Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2024
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for March 26th, 2024

An Evening of Hope ‘For Her’ to Support Women in Tigray, Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 26, 2024

👩 የትግራይ ሴቶችን ለመደገፍ ‘ለእሷ’ የተስፋ ምሽት

በአሜሪካዋ ቺካጎ ከተማ ዝናን ያተረፈው የደመራ ምግብ ቤት ሼፍ/ባለቤት ትግስት ረዳ ለ “ለሷ” የገቢ ማሰባሰቢያ ምሽት የሶስት ኮርስ እራት እያዘጋጀች ነው። ዝግጅቱ የትግራይ ሴቶችን ለመርዳት ለአለም አቀፍ ማህበር ለተሻለ ጤና ተደራሽነት ገንዘብ ይሰበስባል።

👩 Chef Tigist Reda of Demera is preparing a three course dinner for An Evening of Hope “For Her” fundraiser. The event raises money for International Society for Better Health Access to help Tigrayan women.

💭 From the Demera Website

At Demera Ethiopian Restaurant, we serve traditional Ethiopian cuisine using only the freshest, high quality, and authentic ingredients.

Demera opened its doors in November of 2007, and quickly rose in both popularity and prestige, winning awards and recognition from local and national publications alike. Over a decade later, Demera Ethiopian Restaurant has grown to become one of Chicago’s favorite Ethiopian restaurants and a staple of the Ethiopian-American community of Chicago. Situated within the vibrant and colorful neighborhood of Uptown, Demera serves Chicago residents and visitors daily, allowing guests to experience Ethiopian hospitality and a whole lot of flavor.

For many of the guests experiencing Demera Ethiopian Restaurant, for the first time or as repeat customers, what impresses and fascinates them the most is not only the exciting flavors, excellent service, and exotic traditions of Ethiopia but also the experience of communal “family-style” hand-eaten meals shared among family and friends.

Demera has been recognized and received excellent reviews from the Chicago press, such as: Eater 38 Essential Chicago Restaurants, Hungry Hound, Yelp, Zagat, Check Please!, And Michelin Guide Recommended, among others.

Posted in Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Trump: ‘Religion And Christianity Are The Biggest Things Missing From America’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 26, 2024

የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝንደንት ዶናልድ ትራምፕ፤ ሃይማኖት እና ክርስትና ከአሜሪካ የጎደሉት ትልልቅ ነገሮች ናቸው፤

አሜሪካን እንደገና እንድትጸልይ እናድርጋት!

ትራምፕ በማህበራዊ ሚዲያው ‘Truth Social’ በተለጠፈው ቪዲዮ ላይ “ከዚህች ሀገር የጎደሉት ትልልቅ ነገሮች ሃይማኖት እና ክርስትና ናቸው፣ እና እነሱን መመለስ እንዳለብን በእውነት አምናለሁ” ብለዋል። “ይህ እኛን ከገጠሙን ትልቅ ችግሮች መካከል አንዱ ነው፣ ለዛም ነው ሀገራችን ከቁጥጥር ውጪ እየሄደች ያለችው፣ በሀገራችን ሃይማኖትን አጥተናልና። ሁሉም አሜሪካውያን መጽሐፍ ቅዱስ በቤታቸው ያስፈልጋቸዋል፣ እኔም ብዙ አለኝ። የምወደው መጽሐፍ ነው። የብዙ ሰዎች ተወዳጅ መጽሐፍም ነው። መስራች አባቶቻችን አሜሪካን በይሁዲ-ክርስቲያን እሴቶች ሲገነቡ ትልቅ ነገር አድርገዋል። አሁን ያ መሠረት ምናልባት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ እየተጠቃ ነው። አሜሪካ እንደገና እንድትጸልይ እናድርግ “

ታቦተ ጽዮን ሥራውን እየሠራ ነው!

Let’s Make America Pray Again!

💭 Donald Trump is joining forces with a country music star to start a line of Bibles.

The former President of the United States is teaming with Lee Greenwood to sell the “God Bless the U.S.A.” Bible.

“Religion and Christianity are the biggest things missing from this country, and I truly believe that we need to bring them back,” Trump said in a video posted on his social media platform Truth Social. “It’s one of the biggest problems we have, that’s why our country’s going haywire, we’ve lost religion in our country.”

The Trump-Greenwood Bible, a King James translation, includes a copy of a “handwritten chorus” to the eponymous Greenwood hit, according to the website.

The “God Bless the U.S.A. Bible” costs $59.99, not including shipping and other fees, but it does include, per Trump, copies of the Constitution, Bill of Rights, Declaration of Independence and Pledge of Allegiance.

“That’s why our country is going haywire,” Trump said. “We’ve lost religion in our country. All Americans need a Bible in their home, and I have many. It’s my favorite book. It’s a lot of people’s favorite book.

It’s the “only Bible” endorsed by either Trump or Greenwood, the site specifies. And, it adds, it’s “the ONLY Bible inspired by America’s most recognized patriotic anthem, God Bless The USA.”

“And this is very important and very important to me,” Trump said. “I want to have a lot of people have it. You have to have it for your heart, for your soul. Many of you have never read them and don’t know the liberties and rights you have as Americans, and how you are being threatened to lose those rights; it’s happening all the time.

“It’s a very sad thing that’s going on in our country but we’re going to get it turned around. Religion and Christianity are the biggest things missing from this country and I truly believe that we need to bring them back here and we have to bring them back fast. I think it’s one of the biggest problems we have.”

The text is also printed in a large font that highlights the words of Jesus in red.

“It’s my favorite book. It’s a lot of people’s favorite book,” Trump added of the Bible.

The website selling the Trump-backed Bibles specifies that none of its proceeds will go toward the Trump campaign.

The site says it “is not political and has nothing to do with any political campaign.”

“In the end, we do not answer to bureaucrats in Washington,” Trump said. “We answer to God in heaven. Christians are under siege. We must protect content that is pro-God. We love God, and we have to protect anything that is pro-God. We must defend God in the public square and not allow the media or the left-wing groups to silence, censor, or discriminate against us. We have to bring Christianity back into our lives and back into what will be again, a great nation. Our founding fathers did a tremendous thing when they built America on Judeo-Christian values. Now that foundation is under attack, perhaps as never before.

“What can we do? Stand up, speak out and pray that God will bless America again. I’m proud to endorse and encourage you to get this Bible. We must make America pray again, pray, get educated, get motivated, and stand with me and the legions of Americans asking God to bless our great nation, to bring our great nation back, and to make America great again. I’m proud to partner with Lee in this offering. He’s a very special man both as a talent, but maybe even more so as a human being. He’s very, very special and I think you all should get a copy of God Bless the U.S.A. Bible now and help spread our Christian values with others. There you have it. Let’s make America pray again. God bless you and God bless the U.S.A.”

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Maryland: Cargo Ship Loses Power, Crashes Into The Baltimore Bridge

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 26, 2024

🚢 Video shows the moment a large container ship collides with Baltimore’s Francis Scott Key bridge overnight Tuesday, March 26, 2024. The ship hit the bridge, which carries Interstate 695 across the Patapsco River at the Port of Baltimore, at a support pier. There were cars on the bridge at the time of the collision and collapse.

🔥 Unknown White Dust / Particles Falling Out of The Sky in West Virginia And Maryland

🔥 6 Killed after Car Crashes into Highway Work Zone in Maryland

💭 ‘Bolshevist’ Congressman Jamie Raskin Calls to Destroy ‘Orthodox Christian’ Russia by Jihad

💭 የግራአክራሪው የሜሪላንድ ግዛት ቦለሸቪክ ኮንግረስማን ጄሚ ራስኪን፤ “ሩሲያ የኦርቶዶክስ ሀገር ናት ለዚህ ነው መጥፋት ያለበት” ይላል።

Posted in Ethiopia, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

If You Hate Slavery, You’ve to Hate Islam – Otherwise, You’re A COWARD – and ALL COWARDS GO TO HELL!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 26, 2024

💭 ባርነትን ከጠላህ እስልምናንም መጥላት አለብህ ፥ አለዚያ ፈሪ ነህ ፥ ሁሉም ፈሪዎች ደግሞ ወደ ሲኦል ይሄዳሉ!

የሃገራችንን ወገኖች ጨምሮ መላው ዓለምን ያደነዘዘውና ያሰረው ፍርሃትነው! እስኪ ሜዲያዎችን፣ አክቲቪስቶችን፣ ተንታኞችን ወዘተ ብቻ እንታዘባቸው፤ እራሳቸውን በምስል ያሳዩ እና ድምጻቸውን ያሰሙ ሁሉ በፍርሃት ታስረው፤ ጻድቁን ጻድቅ፣ ክፉውን ክፉ፣ እውነቱን እውነት፣ ሃሰቱን ሃሰት ለማለት በጭራሽ አይችሉም። ሁሌ አሰልቺ የሆነ ተደጋጋሚ ነገር እየተናገሩ በፍራቻ ለስጋቸው ብቻ እንጂ እግዚአብሔር አምላክ ያዘዘንን ለመፈጸም ሲጥሩ አይታዩም/አይሰሙም! በፍርሃትና ይሉኝታ ታስረዋል። ለዚህም ነው፤ “ዛሬ እራሳቸውን በምስል ካሳዩ ልሂቃንእንጠንቀቅ! እውነትን ሌላው እንዲናገር እንጂ እራሳቸው በጭራሽ ደፍረው አይናገሯትም!” የምንለው።

ለዚህም እኮ ነው፤ ይህ ሁሉ ግፍ እና ወንጀል በሕዝባችን ላይ ተፈጽሞ አንድ ሌሊት እንኳን በሕይወት መቆየት የሌለባቸው አረመኔ የዋቄዮአላህባፎሜትሉሲፈር ባሪያዎች ሥልጣን ላይ እስካሁኗ ዕለት ድረስ ቆይተው እርስበርስ ማባላቱን፣ ደም ማፍሰሱን፣ ማስራቡን፣ ማገቱንና ማሳደዱን ያለምንም ተጠያቂነት ሊቀጥሉበት የቻሉት። እጅግ በጣም ያሳዝናል፤ ግን ለዚህ ተጠያቂዎቹ ሕዝቡን አፍነው የያዙት ፈሪዎቹ ልሂቃንናቸው፤ ወዮላቸው! ከጨፍጫፊዎቹ ጋር እነርሱንም የሚጠብቃቸው ሲዖል ብቻ ነው።

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፩፥፰]❖

ዳሩ ግን የሚፈሩና የማያምኑ የርኵሳንም የነፍሰ ገዳዮችም የሴሰኛዎችም የአስማተኛዎችም ጣዖትንም የሚያመልኩ የሐሰተኛዎችም ሁሉ ዕድላቸው በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ነው፤ ይኸውም ሁለተኛው ሞት ነው።”

በራዕይ ፳፩፥፰ ላይ የተጠቀሰው የመጀመሪያው ቡድን እጣ ፈንታው በእሳትና በዲን ባሕር ውስጥ ይሆናል ይህም ሁለተኛ ሞትን የሚሞቱት ፈሪዎቹ የሚገኙበት ቡድን ነው። በመጀመሪያ ዝርዝሩ ውስጥ ከማያምኑት፣ አስጸያፊዎች፣ ነፍሰ ገዳዮች፣ ሴሰኞች፣ አስማተኞች፣ ጣዖት አምላኪዎችና ውሸታሞች በፊት! እግዚአብሔር ቅዱስ፣ ጻድቅ እና ፍትሐዊ እና ለማንም የማያዳላ አምላክ ነውና እነዚህ ሁሉ ቡድኖች በእሳት ባሕር ውስጥ ተካፋይ ይሆናሉ። ሁላችንም የዘራነውን እናጭዳለን መባሉ ለቀልድ አይደለም፤ ነገር ግን ከመሞትህ በፊት መውጫ አለህ።

ለምን ይመስላችኋል በመጀመሪያ የተጠቀሱት ፈሪዎች የሆኑት? እናስብበት፤ በእሳት ባሕር ውስጥ ወደ ሁለተኛው ሞትና ዘላለማዊ ፍርድ ከሚያደርሱ በሰው ልጆች ውስጥ ካሉት ኃጢአትና ክፋት ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ ከፈሪዎች የበለጠ የተናቀ እና የተጠላ የለም። ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል?

ወንጌላዊው ቅዱስ ሉቃስ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረውን በምዕራፍ አሥራ ሁለት ቁጥር አምስት ላይ እንዲህ ጽፏል። ” እኔ ግን የምትፈሩትን አሳያችኋለሁ፤ ከገደለ በኋላ ወደ ገሃነም ለመጣል ሥልጣን ያለውን ፍሩ። አዎን እላችኋለሁ፥ እርሱን ፍሩ”። ብሎናል።

በመላው አለም በተለይም በኢትዮጵያ (በአፍሪካ) እና በመካከለኛው ምስራቅ ያሉ ሰማዕታት ክርስቲያኖች እየተገደሉ እና አንገታቸውን እየተቀሉ እስከ መጨረሻው ድረስ ታማኝ በመሆን የሕይወት አክሊልን ተቀብለን ከክርስቶስ ጋር በመግዛት እንድንነግስ ፍፁም ምሳሌዎች ናቸው። በኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ዓመታት ብቻ ከአንድ ሚሊየን በላይ ክርስቲያኖች የሰማዕትነትን አካሊል ተቀናጅተዋል። ከስድስት ዓመታት በፊት ልክ በዚህ ሰሞን በሊቢያ በርሃ በሙስሊሞች አንገታቸውን ተቀልተው ሰማዕት ለመሆን የበቁትንም ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን እናስታሳቸው። እነዚህ ክርስቲያኖች ያልደነገጡ እና ያልፈሩ ይመስላችኋልን? አዎ! ተደናግጠው ነበር፣ ነገር ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ያላቸው እምነት ከድክመታቸው የበለጠ ጠንካራ ነበር እናም ለእግዚአብሔር ያላቸው ፍቅር ከራሳቸው ህይወት ይልቅ የበረታ ነበር። አሁን ከእርሱ ጋር ለዘላለም ይኖራሉ። (በሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ዕለት ነው ይህን ጽሑፍ ያቀረብኩት!)

በኢየሱስ ላይ ያለህን እምነት ለመተው አንገትህ ይቆረጥ ዘንድ መወሰድ እና የእስልምናን አላህን ለመቀበል ፈሪ ሆነህ መናዘዘ አያስፈልግህም። ዛሬ እንደምናየው እየተደረገ ያለው ግን፤ በዚህ ህይወት፣ በአለም፣ በቤተሰብ፣ በጓደኞች፣ በስራ ባልደረቦች ዘንድ እና በምታውቃቸው እና ዛሬ በየማህበራዊ ሚዲያው፤ ከፍርሃትና ሃፍረት የተነሳ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ በወንዶች እና በሴቶች ፊት አለመናገር ብቻ ነው። በይሉኝታ፤ ሰው ምን ይለኛል? ‘ሥነ ምግባር እንጠብቅ! እንቻቻል! እንታገስ! ሜዲያየ ይዘጋብኛል ወዘተ’ በሚል የፍርሃት ወጥመድ ውስጥ ስንቱ እንደወደቀ በግልጽ የምናየው ነው።

ፈሪ መሆን ወደ ቤተ ክርስቲያን አለመሄድ አይደለም፤ ነገር ግን አንድ ሰው የሚናገረውን መፍራት ወይም ለጽድቅ ስለቆምክ አንተን መፍራት ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታችን ነው፣ ከእርሱ በቀር አዳኝ የለም፣ እሱ ብቻ አዳኛችን ነው ፥ ቡድሃ አያድንም፣ ዋቄዮ-አላህ/መሀመድ አያድንም፣ ክሪሽና አያድንም፣ ሉሲፈር አያድንም ወዘተ!” ” ብለህ በማመንህ ተግሳጽን ወይንም ወቀሳን መፍራት ፈሪነት ነው። ከሁሉም ሕብረተሰብ ጋር አብሮ መጓዝ ፈሪነት ነው። አንዳንድ የሀገሪቱ ህጎች በሕብረተሰቡ መፍረስ እና ብልግናን በመውደዳቸው ምክንያት ተለውጠዋል ፣ አንተም በዚህ መስማማት የለብህም እና በተለይም ይህን መቀበል የለብህም። ባንዲራ እያውለበለብክ እና ሁሉንም እየኮነንክ ወዲያና ወዲህ መዞር የለብህም ፥ ነገር ግን በተጋፈጠህ ጊዜ ለወንጌል እውነት መናገር አለብህ። በእምነትህ ጽኑ መሆንህን በድፍረት ለማሳየትና ለምን እንደምታምንም አቋምህን ለመግለጽ በቂ እውቀት ይኑርህ።

በጎቹን ከእናት ቤተ ክርስቲያናቸው ለማባረር የረጅም ጊዜ ዝግጅት አድርገው በሉሲፈራውያኑ ሤራ እንዲሰገሰጉ የተደረጉት የ’ቤተክርስቲያን ወይንም ቤተ ክህነት’ ሰርጎ-ገብ አገልጋዮች (አንድ በአንድ እናውቃቸዋለን!) በማህበራዊ ጫና ምክንያት ከሃዲ የሆኑትን እና መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስጠነቅቀንን ምንፍቅናዊ ብልግናን እንድትቀበል የሚያስገድዱህ ከሆነ ከእነዚህ ሰርጎ-ገቦች ራቅ፣ አውግዛቸው እና እግዚአብሔርን ከልባቸው የሚከተሉትን አማኞችን ፈልግ። ከእነርሱ ጋር መቆየት ማለት የኃጢአታቸው አካል መሆንህ ነው፣ አለበለዚያ ፈሪ ነህ። እራስህን ክርስቲያን ብለህ ጠርተህ ንፁሀን ጨቅላ ህፃናትን በማህፀን ውስጥ በማህበራዊ ጫናዎች መገደል ይቅር ካልክ ፈሪ ነህ ማለት ነው። “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ዳርቻቸውን ያሰፉ ዘንድ የገለዓድን እርጕዞች ቀድደዋልና ስለ ሦስት ወይም ስለ አራት የአሞን ልጆች ኃጢአት መቅሠፍቴን ከማድረግ አልመለስም።” (አሞጽ ፩፥፲፫) ፅንስ ማስወረድ ኃጢአትና ግድያ ነው፤ እንደ እስልምና እና ዋቄፋና ያሉ የሞትና ባርነት አምልኮዎች ጽንስ ማስወረድን፣ የእናትን ሆድ መቅደድ/መክፈት ያበረታታሉ። በማህበራዊ ጫና ምክንያት ከዚህ የግድያ ተግባር ጋር አብረህ ከሄድክ ፈሪ ነህ። እራስህን ክርስቲያን ብለህ ከመረጥክ እና ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉ የሚደግፉ መሪዎችን እና መድረኮችን እና ፓርቲዎችን ከመረጥክ ፈሪ እና ውሸታም ነህ፤ ስለዚህ እምነትህ/ሃይማኖትህ ከንቱ ነው። በዚህ ምድብ ውስጥ እንዳልሆንክ ተስፋ እናደርጋለን፤ ከሆንክ ግን ባፋጣኝ ንስሐ ግባ እና እግዚአብሔር ይቅር ይልሃል።

እንደ ኮሙኒዝም፣ እስልምና እና ዋቄፈና ባሉ በአንዳንድ ፀረ-ክርስቶስ እና ፀረ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ባህሎችና አምልኮዎች፡ ክርስቲያኖች ሕይወታቸውን አደጋ ላይ ጥለውም ቢሆን አንዳንድ ጊዜ ከ ፈሪነት እና ከ ድፍረት መካከል አንዱን መምረጥ አለባቸው።

ዛሬ በ፳፻፲፮ ዓ.ም፣ ከጌታችን ከኢሱስ ክርስቶስ ጎን ማን እንዳለ ለማየት እንችል ዘንድ ታላቅ መንቀጥቀጥን እግዚአብሔር ያመጣል። የምጣኔ ሀብት መንቀጥቀጥ፣ የመንግሥት መንቀጥቀጥ፣ የመሬት መንቀጥቀጥ፣ የማኅበረሰቦች መንቀጥቀጥ፣ የአብያተ ክርስቲያናትና የሃይማኖት መንቀጥቀጥ እንዲሁም አማኞችና ኢ-አማኞች መናወጥ ናቸው። ማን ድፍረት አለው ማንስ ይቆማል? (ምሳሌ ፰፥፲፫) “እግዚአብሔርን መፍራት ክፋትን ይጠላል” ይላል። “በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ፤ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን?”(ኢያሱ ፩፥፭፡፱ ) በተጨማሪም መጽሐፍ ቅዱስ ሰውን መፍራት ወጥመድ እንደሚሆን ይናገራል፤ “ሰውን መፍራት ወጥመድ ያመጣል፤ በእግዚአብሔር የሚታመን ግን እርሱ ይጠበቃል።” (ምሳሌ ፳፱፥፳፭)

የፈሪነት ተፈጥሮ

ፈሪነት ሽባ ያደርጋል። ወደ እንቅስቃሴ-አልባነት ያቀዘቅዘሃል። ብዙ ወታደሮች በጦርነቱ መሀል ጡንቻቸው ማንቀሳቀስ ሲያቅታቸው ፍርሃት በሰውነታቸው ውስጥ እንደ አውሎ ንፋስ እየተናነቃቸው ወደ ቦታቸው ይዘጋቸዋል።

ፈሪነት በዚህ ሕይወት ውስጥ በጣም አስፈላጊ የሆነውን ነገር ከማድረግ ይከለክላል-ክርስቶስን መናዘዝ። ማየት የሚችሉ ሁሉ በደንብ የሚያዩት ክስተት ነው። ሰዎች “እንደዚያ እኮ አደርግ ነበር፣ ግን ታውቃላችሁ፣ እናቴ/እኅቴ/አባቴ/ወንድሜ/ወገኔ ወደ ሌላ ሃይማኖት ሄደች እና ምርጫዋ ነው በሚል እሷን መጉዳት አልፈልግም” ይላሉ። ወይም፣ “ለኢየሱስ መኖር እና ያለኝን ሥራ ማቆየት አልቻልኩም። ሥራዬ ከሚያስተናግዱኝ ሰዎች የበለጠ ጠንካራ እንድሆን ይፈልጋል። “ስለዚህ ይህ ለእኔ አይደለም.” ወይም፣ “በእነዚያ ሁሉ ሰዎች ፊት ይህን ማድረግ ፈጽሞ አልችልም፤ እግዚአብሔር ያውቃል!” የሚሉትን ሰበባሰበቦች መስማት የተለመደ ነው።

ኢየሱስ ክርስቶስ፤ “በዚህም በዘማዊና በኃጢአተኛ ትውልድ መካከል በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ፥ የሰው ልጅ ደግሞ በአባቱ ክብር ከቅዱሳን መላእክት ጋር በመጣ ጊዜ በእርሱ ያፍርበታል።” (ማር.፰፥፴፰) ያለውን እናስታውሳለን። ይህ እጅግ በጣም ከባድ ነገር ነው፤ ወገን!

ፈሪ ከነበርክ ንስሐ ግባ እግዚአብሔር ይወድሃል ይቅር ይላሃል። ኃጢአት ከሠራህ ንስሐ ግባ እግዚአብሔር ይወድሃልና ይቅር ይላሃል። ልጅህን ካስወረድክ ንስሐ ግባ እግዚአብሔር ይቅር ይላሃል። እና ሌላ ማንኛውንም ኃጢአት ሰርተህ ከሆነ፣ ምንም ያህል አስከፊ ንስሃ ቢገቡ፣ እግዚአብሔር ይቅር ይላችኋል። እስትንፋስ እስካለን ድረስ ንስሃ ለመግባት እና ይቅር ለማለት እድሉ አለን። ንሰሃ ጥምቀታችንን ያድስልናል፤ የንስሐ ጥምቀት ከኃጢአት የመለወጥን ውሳኔ ይገልጻል። እግዚአብሔር አምላክ በጣም ይወደናል አሁን ወደ እሱ እንሂድ። አይዞን አይዞን እግዚአብሔር የአንበሳ ልብ እንዲሰጠን እንጸልይ እና ከእንግዲህ ፈሪ አንሆንም።

[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፫፥፫፡፮]❖

“ሥጋም የለበሰ ሁሉ የእግዚአብሔርን ማዳን ይይ ተብሎ እንደ ተጻፈ ለኃጢአት ስርየት የንስሐን ጥምቀት እየሰበከ በዮርዳኖስ ዙሪያ ወዳለችው አገር ሁሉ መጣ።”

❖[Revelation 21:8]❖

But as for the cowardly, the faithless, the detestable, as for murderers, the sexually immoral, sorcerers, idolaters, and all liars, their portion will be in the lake that burns with fire and sulfur, which is the second death.”

✞ The very first group named in Revelation 21:8 whose part will be in the lake of fire and brimstone, which is the second death are the COWARDLY. First on the list before the unbelieving, the abominable, the murderers, the immoral, the sorcerers, the idolaters and the liars! Now all these groups will have a part in the lake of fire, for God is Holy and just and shows No Partiality to anyone. It is no joke that we all reap what we have sown, but there is a way out before you die.

Why do you suppose the Cowards are the first ones mentioned? Think about it; of all the sin and wickedness in humans that lead to the second death and eternal damnation in the lake of fire, none is more detested and hated by God than Cowards. How can this be?

Saint Luke the Evangelist wrote in chapter twelve, verse five what Jesus said about it. ” I say to you my friends, do not be afraid of those who kill the body and after that have no more they can do. But I warn you who to fear: Fear the one who after He has killed, has authority to cast into hell; yes I tell you, fear Him.”

The martyred Christians being killed and beheaded all around the world and especially in Ethiopia (Africa) and the Middle East are perfect examples to us to be faithful to the end and receive a crown of life and rule and reign with Christ. More than one million Christians have been martyred in Ethiopia in the last three years alone. Let us also remember the Ethiopian Christians who were beheaded by Muslims and became martyrs in the Libyan desert this season six years ago. You think they weren’t afraid and scared? They were, but their faith in Jesus was stronger than their weakness and their love for God is and was stronger than their love of their own lives. Now they abide with Him forever.

You don’t have to be marched off to be beheaded to renounce your faith in Jesus and confess Allah to be a coward. All you have to do is NOT confess Jesus before men and women in this life, in your world, among your family and friends and co-workers and acquaintances and today that includes social media because your afraid of men.

Being a coward isn’t not going to church, but being afraid of what someone will say about or to you for standing up for righteousness. Being afraid of any kind of verbal persecution for your belief that Jesus Christ is our Lord, there is no Savior but Him, He is our only Savior, not Buddha, not Mohamed, not Krishna, not Lucifer etc!” is being a Coward. Going along with society is being a coward. Because some laws of the land are changed due to society breaking down and loving immorality, you don’t have to agree with and especially condone it. You don’t have to go around waving a flag calling everyone sinners, but you do have to speak up for the gospel truths any time you are confronted. And know enough to state your case as to why you believe the way you do.

If the infiltrators of the ‘Church’ are apostates and force you to accept the immorality that the Bible warns us about due to social pressure, stay away from these infiltrators, condemn them and find believers who follow God from their hearts. Staying with them means you are part of their sin, otherwise you are a coward. If you call yourself a Christian and condone the killing of innocent babies in the womb because of social pressures, then your a coward. ” I will not revoke it’s punishment, Because they ripped open the pregnant women of Gilead…”(Amos 1:13) abortion is sin and murder. Cults of death and slavery, such as Islam and Waaqeffannaa (Oromo) encourage abortion and tearing/opening of the mother’s stomach. If you go along with this act of killing because of social pressure, you are a coward. If you call yourself a Christian and vote for leaders and platforms and parties that condone any and all of the above than you are a coward and a liar, for your religion is worthless. Hopefully none of you are in that category, and if you are, then repent and God will forgive you.

In some anti-Christ and anti-biblical cultures such as COMMUNISM and Islam, Christians sometimes have to choose between cowardice and courage at the risk of their very lives.

Today in the year of 2024, there will be a great shaking by God to see who is really on the Lord Jesus Christ’s side. The shaking of economies, the shaking of governments, the shaking of lands, the shaking of societies, the shaking of churches and religion and the shaking of believers and non-believers alike. Who has courage and who will stand? “To hate evil is to fear God “says proverbs 8:13. “Have I not commanded you? Be strong and courageous. Do not be afraid; do not be discouraged, for the Lord your God will be with you wherever you go.”(Joshua 1:5-9) the Bible also says that the fear of man will prove to be a snare, but whoever trusts in the Lord is kept safe.”(Proverbs 29:25)

The nature of cowardice

Cowardice paralyzes. It freezes you into inaction. Many a soldier has found himself in the middle of a battle unable to move a muscle, fear raging inside his body like a hurricane, locking him into place.

Cowardice prevents you from doing the most important thing in this life: confessing Christ. We pastors see it all the time. People say, “I would do that, preacher, but you know, my mama went to a church of another religion and I wouldn’t want to hurt her.” Or, “I could not live for Jesus and hold the job I have. My job requires me to be tougher than the people I deal with. So, this is not for me.” Or, a popular one is, “I could never do that in front of all those people.”

We recall Jesus saying, “Whoever is ashamed of me and my words in this adulterous generation, of him the Son of Man will also be ashamed when He comes in the glory of His Father with the holy angels” (Mark 8:38). This is serious stuff, friend.

If you have been a coward, then repent, God loves you and will forgive you. If you have sinned, then repent, God loves you and will forgive you. If you have aborted your child, then repent, God will forgive you. And if you have committed any other sins, no matter how horrible they are repent, God will forgive you. As long as we have breath, we have the opportunity to repent and be forgiven. Repentance renews our baptism, and the baptism of repentance expresses the decision to be transformed away from sins. Get baptized as the Lord commanded too. God loves you so much go to Him now. Be strong, take courage and pray God grant you the heart of a Lion and you will never be a coward again.

❖[Luke 3:3]❖

And he went into all the region around the Jordan, proclaiming a baptism of repentance for the forgiveness of sins.

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »