Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2024
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    2930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for April 23rd, 2024

British Police Arrest Christian Victims But Fail/ Don’t Want to Stop Known Muslim Perpetrators

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 23, 2024

👮 የብሪታኒያ ፖሊስ ክርስቲያን የጥቃት ሰለባዎችን በቁጥጥር ስር ሲያውልን የታወቁ ሙስሊም ወንጀለኞችን ግን ማስቆም አልቻለም/አልፈለገም

👮 የእንግሊዝ ፖሊሶች ሙስሊም አሸባሪዎችን እና ሰላማዊ ክርስቲያኖችን እንዲህ ይያዛሉ ፥ በለንደን ሃይድ ፓርክ ውስጥ ተናጋሪዎች ኮርነር። የማይታመን ቅሌት 😱

👮 This is How British Police Treat Muslim Terrorists vs. Peaceful Christians – Speakers Corner in London’s Hyde Park. unbelievably terrible 😱

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Children Among 16 Ethiopians Dead After Asylum-Seeker Boat Capsizes Off Djibouti

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 23, 2024

😱 በሁለት ሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ በደረሰ የጀልባ አደጋ፤ ህፃናትን ጨምሮ ፲፮/16 ኢትዮጵያውያን ተገን ጠያቂዎች ህይወታቸው አለፈ

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! ጋላ-ኦሮሞዎች ሕዝቤን ጨረሱት፤ ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

በሁለት ሳምንት ልዩነት ውስጥ ዳግም ቀይ ባሕር ላይ ባጋጠመ የጀልባ መስመጥ አደጋ የ16 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ።

ሰኞ ሚያዝያ ፲፬/14//፳፻፲፮/2016 .. ፸፯/77 ኢትዮጵያውያንን ይዛ ከየመን ወደ ጂቡቲ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ ሰምጣ ሴቶች እና ሕጻናትን ጨምሮ 16 ሰዎች መሞታቸውን በጂቡቲ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና የመንግሥታቱ ድርጅት አስታውቀዋል።

ከሁለት ሳምንት በፊት ሚያዚያ ፩/1/፳፻፲፮/2016 .. መነሻቸውን ጂቡቲ አድርገው ወደ የመን ሲጓዙ የነበሩ ስደተኞች ጀልባቸው በጂቡቲ ባሕር ዳርቻ ላይ ተገልብጣ ቢያንስ 38 ኢትዮጵያውያን መሞታቸው ይታወሳል።

ሰኞ ዕለት ባገጠመው አደጋ ሕይወታቸው ማለፉ ከተረጋገጡት ፲፮/16 ሰዎች በተጨማሪ 28 ሰዎች እስከሁን የደረሱበት አልታወቀም። በዚህም የሟቾች ቁጥር ከፍ ሊል እንደሚችል ስጋት አለ።

የተባበሩት መንግሥታት የፍልሰተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ከአደጋው ፴፫/33 ሰዎች በሕይወት መትረፋቸውን ገልጾ፣ የጠፉትን ለማግኘት በሚደረገው ጥረት ለአካባቢው ባለሥልጣናት ድጋፍ እያደረገ መሆኑን ገልጿል።

በየዓመቱ ከ፪፻/200 ሺህ የሚበልጡ ስደተኞች ከጅቡቲ ተነስተው ወደ መካከለኛው ምሥራቅ አገራት ለመድረስ በየብስ እና በባሕር አደገኛ ጉዞ ያደረጋሉ።

ባለፉት አምስት ዓመታት በጀልባ መስመጥ አደጋ ብቻ ከ፪፻/200 በላይ ኢትዮጵያውያን ሕይወት ማለፉን አሃዞች ያሳያሉ።

ምንም እንኳ ስደተኞች በዚህ የጉዞ አቅጣጫ አደገኛ ሁኔታ እየገጠማቸው ቢሆንም፣ የስደተኞች ቁጥር አሁንም እየጨመረ ነው።

ከሁለት ሳምንት በፊት ፴፰/38 ስደተኞች ሕይወታቸውን ያጡበትን አደጋ ተከትሎ በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባወጣው መግለጫ “በጅቡቲ በኩል ወደ የመን የሚደረግ ሕገ ወጥ ጉዞ ከሞት ውጪ ሌላ ትርፍ የለውም” ብሎ ነበር።

💭 At least 16 people are dead and 28 others are missing after a boat carrying asylum seekers capsized off the coast of the Horn of Africa nation of Djibouti, according to the UN’s migration agency.

