Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2024
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    2930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for April 22nd, 2024

An Army of Afghan Jihadists Invades The Streets of Paris

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 22, 2024

☪ የአፍጋኒስታን ጂሃዲስቶች ጦር የፓሪስን ጎዳናዎች ወረረ፣ ከፍተኛ ውድመትን አስከተለ!

እግዚኦ! መሀመዳውያኑን ተቀብላ በምትንከባከባቸው ሃገር ላይ ይህን መሰል ጽንፈኛ ተግባር ሲፈጽሙ ማየት የተለመደ ክስተት ሆኗል። ለነገሩማ መሀመዳውያኑ ይህን መስለል የጥፋት ጂሃድ የጀመሩት ከሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ ነበር። የአክሱም ሥርዎ መንግስት የወደቀው እስልምና ከነገሠበት ዘመን አንስቶ መሆኑን ማወቅ ይኖርብናል። ግድየለም፤ አንድ በአንድ ሁሉንም እግዚአብሔር አምላክ እየተበቀለልን ነው!

☪ Afghan migrants have been vandalizing Paris and clashing with police for 2 consecutive days.

Three Afghans were found dead a few days ago in an apparent murder-suicide case but for the usual ‘Jihad’ reason the Afghans are blaming the French police.

100 days left to the Paris Olympics

In London Palestinians riot, in Paris Afghans. And three days ago Paris Hilton shared first photos of her daughter, London Marilyn Hilton. Wow!

Posted in Ethiopia | Leave a Comment »

IN FULL: New Video of London Met Police ‘Openly Jewish’ Row

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 22, 2024

💭 የለንደን ሜት ፖሊስ ግልጽ የአይሁድረድፍ አዲስ ቪዲዮ

ሙስሊሙ ፓኪስታናዊ ከንቲባ በሆነባት በለንደን ከተማ በየሳምንቱ በሚካሄደው የፍልስጤም አሸባሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ ወቅት አንድ ብሪታኒያዊ አይሁድ በመንገድ ላይ ሲራመድ አንድ የፖሊስ መኮኑንአቁሞት መንገዱን እንዳያቋርጥ የሚከተለውን እጅግ በጣም አሳፋሪ፣ አስደንጋጭ እና አስቆጭ ትዕዛዝ ሰጠው፤ “አንተ በግልጽ አይሁዳዊ ነህ። ይህ የፍልስጤም ሰልፍ ነው። እኔ በምንም ነገር አልከሰስህም፣ ነገር ግን እዚህ መገኘትህ ለሚሰጠው ምላሽ እጨነቃለሁ፤ መንገዱን አታቋርጥ!”

ዋይ! ዋይ! ዋይ! የዋቄዮአላህባፎሜትሉሲፈር ባሪያ የሆኑ አሸባሪዎች የነገሱበት ዘመን። ያው እስማኤላውያን እና ኤዶማውያን በጋራ ተናብበው እየሠሩ ነው። በቀጠዩ ጠቆር ያለ ቆዳ ያለንን በዚህ መልክ እንደሚያዩን ምንም የሚያጠራጥር አይሆንም። በመላው ዓለም በአይሁዶች፣ ክርስቲያኖች እና ጥቁሮች ላይ ቀስ በቀስ እየታየ ያለው ጥላቻ ብዙዎቻችን ከምናየውና ከምናስበው በላይ እጅግ በጣም የከፋ ነው። ለነገሩማ ይህን ጥላቻ በሃገራችን ነው የጀመሩት። በተለይ በትግራይ ሕዝብ ላይ “ወገናችን” የምናላቸውን ጨምሮ እያሳዩት ያሉት ጥላቻ የእስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ዓለም በአይሁዶች ላይ የሚያሳዩትን ዓይነት ጥላቻ ጋር በጣም የሚመሳሰል ነው። ለብዙ ሺህ ዓመታት አድሎውን፣ ጥላቻውንና ግድያውን ሁሉ ያሳለፉት አይሁዶችስ እራሳቸውን ለመከላከል በቂ ብቃትና ዝግጅት አድርገዋል። ሕዝባችንስ? በተለይ ከጋላኦሮሞዎች እና ኦሮማራዎች በኩል ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት እየገጠሙት ያሉትን አድሎዎች፣ ጥላቻዎችና ግድያዎች እንደ እስካሁኑ በቸልተኝነት፣ ግድየለሽነት እና ይቅር ባይነት ሊቀጥልበት ይገባልን? በጭራሽ አይገባም! በይበልጥ የሚያሳዝነው ደግሞ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው የዘር ማጥፋት ጦረንት ሃይማኖታዊ/መንፈሳዊ ይዘት/ተልዕኮ ያለው መሆኑን ብዙዎች ዛሬም አለመንገዘባቸውና በግልጽ አለመናገራቸው ነው። ከውስጥ ሆነው የሉሲፈርን ባንዲራ እያውለበለቡ ታቦተ ጽዮን ጽዮናውያኑ ሕዝባችንን እንዳይረዳው በማድረግ ላይ ያሉት ከሃዲዎቹን ሕወሓቶች ባፋጣኝ አስወግዶ እነዚህን የዋቄዮአላህባፎሜትሉሲፈር ባሪያዎች ከሁሉም አቅጣጫ በቆራጥነት ሊፋለማቸው ይገባል። ከዚህ ውጭ ምንም ዓይነት መፍትሔ ሊኖር እንደማይችል በመላው ዓለም አስራ አምስት/15 ሚሊየን ብቻ የሚሆኑ አሁዶች በተግባር እያሳዩን ነው።

👉 ቃየን vs አቤል እስማኤል vs ይስሐቅ ኤሳው vs ያዕቆብ / እስራኤል 👈

ያ በጣም አስፈሪ እና የሚያናድድ ነው – በለንደን ሃይድ ፓርክ ውስጥ በሚገኘው ስፒከርስ ኮርነር ተመሳሳይ የእስልምና ደጋፊ ፖሊሶች ተመሳሳይ ነገር በተደጋጋሚ ሲፈጽሙ አይተናል።

በአርሜኒያ፣ በኢትዮጵያ፣ በግብፅ፣ በናይጄሪያ፣ በሊባኖስ፣ በሶሪያ፣ በቱርክ፣ በኢራን፣ በኢራቅ፣ በፓኪስታን፣ በአውሮፓና በአሜሪካ ሳይቀር በክርስቲያኖች ላይ እየደረሰ ያለውን ስደትና የዘር ማጥፋት ዓለም ሁሉ እንዴት ችላ ሲል እያየን ነው። እኔ ራሴ ጥላቻን እና በሙስሊሞች ፊት ላይ ቅዱስ መስቀሉን አንገት ላይ ሲያዩ ታዝቤአለሁ። መላው አውሮፓ እና ሰሜን አሜሪካ፣ ላለፉት ሃያ አመታት ሙስሊሞች የፀረ አይሁዶች ጥላቻቸውን ሲተፉ ተመልክቻለሁ። በአይሁዶች እና በክርስቲያኖች ላይ መንፈሳዊው ሁኔታ የፈጠረው እስላማዊ ቁጣ ፣ ጥላቻ እና ቅናት እኛ ከምናስበው በላይ በጣም ጥልቅ ነው።

ደህና ፣ ጽሑፉ ግድግዳው ላይ ነው – “መጀመሪያ የቅዳሜ ሰዎች ፣ ከዚያ የእሁድ ሰዎች” ኢስላማዊ መግለጫ በተግባር ላይ ነው!

💭 “መጀመሪያ የመጡት ለሶሻሊስቶች ነው፤ እኔም አልተናገርኩም ምክንያቱም እኔ ሶሻሊስት ስላልነበርኩ ነው። ከዚያም ወደ የሠራተኛ ማኅበራት መጡ፤ እኔም አልተናገርኩም፤ ምክንያቱም እኔ የሠራተኛ ማኅበር ስላልነበርኩ። ከዚያም ወደ አይሁዶች መጡ፤ እኔም አይሁዳዊ ስላልሆንኩ አልተናገርኩም። ከዚያም ወደ እኔ መጡ፤ ስለ እኔ የሚናገር ማንም አልነበረም።”— ድንቁ ጀርመናዊ ማርቲን ኒሞለር።

👉 Cain vs. Abel – Ishmael vs Isaac – Esau vs. Jacob/Israel 👈

💭 An antisemitism campaigner has called for the head of the Metropolitan Police to resign after he was called “openly Jewish” by an officer and threatened with arrest at a pro-Palestinian march in London.

This video filmed by Sky News shows Met Police officers preventing Gideon Falter from crossing a pro-Palestinian march.

In the video, an officer appears to prevent Mr Falter from crossing the road and tells him: “You are quite openly Jewish. This is a pro-Palestinian march. I am not accusing you of anything, but I am worried about the reaction to your presence.”

That is so scary and infuriating – we repeatedly saw similar pro-Islam policing at Speakers Corner in London’s Hyde Park. We are witnessing how the whole world ignores the ongoing persecution and genocide of Christians in Armenia, Ethiopia, Egypt, Nigeria, Lebanon, Syria, Turkey, Iran, Iraq, Pakistan, even Europe and America. I myself see the hatred and in the face of Muslims whenever they see The Holy Cross on my nack. All of Europe and North America, I’ve witnessed Muslims spewing their Anti Jewish hatred for the past twenty years. The spiritually conditioned Islamic anger, hatred, and jealousy towards Jews and Christians is mindbogglingly deeper we think.

Well, the Writing is on the Wall – “First the Saturday People, then the Sunday People” Islamic declaration in action!

💭 “First they came for the socialists, and I did not speak out—because I was not a socialist. Then they came for the trade unionists, and I did not speak out—because I was not a trade unionist. Then they came for the Jews, and I did not speak out—because I was not a Jew. Then they came for me—and there was no one left to speak for me.”—Martin Niemöller

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »