6 Killed after Car Crashes into Highway Work Zone in Maryland
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 29, 2023

✞R.I.P✞
👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
🚗 በአሜሪካዋ ሜሪላንድ ከአንድ የአውራ ጎዳና የሥራ ዞን ጋር መኪና ተላትሞ ስድስት ሰዎች ተገደሉ
👉 ሰዶም እና ግብፅ 👈
🔥 ትግሉ መንፈሳዊ ነው። ዲያብሎስ ሰይጣን በክርስቶስና ቤተሰቦቹ ልያ የሚያካሄደው ጥቃት ነው። ግጭቱ በበግ ብሔሮች እና በፍዬል ብሄሮች መካከል ነው፣ ፍልሚያው የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው የእግዚአብሔር ሕዝቦች እና የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው የሉሲፈር ሕዝቦች መካከል ነው።
✞ ሚሪላንድ (ሀገረ ማርያም) ፥ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በኢየሩሳሌም ተሰቅሏል።
“በድናቸውም በታላቂቱ ከተማ አደባባይ ይተኛል እርስዋም በመንፈሳዊ ምሳሌ ሰዶምና ግብጽ የተባለች ደግሞ ጌታቸው የተሰቀለባት ናት።“
❖ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ የኢየሩሳሌምን ችግር በገላትያ ቤተ ክርስቲያን በላከው መልእክቱ እንዲህ ሲል ተናግሯል፤
- ፳፪ አንዱ ከባሪያይቱ አንዱም ከጨዋይቱ የሆኑ ሁለት ልጆች ለአብርሃም እንደ ነበሩት ተጽፎአልና።
- ፳፫ ነገር ግን የባሪያይቱ ልጅ እንደ ሥጋ ተወልዶአል፥ የጨዋይቱ ግን በተስፋው ቃል ተወልዶአል።
- ፳፬ ይህም ነገር ምሳሌ ነው፤ እነዚህ ሴቶች እንደ ሁለቱ ኪዳኖች ናቸውና። ከደብረ ሲና የሆነችው አንዲቱ ለባርነት ልጆችን ትወልዳለች፥ እርስዋም አጋር ናት።
- ፳፭ ይህችም አጋር በዓረብ ምድር ያለችው ደብረ ሲና ናት፤ አሁንም ያለችውን ኢየሩሳሌምን ትመስላለች፥ ከልጆችዋ ጋር በባርነት ናትና።
- ፳፮ ላይኛይቱ ኢየሩሳሌም ግን በነጻነት የምትኖር ናት እርስዋም እናታችን ናት።
🚗 Drivers identified after Beltway crash leaves 6 dead in Woodlawn Wednesday 22 mar 2023
Maryland State Police have identified two drivers involved in the fatal crash that killed six people Wednesday. Police identified the driver of the Acura involved in the crash as Lisa Adrienna Lea, 54, of Randallstown. She was taken Shock Trauma. Police did not have an update on her condition. Police said the second vehicle involved in the crash was a Volkswagen. The driver was identified as Melachi Brown, 20, of Windsor Mill. Brown stopped his vehicle north of the scene on I-695 when it became disabled. He was not injured, according to police.
👉 SODOM and EGYPT 👈
✞ MARY Land – The CHILD of Our Holy Mother MARY, Our Lord and Savior Jesus Christ was crucified in JERUSALEM
“And their dead bodies shall lie in the street of the great city, which spiritually is called Sodom and Egypt, where also our Lord was crucified.”
❖ Apostle St. Paul summed up the problem with Jerusalem in his epistle to the church of Galatia:
“For it is written, that Abraham had two sons, the one by a bondmaid, the other by a freewoman. But he who was of the bondwoman was born after the flesh; but he of the freewoman was by promise. Which things are an allegory: for these are the two covenants; the one from the mount Sinai, which gendereth to bondage, which is Agar. For this Agar is mount Sinai in Arabia, and answereth to Jerusalem which now is, and is in bondage with her children. But Jerusalem which is above is free, which is the mother of us all,” (Galatians 4:22-26).
It is why Jerusalem on earth is a city of bondage that corresponds to pagan Egypt and Sodom.
🛑 Nashville Christian School Shooting Leaves 3 Children, 3 Adults Dead | Shooter Confirmed to be Transgender
🛑 በናሽቪል ከተማ የክርስቲያን ትምህርት ቤት በተከፈተ ተኩስ ሦስት ልጆችን እና ሦስት ጎልማሶች ሞተዋል።

______________
Leave a Reply