The accident occurred on Monday night, about two weeks after another boat carrying mainly Ethiopian asylum seekers sank off the Djibouti coast, killing several dozen people, on the perilous so-called “eastern migration route” from Africa to the Middle East.

“Tragedy as boat capsizes off Djibouti coast with 77 migrants on board including children,” the International Organization for Migration (IOM) said on Tuesday in a post on X.

“At least 28 missing. 16 dead,” it said, adding that the local IOM branch was “supporting local authorities with search and rescue effort”.

Yvonne Ndege, a spokeswoman for the agency, told the AFP news agency that the 16 deaths included children and an infant, without offering further details.

Ethiopia’s ambassador to Djibouti, Berhanu Tsegaye, said on X that the boat was carrying Ethiopians from Yemen and that the accident occurred off Godoria in northeastern Djibouti.

He said 33 people, including one woman, survived.

Another boat carrying more than 60 people sank off the coast of Godoria on April 8, according to the IOM and the Ethiopian embassy in Djibouti.

The IOM said at the time that the bodies of 38 people, including children, were recovered, while another six people were missing.

The Ethiopian embassy had said the boat was carrying Ethiopians from Djibouti to war-torn Yemen.

According to the IOM, Ethiopians make up 79 percent of about 100,000 people who arrived in Yemen last year from Djibouti or Somalia, the remainder being Somalis.

Africa’s second-most populous country, Ethiopia is blighted by various conflicts and several regions have suffered from severe drought in recent years.

More than 15 percent of its 120 million inhabitants depend on food aid.

In February, the IOM said that according to its Missing Migrants Project at least 698 people, including women and children, had died crossing the Gulf of Aden from Djibouti to Yemen last year.

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ayaan Hirsi Ali on The Future of The West Under The Threat of Islamist Terrorism

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 23, 2024

💭 ኣያን ሂርዚ ዓሊ ስለ ምዕራቡ ዓለም መዝቀጥ እና እስላማዊ ሽብርተኝነት ዛቻ።

ጎበዟ እኅታችን አያን ሂርዚ በተለይ በምዕራቡ ዓለም ያሉ ግራኝ/ሶሻሊስት ፓርቲዎች፣ ቡድኖች፣ ፖለቲከኞች፣ ተቋማት እና ግለሰቦች ማንነታቸውን ከመካዳቸው የተነሳ ከምስጋና ቢሶቹ ሙስሊም ጂሃዳውያን ጋር በጋራ ፀረ-ሴማዊ እና ፀረ-ክርስቲያናዊ የሆኑ እንቅስቃሴዎችን በማካሄድ ላይ ናቸው። ይህም ለምዕራቡ ዓለም ሆነ ለመላው ዓለም ሕልውና እጅግ በጣም አስጊ መሆኑን በጥሩ መልክ ትገልጽልናለች። በጥላቻ መንፈስ ተኮትኩተው የሚያድጉት የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባሪያዎች ትልቁ ህልማቸው መላው ዓለምን በቍጥጥራቸው ሥር ማድረግ መሆኑን አያን እንዲህ በማለት ትጠቁመናለች፤ “እስልምና ካራቆታቸውና የሙስሊም ብቻ ከሆኑት ሃገራት እስላም ወዳልሆነው ዓለም መጥተው ለነዋሪዎች ብዙ ችግር እና መከራ የሚያመጡት ሰው-ጠል የሆነውን የሞት አምልኮ እስልምናን ለማንገሥ ሲሉ ነው፤ ይህን የማድረጉ አባዜ መለኮታዊ ጥሪያቸው መሆኑን በጽኑ ያምናሉ”

እንግዲህ ሃቁን ወጥቶ መናገር ማለት እንዲህ ነው። ይህች ጊዜውን ከማንም በፊት አስቀድማ የዋጀችው እኅታችን በጽኑ እመነት ያለመታከት ከሃያ ዓመታት በላይ ስለ እስልምና አደገኛነት አስጠንቅቃናለች። ለመሆኑ የእኛዎቹ ‘አያን ሂርዚ’ የት አሉ? እንኳን ሴት እኅቶቻችን ወንዶቹ እናኳን የሉም። ሁሉም ጊዜው ባለፈበት እና አሰልቺ በሆነ ጉዳይ ላይ ብቻ ተጠምዶ ሲቀበጣጠር ነው የሚታየውና የሚሰማው። ያሳዝናል! “የተከተልነው መንገድ፣ የምንናገረው ነገር፣ የሠራነው ሥራ ስህተት ነው፤ ወቅቱ አይደለም፤ በሰፊው አርቀን እናስብ፣ ነገሮችን እናርም፣ ከክርቶስ የሚበልጥብን ምንም የለም፤ ዛሬውኑ እንታረም!” ደፍሮ የሚል ወገን ጠፍቷል፤ ፍልውሃ ውስጥ እንደምትዋኝ እንቍራሪት ‘ሞቆኛል አልወጣም!’ ብሎ እዚያው ሙጭጭ ብሏል። በጣም ያሳዝናል!

👉 Courtesy: ILTV

ILTV’s Emily Schrader sits down with author and founder of the AHA Foundation, Ayaan Hirsi Ali, for a discussion on the future of the West under the threat of Islamist terrorism and how Israel’s battle against Hamas is at the forefront of the fight for liberal democracies and critical thinking.

Posted in Ethiopia | Leave a Comment »

British MP Calls on UK Government to Immediately Suspend All mRNA Treatments in Both Humans and Animals

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 23, 2024

👏 የኮቪድ ክትባት ያመጣውን መዘዝ እና የሟቾች ቍጥር መጨመር ተከትሎ፤ የብሪታኒያ ፓርላማ አባል አንድሪው ብሪጀን የብሪታኒያ መንግስት ሁሉንም በሰው እና በእንስሳት ላይ የሚደረጉትን ሁሉንም በኮቪድ ወረርሽኝ ወቅት ዝናን ያተረፉት የ ኤም.አር.ኤን.ኤ/mRNA (መልእክተኛ አር. ኤን.ኤ) “ክትባቶች” ) ህክምናዎች ባፋጣኝ እንዲያቆም ጥሪ አቅርበዋል

💭 “Given the evidence, I call on the Government once again to immediately suspend the use of all mRNA treatments in both humans and animals, pending the outcome of [the Covid Inquiry’s investigation into covid vaccines and theurapeutics],” Andrew Bridgen, Member of Parliament for North West Leicestershire, said during a debate in parliament.

👏 Mr. Andrew Bridgen put forward a motion in Parliament for the Covid Inquiry to open its Module 4 on the safety and efficacy of the experimental covid-19 injections as soon as possible.

On 12 January, the UK Covid Inquiry announced that public hearings for the Inquiry’s fourth investigation into vaccines and therapeutics, Module 4, was being rescheduled. The hearings were originally scheduled to take place in the summer of 2024. “They will now take place at a later date,” the Inquiry’s website states.

Three days later, Mr. Bridgen mentioned the Covid Inquiry’s decision during a debate saying he felt Module 4 had been delayed as “political pressure has been placed on the inquiry” due to upcoming general elections.

“Introducing the motion for the Inquiry to open Module 4 yesterday, Mr. Bridgen began: “We are witnesses to the greatest medical scandal in this country in living memory, and possibly ever: the excess deaths in 2022 and 2023. Its causes are complex, but the novel and untested medical treatment described as a covid vaccine is a large part of the problem.”

Officials are hiding key data in this scandal. The Office for National Statistics used to release weekly data on deaths per 100,000 in vaccinated and unvaccinated populations, but it no longer does so. “The public have the right to that data”, Mr, Bridgen said…”

Posted in Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »