Survey.

🔥🔥🔥 The quake came exactly five years after a tremor killed 370 people and caused extensive damage across the center and south of the country. A previous quake on the same day in 1985 killed about 5,000 people.

It’s this date, there’s something about the 19th,” said Ernesto Lanzetta, a business owner in the Cuauhtémoc borough of the capital. “The 19th is a day to be feared.”

Alarms for the new quake came less than an hour after a nationwide earthquake simulation marking the 1985 and 2017 quakes.

👉 Source: Guardian

👉 በአውሮፓውያኑ ሴፕቴምበር 19 ዕለትን እናስታውሳት፤ ፲፱/19 በእኛ የቅዱስ ገብርኤል ዕለት ነው።

💭 Nine million people Told to Evacuate in Japan due to ‘Monster’ Typhoon

💭 “ናንማዶል” በተሰኘው ኃይለኛ አውሎ ነፋስ ምክንያት ዘጠኝ ሚሊዮን ሰዎች በጃፓን ለቀው እንዲወጡ ተነገራቸው

አይይየዚህች ዓለም ነገር ከንቱ ነው። በቃ ለዘመናት የደከሙለት ነገር ሁሉ በሰዓታት ውስጥ ጥርግርግ ብሎ ሄደ። የዓለማችን ነዋሪዎች ልብ ንሰሐ አልገባ ብሏልና ሁሉም በየአህጉሩ የመከራን ጽዋ ይቀምሳል።

ይገርማል፤ ዛሬ ነፃ ግንበኛዋ የብሪታኒያ ንግስት ዳግማዊት ኤልሳቤጥ ከሳምንት በላይ ከወሰደው ከንቱ የሃዘንመግለጫ ድራማ በኋላ ትቀበራለች። የጃፓን ንጉሳውያን ጥንዶችም ዛሬ በለንደን ተገኝተዋል።

እንደው ሰው፤ ሰለጠነተባለ አልተባለ በሁሉም አገራት ግብዝና በሜዲያዎቹ በቀላሉ እንደሚታለል/እንደሚጭበረበር በግልጽ አይተነዋል። ለአንዲት የዘጠና ስድስት ዓመት ሴት ይህን ያህል ትኩረትና ለሰዓታትና ለቀናት እየተንበረከኩ ተገቢ ያልሆነ አምላካዊክብር መስጠት ብሪታኒያውያኑ ከሰሜን ኮሪያ ሕዝብ ባልተናነሰ አዕምሯቸውን ምን ያህል እንዳሳጠቡ ይጠቁመናል። ይህችን በአውሮፓውያኑ ሴፕቴምበር 19 ዕለትን እናስታውሳት፤ ፲፱/19 በእኛ የቅዱስ ገብርኤል ዕለት ነው።

በዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ነጋሪነት የዓለም ጤና ድርጅት የኮቪድ ወረርሽኙን ካወጀ ልክ ከ ፱፻፲፩/911 (እንቍጣጣሽ) ቀናት በፊት ነው ንግስቲቷ የሞተችው። ኮሮና ማለት አክሊል ማለት ነው። ልትሞት ቀናት ሲቀራት፤ ይዟት የነበረው ኮቪድ ወረርሽኝ በጣም አደከመኝ፣ አደቀቀኝስትል ተናግራ ነበር

ባለፈው ሳምንት መስከረም ፬/4፤ ንግሥቲቷ በተሰናበተች ልክ በሳምንቱ፤ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም፤ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መጨረሻ ተቃርቧል።አሉን።

በትናንትናው እሑድ ዕለት ደግሞ፤ ለንግስቲቷ ቀብር ዛሬ ለንደን የሚገኙት የአሜሪካው ፕሬዚደንት ጆ ባይድን፤ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ አብቅቷል።አሉን!

ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸውጉድ ነው!

🔥 ሮም + ለንደን + በርሊን + ኒውዮርክ + ቶኪዮ + መካ + ዱባይ + ቴህራን + ኢስታንቡል ይወድቃሉ – እየሩሳሌም እንዳደረገችው።

የቃል ኪዳኑ ታቦት ወደ ምሥራቅና ወደ ምዕራብ በሚወስደው መንገድ ላይ ምልክት እያስተላለፈ ነው። ጃፓን፣ ቻይና፣ አውሮፓ፣ አሜሪካ፣ ሩሲያ፣ ዩክሬን፣ ቱርክ፣ ኢራን እና አረቢያ የኢትዮጵያን የፋሽስቱ ኦሮሞ አገዛዝና ክፉውን አብዮት አህመድ አሊን መደገፉን ያቆሙ። አውሬው ለፍርድ መቅረብ ይኖርበታል። ይህ አረመኔ አገዛዝ ከሁለት አመት በታች በሆነ ጊዜ ውስጥ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን የትግራይ ተወላጆችን በጅምላ ጨፍጭፎ በረሃብ ገድሏል።

❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፮]❖❖❖

በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም

አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።”

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጾመ ፍልሰታ ፣ ጸሎተ ምሕላ አክሱም ጽዮን | የሉሲፈር/ቻይና/ሕወሓት ባንዲራ የጽዮን ጠላት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 8, 2022

ለሕዝባችን ስቃይና ሰቆቃ መንስኤ ከሆኑት ነገሮች መካከል አንዱ ‘ደም እና መቅኒ’ (ቀይና ቢጫ ያለአረንጓዴ) የለበሰው የሉሲፈር/ቻይና/ሕወሓት ባንዲራ ነው። (ደም አስገባሪው የጋላ ዛር እነዚህን ቀለማት ይወዳቸዋል)። ጋላ-ኦሮሞዎች በጣም ደማቅ ቀይ ወይም ቢጫ የሆኑትን ቀለማት በየቤታቸው ሲጠቀሙ (አልባሳት፣ መጋርጃ፣ ጃንጥላ ወዘተ) ከልጅነታችን ጀምረን የምናየው ነው።

የጽዮንን ቀለማት በሉሲፈር ቀለማት ለመተካትና አንድ ሚሊየን ብቻ ኢ-አማኒያን የሚኖሩባትን ትግራይን ለመፍጠር ከጋላ-ኦሮሞው ፋሺስት አገዛዝና ሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያንና እስማኤላውያን ሞግዚቶቻቸው ጋር ተናበው ባካሄዱት አስከፊ ጦርነት አማካኝነት ያዳከሟቸውን ጽዮናውያንን ክፉኛ በመጫን ላይ ላሉት ለሕወሓት አብዮተኞች ወዮላቸው! ያው ከዓመት በላይ፤ በአክሱም ጽዮን፣ በደንገላት ማርያም፣ በጉንዳጉንዶ ማርያም እና በሌሎች ብዙ ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት ስለ ተፈጸሙት ግፎችና ወንጀሎች ሁሉ አንዴም ተናግረው፣ አንዴም መረጃዎችን አላወጡም። ሁሉንም ነገር አፍነውታል። አይይይ! ሕወሓቶችና ሻዕብያዎች ከአረመኔዎቹ ከእነ ግራኝ ያልተናነሰ እጅግ በጣም ከባድ ወንጀል ነው በጽዮናውያን ላይ የፈጸሙት።

እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን፣ አቦይ ስብሃትና አቶ ጌታቸው ረዳ ምናልባት በዘመነ ምኒልክ በአደዋው የዘር ማጥፋት ጦርነት ወቅት ከጋላ ጋር የተዳቀሉ ግለሰቦች ሊሆኑ ይችላሉ እንጂ በጭራሽ የአክሱም ጽዮናውያን እንዳልሆኑ ያለፉት አርባ ዓመታት በተለይም እነዚህ ቀናት በግልጽ እያሳዩን ነው። የክርስቶስ ቤተሰቦችን ወደ ገደል ይዞ ለመሄድ በሕወሓት ሠራዊት መሪነት መሀመዳዊው ጀኔራል ሳሞራ ዮኑስ መቀመጡ ብዙ ነገሮችን ይጠቁመናል።

“ሐሰትን የሚናገሩትን ታጠፋቸዋለህ፤ ደም አፍሳሹንና ሸንጋዩን ሰው እግዚአብሔር ይጸየፋል።

…በአፋቸው እውነት የለምና፥ ልባቸውም ከንቱ ነው፤ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸው ይሸነግላሉ።”

ጽዮናውያን እንዲህ ለብሰው፣ መስቀሉን እና ጽላተ ሙሴን ተሸክመው ጧፍ እያበሩ ‘በጨለማማዎቹ‘ የአሜሪካና አውሮፓ ጎዳናዎች ላይ ቢወጡ ኖሮ ዓለምን ከዳር እስከ ዳር ባንቀጠቀጧት ነበር።

በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመቱት አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች እንዲህ ናቸው፤ “ንሰሐ ገብተን አንመለስም፤ አሻፈረን!” ብለዋልና የፍርድ ቀናት ይመጡባቸው ዘንድ ግድ ነው። ጮኽናል፣ አልቅሰናል፣ ለምነናል ተማጽነናል አስጠንቅቀናል።

በዲያስፐራ ያለን ጽዮናውያን ሕዝባችን የገጠሙትን የስቃይና ሰቆቃ ቀናት እድሜ ለማሳጠር ለሰላማዊ ሰልፍ በየከተማው ስንወጣ ይህች ዓለም በጣም አድርጋ የምትፈራቸውን ክቡር መስቀሉንና ጽላተ ሙሴን እንዲሁም ልክ ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው አክሱማዊ፣ ኢትዮጵያዊና ክርስቲያናዊ አለባበስ ነጭ በነጭ ለብሰን መውጣት ይገባናል እንጂ የሉሲፈርን/ቻይናን የሞትና ባርነት ቀለማትን በየቦታው ማስተዋወቁ ትልቅ ድፍረት ነው፣ ከባድም ኃጢአት ነው። የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን፣ ሁለት ቀለማት ብቻ እና አምስት ፈርጥ ኮከብ ያረፈበትን የሕወሓት ባንዲራ እያውለበለቡ መጮኹ ምንም በጎ ነገር እንዳላመጣ እያየነው ነው፤ እንዲያውም ለሕዝባችን ስቃይና ሰቆቃ መንስኤ ከሆኑት ክፉ ነገሮች መካከል አንዱ ይህ ባንዲራ ነው።

በቃ! በቃ! በቃ! አሁን ጽዮናውያን ዛሬውኑ በራሳቸው በመተማመንና እግዚአብሔር የሰጣቸውን መንፈሳዊ ከፍታ ባለማርከስ ዓለምን በክቡር መስቀሉ እና በጽላተ ሙሴ ዓለምን ማስጠንቀቅና ማስደንገጥ ይኖርባቸዋል። ከራሳችን አብራክ የወጣው ሕወሓት ጠላት ይህን አይፈልግም እንጂ እኔ በጣም እርግጠኛ ነኝ፤ ጽዮናውያን የሉሲፈርን ባንዲራ እርግፍ አድርገው በመተው፣ እንደ አባቶቻቸውና እናቶቻቸው ነጭ በነጭ ለብሰው፤ ክቡር መስቀሉንና ጽላተ ሙሴን ተሸክመው እንዲሁም የእነ ንጉሥ ካሌብን፣ የእነ አፄ ዮሐንስን ሰንደቅ እያውለበለቡ በኒው ዮርክ፣ አምስተርዳም፣ ለንደን፣ በርሊን፣ ጄኔቫ ወይም ሮም ጎዳናዎች ላይ ልክ እንደ አክሱም ምሕላ ብዙም ሳይጮኹ በሰልፍ ቢዘዋወሩ በጣም ከፍተኛ ትኩረትን ባገኙ፣ ዓለምን ለማንቀጥቀጥ በቻሉና ብዙ የሃገራቱንም ዜጎች በተለይ ክርስቲያኖችን ከጎናቸው ለማሰለፍ በቻሉ ነበር። ዓለም ከፍተኛ መንፈሳዊ ጥማት ላይ ነው የምትገኘው፤ ብዙ የዓለማችን ማህበረሰባት የክርስቶስ ፍቅር ነው የጎደላቸው፤ ይህች ዓለም እኮ ይህን ፍቅር ሌቀሰቅስ የሚችል ኃይል ነው እንጂ በመጠባበቅ ላይ ያለችው ለብዙ መቶ ሚሊዮን ሕዝቦች ሞት ምክኒያት የሆነውን ሉሲፈራዊውን የቻይናን ባንዲራ አይደለም።

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ከ ምዕራፍ ፩ እስከ ፭]❖❖❖

  • ፩ አሕዛብ ለምን ያጕረመርማሉ? ወገኖችስ ለምን ከንቱን ይናገራሉ?
  • ፪ የምድር ነገሥታት ተነሡ፥ አለቆችም በእግዚአብሔርና በመሢሑ ላይ እንዲህ ሲሉ ተማከሩ።
  • ፫ ማሰርያቸውን እንበጥስ፥ ገመዳቸውንም ከእኛ እንጣል።
  • ፬ በሰማይ የሚኖር እርሱ ይሥቃል፥ ጌታም ይሣለቅባቸዋል።
  • ፭ በዚያን ጊዜ በቍጣው ይናገራቸዋል፥ በመዓቱም ያውካቸዋል።
  • ፮ እኔ ግን ንጉሤን ሾምሁ በተቀደሰው ተራራዬ በጽዮን ላይ።
  • ፯ ትእዛዙን እናገራለሁ፤ እግዚአብሔር አለኝ። አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወለድሁህ።
  • ፰ ለምነኝ፥ አሕዛብን ለርስትህ የምድርንም ዳርቻ ለግዛትህ እሰጥሃለሁ።
  • ፱ በብረት በትር ትጠብቃቸዋለህ፥ እንደ ሸክላ ሠሪ ዕቃዎች ትቀጠቅጣቸዋለህ።
  • ፲ አሁንም እናንት ነገሥታት፥ ልብ አድርጉ፤ እናንት የምድር ፈራጆችም፥ ተገሠጹ።
  • ፲፩ ለእግዚአብሔር በፍርሃት ተገዙ፥ በረዓድም ደስ ይበላችሁ።
  • ፲፪ ተግሣጹን ተቀበሉ ጌታ እንዳይቈጣ እናንተም በመንገድ እንዳትጠፉ፥ ቍጣው ፈጥና ትነድዳለችና። በእርሱ የታመኑ ሁሉ የተመሰገኑ ናቸው።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፭]

  • ፩ አቤቱ፥ ቃሌን አድምጥ፥ ጩኸቴንም አስተውል፤
  • ፪ የልመናዬን ቃል አድምጥ፥ ንጉሤና አምላኬ ሆይ፥ አቤቱ፥ ወደ አንተ እጸልያለሁና።
  • ፫ በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ፥ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፥ እጠብቃለሁም።
  • ፬ አንተ በደልን የማትወድድ አምላክ ነህና፤ ክፉ ከአንተ ጋር አያድርም።
  • ፭ በከንቱ የሚመኩ በዓይኖችህ ፊት አይኖሩም፤ ክፉ አድራጊዎችን ሁሉ ጠላህ።
  • ፮ ሐሰትን የሚናገሩትን ታጠፋቸዋለህ፤ ደም አፍሳሹንና ሸንጋዩን ሰው እግዚአብሔር ይጸየፋል።
  • ፯ እኔ ግን በምሕረትህ ብዛት ወደ ቤትህ እገባለሁ፤ አንተን በመፍራት ወደ ቅድስናህ መቅደስ እሰግዳለሁ።
  • ፰ አቤቱ፥ ስለ ጠላቶቼ በጽድቅህ ምራኝ፤ መንገዴን በፊትህ አቅና።
  • ፱ በአፋቸው እውነት የለምና፥ ልባቸውም ከንቱ ነው፤ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸው ይሸነግላሉ።
  • ፲ አቤቱ፥ ፍረድባቸው፥ በምክራቸውም ይውደቁ፤ ስለ ክፋታቸውም ብዛት አሳድዳቸው፥ እነርሱ ዐምፀውብሃልና።
  • ፲፩ በአንተ የሚታመኑት ሁሉ ግን ደስ ይላቸዋል፤ ለዘላለሙ ደስ ይላቸዋል፥ እነርሱንም ትጠብቃለህ፤ ስምህንም የሚወድዱ ሁሉ በአንተ ይመካሉ።
  • ፲፪ አንተ ጻድቁን ትባርከዋለህና፤ አቤቱ፥ እንደ ጋሻ በሞገስ ከለልኸን።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Beautiful Autumn Colors 2017 | ውብ የመኽር ቀለማት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 30, 2017

______

Posted in Ethiopia, Photos & Videos | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: