Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2024
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    2930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Children Among 16 Ethiopians Dead After Asylum-Seeker Boat Capsizes Off Djibouti

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 23, 2024

😱 በሁለት ሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ በደረሰ የጀልባ አደጋ፤ ህፃናትን ጨምሮ ፲፮/16 ኢትዮጵያውያን ተገን ጠያቂዎች ህይወታቸው አለፈ

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! ጋላ-ኦሮሞዎች ሕዝቤን ጨረሱት፤ ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

በሁለት ሳምንት ልዩነት ውስጥ ዳግም ቀይ ባሕር ላይ ባጋጠመ የጀልባ መስመጥ አደጋ የ16 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ።

ሰኞ ሚያዝያ ፲፬/14//፳፻፲፮/2016 .. ፸፯/77 ኢትዮጵያውያንን ይዛ ከየመን ወደ ጂቡቲ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ ሰምጣ ሴቶች እና ሕጻናትን ጨምሮ 16 ሰዎች መሞታቸውን በጂቡቲ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና የመንግሥታቱ ድርጅት አስታውቀዋል።

ከሁለት ሳምንት በፊት ሚያዚያ ፩/1/፳፻፲፮/2016 .. መነሻቸውን ጂቡቲ አድርገው ወደ የመን ሲጓዙ የነበሩ ስደተኞች ጀልባቸው በጂቡቲ ባሕር ዳርቻ ላይ ተገልብጣ ቢያንስ 38 ኢትዮጵያውያን መሞታቸው ይታወሳል።

ሰኞ ዕለት ባገጠመው አደጋ ሕይወታቸው ማለፉ ከተረጋገጡት ፲፮/16 ሰዎች በተጨማሪ 28 ሰዎች እስከሁን የደረሱበት አልታወቀም። በዚህም የሟቾች ቁጥር ከፍ ሊል እንደሚችል ስጋት አለ።

የተባበሩት መንግሥታት የፍልሰተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ከአደጋው ፴፫/33 ሰዎች በሕይወት መትረፋቸውን ገልጾ፣ የጠፉትን ለማግኘት በሚደረገው ጥረት ለአካባቢው ባለሥልጣናት ድጋፍ እያደረገ መሆኑን ገልጿል።

በየዓመቱ ከ፪፻/200 ሺህ የሚበልጡ ስደተኞች ከጅቡቲ ተነስተው ወደ መካከለኛው ምሥራቅ አገራት ለመድረስ በየብስ እና በባሕር አደገኛ ጉዞ ያደረጋሉ።

ባለፉት አምስት ዓመታት በጀልባ መስመጥ አደጋ ብቻ ከ፪፻/200 በላይ ኢትዮጵያውያን ሕይወት ማለፉን አሃዞች ያሳያሉ።

ምንም እንኳ ስደተኞች በዚህ የጉዞ አቅጣጫ አደገኛ ሁኔታ እየገጠማቸው ቢሆንም፣ የስደተኞች ቁጥር አሁንም እየጨመረ ነው።

ከሁለት ሳምንት በፊት ፴፰/38 ስደተኞች ሕይወታቸውን ያጡበትን አደጋ ተከትሎ በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባወጣው መግለጫ “በጅቡቲ በኩል ወደ የመን የሚደረግ ሕገ ወጥ ጉዞ ከሞት ውጪ ሌላ ትርፍ የለውም” ብሎ ነበር።

💭 At least 16 people are dead and 28 others are missing after a boat carrying asylum seekers capsized off the coast of the Horn of Africa nation of Djibouti, according to the UN’s migration agency.

The accident occurred on Monday night, about two weeks after another boat carrying mainly Ethiopian asylum seekers sank off the Djibouti coast, killing several dozen people, on the perilous so-called “eastern migration route” from Africa to the Middle East.

“Tragedy as boat capsizes off Djibouti coast with 77 migrants on board including children,” the International Organization for Migration (IOM) said on Tuesday in a post on X.

“At least 28 missing. 16 dead,” it said, adding that the local IOM branch was “supporting local authorities with search and rescue effort”.

Yvonne Ndege, a spokeswoman for the agency, told the AFP news agency that the 16 deaths included children and an infant, without offering further details.

Ethiopia’s ambassador to Djibouti, Berhanu Tsegaye, said on X that the boat was carrying Ethiopians from Yemen and that the accident occurred off Godoria in northeastern Djibouti.

He said 33 people, including one woman, survived.

Another boat carrying more than 60 people sank off the coast of Godoria on April 8, according to the IOM and the Ethiopian embassy in Djibouti.

The IOM said at the time that the bodies of 38 people, including children, were recovered, while another six people were missing.

The Ethiopian embassy had said the boat was carrying Ethiopians from Djibouti to war-torn Yemen.

According to the IOM, Ethiopians make up 79 percent of about 100,000 people who arrived in Yemen last year from Djibouti or Somalia, the remainder being Somalis.

Africa’s second-most populous country, Ethiopia is blighted by various conflicts and several regions have suffered from severe drought in recent years.

More than 15 percent of its 120 million inhabitants depend on food aid.

In February, the IOM said that according to its Missing Migrants Project at least 698 people, including women and children, had died crossing the Gulf of Aden from Djibouti to Yemen last year.

Leave a comment